You’re are right brother it makes me to see myself I have a healthy son and I always complain because he is super active . Thank you God for gave me this beautiful creature in my life and give your courage and strength for parents who have kids with disabilities and illnesses ❤
አንተ ልጅ ግን ምን ዓይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ነገሮችን አመዛዝነህ ነው ምትናገረው ጌታ ይባርክህ😊
በጣም ከሱ ብዙነገር እንማሪለን ለገባው ሰው ቀረጠው ፈለጠው ከሚሉ በጣምአመዛዝኖ የሚናገርልጂ ነው
በጣም አስተዋይ ልጂ ነው የተማረም ስለሆነ🎉
አዎ በጣም👍👍
የእውነትሽን ነው የኔ እህት!!!
@@genetteshome3906 በጣም ጌታን ሁሌም ባየሁት ቁጥር እደመማለው ሚዛናዊ ሰው ነው ወጣትነቱን የድንግል ልጅ ይባርክለት
አንተ ወጣት ልጅ እንዴት እነደማከብርህ በጣም ሚዛናዊ እና አስተዋይ ስነሰርአት ያለህ ልጅ ነህ
He's absolutely waiz yes
እድሜ ከጤናህ ጋር ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጨዋ ያሳደገህ ሳላድንቅህ አላልፉህም
የሳምሶን እና የዳጊ የግል ጉዳይ ነው እግዚአብሔር በመሃከላቸው ጣልቃ ይግባ
Amen
አሜን
amen
Amen 3🙏
ስለ ዳግማዊ ና ሳምሶን ትዳር የሰጠሀው አስተያየት በጣም የዩቱበር ዋርካ ያስብልሃል 🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ 🙏🙏🙏
የኔ አባት ለርሶ ሲል የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይማርሎት የታመሙትን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም ይማራቸው
ዳጊና ሳምሶን እግዚአብሔር በመሀላቹ ይግባ ይሄ የግል ህወታቹነው ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ
እባካችሁ ለልጆቻችሁ አስቡ ምን እንደምል ቃላት የለኝም እባክህ ቤቢ አትጉዳት ዐይንህ በዐይንህ ያሳየችህ ታላቅ ክብርህ ናት ክብርህን አትጣ🥳🥳🥳🥳
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ አልፎ አልፎ እሠማለሁ አስተዋይ እና ሚዛናዊ
እመቤቴ ልጆቹን ትዳብስልን ለቤተሰቦቻቸውም ጥንካሬውን ብርታቱን ትስጣቸው ድምፃዊት ዳግማዊት እና ተዋናይ ሳምሶን እግዚአብሔር ያስታርቃቸው ተባረክ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ተነጋግራቹ ፍቱት፡፡ ትዳር ክብር ነው፡፡
ዶ/ር ስለ ጥንዶች የሰጠሄው አስተያየት አኮራሄን ተባረክ አቦ!!!!
What you said about IGITU....you got my respect! Thank you for being human
በጣም የተባረክ ልጅ አስተሳሰብህ ባጠቃላይ እግዚአብሔር የባረከህ
አቤት ስወድክ ጨዋ የጨዋ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ውይ የተማረ ኑቲ ትክክለኛ በእውቀት የበለፀክ አስተዋይ ሰው ሁሉ ካንተ ይማር ትክክለኛ ሰው ኑቲሻ❤❤❤❤❤❤
አተልጂ ትለየለክ ሥነሥርአት ጨዋነትክ ሡሥ ሆክብኝ የምር ያተን ቢድዮ ሣይ አሚሮየ ፅድት ይላል❤
You’re are right brother it makes me to see myself I have a healthy son and I always complain because he is super active . Thank you God for gave me this beautiful creature in my life and give your courage and strength for parents who have kids with disabilities and illnesses ❤
በእውነት አንተ የተባረክ ነህ እነ ዳጊን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላቸው እውነት አድርገው ከሆነ የእሱንም ሰምቻለሁ አድርጎት ከሆነ ምህረት ያድርግላቸው ማህተብ ማሰርብቻ ክርስቲያን አያስብልም ሁሉን ባርኮ ሰቶአቸው ማመንዘር ጸያፍ ነው እግዚአብሔርን ይቅርታ ይጠይቁ ሰው ግን እንዲህ የሰውን ድክመት በገንዘብ ለመሸጥ አደባባይ ማውጣት ውይይይ በጣም ይዘገንናል ለእነሱም ምህረት ይላክ ማስተዋልን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ክብር ለአባቶች❤❤
Thank you so much !May allah bless you Dallol!!! ፈጣሪ ይማርሽ ሚጣ, አባባ አሚን ይማራት ❤❤❤, የወለዱ ባይለያዩ እላለሁ!!!
የህዝባችን አስተሳሰብ ጤናማ አይደለም ብቻ አምላክ ይርዳን
Amennnn
ቤቢና ዳግም አይመለከተንም ብዙ ሀሳብ አለብን
Rahel getu
Ethiopiaye❤🎉
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ይሳደኩህ ተባረክ
አማን ነው ሰላም ነው አለን 👍👍👍👍👍ይህ ዳሎል ኢንተርቴይመንት ነው 👍👍👍👍💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ነ.....................................ው
ከከከከከከከ ዲምፁ ብች ቀርሺ ከከከከ
@byky3031 ክክክክክ
የድምፃዌ ራሄል ጌቱ ኢትዮጵያ ❤
በሠው ህይወት ምን አገባኝ ቢጣሉ ቢወዳዱ ለራሳቸው ነው
ሰወድህ እኮ ምርጥ ኢትዮጵያዊ God bless you ❤️ - 🇺🇸
ፈጣር አምላክ ለልጆቻቹ ስል ጣልቃገብቶ ሰላም ፍቅር ቤታቹይግባ እባካቹ ኮሜት የምትፃፉ ሰዎች መጥፎ ነገረ አትፃፉ 🤲🤲
በነ ዳጊ ጉዳይ አስታራቂ ነገር ስታወራ የሰማሁት አንተን ብቻ ነው❤❤
አንተ ማስታረቅ ብትፈልግ ሁለቱም ወስልተዋል እኮ፤ ሁለቱም ደሞ አውቀዋል ። ይሄ ለመለያየት ፈልገዋል ማለት ነው።ህዝቡን የሚበጠብጡት ለማስመሠል ነው።
@@Anson..23-s2lመወስለታቸውን በምን አወቅሽ? ሚድያ ስላወራ?
@@Tg-oh5nx እንግዲህ ተባለ ።
የኔ ኣባት ፈጣሪ ይስማቹ
ፈጣሪ ይግባበት
ዳጊ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስዳዋለች ያሳዝናል ዳጊ ጠንካራ ሚስት ነበረች ፈጣሪ ይጨመርላት
እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ትዳራኅሁን ያትርፍ ቁጭ ብላችሁ ደጋግማችሁ ተነጋገሩ ለልጆቻችሁ ስትሉ ጥ ፋትም ካለ ይቅር ተባባሉ የነብስ አባታችሁን እ ናግሩና ይህንን የሚያስቀና ትዳር አድኑ። ወሬኞችና ሴጣን ይፈሩ ፀልዩ ዘመኑ የምታዩት ነው ፀብ የሚዘራበት ስለሆነ ቦታ አትስጡት።ይህን ለመፃፍ ያነሳሳኝ ሁለታችሁንም እጅግ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች በመሆናችሁና ዘመኑም የወሬና የክፋትን ልክ እያየንበት በመሆኑ ነው ።እግዚአብሄር ፍቅርና ስለላም ይስጣችሁ የእዮብን ትእግስት ያድላችሁ።
ጅ
ሁ
በህይወት ዘመኔ አበሻ አይቶት የበረከተ ትዳር አይቼ አላውቅም ካላስ።
ግ ብ ዳ ስህተት በስሜት ኮሜንት ባይፃፍ
Sewu gn MereN weta betam,,,,,,Fetari yihunenN!!!🤲
ተባረክ!
የድምጻውይ ቴዲሮስ ናዕት ዘፉን
የድምፃውይ ራሔር ጌቱ ኢትዮጵያዩ
ዳኜ ዋለ ዎንድ ልጅ ቆረጠ😘😘
ዳጊ እና ቤቢ እባካየችሁ በመሀል ያሉትን ልጆች አስቡአችሁ ሰይጣንን አሳፍሩት ሰዉን ወደ ጓን ተዉት❤❤❤
ታዲያ ሽንት ቤት ሆና እየመጣች እሱ አጣቢ ይሁን ገደል ትግባ ሸርሙጣ ትላም ቂጧ የተላ
Teddy afro "ናዕት"
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስለ ዳጊ ሳምሶን የተናገርከው የእውነት እንደ አንተ ሚዛናዊ ሰው ቢበዛል ሀገራችን እንዴ ባልሆነች
አይዞሽ ዳጊየ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ያልፋል❤
ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ
በጣም አስተዋይ ነህ ባለን እናመሥግን
ዳኘ ዋሌ ወንድ ልጅ ቆረጠ
እራሄል ጌቱ ኢትዮጲያዬ
እራሄል ጌቱ ኢትዮጵያዬ
ሊያ ልክ ናት 100% መረጃ ነበራት ትክክል ነበረች 💕💕
የድምፃውይ ራሔር ጌቱ ኢትዮጵያዩ
የድምፃዊ ቴዲ አፍሮ "ናዕት"🎉🎉
You are way younger than I am though I have a big respect for you brother!
ምስኪን 5 ሺ ነው ደሞ ልታወጣ የሞከረችው አይ ችግር😢😢😢ደሞኮ ፍርዱ የሚበረታው ወገን የሌለው የዋህ ሰዎች ለይ ነው ናቱ ልክነህ ፍርዱ ፌር አይደለም ባገኛት አስር ሺ አርጌ እስጣታለው😢
ደግ ሰዉ ተባረኪ የችግር ጊዜ እንኳን 5000 አስር ብርም ብርቅ ነው ችግር አይኑ ይጥፋ😢
V😊@@Lula124tube
አሜን ምህረቱን ይላክላት
ብዙ ቀን አግቼ ላወራክ ፈልጌ ሥራ ቦታክ ፓውሎስ ሆስፒታል መጥቼ ነበር ግን ላገኚክ ሞክሬ ነበር ግን አሎነም
እሺ እዴት አግቼ ላውራክ በጣም ባወራክ ደስ ይለኛል እባክክ ተረዳኝ
እግዚአብሔር አምላካችን ለሑሉም ጤና፥ፍቅር፥ስኬትን ብቻይስጠን!!!🙏💟✝️
መስራት አልፈለኩም ነበር ብሎ መስራት እረ ወገን የት እየሄድን ነው , ማርያምን ሁላችንም ቢሆን በsocial media ተለክፈናል አሁን አንተም ቢሆን እኮ መጥፎ ነገርን እያሰራጨህ ነው ተተባብረሃል ለእነዚህ አርቲስቶች መለያየት ማለት ነው ይሄን ካንሰር የሆነብንን የsocial ወሬ በተቃራኒም ቢሆን ላልሰማ እያሰራጨህ ነው ብቻ እግዚአብሄር ይርዳን
ዩቲዩብ ላይ ለመሸቀል ብላቹህ የሰው ትዳር ለመበተን የምትሮሯጡ ሰቦች ሕይወታቹህ ምስቅል ይበል ልጆቻቸው ምን ያህል እንደሚጎዱ አታስቡም ድንቁርና
ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ "ናዕት"
ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ "ናዕት"
በናትህ አሴር ጠፋ በሰላም ነው ?
አው የእኔም ጥያቄ ነው
Rahel getu ,,,,Ethiopiaye ❤
የነገሮች ሁሉ ማስሪያ ፍቅር ነው።ፍቅር ደግሞ ብቻውን የቆመ አደለም ደስታ ሀዘን በደል ስቃይ የህይወት መንገድ ሀሴትን የመሳሰሉ ተሽክሞል ።ፍቅር ዉስጡን ያለውን ህመም የምታክመው በይቅርታ ነው።ይቅርታ የፍቅር ስሩ ነው
የካንሠር ህመም በጣም የሚያስጠላ ነው አንተ የምትሠራበት ሆስፒታል ጓደኛዬ በደም ካንሠር ህክምና ስትሠቃይ ቆይት አረፈች እና ሁሌ ሆስፒታል ስንመጣ አንተን አሳያት ነበር በአካል እና ዳሎልን አሳያት ነበር እና በአካል ሳታናግርህ አለፈች እና አንተን ሳይህ ሁሌ ትዝ ትለኛለቾ እኔ በፊትም ስለምከታተልህ አድናቂህ ነኝ ለማንኛውም በርታ ጎበዝ ነህ
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን👏
ተባረክ በጣም አስተዋይ ነክ አንተ
አስተያየትህን እደግፋለሁ ። ለሴትዬዋ ግን ምስጋና ይገባታል ልጁን አንስታ ወደ ቤቷ ስላስገባችሁ ፈጣሪ ይስጣት እመቤቴን🙏 ሰው ግን ዝም ብሎ መቀባጠር ነው የባልሽ ልጅ ነው አሳዲጊው እንዴት ይባላል በጣም ያሳፍራል እንደው እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ተበላሽተናል ልቦና ይስጠን ብቻ ። ከቻልክ አዘጋጅ የልጁን መጨረሻ አሳውቀን የኔ ጌታ የት ይገባል እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🙋
ሁሉም ዩቲዩበር እንዳንተ አስተውለውና አገናዝበው መረጃ ቢያጋሩ መልካም ነው
አንተ ግን በርታ
ይመችክ አባቴ በርታልን
የኔ ጫዋ እረጋ ያልክ ወጣት ነህ አደራ በዝሁ ቀጥል እግዚአብሔር አያለውጥህ❤❤
Rahel getu Ethiopiaye...yemilew❤
ውይ ዳጊና ሳሚ ፈጣሪ አይለያችው
Tebarek
Gobez tebarek
How wise you are bless you Doctor
አንተ የልጅ አዋቂ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ
Egzihabiher enesin etsanochi yimarachew 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
So reasonable
😊Thank-you God bless 🙏 you
ጀግና ልክ ነህ
Ante lj gin betam new mitmechegn. I am speechless!!!
Zemeneh yibarek berta
"የቀና እና ያጣ ብዙ ያወራል",ሲቀጥል ሀገራችን ዉስጥ የራሳቸዉ ህይወት ሲያርባቸዉ የሰዉ ማማሰል የሚወዱ ብዙ ናቸዉ😏 ያንተ ሚዛናዊ አስተያየት ግን ሸጋ ነዉ.
Ante lij endet besak, chewa ina ewket yetemolabih yeEwnet sew neh. I really admire you
በርታ እውነትን ማስቀመጥ ፣የምትሰጠው አስተያየት አስማሪ ነው
You're right, Brother Dagi and baby they have to think about their kids. If they forgive each other.
አላህይድረሥላት
ራሔል ጌቱ እትዮጵያዩ
የድምፃውይ ራሔል ጌቱ ኢትዮጵያዪ
dalol interment Thank you advise samson & Dagi family bless you
Berkt y honal lebitsh menytawkal yeftarisera ❤
🙏🙏 you have a very kind, positive, and beautiful heart really. Thank you for your positive comment about people's marriage and the servants'.
ይህ አስተዋይነትህን አላህ ይጨምርልህ
ትክክል የልጆች ያሳዝናል:: ሰው ግን ይሄን ሳያውቅ ያራግባል።
I really appreciate your point of view. And you are so disciplined. MashaAllah!!!
Humanity first is should be this time slogan. Isn't???😢😢😢😢
you are smart 👍👍👍🙏🙏🙏
የድምፃዊ ራሔል ጌቱ ኢትዮጵያዬ
Tady nat
Rahel Ethiopia 🎉
አንተ ግን ተባረክ፡፡ ሳይገባቸው ጀጅ ከሚያደርጉ ሰዎች ያድንህ፡፡
ትመቸኛለህ በርታ