እንዴት እንደሚያስንቁን‼️ ዘንድሮ ግብዣ ላይ የማይታይ ጉድ የለም‼️😂 | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Комментарии • 451

  • @nigistnigussefamily
    @nigistnigussefamily Год назад +94

    ኤልሲዬ እኔ ብችል ኖሮ ያንቺን ቪዲዮዎች 'ትምህርት በዩቱብ ' በሚል እንደ አንድ subject በየትምህርት ቤቱ አሳየው ነበር ፤ ያን ማረግ ባልችል እንኳን እኔ በፍቅር አይሻለሁ ❤

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Год назад +8

    የሰው ስልጡን ነሽ ከተናገርሽው ውስጥ ምንም ጠብ የሚል የለም በጣም አስፈላጊ ሁልጊዜ ልንሰራበት የሚገባንን ነገሮች ነው ያነሳሽው!!! በጣም ነው የምናመሰግነው ሁልጊዜም ይዘሽ የምትመጭው ነገር ሁሉ ጠቃሚ ትምህርት ነው ድንቅ ሰው ነሽ ትምህርትሽ ምንም ሳይጋነን ሳይበዛ ሚዛኑን የጠበቀ ጉራ የሌለበት እራስሽን ልክሽ የምታውቂ ግሩም ሰው ነሽ #ብዙ ነገር ነዉ ካንቺ የተማርኩት ክበርልኝ!!

  • @lw2086
    @lw2086 Год назад +8

    እኔ መቼም ይህ ሁሉ ፕሮቶኮል የሌለበት ኑሮ ስለምኖር አንዳንዴ ተመስገን እላለሁ
    የመንፈስ ጭንቀት ነው ሚይዘኝ

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 Год назад +28

    ከሰው ጋር ቁጨ ብሎ ስልክ መነካካት

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Год назад +6

      እረ ተይኝ ኢትዮጵያም ያው ሆኗል ናፍቀሽ ሰው ልታገኝ ሻይ ቡና ለማለት ስልካቸው ላይ ይጣዱለሻል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +9

    ክክክክክ አይ ኤልሲዬ አሳቅሽኝ ትክክል ነሽ😂
    የምናውቃቸው ባልና ሚስት አሉ ሁሌ ይጣላሉ ግብዣ
    ሲጠሩ ሰው ፊት ሆድዬ ፍቅሬ ሀኒ ስዊቲ ተለጣጥፈው ነው የሚቀመጡት ይጎራረሳሉ በቃ ሾ ሆፍ
    እንደነዚህ አይነት ሰዎች አጋጥሟችሁ ያውቃል😂

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Год назад +4

    ኤልሲ እጅግ በጣም ለኑሯችን ጠቃሚ ነጥቦችን ነው ያስተማርሽው። እንዲህ ትልቅ ትምህርት ለሁሉም በቀላል መንገድ ነው የገለጽሽው። ተባረኪልን።
    🌟🌟🌟🌟🌟 I give you 5 Stars. 🙏🏻እናንተም የምትጨምሩት ካለ ጨምሩ፤ ስላልሽ እኔ የምጨምረው እና በጣም ነውር የሆነ ነገር የምለው ይሄው። 👉🏻 ኢትዮጵያውያን ምንጊዜም ጥርሳቸውን መፋቅ እና ገላችሁን መታጠብ አትርሱ። ጥርሳቸውን በቀን ቢያንስ አንዴ የማይፍቁ ሰዎች የአፍ ጠረን እንዳላቸው ለራሳቸው አይታወቃቸውም። የበሉት ምግቡ እና ሥጋው በእየጥርሳቸው መሀል ገብቶ መጥፎ ሽታ ይሸታል። ግብዣ ሲጠሩ ወንዱም ሴቱም በጣም ዘንጠው ይሄዳሉ። ግን ግብዣ የተጠሩበት ቤት በእነሱ አፍ ጠረን ሲሞላ ቤቱ የሽንት ቤት ያህል ይሸታል። ሌላውንም ተጋባዥ ይረብሻል። ብብትም እግርም ካልታጠበ እንደዛው በጣም መጥፎ ሽታ ይሸታል። በደንብ ታጥባችሁ ዴዮዶራንት ለብብታችሁ ተጠቀሙ። ዴዮዶራንት የማትጠቀሙ በእየቀኑ ከታጠባችሁና ጥርሳችሁን ከቦረሻችሁ በኋላ የሎሚ ጭማቂ ለጥርሳችሁ፤ ለብብታችሁ፤ ለእግራችሁ ተጠቀሙ። ይህም ምክር ይጠቅማችኋልና ተጠቀሙበት።በአጠቃላይ ስትጋበዙም ሆነ በቤታችሁ ሁል ጊዜ ገላችሁን መታጠብ እና ንጹህ ልብስ መልበስ አትርሱ። ባልታጠበ ሰውነት ላይ ንጹህ ልብስ አትልበሱ። ኤልሲ እባክሽ ይሄን በሌላ ቪዲዮሽ አስተምሪ። አመሰግናለሁ።

  • @asterteshome2662
    @asterteshome2662 Год назад +7

    ደስ ስትይ ፅድት ያልሽ ቅመም የሆንሽ ሴት ነሽ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад +7

    እኔም ከምንም በላይ የሚቀልድብኝና በቀልድ አስመስሎ የሚሰድበኝ አልወድም

  • @liyuberhanu3318
    @liyuberhanu3318 Год назад +5

    ኤልሲዬ ሁሉም ማወቅ የሚገባውን ነገር ነው የተናገርሽው ግብዣ ተጠርተው ያልተጠራ ሰው ይዘው የሚመጡትስ ነገር እና ረጅም አሰልቺ ወሬ የሚያበዙ ሰዎችስ ምን ትያቸዋለሽ.

  • @Met143
    @Met143 Год назад +6

    You are truly right! specialy SELFY ADICT👀

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +4

    በተለይ አቃቂር ሙድ ያልሽው የብዙ ሀበሻ ችግር ነው በልተው ጠጥተው አቃቂር እና ነቆራ አይጣል ነው ሲያመሰግኑ ሰምቼ አላቅም ውጪ ያለን ባንደግስስ ቢቀር

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад +5

    😂😂😂😂አይ ኤልሲ የሆንሽ ፍቅር ❤ነገር ነሽ
    የኛ የሴቶች አስተማሪ ነሽ
    ከልብ እወድሻለሁ ።
    ኑሪልኝ😍😍😍🇾🇪❤
    احبك في الله

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 Год назад +5

    I'm so glad you mentioned our communities bad behavior

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Год назад +4

    ኤልሲዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሌላው ሃሜት ማሽሟጠጥ ሰው በሚያደርገው ነገር እኔ አውቃለሁ ብሎ ስለሌው ማውራት በጣም አፀያፊ ክብርን ይቀንሳል በተረፈ በጣም ዘመናዊ የሆነ ውበት ማንነት አቀራረብ ነውና እናመሰግናለን ❤

  • @bayushtelila
    @bayushtelila Год назад +6

    በእውነት የህእትነት ምስክር ነው ደስ ስትይ ተመቸሺኝ ዛሬ ነው ገና የገባሁት ያየሁሽ ቤትሽ ሰላም ይግባ

  • @edushge8228
    @edushge8228 Год назад +3

    እውነት ነው ጥንቅቅ ያልሸ እኮ ነሽ ሙሉ እውቀት ይሉሻል እዳንቺ ነው የኔ ዉድ አንደበትሸ ለራሱ ጨዋ ያሳደገው ተባረኪ

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Год назад +5

    ዛሬ ስታምሪ ፀጉርሽ ሹራብሽ ፊትሽ የምወደው አይነት ገፅታ ነው 🥰🥰🥰 ሌላው አሁን ከነገርሽን ሌላ ንግግራቸው የሚወርፍ ሸንቆጥ የሚያደርግ ሰዎችን ንገሪልኝ ያኛውን ሰው የጉድ ይመሰላቸዋል ግን የራሳቸውን ማንነት ነው የሚያሳዩት ።

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 Год назад +3

    ኤልሲ የጠቀሻቸው ነግሮች በአብዛኛው የሚታዩ ናቸው :: እና እናመሰግናለን ::
    Happy new year 🎆

  • @Faith10110
    @Faith10110 Год назад +5

    ብርክ በይ የኛ ቅመም፡፡ በተለይ #7 "ወደ ጭቅጭቅ፤ ወደ ክርክር፤ ወደ ጠብ፤ ወደ አልተፈለገ ነገር የሚወስደንን ንግግር/ርዕስ አንስቶ ፈጥሮ አለመነጋገር ................. የሰዉን ግብዣ ያበላሻል፡፡" የአመቱ ምርጥ ምክር! ብዬዋለሁ፡፡

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +3

    ባለቤትሽ ታድሏል !!! ንቁ ቀልጣፍ ሞደርን ንፁህ ደግ ብዙ ነሽ ።በእውነት ባፈቅም ይገባሻል።የሆንሽ ማጅክ ነገር ነሽ ኤልሲ ሙች።

  • @hawi1918
    @hawi1918 Год назад +2

    ምርጥ እይታና ምክር ከምርጥ ኢትዮጲያዊት ሴት 😍😘🌹ኮሜንት ላይ ብዙም አይደለሁም ግን እከታተልሻለሁ በርቺልኝ

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 Год назад +3

    ኤልሲ ትልቁ አንገብጋቢ ነገር ደግም ለቅሶ ቤት ሄደው ፎቶ የሚያነሱ በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው ኧረ እናልቅስበት እናስተዛዝን እባካቹሁ ከባህላችን አናፈንግጥ

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +3

    ኤልሲ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ በተለይ የፎቶውእና የብርጭቆው ማጋጨት እንደት እንዳፈረሰኝ አጠይቂኝ። ሁሉም ያነሳሽው ልክ ነው መቸም ጎበዝ ነሽ በጣም አስተዋይ ነሽ።በዛላይ ኤልሲ ሙች ፈኒነሽ ።እኔ መቸም አፍቅሬሻለሁ ፍቅር ይዞኛል እህቴ ምን ይሻለኛልልልልል!? እግዚያብሔር ሰላምን ብዛት ያድርገው ከነቤተሰብሽ።

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Год назад +4

    Yes you are right thank you Elsye about the social media pictures I hate it

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Год назад +3

    ያልሽው ትክክል ነው እኔ የምጠላውን ነገር የተናገርሽው በርች ጎበዝ ነሽ

  • @aklile7691
    @aklile7691 Год назад +2

    ኤልሲ፣ ግሩም ወቅታዊ ምክር ነው በርቺ። እኛ መላልሰው እንደ አዲስ መገናኘት ጥብቅ ሰላምታ ያበዙት ሰው፣ ምናልባት የመርሳት በሽታ - አልዛይመርስ - እየጀማመራቸው ሊሆን ይችላል። አስካሪ መጠጥ በማብዛት ብቻ ላይሆን ይችላል ምክንያቱ ብዬ ነው።

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Год назад +3

    Great points!! You are an amazing life coach !!! Keep up your amazing work.

  • @GerumenesheAlemayehu
    @GerumenesheAlemayehu 11 месяцев назад +1

    ኤልስዬ ካንቺ ብዙ እውቀት አገኝቻለው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @maheletdessie6400
    @maheletdessie6400 Год назад +3

    ኤልሲ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እስኪ ደግሞ በትዳር ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ላይ ስሪልን

  • @hareggebre
    @hareggebre Год назад +3

    ኤልስዬ እንጀት አርስ እኮ ነሽ ሁሌም የምናየውና የምንታዘበው ድክመታችንም ነው ኑሪልኝ የኔ መካሪ!!! buon anno ❤️🍾🥂🎁

  • @lt963
    @lt963 Год назад +2

    ኤልስዬ ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ። ሰውየው ያልሻቸው የመርሳት ችግር ሊኖርባቸው ይችላል ወይም ሲጀምር እኮ እንደዚህ ነው የሚያደርገው ስለዚህ ሌላ ቀን ካጋጠማችሁ እንዳትስቁ!!!

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp Год назад +5

    ወይ ኤልሲየ ባሁኑ ሰአት ከፍቶ ቸክ አድርጎ ግቢ እሚልወንድ አለ እንዳውም በተቃራኒ ግቢ እና እነማን አሉ ቸክ አድርገሽ ጥሪኝ እሚል ወንድ ይበዛል 😃😄😄ለምክርሽ እናመሰግናለን 🙏🌹🌹🌹

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 Год назад +3

    Love the way you 🥂 😂😂😂elsiye , love the topic really helpful thank you 🙏🏾

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Год назад +3

    ስወድሽ❤️
    አሪፍ አሪፍ ነጥቦችን ነው የምትተነትኝው በርቺ ኤልሲ❤️

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +2

    እኔ ደሞ ድንገት ሳይታሰብ የሚመጣ የጩህት ሳቅ 🙄 ቁሌንም ቆዳዬንም ነው የሚገፉኝ 🏃‍♀️😳 እና መደነስ ከጀመረ የማይቀመጥ ሰው🕺 ሙዴን ነው ሚደክሉት 🙄 መልካም አመትበዓል ወገን 😍❤🎄🎄❤❤

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 Год назад +3

    🥂🍻 ለማድረግ ያለውን ድራማ 😀😀😀😀እና የሰልፊው ነገር😀😀😀

  • @amharicmezmurcollections3796
    @amharicmezmurcollections3796 Год назад +4

    6ኛው ላይ በተለይ ሃሜት በጣም መጥፎ ልማድ ነው ቢቀርብን ፤
    7ኛ ሃይማኖታዊ እና ፖለቲካ የዘር ጉዳይ ብዙ ሰው ሰንሴቲቭ ስለሆነ ... ባይነሳ
    ለምግቡም ለመጠጡም መስገብገብ ልክን አለማወቅ ያስገምታል ....
    እነሱ ተጠርው ሌላ ሰው ጨምረው ይዘው የሚሄዱትንስ ምን ትያቸዋለሽ ኤልሲ ?
    እናመሰግናለን መካሪያችን !

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад +2

    Thank you. God bless you and your family. Happy New Year.

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Год назад +3

    የኔ ቅመም ትክክል ነሽ!♥️🙏

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Год назад +5

    Elasye beautiful as always elegant absolutely 💯 true

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 Год назад +2

    I strongly agree on the photo & video part, we need to enjoy the moment አንዳንዱማ ተከፍሎት የተቀጠረ ሁሉ ነው የሚመስለው 😆😆🙄

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 Год назад +7

    I wish my husband open the door to me 😅 most of the time he forgot me out side and I wait till he come back 😅😅 so now he do the right way !!! I am confused 😐

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 Год назад +2

    ሀሉም በጣም አሪፍነው በተለይ የጫማው ጉዳይ 😂😂😂😂

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад +1

    የእኔ እናት ሰላምሸ ይብዛ እኔ ከአንቺ እጅግ ብዙ ነገር ተምሬያለው በጣም አመሰግናለሁ የሴት ተምሳሌት ብዬሻለው የሴት ወይዘሮ ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛ

  • @alemb4972
    @alemb4972 Год назад +1

    ኤልስዬ የኔ ውድ የኔ አንደኛ ምንም የሚጣል ነገር የለውም በተለይ ሰው ን የሚተርብ እና ሁሌ ቀልድ የሚያበዛ ሰው ያናድደኞል ተባረኪ ከነቤተሰብሽ።

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад +3

    እንዴት እንደምወድሽ የኔ ደርባባ❤❤

  • @edentsegay5948
    @edentsegay5948 Год назад +3

    That is what an elegant woman is talk and how you raised such a classic beauty 🥰🥰🥰

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Год назад +2

    የኔ ትምህርት ቤት ዘመንሽ ይባረክ

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 Год назад +4

    ኤልሲ፣ በኔ በኩል ነገሮችን ጥሩ ተመልክተሻል፣ ሃሳቦችሽንም በጣም እደግፋለሁ። አንድ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር... ትልቁ ሰውየ ሰላምታቸውን የደጋገሙት በስካር ሳይሆን "Alzheimer's disease" የሚባለው ህመም ጀምሯቸው ሊሆን ስለሚችል ችግሩን አንቺና ጓደኛሽ እንደቀልድ ከማየት ዝም ብትሉ ይመረጥ ነበር።

  • @rosabirku5757
    @rosabirku5757 Год назад +4

    ትለይብኛለሽ ምለው በምክኒያት ነው የኔ ብልህ ውብ ሴት አንች ነሺ!!

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Год назад +1

    Hi Elsi bella, you're always wise. Thank you so much for all the insightful advices. Happy New year to you and your family dear!!! 🍾🍾😘❤️

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 Год назад +3

    ስረአት እኮ ሴት ለልጅ ወሳኝ ነገር ነው

  • @mojojackson2689
    @mojojackson2689 Год назад +1

    You are so intelligent lady!!
    Good advice.
    Thanks 🙏🥰

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Год назад +4

    Elsiye, I agree with almost everything you said except about a man having to survey the room before he ushers his woman in. That is just too much of a protocol. If he opens the door that is plenty. I for one wouldn't want to stand outside while he goes in to survey the room we are about to enter.
    I hope the drunk old man didn't see you when you guys laughed at him.😁 stay blessed and happy new year🙏🙏🙏

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Год назад +1

    ኤልስዬ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የዛሬው ደግሞ ለሁላችንም ትምህርት ነው እመስግንሻለሁ::

  • @Blisserho
    @Blisserho Год назад +3

    😂😂 elsiye your so funny

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Год назад +3

    17:52 I've never seen this on Habesha men, TOO BAD!!!!!!!!

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 Год назад +3

    What a lady! U are incredible.

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Год назад +3

    ወይ ጣጣ ብዛቱ የፕሮቶኮል ወዳጆች ስሙት ኤልሲ ቅመም

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Год назад +3

    በእወንት ትክክል ንሽ

  • @ሱሱቱዮብ
    @ሱሱቱዮብ Год назад +2

    የመጨረሻዋ ተመችታኛለች የባልየው👍

  • @tighistshimellis9134
    @tighistshimellis9134 Год назад

    ኤልሳ መልካም አዲስ አመት ከነ መላው ቤተሰብሸ
    " ጋቢሽ ጥለቱ በጣም ነው የሚያምረው"

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +1

    እኔ ጉብዣ: ሰርግ:የበአል ዝግጅት ና ሌላም በፍጹም አይመቸኝም::በቃ የሰለጠንን መስሎን የምናደርጋቸው ስረአት ያጣ ነገር በጣም ያስጠላል::በተለይ የኛ ማህበረሰብ መቼ እንደሚሰለጥን እንጃ!ጫጫታ ከልጆች ጋራ መንጫጫት ብቻ ብዙ ችግር አለ::

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Год назад +2

    ኤልሲዬ thank you I personally don't like taking pictures of my self, my kids or anything private and post it to any social media. that's my personal opinion. But these days they don't even ask your permission to post your pictures or anything 🙄 which is so embarrassing!!!!

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 Год назад

    አስራሁለተኛውን እጅግ ወደድኩት😂።ሌላው እየበሉ ወሬ፣እያኘኩ ሳቅ፣የአበላል ስርዓት ማጣት..... ።መልካም ሴት ጥሩ አስተማርሺኝ ተባረኪ

  • @emiye5930
    @emiye5930 Год назад +5

    ስታምሪ😍

  • @RockStar-ti8iy
    @RockStar-ti8iy Год назад +1

    በጣም:ደስ:የሚል:video ነው::
    I had to walked barefoot couple of times, and they were unpleasant . If anyone is struggling with this problem, there is folding shoe on amazon that can fit in a purse.Thanks for sharing !

  • @christinatilahun111
    @christinatilahun111 Год назад +1

    ኤልስዬ ሡሥ ሆንሽኝ የኔ ሴት ወይዘሮ ። i laughed like crazy When you said he came back and great her again my God that was Top !! Love love you 🥂

  • @hope1919.
    @hope1919. Год назад +3

    ያንስብሻል መባል ቆንጆ የተዘፈነው ለ አንቺ ነው ኤልሲቾ በተለይ ሰው እንግድነት ሄዶ ስልክ የሚነካካ ሰው ውይይይ

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 Год назад +1

    Your advice is always instructive and tireless. Thank you for sharing your experience, God bless you Elsie.

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Год назад +4

    ኤልሲያችን ባልሽ አፍሶል ልጃችንን የገባሽ እኮነሽ 👌

  • @zewdinshalemu9282
    @zewdinshalemu9282 Год назад

    ዋው ኤልስ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም ጊዜና የደስታ የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ

  • @asmawitmehari2100
    @asmawitmehari2100 Год назад +1

    I agree with you 👍❤️
    Elsina Shikorina ❤️

  • @kakinadia7454
    @kakinadia7454 Год назад +1

    የምታረፍጅውማ አበሻ ስለሆንሽነው የአበሻ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ የአፍሪካ ባህሪ ነው 😊😊

  • @tsiyongirma7867
    @tsiyongirma7867 Год назад +3

    ስወድሽ , my big sister ቁጭ አድርጋ ምትመክረኝ እኮ ነዉ ሚመስኝ ❤❤❤❤😘😘😘😘 bless u

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Год назад +3

    ወንዶች እኮ ሌዲስ ፈርስት የሚሉት ውሻ ለማስነከስ ነው😂

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Год назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ መልካም ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +2

    ሁሉንም ነገር እንደ መብት ስለሚቆጥር የሰውን ፈቃድ አልተለማመድነውም !

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 Год назад

    ኤልስዬ ቃል የለኝም ሴትነትሽ ሰነሰረአትሽ ትትናሽ አስተሳሰብሽ ሁሉ ያሟላሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ሰላም ዋሉ

  • @gitigiti4447
    @gitigiti4447 Год назад +1

    Elsie your contents are getting better and better. Berchi

  • @azizaburhan9598
    @azizaburhan9598 Год назад +1

    High heel shoes is my favorite, I am 56 years old and still wear it but I don’t take it off during party but I go massage places the next day, love the back ground music ❤

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 Год назад +1

    Elsye በጣም የሚደነቅ በሳል እይታ ነው...ብንተግበረው

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Год назад

    ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሸ ሰለ ጠቃሚ ምክሮችሸ በጣም አመሠግናለሁ ። መልካም አዲሰ አመት ይሁንልሸ።

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 Год назад +1

    እናመስግናለን የኛ ውድ ❤️👏🏼

  • @mastewalmewa3045
    @mastewalmewa3045 Год назад +2

    Meches arif menetsir nw eko yesetesh, bemastewal yayeshiwn demo leza balew kalat silemitakafiyn egzer abzito yibarkish

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Год назад +3

    ቆንጂት፥
    ብዙዎቻችን የስብእና/ትህትና/ሥነምግባር ገንባታ የስፈርገናል ... አሁን የምታደርጊው ለዚህ ጉዳይ ግብዓት እንደሚሆን አያጠራጥርም። ስለዚህም ልዩ መስጋናየ ይድረስሽ። saulate! Bravo! Thanks!

    • @debbietefera3718
      @debbietefera3718 Год назад

      ትክክል! ስልጠና ቢሰጥ ብዬ ሁሌ እመኛለሁ🙏🏽 very basics ወላ እንደ ሰላምታ ይቅርታ ምስጋና ጀምሮ...

    • @user-sagiv.m.t
      @user-sagiv.m.t Год назад +1

      @@debbietefera3718 አዎን!! ልክ ነው። በዙ!! ስብእና ነክ ነገሮች የተረሱ ነው የሚመስለው። እናም ቢያንስ ማስታውስ (ቢቻል) ያስፈልጋል።

  • @samrawitketema1109
    @samrawitketema1109 Год назад +1

    Ena banchy bezu temryalew Elsiya 10q so much my sister ♥️

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +1

    ድንቅ የሆኑ ምክሮች ናቸዉ።🙏

  • @lizamotma231
    @lizamotma231 Год назад +1

    ምርጥ ሴት ነሽ

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 Год назад +8

    ኤልሲ የሽልማቱ ነገርስ?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      በጭራሽ አልቀረም ውዴ እንዴ ቃል ቃል ነው አመትበአሉ አተረማምሶኝ ነው ውዴ 🙏♥️🙏

    • @fmemy7076
      @fmemy7076 Год назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ የአገሬ ልጅ 😍😍

  • @cecet745
    @cecet745 Год назад +1

    ጥሩ ማሳሰቢያ ነው!! ኤልሲ እንኳን እናንተ በአካል ግብዣው ላይ ያላችሁት ቀርቶ እኔ እንኳን ሰውየው ለሁለተኛ ጊዜ መተው ሰላምታ አቀረቡ ስትይ ሞትኩ 😂🤣😂🤣😂🤣 ያው ከመጠጣታቸው በፌት ታቂያቸዋለሽ ብየ አስባለሁ::
    ምታቀርቢያቸው ነገሮች ደስ ይላሉ በርች እህቴ!!!

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Год назад +1

    Great point!!! Good job thank you!

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 Год назад +1

    ውይ ኤልሲዬ ስልቹ መሆናችንን አውቀሽ እየቀያየርሽ ነውና የምታስተምሪን በርቺ ። ቅንነት መልሶ ይከፍላልና።

  • @semayawikokeb
    @semayawikokeb Год назад +1

    Very important points 🙏🏽

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 Год назад +1

    No 9 if I drink a bit I don’t need shoes 👠 that is my problem 😅 you killed me

  • @sinidurobi5538
    @sinidurobi5538 Год назад +3

    Wow you’re amazing woman ❤

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Год назад +1

    Tabarki hauns kal yalajem Yana yalchachaw Hulu egziapre yebarkelesh .😍😘

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Год назад +1

    Wow Elsi you are simply the best! the Photo story on the party of others disterbs mee too so much! all what you said are the truth! 🏆🙏🏽💐🌼👍🏾👌

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 Год назад

    አንቺ እኮ ጎበዝ ነሽ እኔ ብዙ ነገሬ ከአንቺ አመለካከት ጋር ይመሳሰላል

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 Год назад

    ወይ ስነሥርዓትሽ: ወይ ጨዋነትሽ ያወቅሽውን ለማሳወቅ ስስት አታውቂ ፈጣሪ ይስጥልን።