እንዴት ልምረጥ❓ወድጄ ሳይሆን በግዴ 😱‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እንዴት #የቱ_ይሻላል # #ገናጥበብ
    Song from RUclips Audio Library:
    Gemini - half.cool
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Комментарии • 163

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  18 часов назад +13

    ልዩ ሰው ላይ ያልታዩ ውብ ሀበሻ ልብሶች የራሷ ዲዛይኖች አሏት
    ROMAN DESIGN 👉 0911233845
    Bole Atlas Next to Base Ethiopia Hotel

    • @etaferahuhaile175
      @etaferahuhaile175 15 часов назад

      Thank you 🙏 elsyaaa

    • @addismedia38
      @addismedia38 9 часов назад

      Mekina wade ethiopa lake wode please ,ye mekina lake hogne ina ke ethiopa tsehay ina awera galgey else be fetarsh

    • @addismedia38
      @addismedia38 8 часов назад

      Range rover

  • @Emumeklit9351
    @Emumeklit9351 11 часов назад +5

    የሰው ደስታ የሚያስደሰታቹ እባካቹ 5k አስገቡኝ❤

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 19 часов назад +18

    በእኛ ደግሞ የዶሮ አይን የመሰለ ቡና ነው የምንለው

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 19 часов назад +8

    ምንም ጥያቄ የለውም ኤልሲዬ range Rover ነዋ! ቀሚስሽ በጣም ነው የወደድኩት👌🏽👌🏽👌🏽

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  18 часов назад +1

      @@honeymoges8686 እሺ ማሬ ቀሚሱ በአካል ደሞ ውብ ነው ማሬ 🙏❤️🙏

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 16 часов назад +1

    እውይይይ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት የሴት ወይዘሮ እንከን የማይወጣልሽ ድንቅ መለኛ ሴት በእውነት ብዝት በይልን :: እንኳን ለ2017 ለአዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ.... you are amazing 👌🙏

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 5 часов назад +4

    እሬንጂ እሮበሩ ያምራል ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ የኔ ደርባባባ ቆንጆ ሴት🎉🎉

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 18 часов назад +6

    Hey girl be careful the dealers always give it to you offer because of you your car is the model they're going to make again the company your car is antique that's why they took advantage of dealers don't listen to them listen to your heart if you want to change change but I'm telling you ask someone professional adviser not the dealers በተረፈ መልካም አዲስ የ ኢትዮጵያ አመት አምሮብሻ❤ ይመችሽ🎉

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 12 часов назад +4

    ማሻአላህ ብያለሁ በእኛ በእስልምና ደስ የሚልሽን ነገር እንደዚህ ይባላል በመጀመሪያ ወይኔ ቤትሽ አረንጎዴው ጊቢሽ ደስ ሲል ሲቀጥል ቀሚስሽ ሲቀጥል ኪክሽ እኔ ኬክ በጣም እወዳለሁ አብሬ ነው የበላሁት ሲቀጥል የአመትባሉ ዝግጅት ሲቀጥል አንቺ ጎደኞችሽ በጣም ያምራል መልካም አመት ባል ይሁንላችሁ በጣም ቀናሁ ቦታው ሲያምር ወይኔ አየሩ ደግሞ ሲቀዘቅዝ አሰብኩት እምወደው አይነት ቤት አላህ ይጨምርላችሁ

    • @nuale23
      @nuale23 7 часов назад

      የሰው ደሰታ የሚያስደስተው ቅን ሰው ነው ይባላል

  • @KirsBezabeh
    @KirsBezabeh 17 часов назад +2

    ኤልስዬ እንኩዋን አደረስሽ ድምቅ ብለሻል በአል ስብስብ ብሎ ማክበር በጣም ደስ ይላል መኪና RangRover ቆንጆ ነው በተለይ highway ለሚያዘወትር ሰው እኔም ሌላ መኪና ለመቅቀየር አያየሁ ነው አሁን ያለኝን ግን ባሌ ትሪድ አላደርገውም ኪፕ አደርገዋለሁ አለ ኤልስዬ ይመችሽ የስራ ሰው ነስ አመቱ የጤና እና የስኬት ያድርግልሽ 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @tetr4232
    @tetr4232 19 часов назад +5

    ንፅህናሽን ስወድልሽ

  • @redietsamuel8966
    @redietsamuel8966 12 часов назад +6

    I love your old BMW more maybe upgrade to the new model one.

  • @michaelt2625
    @michaelt2625 17 часов назад +2

    አቤት መቼም ፀዴ እመቤት ነሽ ኑሮሽም ፀዴ የመቤት😂...
    መ ልካም ዘመን ያርግልን thank you for sharing

  • @queen_konjo
    @queen_konjo 18 часов назад +3

    Elsiye you beautifully elegant woman,..love your habesha kemis it’s gorgeous n can’t wait to see your new.happy new year 😍

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 13 часов назад +1

    Finally a beautiful modern traditional Ethiopian dress 😍 it * about the car price fuel consumptions matter * Happy New Year to all 🎉

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 18 часов назад +4

    The Range Rover kanchi ga yihedal Elsiye konjo elegant woman❤

  • @lwamabraham2533
    @lwamabraham2533 18 часов назад +5

    Beautiful dress for real

  • @Mekdes-jq4pt
    @Mekdes-jq4pt 6 часов назад +1

    እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ ❤ አዲሱ ዓመት የሰላም የደስታ የትጋት የጤነት የፍቅር ......... የተመኘሽው ሁሉ ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fighttowinfighttowin3943
    @fighttowinfighttowin3943 18 часов назад +2

    Elsiye betam amrobisal, dessssssssss blognal programu 2 gize now yayehut . Anchi konjo yhonsh set beqa elegant nesh❤

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 18 часов назад +1

    ኤልሲ፣ በመጀመሪያ BMW ም ሆነ Porsche (በነገራችን ላይ ሲነበብ ፖርሽ ሳይሆን ፖርሼ ነው) የጀርመን መኪናዎች ስለሆኑ ጥራታቸው የሚያስተማምን ነው። ስለዚህ ምርጫው ያንቺ ነው። ሌላው ባለፈው "ችግሩ ለማኞች ነን" ብለሽ ባቀረብሽው ላይ አስተያየት ሰጥቻለሁ፤ ግዜ ካለሽ ፈልገሽ አንብቢልኝ
    😉🙏

  • @yoditealemayehu7277
    @yoditealemayehu7277 8 часов назад +2

    ሰላም ኤሌሲ አምሮብሻል ቀሚሱ በጣም ያምራል ሰልክ ቆጥሮን ታሳዉቂን አመሰግናለሁ የመኪና ምርጫ Land Rover😘

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k 8 часов назад +2

    እሰይ ስያምርብሽ እኮ የኔ ሴት ወይዘሮ 😘😘😘

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 19 часов назад +3

    የኔ ምርጤ ሬንጅሮበር እኔም ከአመት ቦሀላ ልገዛዉ እቅድ አለኝ

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 8 часов назад

    ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ
    ካንቺ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩትን በጣምምም ነው ማመሰግንሽ ከኮቪድ ጊዜ ጀምሮ ተከታታይሽ ነኝ ያኔ ተማሪ ነበርኩ...በብዛት የኢትዮጲያ ቤተሰብ ብዙ ነገሮችን በቅርበትና በግልፅነት ቀርቦ የማስረዳትና የማስተማር ሁኔታው የለም (ሁሉም ላይሆን ይችላል) እናም በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ...እና ደሞ ኤልሲ 😄 አንቺን በጣም ከመውደዴ የተነሳ ባለፈው በህልሜ አየሁሽ ደብረዘይት መተሽ... መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ለጓደኞችሽም...ስለመኪና ግን ምንም አላቅም😀

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 10 часов назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ጓደኞችሽንም 🌻🌻🌻
    ኤልሲን በጥቁር Range Rover 💥💥💥👌👌👌❤❤❤

  • @EyerusalemGabi
    @EyerusalemGabi 7 часов назад

    Elsy ፕሮግራምሽ እየቆሁ ባዳምጥም እጅግ በጣም ደስ ትይኛለሽ! እደወርቅ የሚያበር ሀበሻ ልብስ ብዬዋለሁ እንኮን አደረሰሽ 🙏

  • @MeronHadush
    @MeronHadush 6 часов назад +1

    ኤልሲዬ መዓረይ እንኳዕ ኣብፀሓኪ ሓፍተይ ሽኮር

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 6 часов назад +1

    የኔ ቅመም ስወድሽ🌻 እንኳን አደረሰሽ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 18 часов назад +1

    ዋው ኤልሲ በአልን ፏ ፈሽ ብላቹሀል መልካም አዲስ አመት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ENIYATWELDE
    @ENIYATWELDE 8 часов назад +2

    ዉይ ሬንጅ ሮቨር ስወድ ኤልስየ ዋዉ

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 16 часов назад +1

    that Range rover +that dress Breathtaking 🔥🔥🔥🔥🔥 drop 🎤🎤🎤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 19 часов назад +2

    ሬንጂሮቨር የኔ ምርጫ ኤልስዬ❤

  • @mettik1562
    @mettik1562 12 часов назад +1

    Elisa, you know life, and it feels like a masterpiece life style, and i like it

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 часа назад +1

    የአመቱ አሪፍ የአዲሰ አመት ልብሰ በጣም ታምራላችሁ መልካም አዲሰ አመት❤
    range rover !

  • @ellub5242
    @ellub5242 2 часа назад +1

    እንደው lets be honst ኤልሲዪ ለ content ብለሽ ነው እንጂ እንዲ አይነት luxury መኪና ለመግዛት የ youtube stranger አማክረሽ ነው ምትገዠዉ? ከጠየቅሽን ላይቀር ግን እንደኔ እንደኔ ፓርሿ class አላት 😉

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 7 часов назад +1

    አምሮብሻል🙏👍

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 14 часов назад +1

    Happy New Year 🌼🌻🌻... I love the Porsche 😊

  • @tirsitadnew6391
    @tirsitadnew6391 13 часов назад +1

    ❤እንኮአን እደረሳችሁ personally I like Rangrover and it looks good on you

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 19 часов назад +3

    Wow I ❤your dress mashallah

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  19 часов назад

      እጇ ይባረክ ልቅም አርጋ ነው የሰራችልኝ 🙏❤️🙏

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 4 часа назад +1

    እንደው ሁሉም ነገር እሚያምርብሽ ሴት ❤🌟✨🥂

    • @mahletdejene7522
      @mahletdejene7522 Час назад

      Hulachinm yemiyamrbnn kaweken balen akim rasachinn ketebekn yehbsha setochi web nen

    • @titiissak6005
      @titiissak6005 Час назад

      @@mahletdejene7522 i know bt she is different education, wise, z way she Narrets የማይጠገብ,stylish, positive,the way she respect her culture,creative totally she is z vibe with dignity n beauty …

  • @ErbkaTheegen
    @ErbkaTheegen 16 часов назад +2

    ሪንጅሮበር ከፍያለ ቢሆን ቆንጆ ነ ከቁመት ሰውነትሽጋር 🎉

  • @emebet2513
    @emebet2513 3 часа назад +3

    Range Rover Elsi ❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 12 часов назад +2

    Happy new year 🎉

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 часов назад +1

    ደስ ይላል መልካም ብአል ::---እኔ ግን ኢትዮጵያ ባለው ነገር ሞራሌ ተነክቶ ምንም ሳላዘጋጅ በአሉ አለፈ 🤔

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 20 часов назад +2

    Elsiye 🥰🥰🥰

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 4 часа назад

    Thanks so much, Elsi, for genuine advice. God bless you🙏

  • @NadiaNadoia
    @NadiaNadoia 11 часов назад +1

    Yney konjo Yalem yderegelish Massallah

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe 10 часов назад

    እንኳን አደረሰሽ የእኔ እናት❤ ቀሚሱ በጣም ያምራል👌

  • @abigael7333
    @abigael7333 19 часов назад +3

    ኤልሲየ ሁሉም ያምራሉ እኔ ግን ያንቺ Bmw ወደድኩዋት

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 14 часов назад

    በሰማም ልብሱ በጣም ያምራል እጃቸዉ ይባረክ ሰታምሪ ከመሰቀያዉነዉ ዋዉ

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 11 часов назад +4

    Range Rover ❤❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 8 минут назад

    እንኳን አደረሰሽ የመጀመርያውን ወድጄዋለው😊😊❤❤❤❤❤

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 15 часов назад

    በጣም ደስ የሚል አዉዳመት❤ love you guys ❤

  • @ENIYATWELDE
    @ENIYATWELDE 8 часов назад +3

    እረ የዶሮ አይን የመሰለ ነዉ ሚባለዉ ኤልስየ 😅😅😅😅

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon6178 19 часов назад

    ኤልሲ አምሮብሻል❤ በርቺ

  • @rahelpetros3882
    @rahelpetros3882 19 часов назад +3

    Elsy, you are an exceptionally beautiful and elegant woman. A Porsche model would be a perfect match for someone as sophisticated as you; it truly represents you the best.
    ታምራላችሁ !

  • @emmy1365
    @emmy1365 19 часов назад +4

    Darling you don't need to show ur car😊 sorry to say that😊

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 часа назад +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edushge8228
    @edushge8228 10 часов назад

    ተባረኪ ኢልሲየ❤❤❤

  • @ElPath-37
    @ElPath-37 17 часов назад +1

    Elsy happy new year !!!! 🥰I think range Rover is Best if you need excellent off-road capability, a luxurious and customizable interior, and robust performance.👍❤

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 12 часов назад +2

    Rengrove evok but lease don't bye l have rengrove evok l love it !

  • @yordichanel1331
    @yordichanel1331 14 часов назад +1

    I like both ❤ more rangrover beautifully on you❤

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 14 часов назад

    እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 часа назад +1

    God is too good ❤❤❤❤

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 9 часов назад

    I like both of them! I think 🤔 you owned it both❤👏👏👏🎉🎈🎆

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 12 часов назад +1

    መኪናው RANGE ROVER የሚያምር ይመስለኛል የኔ ምርጫ ነው ስለ መኪና እውቀቱ የለኝም

  • @kytr-vr4jn
    @kytr-vr4jn 6 часов назад +3

    rang rover
    yamrebeshal

  • @cookeesheek5130
    @cookeesheek5130 17 часов назад +4

    BMW X5 or x7

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 19 часов назад

    ይመችሽ

  • @ErbkaTheegen
    @ErbkaTheegen 16 часов назад

    መልካም አመት ደላም ቆንጆ❤️

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 10 часов назад

    Happy new year elsy🎉🎉🎉

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 15 часов назад +2

    ያደለቪ ሌላ ዜጋ ማግባት መከበር

  • @deslegnezewde7674
    @deslegnezewde7674 9 часов назад

    ኤሊሲ እንኳን አደረሳችሁ

  • @oits123
    @oits123 8 часов назад +2

    the range rover is good

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 17 часов назад +1

    My beautiful ❤ Range rover 👍

  • @rahelgerma9246
    @rahelgerma9246 8 часов назад +2

    Range rover ❤❤❤

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte84 7 часов назад +3

    Range Rover ኤልሲ

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 17 часов назад +2

    It doesn’t make any sense. You can change, but pay more money at the end.

  • @እናት-ጘ8ጨ
    @እናት-ጘ8ጨ 16 часов назад +1

    ኤልስዬ መኪናNissan kicks
    Nissan Rouge
    የፈረስ ጭራ ቡና ቀጭን ነው ማለት ነው እንጂ ቆንጆ አይደለም

  • @semerealazar3760
    @semerealazar3760 12 часов назад +2

    Range Rover 😘😘😘😘😍😍😍

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 20 часов назад +1

    ኤልሲ ❤ ፍቅር ❤ እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 18 часов назад +2

    መስራት ጥሩ ነው አያዝንሽ የተራበው ህዝብ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 17 часов назад +1

      ያልሽው በአንድ መስመር አርስ በርሱ ይጋጫል😂

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 13 часов назад +2

    Prefer the Porsche as far as the look

  • @tigistfantahun4689
    @tigistfantahun4689 19 часов назад

    ሁሉም ያምርብሻል

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 9 часов назад +1

    Happy new year Range Rover❤❤

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 16 часов назад

    Happy new year 🌼🌼🌼

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 9 часов назад

    Melekam addis amet 💝 Koy wagawa bekinisem , lemen atasikemechatem. Kaletebelashech .... 10-15 amet beteyezat ? Bay nigne. Ye'mekina fasion ayegebagnem. You spent alot of money already , let the price drop down.... as long as it's functioning ..... my opinion is keep her, 👌🏾 ❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 12 часов назад

    MashaAllah!

  • @martasimon6436
    @martasimon6436 18 часов назад

    Elsiye jegna nesh lebzu seitoch araya nesh❤❤❤

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 17 часов назад

    Amen lanchim yhunlshi elsiye

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 42 минуты назад +1

    ❤❤❤

  • @abrehetandeberhan4426
    @abrehetandeberhan4426 8 часов назад

    Aye anche werqe eko neshe aye sewedsche endewe anche nori ❤❤❤❤❤

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k 17 часов назад +2

    Don’t buy any BMW new models
    You will upset

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 17 часов назад

    Melkam Addis Amet beautiful woman.

  • @lasabt.6023
    @lasabt.6023 Час назад

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰሺ ኤልሲ:: my choice for you for your new car is Range Rover because you like to travel and range rover has a wide space hight and comfort. I think you can enjoy that.

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 19 часов назад +1

    እኛ እትን ጠሮብናል አቺ መኪና

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  18 часов назад +4

      @@TtfgJhgfh ይገባኛል ውዴ ሁሉም ያልፋል ዋናው ሰላም ነው 🙏❤️🙏

  • @PoliticalMandate
    @PoliticalMandate 4 часа назад +1

    Range Rover ❤

  • @retasa7652
    @retasa7652 8 часов назад

    Elsyee my best jeep or Ford

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun6224 19 часов назад

    I will wait at the post office to pick up the Habesha dress 😊

  • @WubalemZewdu-w8q
    @WubalemZewdu-w8q 6 часов назад

    Be geta yedanish timesiyign neber. Ayii

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 9 часов назад +1

    Lexus hybrid or Tesla