🛑የቀጠለው የዩትዩበሩ ማይኮ እብደት እና የተስጠው ምላሽ,አነጋጋሪው ዶ/ር ወዳጄነህ አዲስ ቪዲዮ..እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 май 2024
  • 🛑 II እዚም አለው 😎 II
    RUclips VLOG - / @greatmahder
    🛑ጉድ ያስባለው የዩትዩበሩ ማይኮ የህዝብ ንቀት, በቃኝ ያለቺው አርቲስት ቤዛዊት ተነፈሰች እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆
    ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink,Dallol Entertainment,Abrelo HD, | Abrelo HD, Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2,አርቲስት አማኑኤል, አትግደለኝ እያለች አርቲስት ዶ/ር ትዕግስትን ተኩሶ የገደለው የእህቷ የቀድሞ ባለቤት ህይወቱ አለፈ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu, Rich Man Miko,PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ,የሚኪ ማይኮ ምላሽ,ዶ/ር ወዳጄነህ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 250

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Месяц назад +32

    ለከርሞ የሚያብድ ዘንድሮ ልብሱን ከፍ ከፍ ያደርጋል ይላል ያገሬ ሰው ፣ ስለዚህ የዚህም የገጣጣ ማይክ መጨረሻም ይህ ነው ።

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl Месяц назад +10

    ሚኮ ሚሉት ልጅ በቃ ሁሌም የምናያቸው ፍሬሽ ፔንጤ ገና ሲጀምሩ በቃ በጣም ያወቁ ይመስላቸውና ልባቸው ተወጥራ በቃ ስድብ ከኔ በላይ ንፋስ አዋቂ ነኝ ብለው ሌላውን በተለይ ኦርቶዶክስን መስደብ የተለመደ ነው እሱን ስሰማው አላናደደኝም ለምደነዋል🤔😢

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Месяц назад +3

    ለዚህ ልጅ አንድ ወነድ ይጥፋ በጥፊ አጠናግረ የሚደፋው በገዛ ስልካችን ፊመስ ድርገን ዛሬ ጭንቅላታችን ላይ ሸናኮ አንድ ቀን ፈጣሪ ይጥልሀል ጠብቅ ሚኮ የተባልክ ዝነጀሮ ፊት ኦርቶዶክስ የሆናችሀ በሙሉ ሰብስክራይፓችሁን አንሱ ይበቃል

  • @ethiopiananderitreanbrothe7150
    @ethiopiananderitreanbrothe7150 Месяц назад +10

    Nati,
    You were spot on in your assessment of Miko. He is the epitome of arrogance and nonsense. By exposing his true nature, you have demonstrated your keen insight and judgment.
    I appreciate you taking the time to share your perspective. It's clear you have a deep understanding of the situation, and I'm grateful you were willing to call out Miko's unacceptable behavior.

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o Месяц назад +1

    ማይኮ ከማንተማረ የድድብና አነጋገር ይሔ ኮተት ሲጀምር እዴትነበር አሁንበምን እዚላይደረሰ የታወቀነው ቀድድብናው ታዋቂየሆነ ያለው ቀጣም ትክክል መ100 በ100 ሰጥቼዋለው ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +7

    ትክክል ነው ያልከው እውነት ምንግዜም አይደገፍም ተለምዷል ❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +7

    እኛው አንሥተነው ዛሬ ሕብረተሰብን ሰደብክ አይ ሠው ሠላም ሠላም እንኳን አብሮ አደረሰን እንበል 👍👍👍👍

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 Месяц назад +4

    በድድብና የክብር ዶክትሬት ተሰጠው እኮ የመጀመሪያው ሰው ሆኗል ዋው ሲጠየቅ ለዚህች ቀን ለመድረስ ተግቶ ነው የደደበው ለሌሎችም አርአያ መሆን ችሏል።

  • @Naniya254
    @Naniya254 Месяц назад +9

    በማይኮ ጉዳይ ያለህን ሀሳብ በጣም ወድጀዋለሁ 🙌

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 Месяц назад +13

    ነፋስ ይማር አልልም እራሱን ከእግዛብሄር እኩል ያደረገ እንደ ወንድሙ ሳጥናኤል ሲኦል ያግባህ

  • @EngdaLegese-ki3tl
    @EngdaLegese-ki3tl Месяц назад +19

    ማይኮ የአይምሮ ችግር ያለበት ሰው ነው

    • @yaminet2519
      @yaminet2519 Месяц назад +1

      Who r u endeza lemalet ... mogn

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Месяц назад +8

    Miko Mike የራሴ አደረጃጀት አለኝ አልክ ኢትዮጵያዊው ""ፕሪጎዥኒ "" 🤣🤣🤣

  • @user-uf7iz6fu6x
    @user-uf7iz6fu6x Месяц назад +4

    ስነስረአትህን ወላሂ ወደድኩት መልካም ባአል ይሁንላችሁ

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w Месяц назад +42

    Mike የተባለ ጋጠ ወጥ ምነው ሆዱ ሲሞላ ዝንጀሮ መሰለ ሰው ሲመቸው ገጣጣውም ፈጣጣውም ይጠፋና ውበት በውበት ይሆናል ይሄ የሰው ፍጥረት አልመስልሽ አለኝ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад +2

    ህፃን ልጅ አስረገዘ ተብሎ ቪዲዮ ተሰራ😮😢😢😢 ታዲያ ከዚህ በላይ መዝቀጥ አለ ወይ እግዚኦ 😭

  • @Naniya254
    @Naniya254 Месяц назад +5

    ናቲ ቡና ካለ ስኳር አልጠጣም ያለው ልጅ ላይ የተቀናበረው ስድብ ምንም አልገባኝም አንደኛ ስድቡ ዚበዛ ይደብራል ሲቀጥል የልጁ ቡና ካለስኳር አለመጠጣት ያሰድባል? እስኪ ከገባህ አስረዳኝ?

  • @nardosyohannes4302
    @nardosyohannes4302 Месяц назад +5

    My fav RUclipsr 🎉❤

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Месяц назад +6

    ብሮ ትችላለ

  • @NMss3674-yg4vb
    @NMss3674-yg4vb Месяц назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አተናተን ሰብስክራብ አረኩህ አላህ ይጨምርልህ💚💛❤ አማራ ነኝ ሀቅ እወዳለሁ

  • @dejenetesema1408
    @dejenetesema1408 Месяц назад +1

    I appreciate you professional comment keep going bro. Bra ide fortsätt så

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Месяц назад +1

    Your outlook getting better and more matured....Keep on reading a lot and have a good depth of perspectives. It will reduce all kind of biases in your outlook.

  • @samrawitlegese6946
    @samrawitlegese6946 Месяц назад +2

    የኔ ልጅ ነው አላለም መች ተወልዶ አለቀና እሱ እራሱ እሳቸው ግን የአሮጊት ቀላል ናቸው።

  • @YohannesSamson
    @YohannesSamson Месяц назад +5

    welcome back natii

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Месяц назад +1

    My fav youtuber🔥🙏🏾

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Месяц назад +1

    ቀላል ነው እንደሰቀልናቸው እናወርዳቸዋለን የነሚኮ ኣይነት። ሲቀጥል የልጁ በጣም ያሳፉራል ያሸማቃል ዘገምተኛ ሰወች እየቡዙ ነው😢

  • @alemurami5823
    @alemurami5823 Месяц назад +6

    አይ ዮኒ አጀት አርስ አፈር ልብላል የውነት ማኛ!!!

  • @user-yo1dp2jq7j
    @user-yo1dp2jq7j Месяц назад

    Yemache bro 😊😊

  • @mekdesazage3101
    @mekdesazage3101 Месяц назад +2

    ምን አይነት ጉድ ነው ሰንት አይነት ባለጌ አለ ።ፈጣሪ ማሰተዋልን ይሰጣችሁ ።

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Месяц назад +2

    ይሄ ልጅ የዝብርቅ መንፈስ አለበት እና ተጠመቅ አባቴ ከዚህ በላይ ሳይብስብህ

  • @user-ow5xy6mx7t
    @user-ow5xy6mx7t Месяц назад +2

    ሚኪማይኮ ትክክል ነዉ የኢትዮዽያ ህዝብ ቀላል የዘቀጠ ነዉ ሰዉ እስከ ህይወቱ ያቃጠለ ነብሰጡር ሆዷን የቀደደ ዘቅዝቆ ሰቅሎ የጠበሰ ደሞ የዘቀጠ ሲያንሰዉ ነዉ በፖለቲካዉ ባልደግፈዉም

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r Месяц назад

      አንቺም የዘቀጥሽ ነሽ ከነአስተሳሰብሽ ያሁሉ የተደረገው አማራ የተባለ ማህበረሰብ እና ኢትዮጵያዊ ላይ ነው አስደራጊውም የኦሮሙማው ግራኝ አብይ አህመድ ነው ሕዝብን በዘር ከፋፍለው ያን ሁሉ ግፍ አደረሱበት የዳቢሎስ ተከታዮች ይሄም አንቺንም ይጨምራል የአስተሳሰብ ድሃ ሌላው ባጠፋው ሕዝብ አይሰደብም አንቺ በባለግሽው ግን ቤተሰብ ይጠየቃል ለምን የአስተሳሰብ ድሃ ስላረገሽ አንቺም እሱም አንዳይነቶች እሱስ በሆዱ ገዝተውት ነው ነገ እንደ ባሻ የቤቶች ድራማ የነበረው አንቅረው ይተፉታል የገዙት ፖለቲከኞች ሕዝብን እንዲሰድብላቸው ለነገሩ አንቺ እና ያንቺንም ቤተሰብ አጠቃሎ ነው የሰደበው ግን ለአስተሳሰብ ድሃ ይሄ አይገባውም የሚገባው የሰሙትን ይዞ መሮጥ ብቻ ነው

    • @mebratgebre7554
      @mebratgebre7554 Месяц назад +2

      ነገሩ ቢያስብልም በጅምላ መፈረጅ ስህተት ነው ብዙ ጨዋ ሕዝብ አለና

  • @user-lq1li3rg3w
    @user-lq1li3rg3w Месяц назад

    Natty man, selam new! Ene ga yehun alakim vedio editingu yezare lay lek almeselegnim, alakim chigiru enegar endehone alakim, gin eski chk adrgew,
    mehal lay, Lela vedio eyegeba neber ene gar, thank u. respect

  • @SamsonYegeni
    @SamsonYegeni Месяц назад +1

    ናቲ እንደሌሎቹ ጊዜ ቀይሮክ ጠረፔዛ ወልዋይ እንደማትሆን 💯👌

  • @Siraj-tq7le
    @Siraj-tq7le Месяц назад

    ይህን ሰዉዬ ዩቱብ ምየዘገ ጎቦዝ ይጥፈ ሚኮ ሚበል ሆደም

  • @ninitube2849
    @ninitube2849 Месяц назад

    ሰላም ናቲ አንኳን አደረሰህ። እዚኛው video ላይ reacte ምታደርገው የተወሰነ ዘግቷል

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 Месяц назад

    First one

  • @SifenMohmmedSifu-zr7tp
    @SifenMohmmedSifu-zr7tp Месяц назад +1

    Happy Easter 🕊🕊🕊
    Welcome back nati❤❤❤❤❤

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል🎉🎉

  • @user-fs8cs1gm2e
    @user-fs8cs1gm2e Месяц назад +4

    podcast ምንድን ነው?
    የሚያውቅ ይንገረኝ

    • @sisay4318
      @sisay4318 Месяц назад +2

      ስለአንድ ጉዳይ ከሀ እስከ ፐ የሚያሳውቅ ፕሮግራም ነው ሰዎችን እያቀረቡ ሚጠይቁበት ነገር ነው

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Месяц назад

      you can check it Google

  • @AaBy388
    @AaBy388 Месяц назад +1

    እኛ የማህበረሰባችን ውጤት ነን። ስለዚህ ማይኮም!!!

  • @rekikemnet4723
    @rekikemnet4723 Месяц назад

    This is my favorite channel

  • @kingJ-yk9uk
    @kingJ-yk9uk Месяц назад +3

    please you all need to start a movement to unsubscribe Miko Mike so the rest will learn from him

  • @soulmg6267
    @soulmg6267 Месяц назад

    27:00 nice work 😂😂

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw Месяц назад +2

    ሚኮ ማይክ እኔ ምንም አልልህም ያኔ ኘራንክ ስትሰራ ቁጭ ብድግ ያደረገህን በሽጉጥ የሳተህን ይዘዝብህ ሰው እንደዚህ ሲዘቅጥ አይቼ አላቅም

  • @user-dp8yd3ni1q
    @user-dp8yd3ni1q Месяц назад +1

    እሄ ከአገር ውጭ ቢሆን 74 አረት አመት ነበር የሚታሰረ ፈጣሪ ደግነቱ አለመውጣቱ

  • @KalkidanFekru-
    @KalkidanFekru- Месяц назад

    Yelban eko new metnagrlgn
    Love you Nattya ❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Месяц назад +1

    ማይኮ ሰድቦናል

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Месяц назад

    Dokter..abeyi😂😂

  • @user-sn6rk5fp5x
    @user-sn6rk5fp5x Месяц назад +1

    ማይኮ ፋልቶብሀል ሊያዝብህ ሲል የኢትዬጺያ ህዝብ ላይ ይጥልሀል

  • @abrhammeka1398
    @abrhammeka1398 Месяц назад +1

    hey look boy yazugn lekekugn lookm boy😁😁

  • @steventeshome9265
    @steventeshome9265 Месяц назад

    Chigirima alebi bro kesu belay mahiberesebin yesedebe yelem mota yoni magna kesu belay alisedebum

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 Месяц назад +3

    ማይኮ አንተ ዝምባም ጭራሽ ባሰብህ ፀበል የሚወስደው ሰው ጠፋ?

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Месяц назад +1

    ማያክ ሚባለው ልጅ ሃብታ ሚንየነር ሆንኩ ማለት ሲጀምር ለት ነው ከጀርባው እልሙናቴ አቀንቃኝና ብልጥ አጨብጫቢ እንደህ ያስተውቃ ለዛ ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉንም መናገር ንቀቱን ሚያሳየን

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 Месяц назад +1

    አዲስ አበባን እንደ ባግዳድ👍🏽

  • @betisami336
    @betisami336 Месяц назад

    Natty tanks .

  • @BeBetter25803
    @BeBetter25803 Месяц назад +3

    You look /Sound like Getachew Redda.IDK if he is your relative. I like How you act 😆. I recommend you make an impression on politicians like Trevor Noah since your voice sounds nice. Friendly

    • @NattyAfro
      @NattyAfro  Месяц назад +2

      i actually did on tiktok @nattytigistu

  • @etalem3581
    @etalem3581 16 дней назад

    እናመሰግናለን❤

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 Месяц назад

    Way nebiyatoch menyeshalachehoal? Same benateh axebeh asxalegn?

  • @getnetwoldegiorgis4933
    @getnetwoldegiorgis4933 Месяц назад

    ትመችኛለሽ ይመሽችችሽ

  • @user-wv4sh4fs7j
    @user-wv4sh4fs7j Месяц назад

    mengst nek yaregew conversation baymechegnm .... communitiw gn deserves that name, zkach nen emen

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 Месяц назад

    ዮኒ ጉዋያው ማይኮ በእውቀትና በእውነት የሚናገር ነው።

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Месяц назад

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Месяц назад +2

    ኢትዬጲያ እንደ ማይኮ አይነት ይሁዳ አብቅላ ያየነው በዚህ አምስት አመታት ግዜ ውስጥ ነው እኛ ደግሞ ይህንን ልጅ በርታ እያልን አብልተን አጠገብነው ይሄው ነው

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Месяц назад +1

    መኪናው ሊነዳዉ ወይስ እሱ ሊነዳ ነው መጀመሪያ ሰው መስል ላለመሁኑ ማስረጃ ነው የሚሻው እቃ እቃ ሸተተ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Месяц назад +1

    ወይ አምላኬ በቃ ወደዚ ወረድን😢😢😢😢

  • @user-ru2dd5bp5d
    @user-ru2dd5bp5d Месяц назад +1

    ማይኮ የተባለ ሆዳም አልፈርድብክም የ አቅምክን ነው ያሰብከው ከዚህ በላይ ማሰብ አትችልም የማሰብ አቅምክ እቺን ያህል ናት ደካማው አንተ ነክ

  • @misiyas1014
    @misiyas1014 Месяц назад +1

    ናቲ 🥰welcome

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂ሰመር

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 Месяц назад

    ashkabach yzaketin mahbereseb nen 100% true.

  • @tarikuhaile7295
    @tarikuhaile7295 Месяц назад

    ተመችተውክ ነው ግን 3ቱ የሁልጌ ተከታታይክከኝ ባታስገባብን ደስይለናል ማሳለፍ ሰለቸን እነሱን

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад +2

    ምነው ስንት ኪሎ ጫት ነው የቃምከው ስታወራ ያወራጭሃል እንደ ብርሃኑ አስታጥቄ

  • @Nathaniel_98
    @Nathaniel_98 Месяц назад +2

    Video ina soundu ikul iyehede ayidelem yistekakel

  • @tady325
    @tady325 Месяц назад

    Pride comes before falling!

  • @abemolla5124
    @abemolla5124 Месяц назад +1

    ሁሉም እዚህ ያሉ ሌቦች ናቸው። ህዝብን ማደናገር ነው የያዙት። ህዝቤ ፋኖን ብቻ ተከተል ሌላው እስር ነው።

  • @Aus169
    @Aus169 Месяц назад

    ዉይ እንደው ነገር የማይሰለችን

  • @NahomYuhanes-bj8kf
    @NahomYuhanes-bj8kf Месяц назад

    😂❤

  • @masaratkebe3567
    @masaratkebe3567 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @etalem3581
    @etalem3581 16 дней назад

    ማይኮ እዴት በምን ኢሳብ እራሱን እዳይ በጣም ነው የሚገረመኝ
    በአካል አኮ ሲታይ እሸላሊት ነው የሚመሰለው በዛ ላይ አመዳምነቱ

  • @TofikJemal-ks4uk
    @TofikJemal-ks4uk Месяц назад

    እባክህ ናቲ ተረዳን በአብይ ስታይል አታውራ!

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Месяц назад +1

    እኔ ግን ናቲሻ እነዚህ የሚያዝጉት🤣🤣🤣 ትልቅ ሲሆኑ ከወለዱ ታሪካቸዉን ለልጆቻቸዉ ሲነግሩ ..ድሮ ሁለቱ "ተራቢ (ተሳዳቢ)ነበርን 2ቱ የተሳዳቢ አጃቢ ነበርን"አይከብድም !????😂😢😅

  • @mulukajubdi1122
    @mulukajubdi1122 Месяц назад

    😅😅😅

  • @abiywagnew9159
    @abiywagnew9159 Месяц назад

    Make more videos 🤙

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Месяц назад

  • @abdulkanimohammed3239
    @abdulkanimohammed3239 Месяц назад

    Miko inenim sile sedebkegn ketegenagnen ikeniittteeehaaalllew!

  • @user-jn4ix7dh5r
    @user-jn4ix7dh5r Месяц назад +1

    ይህ ኮተት አሁን ደሞ መቶገደለን ጭራሽሽ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Месяц назад +1

    እዴ እኔኮ ሚገርመኝ ማይኮ አተን እደሰው አይቼህ አላውቅም እማምላክ ይቅር ትበለኝ ወንድ አትመስለኝም የሆነ 77 ጊዜ እራሀብ ያጎሳቆለህ 77 ላይ ነህ እር ወንድ ሁን ውጣ ከዛ ሲያስጠላ ይሄን ይቅር በል ምናምን ብላቹ እራሱን ይቅር ማለት ያልቻለ ከብት ሰውን ይቅር በል ብላቹ ስጠይቁት እር ውይ

  • @user-zi3et7bw1x
    @user-zi3et7bw1x Месяц назад +1

    berta!!

  • @wome8375
    @wome8375 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @CR-xn3tx
    @CR-xn3tx Месяц назад

    Berta

  • @MikiasKiya
    @MikiasKiya Месяц назад

    Eyesus geta new

  • @bettylv518
    @bettylv518 Месяц назад

    Eweqet yelehm alalem? Antes aleh yoni magna

  • @mosasastu9083
    @mosasastu9083 Месяц назад

    Denkoro tadiyas abiy be muse zemen nbr dee enesesa mn yilal

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Месяц назад +1

    ማይኮ ሳይኮ በጣም ነው የጠገብሽው አንች የብልፅግና ሎሌ😎ይች እዩኝ እዪኝ በቅርብ ደብቁኝ ትሆናለች አንት ጭባ😟

  • @yasina63
    @yasina63 29 дней назад

    I ❤ YOU TINSHWUA MAHDER

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад

    ማይኮ ተሳደበ ከተባለው በላይ የተሳደበ ሰው የለም እያላቹ ነው አረ😂😂😂😂

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs Месяц назад

    ዮኔ ማኛ ተጣልቼክ ነበር ዛሬ ታረቅሁክ ጎበዝ ሚኮ ማለት የወረደ ዝቃጭ ነው

  • @BezawitAshenafi354
    @BezawitAshenafi354 Месяц назад +2

    ewnet nw yezekete mahibereseb nw yalen edegfewalew ene wede geter nw minorew ena beakebabiye beken meat sew nw eyetarede yalew manim tenesto yefelegewn poleticawi hasab yawera ena hizbem tenesto wendim wendimun yemibela mahibereseb yerasun hasab teketlo bicha yanten hasab yemayadamitk mahibereseb min yahl tesaken endemininor aligebachum betam zekitenal and finally Everyone has their own flaws and it is not appropriate to talk about this person.

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 Месяц назад

    ብሮ ፍቅር ሲዝም ያለውንብሰማ ታዝናለህ ለ3ቱ ህፃናት ለምን አይናቸው እዲበራ ይደረጋል የፈጣሪ ስራ ነው ብሎ አላገጠ የሆነነገር በሉልኝ

  • @zelalemabebe7871
    @zelalemabebe7871 Месяц назад

    ene melew lemn ye miko miken youtube unsuscribe challange anjemrem ende idea

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Месяц назад

    😮😮😮😮😢

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Месяц назад

    እኔ የፈራሁት በአንዳንድ ደ...ዎች የይቅርታን ሀይል ክብር እንዳያቀሉብን ነዉ !!!እዉይይ😭ነብስ ይማር በሉልኝ ....