ፍቅር ካለ# በጨለማ ዉስጥ# ብርሀን አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 4

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

    አንድ የሠለጠነ ምሑር ዘመናዊና አሠራር አኗኗር በዚች ምድር ላይ የገባው ልሒቅ ሠው፤ አለምን ዕንደ አንድ ሐገር፣ የሠውን ልጅ ዕንደ አንድ ዘር በማየቱ፣ ዕንደሖነም በማወቁ ፤ ከሑሉ ጋር አብሮ ተባብሮ ሠርቶ የተሻለን ዕየመረጠ ዕያሠራጨ ዕያቀፈ በመጓዙ ፤ ወግ ልምድ ባሕል ሐይማኖት ጎጥና ዘውግ ቡድንና ርዕዮትን ጨምሮ ምኑም አደለም። ይሕ ማለት ልዩነት በነኚሕ ፈጥሮ የሠው ነፍሥ ንብረት ሐይል ማጥፋትና በከባቢ ያሉ አየር ዕፅዋትንና ዕንሥሦችን ማወኩ ትርጉም ሠጪ አዋጪ ባለመሖኑና ነገ ፀቡ ቆሞ መፀፀትና ለማከም መሮጡ ትርጉም የለሽ ተደጋጋሚ ሥሕተት ሖኖ ሥላገኘው ነው። ከነኚሕ ለአንዱ ወግኖ ግጭት ውሥጥ ለመግባትም አያሥበውም፣ አይሞክረውም። ተገዶ ከገባ ግን በአሸናፊነት የሕዝብ ደጀን ሖኖ የመላ ሕዝቡን ድጋፍ ተከናንቦ ብርሐን ሖኖ ይወጣል።
    ባሕሉ ለተሻለ በሑሉ መልክና ዘርፍ በደረስንበት ዕውቀት ተንተርሦ በተሻለ ለመሥራት ነው፤ ኖሮ ሕይወትን ለማቅለል የሚሞክረው። ከዚሕ አሥተሣሠብ የራቀ ወይ የማይገባው ያልገባው መኖር ያቃተው ጎሠኛና ቡድነኛ ግዜ አጥፊና አውዳሚ ሖኖ ነው አጥፍቶ የሚጠፋው።
    ፍርድ አወቅ ዘለቀ ባጠናው ከደረሠበት መረጃ የተወሠደ መርሕ ሐሣብ ። ሌላ መፅሐፍ ላይ አታገኙትም ይሕንን የረቀቀ አመለካከት።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад

    ታገኛለችና ተጨማሪ ዕዳ ውሥጥ ያሥገቡናል ያደኸዩናል ማለት የተለያዩ ጥቆማዎች ናቸው። ኢትዮጵያ ምንም አታገኝም ።

    • @zuzubinitiseidi
      @zuzubinitiseidi  2 месяца назад

      @@LiseyasSanchase-kq8xd እናመሰግናል

    • @አሚናትTube2
      @አሚናትTube2 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣​@@zuzubinitiseidi