እንዴት የ70 አመት ሰው "ፍሬንድ" ትላለክ? | የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 апр 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 18

  • @tameamare5360
    @tameamare5360 16 дней назад +2

    እግዚአብሄር ያክብርልኝ ሰሜ ወንድሜ የሁልግዜ ሃሳቤን ነው ያወራህልኝ ፤እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና tena ይስጥህ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 15 дней назад +2

    እድሜህ ይርዘም:አንተኮ በጣም አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ነህ ::

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 16 дней назад +2

    ተባረክ!

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 16 дней назад +2

    ልጅነቴን አስታወስከኝ የቅርጫውን ለልጆች የሚሰጠን ጨጓራ ሰንበር ጉበት ይሰጠን ነበር ለሰዎቹም እየዞርን ስጋ እናደርስ ነበር አቤት የነበረን ደስታ ቅዳሜ ሁኖ በሬ ተገዝቶ አባቴ ይዞኝ ሲሄድ እዛው ላይ እንደነገሩ ተሰርቶ የምንበላው ይሄን ማጣት ያሳዝናል ማህበራዊ ተሳትፎን ማጣት

  • @eyayugeber7946
    @eyayugeber7946 15 дней назад

    ትክክል ነህ ባህላችን ልከበርና ለትውልድ ልተላለፍ ይገባል!!

  • @Techredesce
    @Techredesce 15 дней назад +1

    ሰሜ፤ በጣም ልክ ነህ። እነዚህ አውቆ አበድ ሰወች እኮ ይዘዉን ወረዱ። ኧረ በDigital ጌሾ አስጥተን Digital ጠላ እንጠምቃለን ብለው እንዳይመጡብን ፈራሁ 😅

  • @Ben-chemicals
    @Ben-chemicals 15 дней назад

    Thanks in advance, you are doing your best SEME.

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 15 дней назад

    ውይ እደው አተስ አላአህ ዘረ ማዘረህ በረካ ያረግልክ

  • @surafeltesfayegsenbet8134
    @surafeltesfayegsenbet8134 15 дней назад

    አቦ ሠሜ ምርጥ ንገረን እንዲ ልክ ልካችንን 👍👍👍👍

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 15 дней назад

    tnank you bro

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 15 дней назад

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 15 дней назад +1

    እንደ ዞምቢ በኑሮ ስም ዝም ብለን ወደ አንድ አቅጣጫ 😢እየተጏዝን ነው!
    ኧረ እንፀልይ!... ችግሩን ወደሌላ ከመለጠፍ ወደራሳችን እንመልከት!... ለምን ይህ ሆነ!? ዝምብሎ መኖር ተጃምሎ መጏዝ ብቻ ሆኗል ዘመናችን 😢

  • @user-vy5si4kj4t
    @user-vy5si4kj4t 14 дней назад

    የህያስ ቢሆን ዲሊቨሪው 😂😂😂

  • @kalkidanlulu-dr6wh
    @kalkidanlulu-dr6wh 16 дней назад

    የ virtual ቅርጫዉ ስልክ ካለህ እስኪ

  • @user-jo3rx6rw3x
    @user-jo3rx6rw3x 16 дней назад

    እረ እኔም ታዝቤያለዉ ወጣቶች ትልልቅ ሰዎችን ፍሬንድ ይላሉ በተቃራኒዉ ትልልቅ ሰዎች ወጣቶችን ጋሼ ይላሉ ሌላዉ ደግሞ ወንድን በሴት ጾታ ይጠራሉ ....

  • @dawitabebe9407
    @dawitabebe9407 16 дней назад

    😂😂😂😂 ምንችግር አለው ነው አገር ያጠፋው

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 15 дней назад

    Bariaw yesamentu chewat yemilew logo behind you che yemilew Fidel eyasaken new. Aye enjera.

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 16 дней назад

    በኢትዮጵያ ውስጥ መሲጂድና ቤተ-ክርስቲያን ለምንድን ነው ጎን ለጎን የተሰሩት የአብሮነት ተምሳሌት የሆኑት በአለም ላይ ምሳሌ ነው! (የሩሲያ ኦርቶደክስ አማኝ)