Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
i wish you guys could go to gonder and start filming!!
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን በእድሜ በጤና እስከ ወዲያኛው ያኑርልን አምላከ እስራኤል ከክፉ ይጠብቅልን አባቶቻችን የቅድስት ቤተ ክርስትያን ታማኝ አገልጋዮች ትጉሀን ገበሬዎች ምርቱን ለምእመናን እለት እለት የምታድሉ ናችሁና አንጣችሁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በስጋ አልሞተም ዛሬም ህያው ነው ቅዱሱን በአባቶቻችን አንደበት እንድናይ ያደረገ አምላካችን ስሙ በፍጥረታት አንደበት ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አሜን። ወንድማችንን ይህንን በረከት ያካፈልከን በብዙ ድካም ነውና ሽልማትክ በሰማያዊት እየሩሳሌም የተዘጋጀች ትሁን ዛሬም በስጋ ህይወት ሳለህ የምድር በረከት ይብዛልክ ተባረክልን በርታልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!!!
....
phraem1Mahlet the dagem tinsae_May 2016
i know but i just wondered it my have some extra bits like this mahlet
እንደው ልብ የሚመስጥ የመላእክት ማህሌት ነውኮ! ከተቻለ ዘንድሮ የመጋቢት 29 የበዓለ ወልድ ፅንሰቱ ማህሌት በፊልም ቢቀርጹ? ዩቱብ ላይ የአባቴ የበዓለ ወልድ ማህሌት ብቻ ነው የቀረው እሱን እየሰማን እያየን በረከቱ ምህረቱ እንዲደርሰን ከቻሉ እባክዎን ይቅረጹልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
thank you brother for uploading this somuch like i asked to a year ago.i hope yiu can do one one for beale erget next year
More or less the complete audios have been posted on the website. Please follow the link : ethiopianorthodox.org/churchmusic/maheleteyared.html
Hello. Can you please tell me what the Ethiopians call the passage from the New Testament read at the liturgy? And also a passage from the Old Testament.
Temesgen egzabher amlak nezi xega abotatna zhabka kuburat merahti emnetna dma xegakum ayfeleyena elllll elall ellllll
Can you record the Mahilet for hidar michael
ክርስቶስ ተንሥአ እምሙታን በብይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣንአግዐዞ ለአዳምሰላምእምይእዜሰኮነፍስሐ ወሰላም።
can you do one for peraklitos
peraqlitos is celebrated by having the exact same mahlet as this, mahlet zeTinsae, because it is the last day of the 50 days of Fasika

ክርስቶስ ተንሥአ እምሙታን
በብይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም።