Ethiopia - በወልቃይት ከባድ ጥቃት ተፈጸመ!፣ አስቸኳይ አዋጁና የመንግስት ዝምታ፣ በነአቶ ዮሃንስ የተሰጠው ትእዛዝ፣ ከሀገር እንዳይወጡ የተከለከሉት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 138

  • @Ademgeta
    @Ademgeta 3 месяца назад +6

    ድል. ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ው ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @mretueshetu4325
    @mretueshetu4325 3 месяца назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-yn4tj5ot5p
    @user-yn4tj5ot5p 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለጀግናዉ

  • @user-qp9de4eq9p
    @user-qp9de4eq9p 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ሀዝብ አን ለፋኖ ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m 3 месяца назад +28

    ድል ለአማራ ህዝብ ፍትህ በአማራነታቸው በእስር ቤት ለሜሰቃዩ

  • @DghfghFftgdt
    @DghfghFftgdt 3 месяца назад +9

    ድል ለአማራ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 3 месяца назад +5

    ፋኖ❤, ትግራ ሠራዊት በቅርቡ የጁን በጥፍፍፍ ይሠጠዋል!

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 3 месяца назад +1

      Kkkk tdf ን ነው የጅን ምሰጠው ቀልደሽ ሞተሻል

    • @yonasasmelash5394
      @yonasasmelash5394 3 месяца назад

      Aram neh fesam

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 3 месяца назад +21

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤ ፈኖ ያሸንፍል ጠላት ይደመሰሳል ድል ለፈኖ ❤❤❤❤

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 3 месяца назад +2

    እኔ የገረመኝ እነዝህ ሠወች ሠው ገሎ በሠላም መኖር አለ መሥሏቸውደሁ ተሣሥተዋል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 месяца назад +3

    Good mornig fetha Midiya shering the truth news my friend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizetahmariam7696
    @tizetahmariam7696 3 месяца назад +3

    የመጨረሻው ሰአት እሩጫ ሁሌም ፍጥነት ይፈለጋሉ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 3 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 🥰

  • @SolomonKase
    @SolomonKase 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 3 месяца назад +3

    ወረራ ፈፅመው ተረጋግቶ መቀመጥም ሆነ በሀይል ይዞ መቆየት አይቻልም ።

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 3 месяца назад +3

    አይ እማማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ አለቁ😥 አዋጁ መስከረም ይደርሳል ብሏል አብቾ

  • @user-rz5gu5bx8e
    @user-rz5gu5bx8e 3 месяца назад +19

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @hasen-ml1kp
    @hasen-ml1kp 3 месяца назад +2

    የቻግኒው እረምጃ ፍትሕዊ ነው❤❤❤

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 3 месяца назад +4

    ምን ይጠበስ ፋኖ ስራ ላይ ነው አጀንዳችን አይቀየርም

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 месяца назад +10

    ድልለፋኖ ፋኖ ወደፊት

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 3 месяца назад +14

    ቧያለውም ሆነ ክርስቲያን ወንጀላቸው አማራነታቸው ብቻ ና ብቻ ነው

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 3 месяца назад +4

    ፋራ ነገሰ አገር ፈረሰ!!!

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 3 месяца назад +11

    ወልቃይቶች ለምድነው እራሳቸውን የማይጠብቁት አሁንስ መቃጠል ብቻ ሆነ 😢

    • @Tigraway-70wi
      @Tigraway-70wi 3 месяца назад

      መልካም መቃጠል

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 3 месяца назад

      @@Tigraway-70wi እሽ 🤣

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 3 месяца назад

      አሁንም መከላከያ ለሀገር የሚሠራ መስሎቸዉ እራያን አስረከብ ወደ ወልቃይት እየገሰገሱ ነው

  • @hayutube222
    @hayutube222 3 месяца назад +1

    ፍትህ ለታሰሮት

  • @bederendawket6356
    @bederendawket6356 3 месяца назад +1

    አደኛው የአማራ ጥላት የፈታ ዴሌ አዘጋጅ ነው ይህን ሰው ተከታተሉ

  • @janacell6165
    @janacell6165 2 месяца назад

    ፍትህ፡በግፍ፡ለሚገደለው፡ጠባቂ፡ተከላካይ፡ላጣው፡ምስኪን፡ህዝብ፡ድምፅ፡ለኦኑ፡የፓለቲካ፡ታሳሪዎች፡ሌላ፡አፍሪካ፡ሀገር፡ቢኦን፡እንደአማራ፡ዝም፡አይሉም፡ግምት፡ውስጥ፡አስገቡት

  • @GenatYlma
    @GenatYlma 3 месяца назад +1

    Debre birhan😢😢 hageri amhara wegeni ayzon yalfal😢😢😢

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 3 месяца назад +2

    ጀዝባ 4 ቀን ያለፈዉ ዜና ለቃቅመህ እንደአዲስ ታወራለህ ems እይ

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад +1

    ልቀቋቸው ፤ መሸነፋችሁ አይቀርም። ዕዉነት ታሸንፋለች!

  • @user-mh3bp4gx5u
    @user-mh3bp4gx5u 3 месяца назад

    ድል መሬቱን ለተቀማው የትግራይ ህዝብ 🫡🫡

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 3 месяца назад +1

    በያከባቢዉያለወንአጋሜመበቀልትችላለህ

  • @MelkamuBelayneh-fi4bp
    @MelkamuBelayneh-fi4bp 3 месяца назад

    ድምፅ ሁነን በሱሜሌ ክልል ጅግጅጋ በፖሊስ አባላት የሚደርስብን እንግልት ሲቃይ ድብደባ እስር ተሰቃየን ምክናየቱ ብር አምጡነው ፖሲ አስፓልት ለይቁሞ ብር አምጡ በግድ ያለዚያ ቀበሌ አስርሀለሁ ነው የሚሉት።

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 3 месяца назад

    ሞትሞትብቻነውየምንሰማውየሚታሰረውብዛቱየሚራበውብዛቱለውጥሚሊቴሪልብስብቻለውጥአይአገሪኡትዪጲያእንደዚህሆናመቼምአትቀርም❤ ፈታዴሊዎችግጭትግጭትስትለሉይሄውአሁንምርርብሎወደለየለትሆኖቁጭብሎል❤

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 3 месяца назад +3

    ኧረ እኔጋ ይሰማል😂😂😂😂

    • @user-gy9nv5jc7n
      @user-gy9nv5jc7n 3 месяца назад +1

      ምንነዉ ድምፅ የለዉም እሚሉት ይሠማልኮ

  • @targettube4968
    @targettube4968 3 месяца назад +4

    ሞት ለትግራይ የጻ አውጭ ግንባር። ድል ለአማራ።

    • @user-wr4tv3lr1s
      @user-wr4tv3lr1s 3 месяца назад

      ነዉሪ ነዉ ለብሄር ሙሉ ኣይሰደብም ያጠፋ ካለ ለይተክ ነዉ እምሰደበዉ ለምሳሌ እኔ ሞት ለፋኖ እላለዉ ነገር ግን ሞት ለኣማራ ኣይልም በጭራሽ ህዝብ የተከበረ ነዉ

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw 3 месяца назад +1

    ❤❤

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 3 месяца назад +1

    ከ 5 ቀን በፊት የተወራ ዜና ዛሬ እንደ አዲስ ታወራላችሁ !?😊

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 месяца назад +1

    በኢትዮጵያ መንግስት አለ ?

  • @beke8193
    @beke8193 3 месяца назад

    እኛ ጋር የሚባል አማርኛ የለም ።
    @ እኛጋ ይደውሉ በሚል ብታርሙት የዘመኑ ጋዜጠኛ አማርኛን በዳዴ ነው የምታሰኬዱት ።

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 месяца назад

    ፍታትህ ፡ ይድረስቀዳዳ

  • @1982ethiopia
    @1982ethiopia 3 месяца назад

    ወልቃይት እና አድርቃይን አታምታታዋ በማይጠብሪ በኩል ነው ተከዜን የተሻገሩት

  • @lubabamohmmed4324
    @lubabamohmmed4324 3 месяца назад

    አለው

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 3 месяца назад +1

    አሁንም መከላከያ እያመኑ ቁጭ ይበሉ አይ አማራ ራያን ሰጡ አሁንም ቁጭ በሉ

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 3 месяца назад

      Kkk መከላከያ ባይኖርማ አንድ ቀን አማራ ትግራይን መዋጋት ኣይችልም

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 3 месяца назад

      @@habtomhabtom7831 አንተ ነህ ያልከዉ እየታዘላችሁ ለምትወሩ አረመኔ ሽፍታ እናያለን

  • @abebekesete
    @abebekesete 3 месяца назад

    የእጃቸው እያገኙ ያሉ ፍርደኞች

    • @antenehyeshiwas2596
      @antenehyeshiwas2596 3 месяца назад

      ሁሌም የሚያስፈራኝ የፋኖና የህዝባዊ ግንባር ጥምረት ነው በትግራይ ያሉ ዘመዶቼ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል እያልኩ

  • @ZaniraNour
    @ZaniraNour 3 месяца назад +1

    ሄሄ ! ድምፅ የለም !!!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 месяца назад

    ምን ያሳስባል የምን ማዋከብ ነው በዝምታ ቢቀጥልስ ችግሩ ምንድነው

  • @saved1580
    @saved1580 3 месяца назад

    1ኛ ጴጥሮስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ እኔ፥ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ፥ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎች እመክራቸዋለሁ፤
    ² በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት፤
    ³ ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤
    ⁴ የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 3 месяца назад

    ፋኖቀድሞተናግሯልግንእሚሰማየለምየደነዘዘትወልድ

  • @buzuneshsheferaw6009
    @buzuneshsheferaw6009 3 месяца назад

    እረ ድምፅ አለው እኔ እየሰማሁ ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 месяца назад

    ያው ነው ይቀጥል ካልተባለ አስቸኳ ጊዜ አዋጅ አልቋል አመራሩ ስራውን ይሰራል

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i 3 месяца назад

    እዴ ወልቃይት ጥቃት የተፈጸመው በየት ገብተው ተው ግን ልባችን አታቅልጡት

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 месяца назад +1

    ለጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ለበየምድርንም ህዝብንም ኖርይም ላይም አደጋም አድርሰዉም አይቀርዉም ፋኖም ትግራይም ተሻግሮም ንብረትም የዘረፍዉትም ቦታም ገብቶም ትግራይም ተሻግሮም ብድርዉም እንደሚመልስም ማድረግም ግድየታም ነዉ ይህንም ቆሻሻም ቢሄርንም ትግርየም አንገትዉም ካልተቄረጠም ቢትዉም ካልነደደም ከተማዉም ካልነደደም ሰላም አይሰጥም ላማራም በየምድርንም ህዝብንም ኖሪይም ጠላትማ ጠለትንም ነዉ ገድሎም ዘርፎም ህዝብንም እበየምድርንም ያሼፋልም ግዝየም የሰጠዉንም ቃልም ዲንጋይም ይሰብራልም ዋጋቸዉ መስጠትም የያዝዉትም ትጥቅም ላማታም ህዝብንም ያስፈልጋልም ማስወረድም ነዉ ያለብንም ይህንም ቆሻሻም ቢሄርንም ይግርየም ።

  • @user-os2sm4rm8u
    @user-os2sm4rm8u 3 месяца назад

    Hi

  • @hasen-ml1kp
    @hasen-ml1kp 3 месяца назад

    እርምጃ የተወሠባቸው ዘራፊና አጋች ናቸው እርምጃው ፍትሐዊ ነው

  • @user-ns7fe6rh7p
    @user-ns7fe6rh7p 3 месяца назад

    ስንትክፍልንዉ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 3 месяца назад

    ያማራም ህዝብንም ኤህደድዉንም ጠላትም 4አማራም ላይም በደም አማራም ሚዋኘዉ ግዝየም አለዉ እስከጠበቆችንም እስካመራሬችንም ሰብስበንም እስከሚድያቸዉየቁምእስርንም ማስገባትም ምንችልበትም ግዝየም አይፈጅም የዘረፍዉትም ንብረትም ያሰርዉበትም ቢትም ይወረሳልም ልንገባም ቅርብንም ግዝየም ነዉ የቀረንም ህዝብንም አማራም ታጋይም ፋኖም ነንም ጠላትም አማራም የጦርንም መሪም ገዳይም አስገዳይም በደም አማራም ሚዋኝዉትም ካዲስንም አበባም ያልዉትም ተጠርገዉ መያዝም የቁም እስርንም ይጠብቃቸዋልም ይህንም ድራማንም ባማራም ላይም ባምምራም ደምንም የተጫወተም ለፍርድም ሳይሆንም እድሚንም ይፍታህም እስርም ነዉ ሚጠብቃቸዉ ምንታገልለትም ይህንም ለማድረግም ነዉ ያማራም ንቅናቂዎችንም ትግልም
    እንካንም ተገዳደልዉ ያርፋልዉ አገዉንም አማራም ሚልም ይገዳደል ትርዉንም ነዉ ይቀንሳልም ሰዉ ።

  • @abebekesete
    @abebekesete 3 месяца назад +3

    ክክክ ዓዲ አርቃይና ወልቃይት መለየት የማይችል የውሸት አባት

  • @user-qe2fh2om4t
    @user-qe2fh2om4t 3 месяца назад +1

    ውሽት አታብዛ

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x 3 месяца назад

    ወልቃይትምእራያበዝዟልብአደንአምነህግናትበላለህከጣምረህተተነሳህለአጋሜአታስምተኝተህተበላደነዞች

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 месяца назад +1

    #WILIKTE MILITARY AMHARA SOILDER ARMY ATTACK WAR TDF AND TPLF MILITARY SODIELR LEADER

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 3 месяца назад +1

    አቶ ዮሀኒስ ቦያለዉ ክረስቲያን ታደሰ ምንም ወጀልየለባቸዉም ሀቅስለተናገሩብቻነዉ ይሄሁሉዋጋለኛነዉ ዉዲቀት ለአሸባሪዉ ብልፂግና 👌👌👌

  • @papaswimmingtrainer3574
    @papaswimmingtrainer3574 3 месяца назад

    ድምፅ የለዉም

  • @meretwork
    @meretwork 3 месяца назад

    dele le fano dele le Amhara mote le Emmye Enat hager telatohe

  • @samuelaklilu5856
    @samuelaklilu5856 3 месяца назад

    የመንግስት ዝምታ፣ የመንግስት ዝምታ ፣ ወሬ አጣቹ እንዴ !መንግስት ምን ያርጋቹ ፣ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ግዜው አለቀ ፣በቃ ወደ ነበረበት ሁሉ ነገር ይመለሣል ፣እንዲራዘም ነው የተፈለገው ወይስ መንግስትን በግድ አራዝምልን ነው ?

  • @NegaGesessew
    @NegaGesessew 3 месяца назад

    Abet wishet atzebarik

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 месяца назад

    Metre tigray yemelesle gionosed

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 месяца назад

    ድል ለፋኖ

  • @meseret6459
    @meseret6459 3 месяца назад

    የሰነበተ ወሬ እንደ አዲስ ዜና አርእስ ማረግ ያሳፍራል።

  • @-adeyabeba
    @-adeyabeba 3 месяца назад

    የኩምባ ሆቴል ባለቤት ከባንክ የተበደረውን ገንዘብ መመለስ ሲያቅተው ሰው በማሳገት ገንዘብ ሲሰበስብ የነበረ የአሸባሪው 'ሸንጎ'አባል ነበር የተገደለው እሱ ከሆነ ከተማዋ ትልቅ ጋኔል ተገላገለች 👍👏🙌ዶክተር አዲሱ እና አላምረው ይርዳው ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ተደብቀው ቆይተው ዛሬ ብቅ ያሉት ለምን ይሆን 🤡🤡🤡

  • @aschalewyirga9709
    @aschalewyirga9709 3 месяца назад

    ድምፅ የለውም

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 3 месяца назад +2

    ደምፅ የለም

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 3 месяца назад

    you reported about the attack on ADIARKAy which is not part of Welkait, but you never say about the attack on Tigray displaced retarnees in Alamata by Amara insurgents. why this much biased.

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 месяца назад

    መንግስት አለ እንዴ?

  • @JemallhussenyimerJemallhussen
    @JemallhussenyimerJemallhussen 3 месяца назад

    No ድምፅ 😂

  • @WubalBayi
    @WubalBayi 3 месяца назад

    ድምፅ😂😂😂

  • @papaswimmingtrainer3574
    @papaswimmingtrainer3574 3 месяца назад

    No voice

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 3 месяца назад +1

    🤑 አማራ የሆናችሁ ግን ይህንን የብልጽግና ልሳን የሆነን ሚዲያ የምትደግፉበት መንገድ ነው የሚያሳዝነው። ከዚህ ሚዲያ እኮ ፋና እና ኢቢሲ ይሻላሉ። እጅግ ነውረኛ ሆዳም ነው። ሆዱን ከሞላ ስለ ዜናው ሚዛናዊነት አይጨነቅም። በተለይ ለአማራ ሕዝብና ለፋኖ ትግል አማርኛ እያወራ የሚያሳየው ንቀት ቀላል አይደለም። ከቻላችሁ ሕዝባችንን የሚያዋርድ ይህንን ሚዲያ መከተል አቁሙ።
    የጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱን የመፈታት ዜናማ አይዘግብም። ይሄ ሆድ አደር የደሀ ልጅ! የአንተ ቀፈት እንዲሞላ ሀቅን ማነቅህን ቀጥል።

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g 3 месяца назад

    abiy weredatahm dabilohs geday now schoped Oromo beletsgena schoped abiy Oromo beletsgena fuk 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад

    ሰላም ውድሜ በሰላም መጠኪ ሰላም የአገራችን ይሁን ያርብ ቤትሰ እስቲ አበርታቱን በቂነናተ ደሚርን ሰወዶች ❤ውዴች❤😢😢😢😢

  • @user-hg9nh9ow2z
    @user-hg9nh9ow2z 3 месяца назад

    እንከፍ ነህ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад

    Abiy will move gangs paradise or Dubai soon. Abiy secretly transferred Dubai more than 100 billion of dollars last 5 years . DERG leader selected ZIM 🇿🇼 PP leader selected UAE 🇦🇪.

  • @deanlonagan1475
    @deanlonagan1475 3 месяца назад

    ..You Tube..you did it again...there are only two videos on the screen and one isnt in English...Ive asked you for years now to stop giving me videos not in English but you keep persisting...stop antagonising me with your evil games...

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 3 месяца назад +1

    ፈታ የሚለውን የጭንብል ስማችሁን የፅንፈኛው የአማራው ፋኖ ድምፅ በሉ
    ሲቀጥል ክርስቲያንም ሆነ ዮሐንስ ቧያለው አጉል ለርካሽ እውቅና እምቡር እምቡር ሲሉ ሲፈነጩ ሲጋልቡ ሃይ ባይ አጥተው ጀግኖች ተብለው በእብሪት ሲንቆለጳጰሱ ዛሬ ማን ይድረስላቸው ማንም ከሕግ በላይ አይደለም በክብር የሚንስተርነት ቦታ ተሰጥቷው አጉል ቢወራጩ ከወህኒ ማን ያድናቸው በትክክል ለአማራው መብት መከበር ሣይሆን በኦሮሞ ሕዝቦች ጥላቻ መርቅኖ እና ሰክሮ ያዙኝ ልቀቁኝ የኦሮሙማ የጋላ ኦህዴድ ሸኔን መንግሥት አስወግጄ በ48 ሰዓት የእምዬን ቤመ 4 ኪሎን እቆጣጠራለሁ ያለው ጀብደኛ ፋኖ ፍፃሜም ከነቧያለው የተለየ አይደለም በኢትዮጵያዊነት ስም መነገድ አክትሟሉ ጨልሟል የብሔር ብሔረሠቦች አንድነት ያብባል የትምክህተኛ እብሪተኛ የአማራይዜሽን የበላይነት የንጉሡ ዘመን አገዛዝ ይወድማል ፈታ ዴይሊ ለማን እንደቆምክ ይታወቃልና በከንቱ አትድከም ተባኖብሃል በኦሮሚያ ውስጥ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር የአማራው ተወላጆች አሉ ፅንፈኛው ፋኖ እና በውጭ ያሉ ዲያስፖራ 2:44 አጉል ሚዲያ በሚረጩት የጥላቻ መርዝ አማራው ጥርስ እንዲነከስበት እና በዓይነ ቁራኛ እንዲታይ ከማድረግ ውጭ ምንም መፍጠር አትችሉም የሐሠት ፕሮፓጋንዳ የትም አያደርሣችሁም ወያኔ እየገደለም እያሠረም ሕዝቡ ለመብቱ ለነፃነቱ እንዲታገል አደራጅቷል አስተምሯል ለራሱ ሕልውና ጭምር እነዚህ የነፍጠኛ ልጆች እኩልነት ሲባሉ ባርነት የሚመስላቸው አግድም አደጎች ሁሌ ፉከራ ስድብ የትናንትናዋ ገናናዋ ኢትዮጵያን እንመልሣለን የሚሉ ሕልመኞች ለመሆኑ የትኛዋ ገናና ገመድ ኣፍ ጋላ ሻንቂላ ወላሞ ጉዴላ ሽርጣም ሶማሊ ዘላን አፋር ትግሬና ቆርቆሮ ሣይነኩት ይጮሃል ወዘተ እያለች የምትራገም የነፍጠኛ የደብተራ ልጆች የበላይ ገዥነት ኢትዮጵያ የስማ በለው ዘመን የአንድ ቋንቋ አንድ እምነት Orthodox የአንድ ልሙጥ ባንዲራ የበላይነት ፈፅሞ አይታሠብም እንጦሮጦስ ገደል ይግባ የፋኖ ስልት ከሺህ ጦረኛ አንድ ወሬኛ የቆየ ያረጀ ስልት ነው አምስት መከላከያ ከማረከ ከፊት ለፊት አንድ ዜሮ ጨምሮ ሃምሣ ይለናል ለማንኛውም ከወያኔ ዘመን ከተሣዳቢ እብሪተኛ ፋኖ የኢትዮጵያ መበታተን የሚመጣ ይመስላል

  • @getitaye5762
    @getitaye5762 3 месяца назад +1

    አፓርታይድ ሕገ መንግስት
    ruclips.net/video/pZlTdC9gSl0/видео.htmlsi=OUaSmXnal7n7sI34

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 месяца назад +1

    Tigray viva

    • @workinehtetemke
      @workinehtetemke 3 месяца назад +2

      ድል ለአማራ ፋኖ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 месяца назад +1

      ለህውሀት ስል ብለሽ ሚሊየን እተሽተመልሰሽ የአብይ እግር ስር ወድቀሽ እያየንተገርመን አንችviva በይ እዚህ😂

  • @user-xv8vt7zc6c
    @user-xv8vt7zc6c 3 месяца назад

    ፈታ ሚድያ ዉሸታም ሚድያ ነህካሁን ብኇላ አላ ዳምጥህም ቱልቱላ !

  • @user-un5cx8ns8c
    @user-un5cx8ns8c 3 месяца назад

    አንተ ልጅ ግን ውሸትክ😂😂

  • @AhmedKebir-yr2sv
    @AhmedKebir-yr2sv 3 месяца назад

    ?ቨቨቨቨቨ

  • @aschalewyirga9709
    @aschalewyirga9709 3 месяца назад

    No souna

  • @HaileGebre-fl8di
    @HaileGebre-fl8di 3 месяца назад

    ሚስተር ፋኖ ስለ አዲ አርቃይ በማስረጃ ኣስደግፈህ ታቀርባለህ? ዓዲ አርቃይ ደግሞ ትግራይ ነው ከስሙ ተረዳው። ከትግራይ መሬት በሰላም ካልለቀቃችሁ ተወግራችሁ እንደምትወጡ እወቅ። ሰላም ፈልገን እንጂ እናንተን ፈርተን ዝም ያልን አይምሰልህ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 месяца назад

      አብይ ስርእየሰግድሽ ነው አብረን የምናየው ይሆናል ውርደታም አንዴ በብርጌድ ነሀመዱ አንዴ እርልስችሁን እንደ እስስት እየለዋወጣችሁ ትመጣላችሁ ሌላ ሚሊየን is coming ወይም አማራ ጦርነት ላይ ነው ብለሽ ነው ዛሬም የምትፎክሪው

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 3 месяца назад

    ውሼታሞች 😡

  • @Tigraway-70wi
    @Tigraway-70wi 3 месяца назад

    Tdf King Africa

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 3 месяца назад

    Ke tigraye kelele wetu denakurt👎

  • @photography6969
    @photography6969 3 месяца назад

    Ay fano manged bizga erasu lay 😂😂manin ligoda

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 3 месяца назад +8

    ድል ለፋኖ ።

  • @user-mh3bp4gx5u
    @user-mh3bp4gx5u 3 месяца назад +2

    ድል መሬቱን ለተቀማው የትግራይ ህዝብ 🫡🫡

  • @buzuneshsheferaw6009
    @buzuneshsheferaw6009 3 месяца назад

    እረ ድምፅ አለው እኔ እየሰማሁ ነው

  • @-adeyabeba
    @-adeyabeba 3 месяца назад

    የኩምባ ሆቴል ባለቤት ከባንክ የተበደረውን ገንዘብ መመለስ ሲያቅተው ሰው በማሳገት ገንዘብ ሲሰበስብ የነበረ የአሸባሪው 'ሸንጎ'አባል ነበር የተገደለው እሱ ከሆነ ከተማዋ ትልቅ ጋኔል ተገላገለች 👍👏🙌ዶክተር አዲሱ እና አላምረው ይርዳው ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ተደብቀው ቆይተው ዛሬ ብቅ ያሉት ለምን ይሆን 🤡🤡🤡

  • @SamiAbdu-mf2dh
    @SamiAbdu-mf2dh 3 месяца назад

    ድምፅ የለውም