እየተማሩ ሀገርን መጠበቅ እንደሚቻል ያሳየች ጀግናዋ ኮንስታብል ሀብታም ኮከብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 56

  • @ምንትዋብ-ሰ4የ
    @ምንትዋብ-ሰ4የ 2 года назад +8

    የሰፈር ልጅ ነች በጣም ይገርማል ህልማ እንደዚህ መሆን ነው አምትፈልገው የነበር።

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን ደሞቸ አይዞን ውገኔ ሁሉም ያልፍል በፈጠሪ ቸርነት ድል ለፍኖ እና ለአፍር ህዝብ ሰላም ለሃገራችን

  • @ዝሀራቲዮብ
    @ዝሀራቲዮብ 2 года назад +5

    የኔማር ኮራሁብሽ እንኳን የኔ ሆንሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @teddygo2558
    @teddygo2558 2 года назад +5

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 года назад +3

    ክብር ለእናቶች ይገባቸዋል💓💓💓💪💪💪

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 2 года назад +3

    ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የእግዚያቤር ጥበቃ አይለይሽ

  • @diressbaye5000
    @diressbaye5000 2 года назад

    እውነተኛ ጀግና ነሽ !በሶሻል ሚዲያ ቆንጆ እየተባሉ ከሚደነቁት በላይ ቆንጆ ነሽ!እግዝያብሄር ካንች ጋር ይሁን!

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 2 года назад +2

    Great woman

  • @Rahma-ed2ig
    @Rahma-ed2ig 3 месяца назад +1

    አላህይጠብቅሽ

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 2 года назад +1

    Jegenit...God will help you💚💛❤

  • @collegegirl7938
    @collegegirl7938 2 года назад

    ወይኔ ስታምርርርርርርር!! ሸበላ ዘንካታ ቆንጅዬ ወታደር። ወደፊት በብዙ እጠብቅሻለሁ የኔ ውብ። ብርጋዴር ጀነራል!!!? አይቀርም በርቺልኝ ውቧ እህቴ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад +1

    women have done a remarkable job

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 года назад +2

    ጀግኒት💚💛❤️🥰

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 2 года назад +2

    👍ጣይቱ

  • @AbebaMelaku-p4b
    @AbebaMelaku-p4b День назад

    ኑሪ ለዘላለም በርች

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 месяца назад

    የአፄ ቴዎድሮስ ዘር ጀግኒት በርችልን
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 2 года назад +3

    Respect

  • @getnetgeremew602
    @getnetgeremew602 2 года назад +1

    የድሃው ልጅ ትምህርቱን እየተው የዋጋላችኋል የናንተ
    ልጆች በነሱ ደም የናንተን ስልጣን ለመረከብ ይሮጣል እነዚህ ሰወች ግን ተዋግተው ደማቸውን አፍስሰው ነፃ ሲያወጧችሁ ደግሞ እየተከተላችሁ ታሳድዳላችሁ
    ትገድሏቸዋላችሁ ኢ መደበኛ እያላችሁ ከቡድናቸው ታፈርሳላችሁ ታስራላችኁ፡፡ ተክክለኛ ፍርድ ለአማራ ተላላኪ ባለስልጣናት ከፈጣሪ

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 2 года назад +2

      ምድነውየምተዘባርቀው ጀግናዎ እህታችን እና ልክ እንደሷ ያሉ ሐገር ወዳደዎችን ኢ መደበኛ አላለም :: ያለው በጀግናው ፋኖ ስም የሚነግዱትን ነው
      ጀግኖች ይደራጃሉ ይታጠቃሉ ተገቢውን ክብርና ማእረግ ያገኛሉ::

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 2 года назад

    እናከብርሻለን እህታችን

  • @tyworku8089
    @tyworku8089 2 года назад

    አይዞሽ እሕታችን የሠፈራችን ልጅ

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 2 года назад +1

    በርቱ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ ጓደኞችሽንም አበርቺ!!!!

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 года назад

    ጀግና ናት ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @josybelaytube
    @josybelaytube 2 года назад

    great respect to constable

  • @HailuMan-q4e
    @HailuMan-q4e Год назад

    እኛም እሄንን አጋጣሚ ተጠቅመን ገብተን አገልግለናል ማመስገን የለምጂ

  • @abiyotal1496
    @abiyotal1496 Год назад

    ድል ለፋኖ!

  • @ShimeShime-gw8yi
    @ShimeShime-gw8yi 4 месяца назад

    ጀግና ኑሪልኝ።።።።።

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад

    ዋው

  • @mohdjameel7148
    @mohdjameel7148 2 года назад

    ትክክል ጀግና

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад

    ጀግኒት🇨🇬

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад

    እውነት ነው

  • @AbebaMelaku-p4b
    @AbebaMelaku-p4b 3 дня назад

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 2 месяца назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 года назад

    ጀግኒቶ

  • @matibelte7234
    @matibelte7234 2 года назад

    👍👍👍💪💪💪💚💛🧡

  • @amarealmnew3303
    @amarealmnew3303 2 года назад

    Gegina💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @DemcaWenda-eb9lp
    @DemcaWenda-eb9lp 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solaking2111
    @solaking2111 2 года назад

    ጀግኒት!!!

  • @GetenetGetenet-zq5ru
    @GetenetGetenet-zq5ru 4 месяца назад

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 5 месяцев назад

    yeneg fano

  • @اولسعيد-ل5ظ
    @اولسعيد-ل5ظ 2 года назад +2

    ዊውውው የኔ ጀግና ቀበጥ

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 2 года назад +1

      መፈተኗ ነው? ጀግና ናት

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 года назад

    Gegna 💪

  • @samuelderibew3977
    @samuelderibew3977 2 года назад

    Kibir yigebashal

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 2 года назад +2

    እናንተ ደማችውን እያፈሰሳችው ሀገር ታድናላቸው። የብአዴን ካድሪ ሙታን ስብስብ ደግሞ በይርቦታው እየተዋደቀ ሀገር የሚያድነውን ፋኖን ተስብስቦ በሰነድ ጽንፈኛ ሲል መድቦታል ይህ የታሪክ አተላ የሆነ ድርጅት።

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 2 года назад

    Jesus Christus andu yulu aunm anehy weta egzhbher abeletu yerdasey ehety

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 года назад +1

    BERCHI BERCHI YENE KONJO

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe 4 месяца назад

    Gegnete

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️