Ethiopia: እንደ ሐበሻ ሙሉ ፊልም - Ende habesha New Ethiopian Movie 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 440

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 2 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር ውሸትን ወይም ሃይል አይገዛትም ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰

  • @ማስተዋልፈቀደ
    @ማስተዋልፈቀደ 4 года назад +6

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад +2

    ሰላም ወድ ኢትዮጵያዊያን እዴት ና፲ሁአሪፈ ፋልምነው በረቱ ጉበዙች የኢትዮጰያን ባህል በመተጫጨት ያለው አሳይታችሁኝል ክላክሲካል አታብዙ በረቱ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 4 года назад +6

    እነዚህ የመሰሉ አክተሮች ባሉቡት የድምፅ ጣራቱ ያስጨንቃል በተረፈ ፈታ ብዬ በት አለሁ

  • @edeneden1008
    @edeneden1008 4 года назад +5

    እኔ ፈታ ብዬበታለው እየሳኩ ነው ያየሁት እኔጋ ብዙም ሙዚቃ አረበሸኝም ይሰማ ነበር ድምፁ ብቻ በጣም ምርጥ ባይባልም ደባሪም አይባልም 😍

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 года назад

    ፈጣሪየ ትዕግስቱን ስጠኝ
    ኮሜንተሮች አንዳይነት ሆናችሁብን

  • @fuadkedir7693
    @fuadkedir7693 4 года назад +33

    አሁን ኢሄን ፊልም ነው ብላቹ ስትሠሩ አታፍሩም ለህዝቡ ክብር ባይኖራቹ እንኳን ለራሣቹ ክብር አይኖራቹም ታሳፍራላቹ

  • @fregenetshemeles9975
    @fregenetshemeles9975 4 года назад +9

    የኛ ሀገር ፊልሞችን ማየት ደስ ይለኛል በአብዛኛው ግን ከፊልሙ የበለጠ ከኋላው ያለው ሙዚቃ በጣም ላውድ ነው ይረብሻል።
    አስተካክሉልን እባካችሁ??!!

  • @meharimekonnen893
    @meharimekonnen893 4 года назад +37

    የ"ፊልሙ" ብሽቅነት ሳይሆን ያበሳጨኝ የማደንቃቸው አርቲስቶች ስክሪፕት መረጣ ላይ ዱቄት መሆናቸው ነው

  • @djephi
    @djephi 4 года назад +70

    ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር
    ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው።
    ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
    "መልካም ቀን"

  • @rachab1849
    @rachab1849 4 года назад +2

    ሰላም ለሉላችሁም ግን የኢትዮ ፊልም በጣም ይገርመኛል ቆንጆ ፊልም ትሰሩና የክላስካል መአት ትደርድሩብናላችሁ ክላሲካሉን እናዳምጥ ወይስ ፊልሙን እንይ ተመከሩ ክላስካል ቀንሱት ከቻላችሁ አታስገቡበት ማለቴ ቦታ ምርጡለት ሰምታችሁኛል በተርፈ ሰላም ለአለም ሰላም ላገራችን ይሁንልን።

  • @hebstyabuna4096
    @hebstyabuna4096 9 месяцев назад +1

    እርፍ ነው በጣም ያስቃል በዚሁ ቀጥሉ

  • @chanel8871
    @chanel8871 4 года назад +11

    ወይ ፊልማችን
    ሌላ ምንም አልልም ተመልካችን መናቅ ያህል
    ትልቅ ስድብ የለም እናመሰግናለን።

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 4 года назад +5

    የኢትዮጵያ ፊልሞች በሙሉ ሙዝቃው ክተዋኒያኖቹ ድምፅ ስለሚበልጥ በጣም መስተካከል አለበት ስራውን ወድቅ ያደርገዋል

  • @fekiredendir1411
    @fekiredendir1411 4 года назад +1

    I apprivciate sahar she is real actors

  • @zahramohammed1957
    @zahramohammed1957 4 года назад +1

    ሀሪፍነው በርቱ ያገሬልጄቺ

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰

    • @HenokWuhan
      @HenokWuhan 2 года назад

      ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት

    • @HenokWuhan
      @HenokWuhan 2 года назад

      በርቱልን

  • @የባሌምርኮኛ
    @የባሌምርኮኛ 4 года назад +2

    ለእኔ ግን ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад +1

    ከከከከከከኸከኸኸኸኸ በጣም ደሥ ይላል

  • @tadelchbekele4089
    @tadelchbekele4089 4 года назад +2

    Arife new

  • @kkss2237
    @kkss2237 4 года назад +1

    arif neber gin muzikaw yrebshal

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +3

    ለማንኛውም ምንም አይልም ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @ሀኒየድንግልማሪያምወዳጅ

    ሳላየው ልወጣ ነዉ ኮመንቱ ደስ አይልም

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 10 месяцев назад

    Makeda,I love you so much!!!😍😍😍😍😍😍😍

  • @wondachewayana4350
    @wondachewayana4350 4 года назад +2

    ይሄን ፊልም ብዬ ያቃጠልኩት ጊዜዬ አሳዘነኝ

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 года назад +4

    ዋው ደስ ይላል። ነ እይው ሰላም ለመላው ህዝብ ከአለም አለም ይሁንን

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Год назад +1

    Love it

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 4 года назад +1

    Good job

  • @nattyboy5171
    @nattyboy5171 4 года назад +2

    Nice movie

  • @musedagne2625
    @musedagne2625 2 года назад +1

    36 ደቂቃ ላይ ያለው የመልዐኩ እና የሴጣኑ ጭራ አፈታሪክ አንደኛ ነው😂

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 года назад

    እስክሪኘት ብመርጡ ምናለ ዝባዝኬ ወናቹ ሰአርዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @mitikneshminassie4025
    @mitikneshminassie4025 2 года назад

    Betam asetelita film new

  • @selemawitasrat4546
    @selemawitasrat4546 4 года назад +14

    የሀበሻ ፊልምን ማየት በግዜ መጫወት ነው

  • @ewekassa4469
    @ewekassa4469 4 года назад

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምን እንደሚሉ እንኳን መስማት አልቻልኩም።

  • @sarass838
    @sarass838 3 года назад +1

    ወይኔ ገና ፊልሙን ሳላይ ኮሜታተሮች አሳቃቹህኝ በቃ ይቅር አላየውም

  • @solomonkebede2612
    @solomonkebede2612 4 года назад +2

    እባካችሁ በተለይ ነባር እና ታዋቂ አርቲስቶች የማይመጥናችሁን ፊልም እየሰራችሁ አትርከሱ : : ካስት ስትደረጉ አይመጥነኝም ብላችሁ እምቢ ማለት ልመዱ :: የጀርባው ሙዚቃ በጣም በዝቷል :: ቢጫ ወባ የሚለው ሙዚቃ እኩያውን አገኘ::

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 года назад +2

    ያገሬ ምርጦች ኑሩልኝ።

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas 4 года назад +2

    የኔ ምርጦች ፈታ ያረጋል ተመችቶኛል

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 4 года назад +4

    የሰዉየዉ ሞዛዛ ንግግር ራስ ያሳምማል ስለዚ ጨርሼ አላየዉትም

  • @helenkiyaa7916
    @helenkiyaa7916 4 года назад +2

    Yayerad sewdeh 😘

  • @biniamgirma2468
    @biniamgirma2468 4 года назад +18

    ለምንድነው ፊልሙ ላይ ክላሲካል የምታስገቡት???
    ድምፁን መስማት ይከብዳል።
    በሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ምታስገቡት ክላሲካል በጣም ይጮሃል!!!!!!

  • @adulismengsteab2842
    @adulismengsteab2842 4 года назад +1

    Uffff.... background music betam yrebshal🙉🙉

  • @rabiyekaluwa443
    @rabiyekaluwa443 4 года назад +2

    መጨረሻው በጣም ግሩም

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 года назад +3

    ዋዉ፡አንደኛነኝ፡ኑ ኑ ኑ

  • @deemekonnen8658
    @deemekonnen8658 4 года назад +21

    The background music is so loud I can watch it any more

  • @samerahmohamed4955
    @samerahmohamed4955 4 года назад +1

    ደስ ይላል

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 4 года назад +2

    ዋወ ደስ ይላል

  • @3way_biz881
    @3way_biz881 4 года назад +2

    We in joy, wonderful movie 🍿

  • @tinahundoro6490
    @tinahundoro6490 4 года назад +1

    ዋው በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት❤️

  • @beckilanko
    @beckilanko 4 года назад +3

    background voice is to much, this has been almost in every Amharic films. እባካችሁ ድምጽ አታብዙበት ፣በተረፈ አሪፍ ፋልም ነው።

  • @tarikuallo6819
    @tarikuallo6819 4 года назад +1

    Honest better than money

  • @tamiratwondimu4976
    @tamiratwondimu4976 4 года назад +1

    wow smart movie

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 4 года назад

    Are we supposed to listen to the classical for the movie... or watch the movie with a background music

  • @hayatmuhammed3078
    @hayatmuhammed3078 Год назад

    ቤዚ😂😂😂😢❤

  • @ቆላሕታዓለም
    @ቆላሕታዓለም 4 года назад +1

    ይሄ ፊልም እየሮጡ የሰሩት ነው የሚመስለኝ
    1 ከጀርባ ያለው ሙዚቃ
    2 ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ እንዴት ስልክ ይፈቀዳል
    3 ወንድምየው ከእስር ቤት ሲመጣ በጣም ተፀፅቻለው አባቴን ሳላስደስተው በመሞቱ ሲል አልነበር እንዴ ከየት መጡ ታድያ መጨረሻ ላይ?
    በተናጠል አርቲስቶች ሲጠየቁ እስክሪብት እየመረጥን ነው የጠፋነው ነበር የሚሉት። ይሄን እንዴት ቢያዩት ነው ይሄ ሁሉ ታዋቂ አርቲስት የተሳተፉበት?

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 года назад +1

    Des yelale 👌

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 года назад +2

    "ፍቅርን ስትፈሩት ፍቅርም እናንተን ፈራቹ " እውነት ነው

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 2 года назад +2

    I appreciate the quality of the video. Keep it up.
    I can't stand habesha people making movies with poor quality, awful sound.

  • @GENET380
    @GENET380 3 года назад

    Uffff background music 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯

  • @senetibebtesfa3095
    @senetibebtesfa3095 2 года назад

    ya is good film but the sound is annoying 🥰🥰🥰🥰what ever i love it

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 года назад +2

    በለው ተገዳደሉው እረበሣቅገደሉኝ ደግሞ መጨርሻውን አይቸዬድጋሜእኮምታለሁ አተጠበጃፌት አላለም ሀሀሀ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 года назад +1

    ምንድነው የጀርባው ዘፈን በጣም ይረብሻል እንዴት እንስማው

  • @yohannesberaki6920
    @yohannesberaki6920 4 года назад +4

    I agree the back ground sound is very annoying...

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 4 года назад +7

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ዳኒም የተሰጠህን ገፀባህሪ በደንብ ተጫውተኸዋል

    • @dandi704
      @dandi704 4 года назад

      ክክክክክክክ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 4 года назад +3

    አሪፍ ነው አጨራረሱም ደስ ይላል!!!

  • @flrehiwottessma999
    @flrehiwottessma999 4 года назад +1

    ዋው አሪፍ ነው

  • @mulerWak
    @mulerWak 2 года назад

    እንዴት እንስማው? ምንድን ነው ክላሲካሉ?

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 4 года назад +9

    እውነት ለመናገር ተዋንያኖቹን ስለምወዳቸው ጆሮዬን ጎድቼ ነው የጨረስኩት :: የባግራውድ ሳውዱ በጣም በዛዛ

  • @kmrkmr9087
    @kmrkmr9087 4 года назад +2

    የሚገርም ነው ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች እዚ ግባ በማይባል ነገር ፊልም ነው በለው መገኘታቸው😡😡

  • @zolagirma5269
    @zolagirma5269 4 года назад +5

    It’s ridiculous how we can hear 👂 the movie while the sound track is soooo loud

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ

    ወይኔ በሳቅ ገደሉን እኮ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад +3

    ሚዝቃዉ ከኋላዉ ያለዉ በጣም ይረብሻል የተሰረቀ ፊልም ነው ጥራት የለዉም ሲስጠላ

  • @feventig
    @feventig 4 года назад +65

    We can’t Hear what they’re saying, background sound was too loud !

    • @Hopeinmyhands
      @Hopeinmyhands 4 года назад

      Fevu Fevu ምንያቱም የተሰረቀ ስለሆነ ነው።

    • @zemiwussen9889
      @zemiwussen9889 4 года назад

      የኣርበኛው ቋንቋ ወደ አማርኛ በመመለስ ሚኒሊክ መሰረት ፕሮግራም ነው ምን መጠቀም አለብን የህግ መሠረት ፕሮግራም
      ባማርኛ መዝሙር

    • @yadam2820
      @yadam2820 2 года назад

      ሲቀጥል ኢትዮጵያ ነው እንጂ ኢትዮፒያ መሆን አልነበረበትም 🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨

  • @miniahiladmasu8720
    @miniahiladmasu8720 2 года назад

    Jemare neh ende upload yarekew keshemmmmm

  • @amaan5950
    @amaan5950 2 года назад

    Very low sound qualify

  • @dandi704
    @dandi704 4 года назад +28

    ትልልቅ አርቲስቶች ትንሽ የሆኑበት ፊልም!

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 4 года назад +3

    ኡፍ ኡፍፍ ወይ አትልቀቁት ምንድነው ክላሲካሉ እረ ምን አይነት ናቹ ግን ኤጭጭ

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 4 года назад

    ዋው

  • @ማኛውከልደታ
    @ማኛውከልደታ 4 года назад +1

    ሰሀርዬ የኔ ሼፒ ስወድሽ እኮ ያገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ 💖💖💖💖

  • @honeyi8308
    @honeyi8308 4 года назад +5

    ከስር የሚጮሀዉ ሙዚቃ ሲያስጠላ 😟

  • @zemeddana6193
    @zemeddana6193 4 года назад +3

    በአሁን ዘመንም እንዲህ የሚረብሽ ድምጽ ይገባል እንዴ የሙዚቃ ማጀቢያው

  • @fekerm185
    @fekerm185 4 года назад

    I like it

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 года назад +1

    በጣም ይገርማል ምን ያህል እንደለፋችሁበት ይገባናል ነገር ግን አሳቡን ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ሙዚቃው በጣም በዛ ከሰራችሁ አድቀር ግን ምነው ሙዚቃው ባላንስ ብታረጉለት

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +2

    ጌታ ምሕረቱን ያውርድልን 🙏😢

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 4 года назад

    wowwwww betam dess yemil new 🌷🌷🌷🌷😍😍😍😍

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 4 года назад

    ዳኒ ጎጎጎጎ...በዝዝ..ነነህ. The background music/noise is a turnoff. በነገራችን ላይ ፊልሙ ሲኒማ ቤትም ሲታይ እንዲ ነው የጀርባው ሙዚቃ?

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    እረ ቅቤ አለጣጠፍ 😂😂😂😂

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 года назад +2

    Guys Arif Film New Eyut

  • @meron7563
    @meron7563 4 года назад

    wawwwww yetewanyan sim asasaf wededkut des ylal

  • @loveethiopia8884
    @loveethiopia8884 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል በእዉነት ተመችቶኛል

  • @mna5649
    @mna5649 4 года назад +22

    ሲያስጠላ ሳውንድ ትራኩን እንሳማ ወይስ ፊልሙን እንይ ኤጭ💀💀💀💀💀

  • @berqeetaddesa9562
    @berqeetaddesa9562 4 года назад

    Wowww

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 4 года назад

    ዋው እናመሰግናለን

  • @hcurlycurls7407
    @hcurlycurls7407 4 года назад

    I don't understand why you put loud sound track and upload a movie lls get it together.

  • @kudusannguse2418
    @kudusannguse2418 4 года назад

    ፊልሙ ጥሩ ነው ግን የሙዚቃ ጫጫታው በጣም ይረብሻል የሚናገሩትን ነገር ኣይሰማም

  • @ጀሙነኝየራያዋ
    @ጀሙነኝየራያዋ 4 года назад

    Woow😍😍

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 года назад +2

    ሹ ሀዳ፦ባይሆን የልጅቷ መቀመጫዋ ያምራል 😜😜

  • @ZahrahassanMohamed-r9d
    @ZahrahassanMohamed-r9d 2 месяца назад

    እኔበዚህፊልም ሳቄንመቆጣጠርአቅቶኛል

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ

    ሙሉ ካልሆነ አንላቀቅም ስንት ጊዜ ቀለዳቹብን

  • @maidaalikhlas4126
    @maidaalikhlas4126 4 года назад +1

    Yabede film new commentoch tashkabtalachihude ayamrm eyalachihu