Ethiopia - በባህርዳር ባለሥልጣናቱ ላይ የተወረወረውቦምብ፣ በሱዳን የህወሃት ጦር ሰዎች ጭንቀት፣ የመረራና የሐመር ምክክር፣ ስለወደቡ የተሰማው አዲስመረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 май 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 150

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 25 дней назад +5

    እረጌታዬ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን ህዋህትንና ብአደንን ብልፅግናን ከምድረገፅ አጥፍልን ያረብብን ጌታዬ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 25 дней назад +6

    አብይ የሠላም ጥሪ እያደረገ በሌላ በኩል አማራን በድሮን ይጨፈጭፋል ያስጨፈጭፋል

    • @be-liever
      @be-liever 25 дней назад +1

      አማራን ሳይሆን ፅነፈኛውን መንግስት እገለብጣለው ባዩ የወሮበላው ቡድን ነው በላይነሸ አመዴ አመድ እያረገች ያለችው 😂😂 ይበል ያሰኛል

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 25 дней назад

      ሰላም ?!?!?!?!?!?!?!?

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 25 дней назад +7

    ድል ለአማራዉ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉ነፃነት ለተገፋዉ እንዲሁም ለተጨቆነዉ ለመላዉ አማራ ህዝብ🎉🎉🎉❤❤ድልልል❤ለጀግናዉ ፋኖ❤❤ ሽንፈት ለነብሠ በላዉ ለዓብይ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 25 дней назад +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andishman
    @andishman 25 дней назад +2

    በርትታችሁ አፈንዱ። የረሱን ወገን በቦንብ ማሸበር ጥቅም ካለው እስቲ እናያለን። ባህርዳርን እንደ ሞቃዲሾ አውድሟት።

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 25 дней назад

      ???????????????????????

    • @andishman
      @andishman 25 дней назад +1

      @@JK-lp6di ለአማራ እታገላለው የሚለው አካል የራሱ የሆነውን ወገን የሚያሸብር ከሆነ ትግሉ ምንድነው??

  • @SamiSs-uo5og
    @SamiSs-uo5og 25 дней назад +2

    ድል ልፅፈኛዉ💚💛💗💪

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c 25 дней назад +2

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal yihunilen amen

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 25 дней назад +3

    Fano❤

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n 25 дней назад +2

    የሸኔ መርበትበት መበታተን አስግቷቸው ነው የፋኖም መፈረካከስ ሰላም ነስቷቸው ነው ሰማህ

  • @TibebuMikre
    @TibebuMikre 25 дней назад +1

    Thank you

  • @gezachewkebede2140
    @gezachewkebede2140 25 дней назад +3

    በድልድይ ምርቃቱ ላይ ሰለተፈጸመው ነገር የደረሰህ መረጃ የለም

  • @user-fb3nh4fx7n
    @user-fb3nh4fx7n 25 дней назад +3

    ስለ የትኛው ፋኖ ነው የምትቀባጥሩት የአማራን ህዝብ ለምያስርበውና የትምህርት እንቅፋት ስለሆነው ወይስ ወይስ ስለ ዘራፊው
    ወይስ ማንም በሚፈልገው መልኩ የሚገዛው
    እስኪ ለህዝባችን እዘኑለት አንተ በሰላም እየኖርክ 😢😢😢 ወጠምሻ ራስ ወዳድ ሁላ

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l 25 дней назад +3

    አፈርይብላና ልማትየምንሰራዉየምንቀበርበትነዉ?ዲልለተገፋዉአማራፋኖ🇨🇬💪💪💪💪💪ዉርደት ለአብይ😢

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 25 дней назад +11

    ፍጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርገልን የማዳም ቅመሜች. እንወዳችሁ አላን 💕

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q 25 дней назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @fifiaddis
    @fifiaddis 25 дней назад

    Thank you for sharing!!

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 25 дней назад +2

    በቃ ፋኖ ቦኩ ሀራም ይሁን ትምርትቤት እየመረጠ ቦንብ መጣል ይጀምር ድሮስ የጅል ትግል እንደዚህ ነው

  • @user-sz7dt3bf6g
    @user-sz7dt3bf6g 25 дней назад +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @ashagirsamuel5936
    @ashagirsamuel5936 25 дней назад +5

    allwasy my wish selam la Ethiopia 😢😢🇪🇹🇪🇹

  • @alexeshetu3459
    @alexeshetu3459 25 дней назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🙏🙏💑

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 25 дней назад

    Good Morning Fetha for sharing the truth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 25 дней назад

    ሰላም

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 25 дней назад +8

    ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ አብይ ፋኖን ፊትለፊት መግጠም ሲያቅተው በዱሮን ንፁሀንን ይጨፈጭፋል 😢

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m 25 дней назад +12

    ድል ለአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @teka1528
      @teka1528 25 дней назад +1

      FESAM, SHINTAM, FANDYA!

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 25 дней назад +19

    💪💪💪💪ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ይህን ሰይጣን በግድ ማውረድ አሉብን ሀገራችን ማይክሮ ችፕም ሊስገባ ነው

    • @user-op8xm9bx4b
      @user-op8xm9bx4b 25 дней назад +2

      እያንዳንድሽ የትእንዳለሽ ማይክሮ ችፕስ አስገብተን እንፈጅሻለን።

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 25 дней назад +3

      @@user-op8xm9bx4b ደንቆሮ

    • @user-fj6qw6nb5o
      @user-fj6qw6nb5o 25 дней назад

      አንች ደነዝ

    • @menatadesse1181
      @menatadesse1181 25 дней назад

      O​@@SaraMekonen-ym1ob

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p 25 дней назад +1

      ​@@user-op8xm9bx4bተው እንጅ አትምሩነም 😁😃ግማታም ቦቲያም እኛ ነን እምንፈጅህ ጥንብ ጋላ ።

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p 25 дней назад +1

    የጅራፍ ጩቨት እንዳይሆን

  • @Steven.24
    @Steven.24 25 дней назад +5

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪🔥አብይዝም ይውደም❌❌❌

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 25 дней назад +1

    Is Mike Hammer the prime minister?

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 25 дней назад +3

    ሞት እና ሰቆቃ ለወራሪዋ እስራኤል ፍትህ ለፈለስጢንን

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 25 дней назад +3

    ዲል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤

  • @MickaelSHIMELIS
    @MickaelSHIMELIS 25 дней назад +2

    ፍል ለፋኖ❤❤❤

  • @user-ru6fp6fq3n
    @user-ru6fp6fq3n 25 дней назад

    ሰላም ትንታጉ ❤

  • @yazn9575
    @yazn9575 25 дней назад +4

    ጠቅላዩ አትበል አንተንም እሱንም ጅኒ ይጠቅልላችሁ ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y 25 дней назад +9

    ዲል ለፋና ዲልፋኖ 💪💪💪💪

  • @AshenafiDerb
    @AshenafiDerb 25 дней назад

    ❤❤❤

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 25 дней назад

    እስራኤልና ብልፅግናን እንደዚህ ምን የህል ዓይነተኛ ጥጋብ ቢወጥራቸው ነው።

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 25 дней назад

    አሳፋሪዎች. ሰው ሞተ ብሎ ጭፈራ. ሳንቲም ለመልቀም ወገንን የምታባሉ በሬ ወለደ ባዬች. የህዝብ ጠላቶች ናችሁ

  • @tesfareta5767
    @tesfareta5767 25 дней назад

    ዘገያችሁ

  • @MuhajirHabib-wl2ig
    @MuhajirHabib-wl2ig 25 дней назад

    Wusat አንዳት እምቻሃል

  • @sharpeye2793
    @sharpeye2793 25 дней назад

    Volume of the terrible music in between the news?😮????????

  • @ChawanguizouTesfaye
    @ChawanguizouTesfaye 25 дней назад

    ❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 25 дней назад

    ይሄ ጽሑፍ ፕሮፌሰር መራራ ጉዲናን አስመልክቶ ነው ዕድሜ ልካቸውን ያለ ውጤት ለማለት ያህል ነው ይመቻቸው

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 25 дней назад

    መቸነው ሰላም እምንሰማው😢

  • @davewole1725
    @davewole1725 25 дней назад

    🎉

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤yse

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s 25 дней назад

    😢😢😢😢

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 25 дней назад

    ለህወሃት ታጣቂዎች በሚገርም ሁኔታ አሳቢ ሆናችኋል ። ደስ የሚለው የሰላም ስምምነቱን በደስታ እንቀበላለን ማለታችሁ ነው ። ባይመስልም ።

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 25 дней назад +1

    ባረገው ኤሚቲ ጀግና

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 25 дней назад +8

    ድልለ አማራ ፋኖ❤❤❤

    • @uegyeh5fiefu4g91
      @uegyeh5fiefu4g91 25 дней назад +1

      ኪኪኪኪ ክልልሽ እየወደመና ህዝብ ህዝባቹ እያለቀ ድል ለፋኖ የምትሉት ነገርስ😂 ለተጋሩም አላዋጣም

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 25 дней назад +1

      ገዳዳ የትግራይ እኮ የክልል መግስት ጋር ነው ጦርነቱ የኛ እኮ የክልል መግስት 100%90የብልጽግ አገልጋይ ስለሆኑ እጂ የክልል መግስት ከፋኖ ጎን ቢቆም አንድም ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ አይገናኝም ነበር ኬንያ ገብተው ነበር 🤣🏃​@@uegyeh5fiefu4g91

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 25 дней назад

    AYE ETHIOPIA 🇪🇹 YE MICHAEL HAMER KARPIT

  • @dawitbogale
    @dawitbogale 25 дней назад

    Aaronia offers a broad range of counter-UAV jammers with coverage of up to 10 km, up to 800 W output power, and a programmable frequency range up to 6 GHz. These jammers can eliminate any drone threat and are available in portable, stationary or fully integrated & automatic versions.

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 25 дней назад

    ዜናቹ ምንድን ነው

  • @AsiaSeid-qi2kg
    @AsiaSeid-qi2kg 25 дней назад +1

    ድል ለሁላቸውም

  • @fua248
    @fua248 25 дней назад

    አይሰማም

  • @nasirahmed2453
    @nasirahmed2453 25 дней назад

    In Ethiopia, everybody either creates or tells a problem/s/,but nobody gives a SOLUTION /S/
    ------
    ኢትዮጵያ ወስጥ ሁላችንም ወይ ችግሮችን እንፈጥራለን አሊያም ችግር እናወራለን
    ግን የመፍትሔው አካል ለመሆን ዝግጁ አይደለንም

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 25 дней назад

    ሂተለር ሺ የሁዲወችን ከገደለ በኋላ ጥቂቶቹን ሲተወቸዉ እነዚህን የተዉኮቸዉ አለም ክፋታቸዉን እንዲያቸዉ ነዉ ያለዉ

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 25 дней назад +1

    ሚዲያው ለምን የራሱን አስተያየት አይሰጥም ?

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 25 дней назад +1

      ፈታ ዴይሊ ኒውሶች፤
      አንዴ ከ ኢቲቪ አንዴ ከአሚኮ....እየቀነጣጠቡ፣ እየጠጋገኑና እያንሸዋረሩ የሚነዙት... ብልጽግና ብልጽግና የሚሸት ወሬ በሉት ሌላ አላማረንም!?!?!?!?

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 25 дней назад

      ፈታ ዴይሊ ኒውሶች፤
      አንዴ ከ ኢቲቪ አንዴ ከአሚኮ....እየቀነጣጠቡ፣ እየጠጋገኑና እያንሸዋረሩ የሚነዙት... ብልጽግና ብልጽግና የሚሸት ወሬ በሉት ሌላ አላማረንም!?!?!?!?

  • @teka1528
    @teka1528 25 дней назад

    SELE MERARA YAKEREBEKAW ZENA YEH, NEH? AHIYA!

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz 25 дней назад +1

    የአማራ ባለሥልጣን ከጠላትጋ በመሆን
    የአማራ ህዝብ በሠማይበምድር በቦብይጨፈጭፋል ለነገሩያማራህዝብመቸምአይገባውምድልብመሀይምነው

  • @senirich399
    @senirich399 25 дней назад +1

    እድል ለአማራ ፋኖ ህዝብ እግዚአብሔር አለ

  • @user-pz6ko3ww4m
    @user-pz6ko3ww4m 25 дней назад

    Dimth yelewmm

  • @Hydr-of6wm
    @Hydr-of6wm 25 дней назад

    Ye fano wixet ihenw lamahar itagelikunew iyel ameran yigelali

  • @davewole1725
    @davewole1725 25 дней назад

    💣🧨💣💣💣

  • @MikeMikes-is3vk
    @MikeMikes-is3vk 25 дней назад

    ድልለምስሌሞ

  • @Harge507
    @Harge507 25 дней назад

    Adegna negn gena alsmahutm gen😂❤

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 25 дней назад

    ድምፅ የሌለዉ ቪዲዮ በመልቀቅ እየታወቅክ ነዉ። ምኑን ነዉ የምታጨሰዉ?😅😅😅😅

  • @Tybatube
    @Tybatube 25 дней назад

    ሰላም ልዚ ቤት እኒዳቲ ዋላቹ እኒዳቲ አመሸች ውዴች ቦላቹበተ ሰላምች የበዞ እንደ ምድር አሸዋ ወዴች ቤትሰበ አረጉኒ የሰድት እህታች ነና አንድሺ አሰገቡኒ ውዴች ሰዉዶች

  • @songohan7170
    @songohan7170 25 дней назад +2

    የሱዳኑ ጧር የወያኔ አሽባሪ ተላላኪ ብዱን አድኖ እከርካሪውን እንደሚስብረው ግልጽ ነው የወያኔ ነውረኝነት የሚገርም ነው ከለላ የስጠውን ጧር መልሷ የሚወጋ የሚዘረፍ ስብስብ ነው ::

  • @MesfinBekele-lg5ie
    @MesfinBekele-lg5ie 25 дней назад

    የአማራ ሕዝብ ማንቀላፋት ምንን ይገልጽ ይሆን???

  • @getmer5301
    @getmer5301 25 дней назад

    የቦንብ ፍንዳታ ይሄንን ያህል የሚካበድ አይደለም።ትልቅ የፖለቲካ ትኩሳትን የሚፈጥረውና ከፍተኛ ጉዳትን የሚያደርሠው የፈንጂ ፍንዳታ ሲሆን ብቻ ነው።

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m 25 дней назад +1

    አታለቅልቅ

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 25 дней назад +3

    እረሞ ከብት ነዉ የምልንለዉ ለዛነዉ የገዛ ህዝቡን በደሮን እየጨፈጨፈ እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ወይ እትዮጲያ ያሣዝናል ብልፅግና👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 25 дней назад

    ከ50 ዓመት በላይ በኡትዮጵያ ላይ ሴራ መጠንሰስ ነጭ(የውጭ ዜጋ) ባዩ ቁጥር ወረቅት(አበቱታ) የያዘ ማመልከቻ አንጥልጥሎ እያውዛወዙ airport ውስጥ መሯሯጥ complains complains always complains, there is no issue ግን መቼ ነው እሳቸው በኪሳቸው ውስጥ ይዘው የምሮጡትን ዘውድ ጭነው እፎይ የምሉት ዕድሜምኮ እየሄደ ነው

  • @Abebe45
    @Abebe45 25 дней назад

    አብይ ኢትዮዽያን በጠበጣት ።

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 25 дней назад

    fanos altematam? esunim nigaren enji.

  • @user-tt2id7ow9m
    @user-tt2id7ow9m 25 дней назад

    ---- መረራ ዘመኑን ሙሉ በማሸመቅ፣ በአድር ባይነት በኢትዮጵያና በኦሮሞ ፓለቲካ ውስጥ ኦውነት የጠፋበት ሚና በመጫወት፣ወዘተ በነዚህ የደፋር እንበለው የፈሪ ጥበቦቹ ሲወለካከፍ ቁማር እየተበላ ዕድል ወደዳር እያወጣችው ትመስላለች።

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y 25 дней назад

    ጀግናዉ የአማራ የህዝቢልጂ ፋኖ በለዉ ጀግንነት የአባትህ ነወ❤❤❤❤❤❤

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      አው ህዝባቹ አሳጭዱ እንዲ እያላቹ በፉከራማ ቢሆን ድሮ ጨርሳቹት ነበር ጦርነቱ ግን አልሆነም

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      @@rasayifat5726 ፋኖ እየጨፈረነዋ እዛ ጫካ ውስጥ ወይስ በቃ አይምሮዋቹ ተዘግቷል

    • @FrewBelay
      @FrewBelay 25 дней назад

      @@feridnura-xg9hq የብልጥግና አይምሮ. ነዉ በሰዉ ደም የተጋረደበት. ጨካኝ ሀላ😤🤔🤔🤔🤔

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq 25 дней назад

      @@FrewBelay አማራና ፋኖ ያረሰው ነው እያጨደ ያለው ከንግዲ ያዘመን ተመልሶ አይመጣም ተስፋ ቁረጡ

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 25 дней назад

    አይ ፋኖ ጉራ ናቸው ላካ🤔🤔🤣

  • @solomonseyoum200
    @solomonseyoum200 25 дней назад +1

    Feta daily news እንዴት ነህ ጋዜጠኛው? ብዙ ግዜ መረጃዎችህን እከታተለለሁ ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው ነገር ግን ትንቢት ያልተነገረ ያልተሟላ መረጃ ታበዛለህ ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የገባችውን ስምምነት እንደሰረዘች ከአስር ግዜ በላይ ዘግበሃል ( በአሉ አሉ) ብቻ እሄ ትክክል አይደለም ሌላው ስለፋኖ ጃግንነትና ስለመንግስት ንፁሀንን መግደል እርግጠኛ ሆነህ ትዘግባለህ ሚዛናዊ እና በመረጃ የተደገፈ ቢሆን ጥሩ እላለሁ የተሰማኝን ነው ካጠፋው ይቅርታ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 25 дней назад

    ETHIOPIA ZIGAWA BEQEN 2000 BELAY SEOW YEMIGEDELEBET MOFTO YEHONECH HAGER

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 25 дней назад

    ይሄ እደስሙ የመረረ ማነው እና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የሚያወራው ባለጊዜ ሀገር ምን እንደሆነ ሳታ ቁ ኦነግ

  • @user-zi7mq6qr3e
    @user-zi7mq6qr3e 25 дней назад

    መድፍስ አልተቶከሰም😂😂😂😂😂

  • @yohannesworkineh1465
    @yohannesworkineh1465 25 дней назад

    አህያውን ፈርቶ ዳውለውን አሉ። እባካችሁን ሰላማዊውን ህዝብ አታሰቃዩ። ህዝቡ ምናረጋችሁ።

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 25 дней назад

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @be-liever
    @be-liever 25 дней назад

    ፋኖ ፋንዶ ለምን ከተማቸውን አቃጥለው ውድም አያረጉም 🤔 ጠቅላዩ የመረቁትን ድልድይ ለምን አያፈርሱም 😂😂😂😂😂 ከጠሉ ከተመቸውን ማውደም ነው የራሳቸውን ህዝብ እየገደሉ አይ ጃዊሳ😂😂

  • @user-qm8dp3vk8p
    @user-qm8dp3vk8p 25 дней назад +1

    እንዴት ያልኸው ቱልቱላ ነህ ከባስልጣኖቹ ጋር ንፁሀን ዜጎች ምንይሠራሉ አንተው

  • @JK-lp6di
    @JK-lp6di 25 дней назад

    ፈታ ዴይሊ ኒውስ፤ አንዳንዴ ኢቲቪ ኢቲቪ ትሸታላችሁ ልበል?!?!?!?!?

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 25 дней назад

    ብልፂግና ዳዉን ዳዉን ለማንኛዉም ህዝብ አይጠቅሙም እስበሳችን ሊያጫረሱን እጂ 👎👎👎👎👎👎

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 дней назад +1

      አንቺ ዝም ብለሽ የአረብ ሥራሽን አትሰሪም ምን ፖለቲካ ውስጥ አትሰሪም

  • @super__star6823
    @super__star6823 25 дней назад

    Notice mike Hummer talk to TPLF, Abiy, Merrara Jalmaro but non to f the real Ethiopian/ blaok African hero Fano

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 25 дней назад

    በርቱ።ድል፡ለዓማራ፡ፋኖዎች።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 25 дней назад

    Kkkkkkkkkkk

  • @sharpeye2793
    @sharpeye2793 25 дней назад +1

    HORRIBLE HORRIBLE sound

  • @FrewBelay
    @FrewBelay 25 дней назад +2

    አተ ደቆሮ ሥት እየተከፈለህነዉ ያማራመሞት. እይሰማህ ፋኖ ያሸንፋን ያኔ. ምን. እያልክ እደምዘግብ. እጠብቅሀለሁ. ልብበሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 дней назад +1

      አንተ ድልብ ደንቆሮ አንተም ደንቆሮ ትላለህ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ

    • @FrewBelay
      @FrewBelay 25 дней назад

      @@gravitymobile7558 አቺም የሰዉሥጋ መብላት ያሥደሥትሻን. ማለት ነዉ ነገሩማ ከማን ተምረሽ አይፈረድብሽም ደሞ እዉነቱን ሲነግሮቹህ. አይነበባቹህም ፈጣሪ አድ ይላክባቹህ. የብልጥግና ደጋፊ😤😤😤😤😤😤😤😤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 25 дней назад

      @@FrewBelay አሁንም ፊደል አስተካክለህ ፃፍ ተማር ከእውቀት ነፃ ስለሆንክ ስድብ ነው የምታውቀው አሁን አንተ ነህ የአማራ ተቆርቋሪ

    • @FrewBelay
      @FrewBelay 25 дней назад

      @@gravitymobile7558 ከመህብት😤😤😤😤😤😤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 25 дней назад

    አላህ ያንሳልን ይሄን ሰይጣን የሆነ መግስት ተብየውን

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 25 дней назад

    WE ETHIOPIAN HAVE TO KNOW THE AIM OF AMERICA IN THE EAST AFRICA THAT IS AMERICA DOES NOT TAKE CARE FOR THE GENOCIDE AGSINST AMHARA BUT AMERICA IS FOCUSING ON TO HAVE ITS ADVANTAGE. TO HAVE TIGRAY IS GONG TO BE A MARKET PLACE AS AMERICA HAD TAILAND BY DETACH FROM CHINA USED TO OBSTACLE SOCIALISM BY ENVESTING IMERIALIST COUNTRIES ECONOMY

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 25 дней назад

    ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት በ30%ቀንሷል ማለትኮ አምና በ2015ዓ.ም በዓመቱ መጀመርያ 100ብር የነበረ እቃ በዓመቱ መጨረሻ 200ብር የሆነ ስሆን ዘንድሮ ደግሞ በ2016ዓ.ም መጀመርያ ያች እቃ 200ብር የነበረችሁ በዓመቱ መጨረሻ ደግሞ 340ብር ሆነች ማለት ነው።ከተሳሳትኩ አርሙኝ፤ይህ ነው እንግድ የመንግስት ምድያዎች መንግስታችን የኢት/ያ ዓመታዊ የዋጋ ግሽበትን በ30%መቀነስ ችሏል የምሉን🙊🙊🙊የገድ ሀገርኮነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 25 дней назад

    ወሬ የወሬ ወሬ

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 25 дней назад

    ምን ማለት ነው የቦንብ ጥቃት ማለት? ሰው ላይ ተወርውራል ማለት ነው? ቦንብ ተደብቆ ፈነዳ ማለት ነው? ምን ዓይነት ግራ የገባው ዜና አቀራረብ ነው፡ ቀሽሞች።

  • @photography6969
    @photography6969 25 дней назад

    Fando beka ashebari hone yasafral