በግ ማገድ ደስስ ሲል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 222

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 3 года назад +27

    የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብሏል በአላህ ዘንድ መልካም ባልንጀራ፤ ለባልንጀራው መልካም የሆነው ነው፤ በአላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው አሉ። (ትርምዚይ ዘግበውታል)#አትለፉኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏

  • @aumfarih4802
    @aumfarih4802 3 года назад +6

    በርቺ እረምላ ቆጆ ተቀምጨ ለማየትኳ ጊዜ ባይኖረኝ ቪድዎሽን ከፍቸዉ እሄዳለሁ በሌላ ነገር መርዳት ባንችል በዝህ እንገዛት ዉድ እህቶች

  • @keditubetube4411
    @keditubetube4411 3 года назад +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ታምራለች ቦሩሜዳ ሜጦሮን ስላሳየሽን አመሰግነለሁ እህት አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @umabdolahtube5077
    @umabdolahtube5077 3 года назад +3

    يا سلام على بلدنا جميله
    اللهم انصر إثيوبيا

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +18

    ❤ምን አይነት ካሜራነው ምትጠቀሚው ረምሊ ቦታው ደሞ ማሻአሏ በጣም ያምራል ❤

  • @ኢምራንቱዩብ
    @ኢምራንቱዩብ 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር ግሪን ቦታጋ ውሀማ አካባቢ የወፎች ዝማሬ እየሰሙ መቀመጥ ያለው እፎይታ አቤት ውል አለብኝ አሁንስ ይብላኝልህ ስደት

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 года назад +22

    ከሰው እንስሳን ማነጋገሩ ሳይሻል አይቀርም❤👍

  • @5gtube
    @5gtube 3 года назад

    Wow thanks for sharing remla 🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @silo2971
    @silo2971 3 года назад +4

    አረንጎዴ ቦታ ውስጤ ነው

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 3 года назад +2

    ረምላዬ የኔውድ ቦሩ ነው እንዴት ዴስሲል😍😍በርችት እህቴ

  • @emuemanhulet1110
    @emuemanhulet1110 3 года назад +1

    ማሻአላህ ቦታዉ ሲያምር

  • @امعلي-ت9ظ7س
    @امعلي-ت9ظ7س 3 года назад +1

    مشاء الله😘😘

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    መሻአላህ ተባባረካላህ ፠ይህንየመሰለ ምድር፠ለሰጠንጌታምስጋናይገባው፠

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 года назад

    ያሰላምምምም ድሰሰሰ ሲል የአላህ ኒእማወ

  • @rahamanrahamn2199
    @rahamanrahamn2199 3 года назад

    ረምላየ ቦታዉ በጣም ያምራን የኔዉብ ሁሉነገረሽ ያምራን በረችልኝ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ
    @ሳአዳአህመድ-ዀ4ቘ 3 года назад

    መሻአላህ። ደስ ሲል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏃

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 года назад

    ማሻአላህ ረምራዬ በርች 🥰🥰

  • @Zነኝየበተሰብናፋቂ
    @Zነኝየበተሰብናፋቂ 3 года назад +1

    ማሻአላህ👌😍

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +7

    "ምን ይታይሻል" ? ማኣኣኣኣ🤣🤣🤣 ከብቶች ስጠብቅ ስላደኩ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ሳይ ልቤ በትዝታ ወደኃላ ይሄዳል ልጅነቴን ያስታውሰኛል
    ረምላዬ ኢንሻ አላህ ወደ ሀገሬ ስገባ ደሴ ስለሆንኩ አግኝቸሽ ዩቱቡ ላይ ብትረዱኝ እና አብሬያችሁ ብሰራ ብየ ተመኘሁ ኢንሻ አላህ ደግሞ ታፈምሱኛላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    ማሻ አላህ ረምሊ በጣም ደስስ ይላል እኛም ከስዴት መልስ እንደዚህ በሀገራችን የምንዝናና ያርገን ኢንሻ አላህ

  • @መድወሎየዋ-ረ2ሸ
    @መድወሎየዋ-ረ2ሸ 3 года назад +1

    ማሻአላ ሳምር♥♥♥♥♥♥♥ቦታው

  • @Kነኝስደተኛዋ-f1f
    @Kነኝስደተኛዋ-f1f 3 года назад +5

    ማሻ አላህ ክረምቱ አየሩ ጭቃው ሁሉም ያምራል አላህዬ ሃገራችን ሰላም አድርግልን

  • @foziyat848
    @foziyat848 3 года назад

    የአለህ አገረችንን ሰለም አድርግልኝ

  • @tyjk4570
    @tyjk4570 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @tyjk4570
    @tyjk4570 3 года назад +2

    እደት ነው የሚያምረው

  • @መሬምመሀመድ-ቈ2ቐ
    @መሬምመሀመድ-ቈ2ቐ 3 года назад +2

    ማሻአሏህ ተባረከረህማን

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 3 года назад +11

    ማሻ አላህ የተባረከ መልካም ዘና ዘና ይሁንላቹ

    • @nejatseid2630
      @nejatseid2630 3 года назад

      ወይኔ አገሬን ሥላሳየሽንደሥ ብሎኛል

    • @omanvip4535
      @omanvip4535 3 года назад

      በርታ ወንድም

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +4

    ቦሩ ሜዳ ትውልድ ሀገሬ ናፍቆኛል እንኳን አሳየሽን ረምሊ♥♥♥

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 3 года назад +1

    ማሽአላህ እንዴት እንደሚያምር

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 года назад +2

    ማሻአለህ በጠም የምረል💞💞💘💘👌👌

  • @Aisha-lo4qn
    @Aisha-lo4qn 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ Месяц назад

    ዋው ሀገራችን❤❤❤

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 3 года назад +2

    ማሸአላህተባረከላህ።ረምላየ።በጣምያምረል
    በረቱ

  • @امعلي-ت9ظ7س
    @امعلي-ت9ظ7س 3 года назад +1

    تبرك الله

  • @sikosilo7371
    @sikosilo7371 3 года назад +2

    ማሻላህ በጣም ያምራል አገሪቺንን አላህ ሠላም ያርግልን

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 3 года назад +1

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم

  • @kerimatube4874
    @kerimatube4874 3 года назад

    😍😍ማሽአላህ ቦታውሥያምር በርጅ እረምላየ የኔጀግና

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 3 года назад

    የሌላ ሀገር ዜጎች ለጉብኝት ወዳ እትዮ ስሄዱ ለምን ወደዚ ቦታ ወስደው እየስጎብኙዋቸውም ለሀገረችንም ክብር ነው

  • @እሙሙአዝ-ረ5ቸ
    @እሙሙአዝ-ረ5ቸ 3 года назад

    ረምልየ ኡኡኡኡ ደስትሉ ማሸአላህ

  • @fafibintyusuf6782
    @fafibintyusuf6782 3 года назад +3

    ምርጦቸ ስወዳቹሁ!

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 3 года назад

    ረምሊ በርቱልኝ የኔ ዉድ

  • @የውሎልጂነኝየደሴዋ
    @የውሎልጂነኝየደሴዋ 3 года назад +3

    ቦሩ ሜዳ ትዛታ መጣብኝ 4አመቴ በስደት እመጣለሁ ዘንድሮ የኔ ውድ

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 3 года назад

    Masha allah betam dess telalachdhu

  • @ፍቅርያሸንፍል-በ8ዠ
    @ፍቅርያሸንፍል-በ8ዠ 3 года назад

    እርምሊ የኔማር አላህይጠብቅሽ ባልተቤትሽንም በሰላምያጣልሽ እናትሽን ናጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ ማማየ

  • @ሙናዩቱብቻናል
    @ሙናዩቱብቻናል 3 года назад

    ማሻአላህ ራምሊ ሪዱወንን አሥታወዊቂኝ

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 3 года назад

    ማሻአላሀገሬ

  • @medinaayalew1094
    @medinaayalew1094 3 года назад

    ቦታው ማሸ አላህ

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 3 года назад +2

    መሽአላህ ደስ ስትሉ

  • @lubabalubaba6368
    @lubabalubaba6368 3 года назад +1

    ማሻ አላህ አድ ጊዜ አይቸዋለሁ በጣም ነው ደስ እሚለው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    💗😍በጣም ነው የሚያምረው ቦሩ ሜዳ
    ታረሪካዊ ቦታ ነው 😭

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula 3 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነው ዋው በጣም ያምራል ወለየ መሆኔ ከራሁኝ ወለየዎችሰዎቹ ብቻ ሳይሆን አገራቸውም ያምራል ይመቻችሁ።

  • @meremyoutube7685
    @meremyoutube7685 3 года назад +1

    ማሻአላህ ሲያምረ 🌳🌳🌳🌳🌳🌳🍀🍀🍀ዛሬ እርኛናችሁ በርቹውዴዋ ረሞ

  • @mariamm7888
    @mariamm7888 3 года назад +2

    ማሻአላህ

  • @teferaashenafi8438
    @teferaashenafi8438 3 года назад +1

    ሬድዋን ምንሽ ነው

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 3 года назад +2

    ሰውጋር ከመነጋገር ከስሶቹጋር ማውራት ሳይሻል አይቀርም

  • @androidflow9058
    @androidflow9058 3 года назад +1

    ❤❤

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 3 года назад +2

    ሀገራችን ለምለም ፀባያችን ማር እኛ ወሎየዎች አቤት ስናምር 🇪🇹🇪🇹😍እረምሊየ 😍

  • @tyjk4570
    @tyjk4570 3 года назад +2

    ከተማስ ይቺ የትዝናናችሁባት ማለቴ ነው

  • @ሡሡየቦሩዋ
    @ሡሡየቦሩዋ 2 года назад +1

    እደናፍቆት የሚጎዳ ነገር ምን አለ ሺኩረን ሰፈራችን አሳየሺን ግን ከጦርነቱ ብሀላ ከሆነ አልሃምዱሊላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад

    አድርሱልን ለግብፆች👈👈👈👈👈

  • @lubabatube4724
    @lubabatube4724 3 года назад +2

    ማሻአላህ እረድዋን ልጀኔቴን አስታወሰኝ እኔ በጣም ነው ግልገል እወዳለሁ

  • @meramera2683
    @meramera2683 3 года назад

    አወ ረምልየ እሩጠን ካሣንጠግበው በሠው ሐገር ቀረንጅሜዳው ይቀጥላል አላንሻ። እያለ እስከ ኩታበር

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    ማሻአላህ ያምራል

  • @zainatali1323
    @zainatali1323 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 3 года назад

    ማሸአላ

  • @አአ-ዘ3በ
    @አአ-ዘ3በ 3 года назад +1

    እረ እረምላዬ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @ዘክያይቱብ
    @ዘክያይቱብ 3 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ኡሙኢማንዪቱብ
    @ኡሙኢማንዪቱብ 3 года назад +1

    መሽአላህ. ወላሂ ልክ ነሽ የከተማ ኖሮ ይጨናንቃን

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ማሻአላህ ረምላዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ❤ አረጓደው እደት ነው የሚያምረው በአላህ ሀገራችንኮ ውብ ናት🇪🇹❤🥰🥰🥰

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад +1

    አረ ጉድ ረምሊ የእኔ ዉድ አልሻት በጎን ክክክክ እኔ የእኔ ዉድ የምባልበት ቀን ናፍቆኛል በተለይ እኔቴ የምትለብኝ ቀን

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 года назад +2

    ማሻአላ ቦታዉ ያምራል እናተም ታምራላችሁ ፈታ በሉ ፍቅሩን ያብዛላች ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያርግልን ያረብ ረደዋን ሥመህ ጨረሥጋት 😂😂😂

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 3 года назад +1

    ራምለየ ውድ እህቴ ወንሞቸ እወዳችኋለሁ አገሬን ሥላሣያችሀኝ ናፍቆኝ ነበር አገሬ

  • @AsmaEthioአስማ
    @AsmaEthioአስማ 3 года назад +9

    ረምላየ አልተቻልሺም የኔ ልዩ እህት በርችልኝ የኔ ውድ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያርብ 🇪🇹🇪🇹👍👍👌👌

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @assgadd5154
      @assgadd5154 3 года назад

      @@emusumyatube ማሻአላህደስስስትል

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 года назад +2

    ማሻአላህ. ቦታው ያምራል

  • @ክያየሀራዋ
    @ክያየሀራዋ 3 года назад +1

    መሻአላህእረምላየወድ

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 3 года назад +1

    ሀገራችንኮ በጣም ውብ ናት 🇪🇹🇪🇹

  • @Aብንትከድርቱዩብ
    @Aብንትከድርቱዩብ 3 года назад

    መሸአለ ተበረከል ረሂማንንንን

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 3 года назад

    መሸአላህ ረምሊ በርች ሲምር ሀገሩ

  • @h5279
    @h5279 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ስያምር ጥርስ አላት ስትይ ጨቅላዋን አሳቅሽኝ ርምላ

  • @saiddenaka3118
    @saiddenaka3118 3 года назад

    Mashallhe

  • @fafiseid2141
    @fafiseid2141 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በኬ ሜዳ ይመስላል

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    በሰላቱ ላይ እዳለ በዱአህ አስበኝ በይልኝ ረምሊ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 года назад +1

    ረምላየ የኔፍቅር ስወድሽኮ የኔቅመም 😍😍😍😘😘😘

  • @ሰአዳመሀመድ-ወ3ጰ
    @ሰአዳመሀመድ-ወ3ጰ 3 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ያምራል

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 3 года назад

    እግዚ አብሔር ይመስገን ቦሩ ና አላንሻ መዳ አገሬ ስለሆነ አኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @ademtube5977
    @ademtube5977 3 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 3 года назад +4

    የኔ ውዶች ስታምሩ ወይ የገጠር ትዝታ

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 3 года назад +1

    ሬድየ ማሽአሏህ ፍቅር ሀየቱ ጋር እንደት ነው እኔም እነሡን እየጠበኩ ነበር የደኩት በርቱልኝ ውዶቸ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 Месяц назад

    ሠላምይመለሥልን

  • @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ
    @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ 3 года назад

    ማሻአላህ ውይኔ ግልገሊቱ ትታምር

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ 3 года назад

    የኔ ማር ራምሊ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 года назад

    ከዚህማ እነሙሀመዲን መውሰዲነበረብሽ ረምሊ ሲያምር

  • @rahemalmaz3665
    @rahemalmaz3665 3 года назад +1

    Borkena wow yenate hager ena rasu ethiopa sehed hule geze naw yememelalesaw

  • @ሩሚቢንትባባ
    @ሩሚቢንትባባ 3 года назад +1

    ማሸአላ ቦታው ሣምር

  • @sintutube627
    @sintutube627 3 года назад

    ረምላየ የኔ ውድ

  • @rahmaomer5508
    @rahmaomer5508 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ውብ ሀገር ቦሩ ሜዳ ወይ ምን ነበር ቤተሰቦቸን ባሳየሺኝ

  • @muridayoututbe4754
    @muridayoututbe4754 3 года назад

    Maashallah 🌹 🌹 🌹 🌹

  • @እሩቅያሁሴን
    @እሩቅያሁሴን 3 года назад

    እረምላየ የኔ ልዩ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 3 года назад +2

    ክክክክ ረምሊ እዚህ ከተወለድሽ ስንት ወር ሆነሽ አልሽና ቁጭ ሀሀሀሀ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 3 года назад +2

    ማሻ፡አላህ ሱበሀን አላህ፡እረምሊ ግን ኢቲላጡን በጣም፡ተዳፈርሽ ስራ፡ቢሆንም አላህ፡በሚፈቅደው ብሰሩ አጅነቢይ ጋር መዋሉ ጥሩ አይደለም ወይም ጀሚላን፡ይዛችሁ ሂዱ