I think GAIN from sale of car is subject to business profit tax as other income ONLY. As per Income tax procl 979/2016 art .59 ,GAIN from sale of business building is subject for both CGT ( if Selling price >inflation adjusted cost & Selling expenses) and business profit tax as other income ( Selling price > BV) . Please explain. Thank you in advance for your response.
Training ለነጋዴ መሰጠት አለበት ግን እኮ ብዙ ነጋዴዎች ከሁለት አመት ቢበዛ ሶስት አመት ጀምሮ ስራ የሚያቋርጡት ይበዛሉ ምክንያቱም ፣ ደረሰኝ ቁረጡ ፣ የሂሳብ መዝገብ እና ካሽ ሪጂስሬሽን ማሽን ሲባሉ ማያቁት ብዙ ችግር ውስጥ ገባን ብለው ስለሚያስቡና ስለሚውሰበሰብባቼው ፌል ያደርጋሉ እና አዲስ ንግድ ሲጄምሩ ሰዎች ስልጠና ቢሰጥ ጥሩ ነው ከስር ከስር የስልጠና ክፍያ ክፈሉን አይሉ ስለዚህ መንግስት በሰፊው ስልጠና ቢሰጥ። እናንተ የያዛችሁት እየሄዳችሁበት ያለው ጥሩ ነው በርቱልን
በጣም ጎበዞች በርቱ ምሥራቆች
ሀብትሽ እና ዳዊት በጣም አሪፍ ቅንብር ነው፡፡
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ጥያቄዬ ሁሌም የሚያስቸግረኝ ነገር በኮሌጅ ውስጥ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ ውስጥ ለተማሪዎች መማሪያ የሚውል መጽሐፍ (ሞጁል) በዩኒቨርስቲ ወይም በሌሎች ኮሌጅ መምህራን መጽሐፍ ዝግጅቱ ይሰራል፡፡ ለሚከፈለው ክፍያ አገልግሎት ስለሆነ ከ3000 ብር በላይ ሲሆን ዊዝሆልዲንግ ይቀነሳል ሆኖም ግን ይህ መምህር ወቅቃዊ ለሆነ ስራ የንግድ ፈቃድ አያወጣም ወይም አይኖረውም ሆኖም ከዚህ በፊት ለሠራተኛ በተሰጠው የቲን ቁጥር መስራት አይችልም ትምህርቱ ላይ እንደተገለጸው የፀና የንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር እና ደረሰኝ ይላል እንዴት ሊሆን ይችላል ይሄንን ደግሞ 30 ፐርሰንት ሲቆረጥ ደግሞ የሠራው ሰው ትርፍ አይኖረውም ድርጅቱም ቢከፍል ኪሳራ ላይ ይወደቃል እንዴት ታዩታላችሁ አመሠግናለሁ፡፡
ቫት ተረስቶ ሳናሳውቅ ቀኑ ቢያልፍ እንዴት ነው ማሳወቅ የምንችለው?
Betam enamesginalen ,timrtu betam tiru new.
የደረጃ 'ሐ' ግብር ከፋይ የግብር መክፈያው የመጨረሻው ቀን ሀምሌ 30 መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን። በዚሁ ቀን ግብሩን ባይከፍል ለዘገየበት ቀኖች, ወሮች....ቅጣቱ እንዴት ነው የሚሰላው። በተጨማሪም የደረጃ 'ሀ' እና 'ለ' እሱን ብታስረዱን።
I think GAIN from sale of car is subject to business profit tax as other income ONLY.
As per Income tax procl 979/2016 art .59 ,GAIN from sale of business building is subject for both CGT ( if Selling price >inflation adjusted cost & Selling expenses) and business profit tax as other income ( Selling price > BV) .
Please explain.
Thank you in advance for your response.
ዝግጅቱ አስተማሪ ነዉና በርቱ።
ጥያቄዬ አንድ ግብር ከፋይ ዊዞልዲንግ ኤጀንት ዕቃ ሲገዛዉ ዊዞልዱን ተቀናሽ ሳያደርግ ለሻጩ ሙሉ ክፍያ ከፈለ እንበል።ግብር ከፋዩ ሂሳቡን ሲያሰራ አጠቃላይ ገቢዉ ላይ ተንተርሶ ዊዞልድ ያልተደረገዉን ጭምር ቢያስከፍል፤በፊት ዊዞልድ መደረግ የነበረበትን እንደገና እንዲከፍል ይገደዳል?
Dear Mr Dawit, is sale of car and other movable business assets subject for capital gain tax of 15% i.e Selling price/Market value less cost *15% ?
አንድ የደረቅ ጭነት መኪና ጭነት ጭኖ ከቦታ ቦታ ቢያጓጉዝ ውዚወልድ ይደረጋል ወይ
ለትሪፊ ያልተቋመ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ለገብ ማስገኛ የተለያዩ ባጃጆች፣ መኪናዎችን በማሳደሩ ገብ ብሰበስቢ ምንምን መሰፈት
መሟላት አለበት ።
Habte good journalist approach David good explanation
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Bertu. Betam tiru sira naw. Leloch ye kirmchaf mesrabetochem endih biyadergu betlayem timhirtu bebizu konka behone yebeleta tekami yemihone yihonal
Yene tiyake yale external auditor - 3 months payroll bemasayet bedirijitu 3 were yesera hisab serategna financial report mazegajet yichilal??
አመሰግናለሁ🙏
የንግድ ፈቃድ ካለዉ የመኪና አከራይ በሰፈር ዉል ተዋዉለን ስንጠቀም ቆይተናል
የኪራይ ዉሉ የግድ በዉል እና ማስረጃ መፅቅ አለበት ወይንስ በአከራይ እና በተከራይ የተደረገ የሰፈር ዉል ተቀባይነት አለዉ ወይ? ካልተቻለስ ከዚህ በፊት ተዋዋሎ የከፈለውን ምን ማድረግ ይችላል ?
ለሆቴል እና ለፈርኒቸር ንግድ ስራ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሚሆንበት ግዜ የተጨማሪ እሴት ታክስ የማይከፈልበት ግብይ በሚፈፅምበት ጊዜ የከብት እና የግንድ ግዢ በድርጅቱ የወጪ ደረሰኝ በሚጠቀሙበት የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ ላይ ዜሮ መቶኛ የሚለው ቦታ ላይ ይመዘገ?
አንድ ሰው ከሌላ ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ በትርፍ ሰዓት በኮንትራት ስራ ቢሰራ እና ፈቃድ ባይኖረው የሚያሰራው ድርጅት እንዴት ነው ዊዝሆልዲንግ ሊቆርጥበት የሚችለው ?
የCIP አተገባበር ብታብራሩልኝ።በተለይ አንድ በሥራ ላይ ያለ ህንፃ ተገዝቶ በዝያዉ ዘመን የባለቤትነት ለዉጥ ከተፈፀመ በኋላ depriciation ቢሠላለት እና ከፍተኛ የግንባታ ለዉጥ በቤቱ ላይ ቢካሄድ በየጊዜዉ የሚወጣዉን ወጭ በcip እየመዘገበ ይሄዳል ወይስ በexpense ይይዘዋል?
ቫት ለመቀናነስ .. le anide derjeti lemisale amakre derjeti behone... ena be derjetu seme mekina 3 quter begeza ... vat leqenanesi yechilale... weyi..???
አንድ ሰው ከሌላ ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ በትርፍ ሰዓት በኮንትራት ስራ ቢሰራ እና ፈቃድ ባይኖረው የሚያሰራው ድርጅት እንዴት ነው ዊዝሆልዲንግ ሊቆርጥበት የሚችለው? ለዚህስ መነሻው አዋጅና መመሪያ ቢጠቀስልኝ::
Pls detail explain about VAT reverse taxation , how it apply, how to declare , most of your employees have idea for this VAT
ዕቃ ግዢ ሲፈፀም ከቫት በፊ10,000 ሲሆን ነው ወይስ አጠቃላይ ቫትን ጨምሮ 10,000 ና ከዚያ በላይ ሲሆ
ን 2% ሚቆረጠው
በርቱ በጣም አሪፍ ትምህርት
በምንዛሬ ለዉጥ ምክንያት የልተከፈለ ታክስ ልዩነቱን መክፈል አለበት?
የሰራተኛ ( ደሞዝ) ታክስ ይቀንስልን ኑሮ ለደሞዝተኛ ከብዷል ተቸገርን ታክስ የቀንስልን
construction ከተለያዬ የሚመጡ ሳይት የመጡትን ወጭ ና ገቢ ልዬነት ሪፕርት እዴት ነው የሚደረግ
Ynegd bet tin no selelelne 30%with holding tkorto Kiray bikfle yametu mchersha lay lgebi gbrena le tot kwithholding lay yweraredal wy lakryu??
Medinihanit ke asmechiwoch singeza witholding tax inkortallen?
አንድ ሆልሴል ካስመዘበው መነሻ ካፒታል በላይ ዕቃ መግዛት አይችልም ወይ?
ካልሆነ እንዴት መግዛት ይችላሉ ?
ጥያቄ
1.dividedን በየ ወሩ መውሰድ ይቻላል ወይ?
2.ለባለሙያ በውል የስራ ክፍያ ሲከፈል ንግድ ፍቃድ ባይኖራቸውም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ካላቸው 2% ብቻ መቆረጥ አይችልም?
what the rate of withholding tax for civil work construction?
ቫት ከተመዘገብንበት በፊት ያለው ወጪዎች በእስቶክ መልክ የስድስት ወር ያዢ ተባልኩ እና በምን ፎርም ነው የማሳውቀው
እናመሰናለን ግን እኔም በበኩሌ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉኝ።
1፣ ደረሰኝ የሌላቸው ወጭዎች እንዴት ነው መያዝ ምንችለው?
2፡ እቃ ስንገዛ ዊዝ ሆልድ ሳንቆርጥ ብንረሳው ጊዜው ካለፈ በዋላ መቁረጥ እንችላለን? ካልቻልንስ መፍትሄው ምንድን ነው?
3፡ የውሎ አበል ስንክፍል እንዴት ነው ማሳዎቅ የምንችለው? ከ ኢንካም ታክስ ጋር ወይስ ለብቻው?
እንዴት ነው አንድ ድርጅት ለአመታት ስራ ባይኖረው ወይም ስራ በመፈለግ ላይ ያለ ቢሆን እንዴት ነው የምታዩት
አንድ ልብስ አምራች የሆነ ድርጅት 1000ሜትር ጨርቅ በመቶ ብር በሜትር ከታክስ በፊት በ100000 ብር ገዛ እንበል ።
ከዚ ዉስጥ 500 ሜትሩን አምርቶ በ130 ሸጠ ኤክሳይስ ታክሱ እንዴት ይሰላል?
deprecation in pooling and straight line yalw lyunt
ከ200'000ሽህ ብር በላይ የሆነ ግብይት ከቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት ይላል ግን የአገልግሎት ግዥ ሢሆንስ?
ለምሣሌ የሆነ እቃ ለማጓጓዝ የትራንሥፖርት አገልግሎት ገዛን የግዥ ብሩ ከ200000 በላይ ነው አገልግሎት ሻጭ የቫት ተመዝጋቢ አይደለም መግዛት ይቻላል አይቻልም?
Its a goodexplanation
Tot ከ ግብር ጋር ሲሰራ በግብር ዓመቱ በየ 3 ወሩ የተከለው ተቀናሽ አይድርግም ውይ?
it is good idea to teach tax payer on face book ,you tube and telegrams continue it
ሰላም ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ?? አንድ ድርጅት ሲፈርስ ሰራተኞቹ በምን ሁኔታ ነው የሚሰናበቱት??
ሌላ ጥያቄ እንድትመልስልኝ የሚፈልገው ዴቮ
for advance receivable can i use CRV ?
Ebakeh server exception during ppR #86 Next Selow ehen Yamtale
Tax kabones 35% sihon 1500 ayikanasim?
show me house rent allowance tax calculatin please
zero tot ametun mulu report kadergn ametawi hisab yseral?
ከ ህንፃ ግንባታ ጋር የተያያዘ VAT እንዴት ይወራረዳል
ስለ ደረሰኝ አጠቃቀም ብትነግሩን TOT እና withholding
Teru timihert new enamesegnalen
የመንግስት መስሪያቤት withholding ይቆረጥበታል? ለምሳሌ ለፌደራል ቤቶች የኪራይ ቤት ክፍያ?
what is sur tax?
የአድራሻ ለውጥ አርገን ነበር ስናደርግ እዛው ምስርቅ ገቢዎች መጥተን ቲን ቫት አድራሻ አስቀይረናል መዝበብ ቤትም ገብቶአል ጥያቄዬ ይህን ለውጥ አላሳወቃችሁም ተብሎ ቅጣት ይጣልብናል?
Yterf seat seratgnch tax akefafel endat yistnagedal
ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ወይም NGO witholding ማድረግ ይጠበቅባችዋል ወይ?
yes
Tot tmezgabi honen k vat tmezgabi eka bengeza endat nw report ymenargew
ጤና ይስጥልኝ ገቢዎች !
ዘመኑን የዋጀ ትምህርት በቀላሉ እንድናገኝ በማድረጋችሁ እጅግ ትመሰገናላችሁ ፡፡
ለዳዊትም ክብረት ይስጥልን ፡፡
ለዛሬ ጥያቄዬ በድርጅት ስም ሲም ካርድ አዉጥቼ ለድርጅት ስራ የምጠቀምበትን የቴሌፎን ወጪ Utility Expense ብዬ ይዤዋአለሁ ፡፡እችላአለሁ አይደል ?
ስልኩን ግን በAsset ሳልመዘግብ ቀርቼ ቢሆን ከአሁን በሁዋላ እንዴት መመዝገብ እችላአለሁ ?
ጥያቄና መልሶች ብቻ የሚይዝ ቴሌግራም ቻናል ወይም FAQ ( Frequently Asked Questions ) የሚል ድህረ ገፅ ወይም ቴሌግራም ቻናል ቢኖር ከሌላ ሰዉ ጥያቄም ብዙ መማር ይቻላል ፡፡
በድጋሚ አመሰግናአለሁ !!
senhedme Menme Aente Meftehe Alstoeme
Tot 5% አለ እንዴ
Hisab lemaworared tot deresegn yageleglal woy
ሸማች ማህበራት ዊዝሆልድ ታክስ ይመለከታቸዋል