this is a stunning film which focus on those innocent and vulnerable children who r forced to live on the street and on those who take advantage of them to get money,and at the end of the day the potion named LOVE cure everything and this little thing can bring a lot of change with out the need of even money.LOVE AND PATIENTS(RESULT OF LOVE)CURES EVERYTHING!!!!!!!!
I don't normally watch Ethiopan movies but I do sometimes comedy. But this one it just gives me heartache What a wonderful job is that and I always thing to help and support mostly with my time or money for those young children out there. I think this two artiste they done a very good job. Love you both xx
ዛሬኮ የፍቅር አባት ቅዱስ አማኑኤል ነው
እንኳን አሰረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
አሜንንንንንንንንን ፫
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ
እኳን አብሮአደረሠን አሜን አሜን አሜን
Amen amen
Amen!!!
እሰኪማነው እደኔ አለምሰገድ በሰይፉ ሾው ይቅረብልን የምትሉ ላይክ
Seyfu gn mn nekaw eske ahun yalekerebew
ግን ለምድነው። የማቃርበው። በሰይፉ
እኔ እኔ እሱና እደለውርቅ
አይቀርብም ተጣልተዋል
እኔም አለምሰገድና ቴድ ይቅረቡ
እቺን ኑሮ ኑሬዋለው ግን የኢትዮጵያ እዝብ ማውራት እንጂ መተገበር አይወድም መረዳዳት ስለሌለ ለስደት ተዳረግን ግን ተመስገን ሁሌም እግዚሀብሄር ይመስገን ሁሌም ከጎኔ ነው ክርስቶስ
ጎበዝ😘😘😘😘😘
ፍቅራችን አፋችን ላይ ሳይሆን ልባችን ላይ ነው ✔️ፈጣሪ ከ ወረት የፅዳ ንፁ ፍቅር ይስጠን 🙏
ፍቅርየ ደምሪኝ የኔቅን
Hafsv vmofztnhh bv
፣ኡህይግግኅኅኅኅጅጅጅጅጅጅጅክክክክክክክክ
አሜን አሜን❤🙏
አሜን
እቺን ሀገር የምትረከብ ፍቅር ነው
ኢትዮጵያን የምያኖራት የፍቅር አምላክ ነው ተባረኩ።
ምንድን ነው ፍቅር ።
እንደኔ ከልብ እናቱን የሚወድ ቢቻ እጁን ያውጣ
Eneeeeee
እናቱን የሚጠላ እኮ የለም
እንዴት ነገሩ ምን አይነት ጥየቄ ነው ።ማን ይጠለታል ራጅም እድሜ ለእናቶች 🙏🙏
✋✋✋✋✋
እዴ እናቱን የማይወድ አለ እንዴ ማሚዬ ውድድድ😘😘😘😘😘😘
ማነው ከፊልሙ በፊት እንደኔ ለኮሜንት የሚሮጠው plase ላይክ
እኔ
እኔ
Ye Tom geri film msele eko mswecha argune eko gobze?
@@ዜድቆንጆዜድማር ይሁን የት ይደረሳል ስደትን ማሳለፊ ይሆኑናል
ወይ እኔ
ክብር አርብ ሀገር ለምትሰራው ሴት እራስሽን አስረሽ ወገብሽን ደግፈሽ እየሰራሽ ቤተሰብሽን ለምትረጅው
ትክክል ውድ
Ewenate naw
Amen Amen Amen
አዌ ማርዬ እግዚአብሔር ጤና ሰላም ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ትክክል 😘😘😘😘
ሞኬ እና አለም ሰገድ ያላችሁት አይሰለችም ስወዳችሁ ሰሞኑን ፊልም በፊልም ሆነናል ይልመድባችሁ።
ፍቅር ሰላም ይስጠን 💚💛❤️👏
አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ስለጎዳና ልጆች ምን ያህል እንደሚሰቃዩ እኔም ተረዳሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
የመኮነን ሚስት ሆና የምተሰራው ትልቋ ሴት ስታምር በማርያም በዚህ እድሜዋ እንኳን ውበቷ።
በጣም እረጅም እድሜና ጤና
Betam
እኔም ጆፌ ጥየባታለው
Demerugn swedachu
@@ብሌንቢሉ Omer egam na konjo
ፊልሙን እያየ ኮሜት እሚአነብ ማነው እንደኔ
እኔ በጣም ነው ደስ እሚለኝ
ወላሂ እኔምንም በጅ አይለኝም ካላነበብኩ
እኔ ከከከከከ
መሲ አለበር የሳሚ ዳን አድናቂ Etyo love me
ዋውዋውዋ👍👍👍👍👍👍
እንኳን በሰላም መጣችሁ እኔ አለም ሰገድን የናፈቀው እኔ በጣም ነብር የጠፋብኝ እስክ ላይክ እባካችሁ
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ገንዘብ ለማግኘት ልጇን ሽማግሌ ያጣበሰች እናት አይቸ አቃለሁ እንደ አለመሰገድም ሰው አይነት ብዙ አቃለሁ እንደ ሸባውም በቃ ፊልሙ በዚህ ዘመን ያለ ነው ያስተምራል ቀጥሉበት አለምሰገድ የኔ ውድ አንተ ያለህበት ሁሉም ያምራል
የጎጃም በረዳ ሠው ያድርጋል ውዴ 😁😁😁😁😁
ዋዉዉዉዉ ጥሩ ምርጥ አስተማሪ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ይጠብቃቹ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
ፐፐፐፐ በጣም ተመችቶኛል እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል ከገንዘብም ፍቅር ይበልጣል ሁለቱ ቀበጦች ስወዳችሁ ስማቸውን አላውቀውም የአለም ሰገድ ፍቅረኛ እና የአባቷ ፍቅረኛ ሁነው የሰሩትን 💓💓ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ
Wawooooo merts asetemary fileme ymechacheho
ዋውውውውውውው መጀመርያውም መጨረሻውም እሚያምር ፊልም።ይህን እና አትፍረድን አዬሁ በጣም ደስ ይላል ዬፍቅር ሰው እና ትንሽዋ ቀበጥ በጣም ነው ደስ እምትሉት ዋውውው ነው ዋውው እውነትም ይችን ሀገር ፍቅር ይረከብልን
አረ ጎበዝ ሰሞኑን ፊልም በፊልም ሆኗል you tube ሁላ ክክክ ሲመስለኝ ኤክስፓይርድ ሆኖባችሁ ነው የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ
ሰውየው ሴትዮዋ ሀሀሀሀ
ክክክክክክ አይደለም ባንድ ሰሞን አድስ እንደወጣ ብዙ ፊልሞች ነበሩ ገና ሚድያላይ ያልወጡ እይታቸውን ጨርሰው እኛጋ ጋበዙን 6ወር ብቻ ቁጠሪ ፊልም ማስታወቂያ ሲለቀቅ
@@myfullhope1272 እሽ እንቆጥራል እስኪለቀቅ ድረስ መቁለጭለጭ ነው ክክክክ
@@myfullhope1272
ች
ምርጦች
Kkkk
ኤርትራዊ ነኝ ግን ኤርትራዊ ሰብስክራይብ ታረጋላችሁ?
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው እባካችሁ በቻልነው መጠን የጎዳና ልጆችን እንርዳ😢😢😢😢
Sk
@@kidistteklu3385 Mn? 😂😂
አለምሰገድ ወፍረሃል በጣም ኤደን ስወድሽ መጨረሻው በጣም ያምራል የእውነት ስንቱ ይሁን በእርዳታ ስም የሚላከውን ከአፍላዎቹ አፍ ላይ እየቀማ በግል ጥቅሞች ያዋለው ማስተዋል ይስጠን ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ፍቅር ከሌለ ምንም የለም
💚💛❤️
“ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
💚💛❤️
👌👌 ሰላም ብያለሁ ዘርሽ
ትክክል
Tkikl♥♥♥
@@misteryemane4749 ሰላም እህቴ - ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚስጥረዬ !
💚💛❤👍
ዋው ሲጃጃሉ ልጅቷና ሞኬ አስጠልቶኝ እንደምንም ጨረስኩት መጨሩሻው ትልቅ መልእክት አለውውው።። እዩትትት ግን ኮሜንቶች ድሮ ድሮ ኮሜንት አይቼ ነበር የፊልሙን ጥራት እምገምተው እምጀምረው አሁን ግን ሁሉም ሌላ ወሬ ነው እረ ስለፊልሙም ፃፉ።።።
አወ ትክክል በጣም ያስጠላሉ ግን እንደት እንደሚያስጠላ ሊያስተምሩ ነው
Ene mechers alchalkum ehete wellahi yemchersha yewredeee film nw
ኧረ በሳቅ ሁሌም ኑሩልኝ ስወዳችሁ በጣበጣም ታምራላችሁ አስተማሪነው እንደኔ አንደኛነው
እኔ የምላቹ ዛሬ ገና ነው ኮሜንት መፃፍ የጀመርኩት ልቀጥል የምትሉ ላይካችሁን አትቀጥይ ካላቹ ምክራችሁን
ደግነት ለራስነው እንደቀልድ የሰወች ችግር አይግባንም አንዳንድ ሰወች በጣም ትልቅ ትምርትነው አለምሰገድ የሰራከው የውነት ቃላት ያጥርኛል ለመግለጽ ሁሉምነገር ያልፍል ፍቅር ያሸንፍል
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን አሜን የሞኬ አድናቂዎት እስኪ 👍ንኳት
መኮ የሚመቸዉ እሠኪ ላይክ ሁለየእኔብቻ ላይክ። አጉራሺ ከከከከ
እኔም ወላሂ በጣም እወደዋለሁ ይመቸኛል
Hii
Wooooow አሁን ገና ለሀገር ይሚ ጠቅም ነገር ሰራቹ አስተማሪ ነው ለገባው ሰው💚💛❤Ethiopian ፍቅርን ይሥጥሽ
ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት አለው በተለይ ለሹገር ዳዲዎች ሚጥጥዬን ሴት አፍቅር እበጡጡዬ እያሉ ስያባብሉ ለሚሸወዱት
ኒው ሌዲ የውስታዞቼ ወዳጅ ነኝ
ኧረ ብሬን በላችኝ በናትሽ ....እንዴት አባቴ ላድርግ ?
ዲያስፖራ ቲዩብ 90 ' ልጆች ትብላው ብሬ በሚለው ቻላት እንጂ
አለም ሰገድ ያለበት ፊልም መቼም ባያምርም ያምራል እስኪ ልቹፈው
Hd hur hey hf
አረ ባክህ
የፍቅር ሰው እንደንጀራ የራበውና የናፈቀው ትውልድ በዛ ኡኡኡ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ 😢😢😭😭😭
የኛ
😍😍 ruclips.net/video/zdaWFQFeSVo/видео.html
😍😍😂😂😂😂😂
😭
@@kedirrayarauma7445 ሸ
እስኪ.ልሹፍው ምሳ.እየበላሁ...ኑው.እንብላ.የስድት..እህት ውንድሞቸ..እንጀራ..አይድለም...የፍርድበት..እሩዝ ነው
Ayezoshi wuda Allah yawekal
Yetbarke
የት ልምጣ የምሳ ሳቱ አልፋል እራት ልምጣ
ቢ የኔናት የተባረከ ይሁንልሽ😍
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😗😗😗😗😗😍😍😍😍
እንደ እኔ ፈጣሪውን የሚወድ በላይክ በሉ ሹፉት
ወርቅ ልጅ
❤❤❤❤❤❤ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
እወርቅ
አለም ሠገድ ከአንተ ብዙ ነገር ተማርኩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ውድድድድ
ዋውውው ፍቅር ማለት እድህ ነው በጣም ያምራልን አስተማሪ ነው ሰላማችሁ ይብዛ
ሰላም የሀገሬልጆች እስኪ የሀገራችን ሰላም የናፈቃችሁ ላይክ አድርጉ
እኔ 😘😘😘
እኔ
አለምሠገድን ማየት ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
አይ እናቴ ሃገሬ ኢትዮጵዬ እንኝን ልጆች ይዘሽ ምነው መከራሽ በዛ እግዚአብሔር ሆይ አረ ለደሆችህ ልጁችህን አስባችሁ ውድ ያገሬ አርቲስቶች እጅግ አከብርችኋልሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልኝ
😂😂😂የፈቅር ሰው
ኧረ በለው ሰሞኑን ፊልም አጠገባችሁን እኮ ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጲያን የኑሮውድነት እንደሰሞኑ ፊልም አርክስል አሚን በሉ ውዶች
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ያርክሰው
Anen
አሜንንንንንንን
አለም ስገድን እምትወዱ ብቻ 👍
Kolgo
Yehen achash new yemtwedew or yemtwedgywe
ወይኔ የፍቅር ሠው ሥወድህ❤❤❤❤❤ ፋራው አበደ ነው ያለው። እረበሣቅ😅😅😅😅😅😅😅😅
12345
በሳቅ የጨረስኩት ፊልም አይ መኮነን😅የሳቅ ምጭ😂አባቴ ይመችህ🎉❤❤
Wowwwwwww yehi film one of my favorite Ethiopian movie serious very funny and teachable. 10/10
በመጀመሪያ እንኳን ም ለባወልድ ለገዉ አደረሣቺሁ እናቴ በጣም ናፍቃኝ ነበር ዛሬ በሥልክ አገኘሆት ዉይ የእናት ናፍቆት
ዋው ሰሞኑን ፍልም መልቀቅ አበዛቹ ያለውን ጨራርሳቹ ሲኒማውን ልትዘጉት ነው እንዴ
ባይሆን ይልመድባቹ
የሙኬ እና ያሌክስ አድናቂዎቹ ኑ ድረሱልኝ እንየው
የገና ስጦታ ነው
@@zola111 ከሆነ እሺ
ማነው ግን እደኔ የፊልም ሁለቴ ያየው ደብሮኝነበርፈታአረገኝ የመቸቹ እወዳቹአለው🥰🥰🥰🥰
ልጅ ነሽ እንዴ ? ምን የልጆች ፊልም ነው 😂
@@yosiyosef6508 አውልጅማነኝ በረግጥ ግን ደስሲል❤👈😂😂😜
Arif film wow eyasake yemiyastemr des yelal yelmedachu👍👍👍👍
ፍቅር እየሱስ ነው። ፍቅር ይረከባታል ትክክል አገራችንን ።
ውይይይ ወንድ ክብር ለእናቶቻችን እንደ ሻማ ቀልጣ በአረብ ሀገር ለምትንገራተተው እህቴ
Iq and I am a big deal with it, and it
የኔ ማሮች ወጣቶቹ የጎዳና ተዳዳሪ መቶ በመቶ የኢትዮጵያን በለሀበቶች ይበልጣሉ
😂😂😂3ቱም ምርጦች ናቸው በተለይ ሞኬና አለም ሰገድ❤️ሞኬ በአካልም በጣም ገራገርና አስቂኝ ስው ነው ፋልሙም1ኛ ነው
ፊልም አይተህ አታቅም ማለት ነው
እኔን ባልሆነ😂😂😂😂
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
❤❤❤❤❤❤️❤️🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅር ሰላም ይሁንልን ❤️❤️🥰
እግዚአብሔር አምላክ ከብር ይልቅ ፍቅር ይስጠን የሰው ማኖሪያው ብር ሳይሆን መልካምነት ነው
አለም ሰገድ የፊልም ቅመም ስወድህ እኮ♥♥
ሰላም እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቼ የ አንዲት ኦርቶዶክስ እምነት ተካፋዮች ይህንን መልእክት የምታነቡ በሙሉ " ኑ የእግዚአብሔር ቤት እንስራ" በሚል ስያሜ እኛ በአረብ ሀገር የምንኖር ስደተኞች በጋራ በመሆን ዋትሳፕ ላግ የበረከት ስራ እየሰራን ስለሆነ ኑና በጋራ ምድራዊቷን እየሩሳሌምን እንስራ
እህት ወንድሞቼ ፀሎት አድርጉልኝ በሀይል አሞኛል ለዛዉም በስደት ሀገር
እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽ
Egziabehare Yemareshe ayezon
እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ
Egzabhir ymarsh ema aeyzosh
ያኦምሪ አላህ ይርዳ ሺ
እውነት ወላሂ ነው የምላችሁ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ወላሂ ስንቶቻቻን ነን እኛ ጠግበን የምራብ ህዝብ አለ
😢😢😢😢😢
ተዋንያኖች ተወዳጅና ጎበዝ ቢሆኑም እንደዚህ አይነት ፊልም ግን ህፃናት እራሱ ይናደዱበታል
Betam ayemtnm
Awo batame
እረ እንዴት ነው ሰሞኑን አዲስ ፊልም አሸበሻችውን በጣም እናመሰገናለን በርቱ አብሶ በስደት ያአለነው እኔማ የፊልም አፍቃሪ ወኛለው በሱነው ግዜን የማሳልፈው ብርቱልን
ግን ተሰርቆ ባለሆነ ያሳዝናል አዲስ ፊልም ነው እኮ
Naz
እደኔ የማይጠቅም ሰው አፍቅሮ የተጎዳ ማን ነው ለ 10 አመት የወደድኩት ልጅ ሌላ ሴት ወደደ ብዙ ነገር አድርጌለታለሁ ሲለየኝ እጅግ አልቅሼበታለሁ እውነተኛ ፍቅር በፊልም እደ ምናየው ቀላል አይደለም
አይዞሽ እህት እኔም ለ7 አማት አብሬ ዬቆዬሁት እኔ ወዳስዳት ስመጣ እሱ ባለትዳር ሆኖ ጣበቃኝ 😭 ሁሉም ለባጎ ነዉ
@@bayushtadessa7559
የኛ ያለው አለ ወንድ ማመን ከባድ ነው ባለፈ ነገር መጸጸት የባሰ በሽታ ነው የነገ ማሰብ ነው በጸሎት በርቺ
@@shewit1307 እሽ እህት ከልብ አመሰግነለሁ ከፀሎት ዬምባልጥ ዬለም አዎ
አይ ሞኬ የልጅ ልጁን የኔ ፍቅር ሲል እንዴት እዳሳቀኝ😂😂😂😂 ዋው አስተማሪ ፊልም ነው👌👍 አለም ሰገድ ምርጥ ሰው👌👏👏👏
💞💞💞💞ሰላማችሁ በዝት በልልኝ ዉድ አገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ሆነ አትራው በጣም ተምችቶኛል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ይመጣል
ወንዶች ግን ለምነው እንደዚህ እራስ ወዳድ የሚሆኑት ቢገኝ ከመቶ አንድ ጤነኛ አይጠፋም ሌላው ግን ቅድሚያ ለስሜቱ ቱ ልብ ይስጣችሁ
አሜን
አለም ሠገድ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል
አለመሰገድ ሰላም ይብዛ እንወድሀለን የገሬ ልጅ
እንዴ አረ ቆስጠን እምብየው ሰውዬው ደስ ይላል በጣም እውነት የፍቅር ሰው ሰላም ለሃገራችን እመኛለሁ
ምርጥ ፊልም ነዉ ያስተምራል የሰዉ ችግር ሲደርስብን እጅ በማየት አይገባነም ሰዉየዉ ገብቶ የልጆቹን ሂወት ሲያየዉ ነዉ የገባዉ
ሀዩ ደምሪኝ የኔ ቅን
ዋው በጣም ደስ ይላል አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ዋዉ ማጣፈጫ ቅመም እኮነው እንደኔ አለም ሰገድን ሚወደው እጁን ወደላይ
ልክ ነሽ
this is a stunning film which focus on those innocent and vulnerable children who r forced to live on the street and on those who take advantage of them to get money,and at the end of the day the potion named LOVE cure everything and this little thing can bring a lot of change with out the need of even money.LOVE AND PATIENTS(RESULT OF LOVE)CURES EVERYTHING!!!!!!!!
የምርጦች ስብስብ ሴቶቹ በጣም ነው የምወዳቸው አለም ሰገድ መኮ ውስጤ።ናችኩ
ኣለምሰገድ የሚወድ like ይግጨኝ
ምንም ቃል የለኝም ዝምምምምም ብቻ አቦ ይመቻቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህቦቿን ይባርክ ለንፉጎቹም ልቦናይስጥልን
ሀ
የላይክ ለማኛች ፈጣሪ ይማራችሁ መጥፎ በሽታ ነው
ክክክክክክክ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው👍 thanks🙏
ውዶችየ በ27ወደ ሀገር እገባለሁ ፀሎት አድርጉልኝ
ያስብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ በሰላም ጊቢ
@@jerryyutbe1557 አሜን እናት
በሰላም ግቢ እህታችን መልካም ጉዞ
@@ለእኔስእናቴማርያምና-ሰ1ቨ አሜን እማ እማምላክ በሰላም በቅርቡ ወደ ሀገርሽ ታስገባሽ
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ
ቦርኮ በጣም ያስቃል አለምስገድን የምትወዱ
GoodLike
Amaznge
Hhujji
B
ልጅነቷን ያልጨረሰች ሚስት አግብቼ አሉ😆😆😆😆😆😆😆ወይ ሞኬ ጣጣክ በዛ!!!!
Eize movie laye yasakegn akerayu seweyea nachiwe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂 😂 😂 😂 😂 ደሞ የአከራይው
እምቢዬው ክክክ
I don't normally watch Ethiopan movies but I do sometimes comedy.
But this one it just gives me heartache
What a wonderful job is that and I always thing to help and support mostly with my time or money for those young children out there.
I think this two artiste they done a very good job.
Love you both xx
Me too. I don't watch Ethiopia movies
ya alah Ethiopia selam adergeln
sedet yebkachihu belen eski amen belu
Amen amen
AMEEEEEEEEN AMEEEN AMEEN
Amen
amen amen amen endafesh yadergilin ke medam chiwet yegelgilen
Amen Amen Amen
ያለችኝ ሆድ ሰፊ ሚስት. የማትመለስ ባንድ ሙሉ ድስት😂😂😂
ወይኔ አከራዮ 😂😂
Its nice movie j persheit you Derasi and Akters🇪🇷👌💛👍 ❤🙏💘💪🇪🇷
Betam yeteganene film .ke balachin yeraqe.
አለም ሰገድ ይመችህ አቦ ፈታ አደረከኝ ደሥ የሚል ፊልም ነው
#Money is everything ♤ ዋናው ፍቅር 💵💵💵👌 ነው አሉ ሴቶችዬ 🤣 ያስቃል ግን ልጅቷን እኔ ሌባ ስትል
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ደሀ ሁሌም ቢሆን አዛኝ ነው ሀቦታም ከራሱ ስሜት ውጭ ማንንም አይረዳ
ሁሉም ሰው እኮ አንድ አይደለም። ሚሰጥ ሀብታም አለ ስቁንቁን ሀብታምም አለ
እኔ ያለኝን አንድ ብር ብሰጥ እሰደባለው :: ይባስ ብሎም ብሩን ወርውረውብኝ ነው ሚሄዱት።
@@khalidabdulsemed4782 kalif
Fenan is so pretty 😍 love 💕 her smile ❤
ለምወዱን መረቅ ለምጠሉን ደረቅ 🥰
ምርጥ የምያዚናና የምያሲተምር ፊሊም
አንደኛ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲው ተባረክ ተዋናዮቹም ተባረኩ🙏
ኢትዮጵያኖች ፊልሙን አይታቹ ስጨርሱ ስለፊልመ ብቻ አስተያየት የመስጠት ልምድ ይኑራቹ ምድረ ሰገጤ ስለቤታቹ ጣጣ አትበጥረቁ እስኪ ሰልጥኑ ቱ
😂😂😂😂😂 ልምድ አደል
እኮ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይሰጠን💚💛❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን
Kye
Amen
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ❤👌
አቤቱ የስራዊት ጌታ የእውነት ፍቅር ስጠን
Este. Belike. Degfuny. Be. Pfeker. Sew❤❤❤❤🎉🎉🥺🥺🥺🥺🥺
Gerami gerami film new 👌👌👌 fenan ❤
ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል የሚል ብቻ👍👍👍❤️❤️❤️
ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም...1ኛ
💚💛❤️
ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!! 💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን ሓወይ
አሜን አሜን አሜን
@@misteryemane4749 ሰላም እህቴ - ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚስጥረዬ !
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ruclips.net/video/haaLHP0IM4s/видео.html
#ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ማለቴ ማስታወቂያው 😜😜😜ሙሉውን ለመከታተል #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ruclips.net/video/haaLHP0IM4s/видео.html
አረሼባውን አቃጠሉት ክክክክክ አላቅሙ ያለኩያው አግብቶ ተቃጠለ😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌
የሰይጣን ምልክት ነው
አትማኝ የሚል ፊልም ላወጣ ነው ዋሽቸ ነው