በልማቱ አብዛኛው የአስፓልት መንገዶች እና ሌሎች ልማቶች መጠናቀቅ ችለዋል Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በደሴ ከተማ ቀደም ብሎ በተጀመረው የኮሪደር ልማት አብዛኛው የአስፖልት መንገዶችና ሌሎች ልማቶችም መጠናቀቅ ችለዋል። #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 13

  • @jemal-lf4jv
    @jemal-lf4jv 2 месяца назад +5

    ሰፊ የእግረኛ መንገድ ይቀረዋል

  • @user-lc1zn5wk4x
    @user-lc1zn5wk4x 2 месяца назад +3

    Wooow

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 2 месяца назад +1

    ገና ብዙ ስራ ይቀራል ሀገራችን ከዚህም በላይ አድጋ ማየት እፈልጋለን

  • @samilove1101
    @samilove1101 2 месяца назад +2

    Bexam deseyelal. Egzabeher selam yabzaleshe ..

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 2 месяца назад +1

    የደሴ ትልቁ ችግር የሰው የእግር መንገድ ነው መኪና እና ሰው እየተጋፉ የሚሄዱት ስለዚህ የእግረኛ መንገድ ያስፈልጋል ስለዚህ ከአዲስ አበባ ልትማሩ ይገባል

  • @abdallahHabashe
    @abdallahHabashe 2 месяца назад

    ቀጥሉበት

  • @taituadem8465
    @taituadem8465 2 месяца назад +1

    እናያለን ስንሄድ አሁን አልገባኝም የቱ እንዳለቀ😍

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 2 месяца назад

    በርቱ፡ግን እኛን እንደ ብአዴን ካድሬ ከሆናችሁ እመኑኝ አናኖራችሁም፡ትሸኛላችሁ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 2 месяца назад

    ትንሽ ሚስ አንደርስታንዲንግ ያለ ይመስለኛል ይህ የመንገድ ስራ እንጂ የኮሪደር ልማት አይደለም

  • @AhmedKassaw-sx9pb
    @AhmedKassaw-sx9pb 2 месяца назад

    እረ እፈሩ የኮሪዴር ልማት 😮 ድሮ የተሰራውን ስታሳዩ አታፍሩም

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 месяца назад

    የሀገራችን ጋዜጠኞች ስለአንድ ስፍራ ወይንም ታሪክ ሪፖርት በሚሰሩበት ሰዓት ምስሉን አብረው የማቀነባበር ችሎታ የላቸውም ። ወይ የራሳቸውን መልክ አልያም የሚያናግሩትን ሰው ምስል ብቻ እያቀረቡ የዘገባውን ጣእም ያሳጡታል ። የምታቀርቡትን ዘገባ ወይንም ሪፖርት ምስሉ አብሮ መሄድ መቻል አለበት ። የፓርላማውን ስብሰባም ሲዘግቡ ካሜራው አፈጉባኤው ላይ ብቻ እያሳዩ ጥያቄ የሚጠይቀውን ወንም አስተያየት የሚሰጠውን ሰው ምስል ፈጥነው አያሳዩም ። ስልጠና ያስፈልጋቸዋል

  • @hayatmohamed3033
    @hayatmohamed3033 2 месяца назад

    ገና ብዙ ነገር ይቀረዋል