Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you very much!!!
ለብዙዎች የምጠቅም ገለፃ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዝህም ይህን የመሳሰሉ ማብራሪያዎች ከዚህም በላይ በጥልቀት / በዝርዝር ቢቀርቡ ለሕዝቡም ለሀገርም ይጠቅማል።በርቱ ገቢዎች !
ገለፃዉ በጣም ጥሩ ነዉ:: በዚሁ ቢቀጥል መልካም ነው። የእኔ ጥያቄ የትርፍ ክፍፍል በአመት መጨረሻ መሆን እንደሚኖርበት ህጉ ያዛል። ነገር ግን የሂሳብ መዝገብ እንዲይዙ የሚገደዱ አከራዮች ኑሮቸዉ የተመሰረተው በኪራይ ገቢ ላይ በመሆኑ ያለአንዳች ገቢ አመት መቆየት የሚታሰብ አይደለም። ስለሆነም ይህ ሊታለፍ የማይችል ችገር በህጉ እንዴት ሊስተናገድ እንደሚችል ማብራሪያ ቢሰጥበት
What a presentation. Keep it up.
መስኪዬ.... የኔ ቆንጆ ሰላም ነሽ በርቺልን
Wow mes dess yelall
good
የእርጅና ተቀናሽን አሻሽለው ማቅረብ ይቻላል?
አንድ ግብር ክፋይ በሆቴል ስራላይ የተሠማራ ድረጅት ደረሰኝ የማይገኝላቸው ወጪ ስንት ፐረሠት ነው የሚያዘው?
የቴክኒካል ታክስ (15%) ለገቢዎች የምናሳውቀው እና የምንከፍለው መቼ ነው?(ወርኃዊ ነው ወይስ ዓመታዊ ነው?)
Thank you very much!!!
ለብዙዎች የምጠቅም ገለፃ ነው ብዬ አምናለሁ። ስለዝህም ይህን የመሳሰሉ ማብራሪያዎች ከዚህም በላይ በጥልቀት / በዝርዝር ቢቀርቡ ለሕዝቡም ለሀገርም ይጠቅማል።
በርቱ ገቢዎች !