ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
HTML-код
- Опубликовано: 27 апр 2024
- ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Развлечения
ብዙ ነገር ሰርታለች ግን ሳታካብድ ቀለል አድርጋ ትነግርሃለች :: ድንቅ ፐርሰናሊቲ ::
ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች🙏🙏🙏
በጣም
እውነት ነው!
ይህች ሴት የሰራቻቸው ስራዎች ብቻ ሳይሆን የልብዋ መልካምነት ራሱ ነፍስን ያሳርፋል።
ሰው አለን ለማለት ታስደፍራለች።
💪💚💛♥️
❤❤❤
ንፁ የምር ሰው ስወድሽ የምር ነፀነትሽ ሳቅሽ ደስታሽ ኡዑዑፋ ይጋባል ሁላ ❤ነፍ ዓመት በጤና ኑሪልን ❤🙏
አቶ አሸናፊ አባትሽ ቢሮአቸው ፀሃፊያቸው ሆኜ Grade 12 እንደጨረስኩ በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ ብዙውን ግዜ ውጪ ነበር የሚያሳልፉት ቢሮውን በሃላፊነት የምመራው እኔ ነበርኩ ብዙ ስራ የለኝም ጥሩ አለቃ ነበሩ። አይዳ እሳቸውን ነው የምትመስሊው ደስ የምትይ ቀላልና ደግ ሰው ትመስሊያለሽ
tatari set wede siket timeralech yene tatari bzu ayiteshal tigi🥰
❤
u should call her.
@@teddy6326 Do you know her phone number? 🙂
ዋው❤
አይዳ በጣም የነጠር ስብእና ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ!! ከቃለመጠይቁ እና ከንግግሮችሽ የተረዳሁት ነገር እራስሽን ከፍ ከፍ ለማድረግ በፍፁም አትሞክሪውም።እድሉን እንኳን እየሰጠሽ በጭራሽ አትሞክሪውም። በዛ ላይ ያለሽ ግልፅነት፣ቅንንነት፣ ቸርነት የሚገርም ነው። ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካልሽ። አንቺ ብቻሽን አደለሽም ብዙዎች ነሽ።
የሚገርም እውነተኛ ሳቅ ንፁህ ተፈጥሮ ያለሽ ድንቅ ሴት
በጣም❤❤❤
አላህ ከሠጠህ ከልካይ የለህም አላህ ከከለከለ ሠጭ የለም።እወቁ በመሬት ያለ ሠው ሁሉ ሊጠቅን አይችልም አላህ ታልፈቀደ።አላህ የሠጠንን ማንም ቢሠበሠብ ቀሚ የለንም ።በሠማይ በመሬት የለ ሁሉ ለሡ ይሠግዳል እኔም አዷ ነኝ አልሃምዱሊላህ ።❤❤
Alhamdulillah
😂😂😂😂 en sefu show mn agabew tadiye
@@gelanemegeresa-nb8xc አላህ ያችና የሡ ቢጤወችን ቀጥተኛውን መገዲ ይመራችሁ ይከጀላል ።ከኢሥላም ወጭ ሀይማኖት የለም ። አዳምም ከአአዳም ብሀላ የመጡ ሁሉ ኢሥላም ነበሩ አመፀኞች ሢቀሩ
@@user-nd5lf8ye3k🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ጀግና ሴት ተፅእኖ መፍጠር የምትችል
ዩቱዮብ ቻናሏ በጣም የሚገርም ነው ተወዳጇት‼️ የኔንም ጠቅ ያራዳ ልጆች🙏
ማሻአላህ
ye chanaluan sim gilechiwa
@@efremsawww.youtube.com/@noyatube2020
ይህችን ሴት በጣም ነው የምወዳት በጣም ቅን ፣ደግ፣ ፍልቅልቅ፣ኢነርጂዋ የማጋባ ዝም ብዬ ሳያት ደግ ነገር አድርጋ የማትጠግብ ትመስላለች በገንዘብ ብቻ አይደለም እውቀቷን በመስጠት ለሰው በጎ በማሰብ ጭምር ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
በ ስምንት አመቷ አሜሪካ ሄዳ ያደገች አማርኛ አቀላጥፋ የምትናገር ምን ያህል ጎበዝ ናት!
ግልጽ፣ ቀጥተኛ፣ ትሁት፣ አስተዋይ፣ ስታወራ የምትደመጥ፤ በጣም ግሩም ወይዘሮ ነች። በአሜሪካ አስተዳደግና ሰውነት ውስጥ ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮና ሰብዕና አይባታለሁ። ድንቅ ሴት!!!
አይዳዬዋ እንዴት እንደምወድሽ❤
ሰይፉዬ ገና አሁን ትልቅ ሰዉ አቀረብክ አይዳዬ❤❤❤
I would like to know u dear, if u don't mind
34:23
"አንዳንድ ሰው አለ አጋጣሚ ባንተ አለፉ እንጂ መሄዳቸው አይቀርም ነበር"
አይዳ አሸናፊ
What a saying by Ayda this should spread all over the internet as best two lines of the year.
ዘመኑ :የማይመጥናት : ምርጥ : ልባም ሴት !!
እይዳዬ ኢትዮጵያዬ እንደእንቺ ያለውን ያብዛልን ስወድሽ ኑሪልን 🙏🏾❤️❤️
አይዳ አሸናፊ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ❤
One person can change the world. That's her. Bright, positive, and intelligent. God bless Ida Ashinafi.
ማታካብድ ሰው ናት ግን ብዙ ሰራ የሰራች ነች መደነቅ ያለባት ናት ጀግና ነሸ
በጣም ደፋርና ጠንካራ ሴት ❤❤
ደስ የምትል መልካም ቀና ሴት ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ አይዳ ምርጥዬ ምንም የምላት የለኝም ሺ ዓመት።ቴዲዬ ጎት ይላል ሹራቡ ማንን ነው
❤አይዳ የምትገርም ኢትዮጵያዊት ሁሉንም ዝግጅትዋን ተመልከቱት እጅግ የምትገርም ጠንካራ ስራ ፈጣሪ ሁሉንም ኢትዬጵያዊት መርዳት የምትወድ ንፁህ ኢትዬጵያዊት ምርጥ ይዘመኑ ጀግና ሴት እንቶ ፈንቶ የማትወድ የስራ ሰው እይድዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ የሚገባቸው ተንደላቀሽ በአደግሽበት ሀገር መኖር ትችያለሽ ግን ወገኖችሽን ለመርዳት የራስሽን ጥቅም የጣልሽ የኔ ጀግኒት God Bless you Ayda, you are inspired me a lot
አይዳ ምርጥ ሰው ነሽ አረብ አገር ነው ያለውት ስመጣ ላገኘ እፈልጋለው
የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት እኮ
እራሷን የሆነች ድንቅና ጠንካራ ሴት ነች አይዳእድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤
ደስታዋ በጣም ይጋባል ደስተኛ ነች አንድ ቀን መደሰትን አብሬያት ብካፈል ዋው
በጣም ጎበዝ,የምትገርም ድንቅ ሴት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾💓
በስም ዝነኛ መሆኗን እንጂ የምር ግን ይህን ያህል ስለመስራቷ አናውቅም ነበር… በጣም ስኬታማ ባለሙያ ነች… አጨብጭበናል!!!
I love your energy Ayda, I wish i could have the courage and energy like you. Thank God Ethiopia has a child like you❤
She deserves a million subscribers for her channel!
የኛ ሰዉ መች ደና ነገር ማየት ይወዳል ተራ ፕራንክ እንጂ😢
አይዱዬ. ዬኔ. ተወዳጄ. መልካም ነትሽ. በማታቂው. ሰው. አለ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤🙏🙏🙏
She is a real professional 👌👌
በጣም ሀሪፍ ናት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚባለው በሷ ነው ያየሁት ቀናና ትሁት ናት
She is very humble ❤❤❤ I love her
ንፁህ ልብ ያላት ሴት ❤❤
አቦ ይመችሽ ነፃነትሽ ይጋባል ይመችሽ።🎉🎉
በጣም የምወዳት በዩቲዩብ በበመምጣቷ ደስ ብሎኛል:: እይዳ በጣም በጣም የምትከበሪ የሀገር ሀብት ነሽ እንኮራብሻለን:: ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ::
My number one show is Ethiopiaye! She's a real አራዳ I know.
አቦ ይመችሽ ዘና በይልኝ ነፁህ ልብ እንዳላት ግልፅ ነው
I know the iron girl she is profeshional bless sista
Much success 🙌 Aida💕 Ethiopia needs people like you, humble, down to earth, knowledge & fun! Am a big fan of your channel!
ፍቅር የህዋህ የሆነች ንፁህ ልብ ያላት ሰው ነች❤❤❤❤❤🙏🏾
WOW ሴፉ በጣም በጣም ጅግና ሴት አመጣህ ዛሬ WOW ኣይዳ በጣም ምርጥ ሴት King
Fas nager nh antm esum
አያዳዬ ጉብዝናሽ ጥንካሬሽ ያስገርመኛል ብርቱ ሴት
Ayda Great personality she has free spirits always on the go, always exploring new places and ideas. T
I think she is Sagittarius because hey are also known for their great sense of humor and their ability to make everyone around them laugh. The Sagittarius personality is very much aligned with adventure, risk-taking, and exploration.
የምር ከእህቴጋር ጎረቤት ብትሁኑ በቃአትቻሉም ነበር እህቴ ድግስ ትወዳለች
ድንቅ ሴት ነገሮችን ምታዪበት መንገድ ልዩ ያረግሻል respect 🥰🥰🥰🥰
U hv a beautiful soul my dear! በጣም ነው የምንወድሽ
ሴፉ ወንድሜ ከምታቀርባቸው ኤደን አሸናፊ ከሴቶች ጀግና ወንዳወንድ እንደሷ ያብዛልን ቀይ ባሕር ከፈለገች ለአዲያ ምጽዋና አስብ።ደሃላክ ለአዲያ ክፍት ናቸው እድሜ ከጤና አብዝት ይስጣት ቴዲ ወዲ አስመራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም የምወድሽ ሙሉ ሴት ንፁህ ባገኛት ደስስስስስ ይለኛል ደፋር ጀግና ነሽ
ሆሳዕና በአርያም🎉🎉ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት❤❤🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤መልካም ስሞነ ህማማት❤❤
Amen!
ከምር ቅን ሰው ናት ምን ደስ ይለኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ማየት ልዮ ስሜት አለ አቦ ኑርልኝ ቀለል ያለች ስሜታ ይጋባል እወድሽለው❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ነፃ የሆኑ ሠዎች የሠዉንም የእራሣቸዉንም ዕድሜ ይጨምራሉ። ይህ ማለት ነፃ መሆን ማለት ትርጉሙን በአግባቡ ለተገነዘበ ሠዉ ነዉ።
ደስ ስትል አትጠገብ ብያታለው 😘😘🥰
🥰🥰እሰይ አይዳዬ እንኳንም በሂወት እያለሽ እንደዚ አሉሽ እኔ ከየኛ በፊት እሁድ መዝናኛ ቀርበሽ የማቅሽ ከሉና ኩማጋ 🥰 ወይ ግዜ እሼም እውነትሽን ነው በብቃቱ ያለፈው ካንቺ ልምድ ወስዷል ሁሌ ያመሰግንሻል ልጅሽን ሺ ያደርግልሽ 🥰👏በኢትዮጵያዬ ብዙ ትሰሪያለሽ🥰 እንጠብቃለን እኔ ራሴ አንድ ቀን አጊንቼ 🌹አበባ በሰጠሁሽ
አይዳ ክብር ይገባሻል ስትስቂ ያምርብሻል ጀግና እረጅም አድሜ ከነቤተሰብሽ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን
Thankyou Sefu to bring her to you show I love her Ayda 🎉❤
ልቡአ ልፁህ መሆኑአ ላይፍአ ያስታውቃል ምርጥ ሴት ❤
አይዳዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤
በጣም ጀግና ሴት ከሁሉ ነፃ በቃ ይቺናት ሴት ዳይ ወደስራ
በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያረጉን ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
ድንቅ ሴት ነሽ ባንቺ youtube ቻናል ስራሽን ሁሌ እከታተላለሁ
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዳንና ጥቅምዋን ብዙ ኢትዮጵያዊ ስለማያውቅ እንኩዋን አቀረብካት እናመሰግንሃለን
እንደ ወንድ የምትነጂዋ 🎉🎉 ዋው ፀዴ መኪናሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዳ ምርጥ ሰዉ ይመችሽ ደስ የምትይ ከብቃት ጋር❤
አይዳዬ እንዴት እንደምወድሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣሸ🙏❤❤❤
አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ። አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ ደስታዬ ወደር የለውም። ግን እንዴት እንደማገኝሽ ሳስብ የሰማይ ያክል ይርቅብኛል።
አይዳዬ የኔ መልካም ሰው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የጃማይካ ጸጉርሽ ለሞን ተቆረጥሽ
የጀማይካ አይደለም የኢትዮጵያ ነው እነሱ ናቸው እራስታዎች ከኛ ነው የወሰዱት ታሪካችሁን እወቁ
ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች
So sweet person in Ethiopia 🇪🇹 Ayda maximum respect ✊🏿
አቤት Energy 👌
አይዳ እጅግ በጣም በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ላይ ትልቅ አስተዎፆ ያለሽ ነሽ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርከው🎉🎉🎉❤❤❤
🎉ዋዉ በጣም ጄግና ሴት ነሽ አንችን ሳይ ዴሜ ፈላ ማለ በዝህ እድሜ ወኔ ይመችሽ❤🎉
ስላንተ ስው ይናገርልህ ይመስክርልህ ይባላልአይደል : ከዚህም በላይ ይግባሻል ጠንካራ እና ለአላማሽ የምትተጊ ጎበዝ ነሽ:: በርቺ !!!!!
ትችላለች ገና ብዙ እንጠብቃለን አይዳዬ❤
I like her personality more than her work
ምርጥ ሰው ናት አይዳየ ውዴ
She is amazing ❤
ይች ሰው እጅግ በጣም ጀግና ናት በርችልን
ሰወድሽ መልካም ሰው ቅን ልቦና ያለሽ ደግነትሽ ግልፅነትሽ ንግግርሽ ይገልፀዋል እረጅም አድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
የምር ጀግና ሴት ❤❤❤❤
የኔ ንፁህ አረ ተይ አንድ ቀን አብሬሽ ልዋል ተይ ግን?
ብቅት ያልሽ ሰው
ምርጥ ሴት❤❤❤
በጣም ጀግና
She is humble and talented woman 🎉🌻👑🖐️
በጣም የምወዳት ሴት
ጀግና ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳት
u can see her kindnesses and confidence and i like her ideas on her RUclips.
እኔ እከታተልታለው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን ብዙ እይታ እና ሰብስክራይብ የላትም 😢
በጣም ነው የምወዳት ስራዎችዋ ሁሉ ድንቅ ናቸው የተለየች ናት አይዳዬ😊
ስወዳት በራስ መተማመኗ ድንቅ ሴት❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
She is humble and talented women. God bless 🙌 you. Young Actress Singers can learn so many things from you. Specially how 🤔your work speaks for you.
ሰይፉ የዛሬ አለባበስ ጥሩ ነው አንዳንዴ ደሞ በልክህ የተሰራ ጉር ሸሚዘ በቀጭን ከረቦት ሞክረው ለምን ሰውኘትህ የዳበረ ነው ብዙም ሰፊ ሱሪ አታድረግ
God is good💚💛❤
She realistic and fun she behaves herself I like her