አስገራሚው የበግ እና የፊየል ዋጋ| የ2017 አዲስ ዓመት የበዓል ገበያ ቅኝት| Holiday market review| SILE BUSINESS| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 109

  • @zewgetafesse1507
    @zewgetafesse1507 4 месяца назад +14

    የት ነው የነጋዴውን ስልክ እባክህን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +2

      +251 91 267 2991,+251 91 367 9609,091 114 4265

    • @yohanneskassaye834
      @yohanneskassaye834 4 месяца назад +2

      @@Silebusiness የገበያው ቦታ የት ነው የሚገኘው ?

    • @freedomseeker7258
      @freedomseeker7258 4 месяца назад

      ​@@Silebusinessየት ነበያ ነው ?

    • @millionaregatadesse5640
      @millionaregatadesse5640 4 месяца назад

      ​@@Silebusiness ቦታው የት ነው

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 4 месяца назад +10

    እንደዚህ፡አይነት፡ሚዲያ፡በመኖሩ፡በጣም፡ደስ፡ይላል።ምክንያቱም፡በየአመቱ፡የምግብና፡ግዢ፡ጥናት፡ለሚያደርጉ፡ይጠቅማቸዋል።ይሄ፡ትልቅ፡ደኩመንት፡ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 4 месяца назад +3

    ከአምናው ዘንድሮ ደህና ነው ማሻ አላህ ለቀጣይ ከዝህ የበለጠ ይቀንሥ❤

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 4 месяца назад +4

    አድናቂህነኝ አጠያየቅህ የቃላት አመራረጥህ በጣም አሪፍ ነው በርታወንድማችን ሰለሞን island

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

  • @HealthTechRevolution-th5ln
    @HealthTechRevolution-th5ln 4 месяца назад

    very good and timely information !

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 4 месяца назад

    በአቀራረባችሁ ተደሰቻለሁ እአመቱ ያድርሰልን!❤❤❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 4 месяца назад +4

    በሚቀጥለው ፕሮግራምህ የትኞቹ መርፌ እንደሚወጉ ፣ በምን እንደሚለዩ እና ከተቻለ የማድለብያ መርፌ ባይወጓቸው ምን እንደሚጎድልባቸው ...

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +1

      Kikikiki እሺ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @vetservices1
    @vetservices1 2 месяца назад

    Coma mehonunina alemehonun yeminawkew bewufret bcha aydelem. Idme betam wosagn new. Beidme tinish/wotat/woyfen yehonu insisatoch biwoferum bzu coma yelachewum. Letenam tefelagi yehonu inesu slehonu lesiga yemikerbu inesu nachew. Leza new bull fattening/woyfenochn madleb betam yemikahedu inesuga.

  • @mohammedabdallah7961
    @mohammedabdallah7961 4 месяца назад

    ماشا الله تبارك الله

  • @mesayabera2328
    @mesayabera2328 3 месяца назад

    Wow

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን መስቄ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +1

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 4 месяца назад

    Betam des yilal.....demozim siletechemere zendiro des yilal

  • @B.M-u8h
    @B.M-u8h 4 месяца назад +1

    የገበያ ዋጋ ልትነግረን ነው ወይስ የስጋ ማብራሪያ ለመስጠት የሄድከው?

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 месяца назад

    መልካም በዓል ይሁንልነ

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 4 месяца назад +7

    እከክ
    እንድም ዋጋ ሳንሰማ ጨረስከው ?
    ምን ልትሆን ሄድክ ?
    አርእስቱን በግ ላሳያችሁ በሚል ቀይረው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +1

      እባኮ ተረጋግተው ይመልከቱ🙏🙏🙏

  • @assefaaslifew6523
    @assefaaslifew6523 4 месяца назад

    ተወዷል ሁሉም ነገር

  • @Danny-fp3ut
    @Danny-fp3ut 4 месяца назад

    Good prices, not bad

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 4 месяца назад +9

    አይ ጊዜ😢😢ሽሮ ያረረብን ህዝብ በግማ በምን ይገዛል 😢😢

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +2

      አይዞን ፈጣሪ አለ፡፡🙏🙏🙏

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 4 месяца назад +1

      @@Silebusiness 😥🙏

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 4 месяца назад +1

      የብልጽግና ካድሬዎችና ባለጊዜዎች ይገዛሉ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 4 месяца назад

      ​@zaharasavery6202❤❤❤😂😂

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 3 месяца назад

      ሽሮው ሳታማስይው እረስተሽው ነው ያረረው?

  • @dawitasfeha
    @dawitasfeha 4 месяца назад +1

    ያሩሲ በጎች ሰብስቦ ሐረር ጊንጭ ይላል

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 4 месяца назад

    የዎላይታ በግ ግን ጣሙ አንደኛ ነዉ

  • @SeidAwel-jc5ke
    @SeidAwel-jc5ke Месяц назад

    ጋራ የገቢያ ማእከል ማለት አዲስ አበባ የት አካባቢ ነው

  • @Yohanis-xj8sj
    @Yohanis-xj8sj 4 месяца назад

    ጋራ ቦታ ስም ነው ወይስ ጋራ ስር ነው ሚገኘውስ የት ነው ጎሮ ነው?

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 4 месяца назад

    ለባለስልጣኖች አሳያቸው ዝም ብለህ ምራቃችንን አታስውጠን ብሉ የሚል የለም አትብሉ የሚል ሞልቶ ፈሷል ጮማም የበላ ሽሮም ያረረበት ጉርጓዷ ግን አፈር ናትና በትሳኤ ቀን እንገናኝ በልልን ነጋዴው አፈር ይብላ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 4 месяца назад

    በጎችንና ፍየሎችን ሳታሳይ አንተን ነው ምታሳይ

  • @fitsumshimels1170
    @fitsumshimels1170 4 месяца назад

    ቆይ አዲስ አበባ ውስጥ ስንት ጋራ ሚባል ሰፈር አለ? አዲስ ለሚመጡ ደንበኞች ሙሉ መረጃ ቢኖር ጥሩ ነበር!!!

  • @ErmielYonas-q8y
    @ErmielYonas-q8y 4 месяца назад +1

    Our community is being at risk to develop dyslipidimia, peripheral arterial diseases, stroke, different heart attack, hypertension with it's complications like kidney failure due to eating such kind of meats. U can search that most of the deaths coming out of all private and governmental hospitals are due to the above diseases. 10 to 20 years before we Ethiopians were dying due to HIV/AIDs, infectious diseases but nowadays it is reversed. Don't forget that the above diseases are difficult to be reversed and challenges our physicians. So Ethiopians should change their diet habbits.

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      Thank You So Much!🙏🙏🙏

  • @AZARIAHBEZABIH
    @AZARIAHBEZABIH 4 месяца назад +1

    tirta review & sile business u guys are the same , bertu eshi be 1 dingay 2 birds

  • @FikruChane
    @FikruChane 4 месяца назад

    በግ ገዝቶ አትርፎ ከመሸጥ ውጭ፣ ስለ ሚሸጣቸው በግና ፍየሎች ማብራሪያ መስጠት ምን ይሉታል?

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 4 месяца назад

    The best Ship is Dinsho Sheep

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 4 месяца назад

    yemr eski eski yebeal lebetesebe serbraiz argulgn😊?

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 месяца назад

    Inkuwan le 2017 be selam aderesen melikam beal yihunlachu❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 месяца назад +1

    ምን ይዘበዝባል ዋጋው ስን ነው?

  • @mes517
    @mes517 4 месяца назад +4

    ዶሮም ተወዶብናል እንኳን በግ ፈጣር ያቃል ለኛም

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 месяца назад +1

    መልክ ለሤት ልጅ ነው አለ ክክክክ ዛሬ ለይ ቁንጅና ገንዘብ ነው❤❤❤

  • @TamagnTarekegn-y3y
    @TamagnTarekegn-y3y 4 месяца назад +1

    የሀረሩን ተመራጭ ሚያደርገው ጫት ስለሚበላ ነው😊

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 4 месяца назад +1

    ለቁርጥ የሚሆን ዶሮ ዋጋ ጠይቁልን

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 месяца назад

    የመኪና ዋጋ ለበግ ሆነ አይ ግዜ😊

  • @legessegaloro9283
    @legessegaloro9283 4 месяца назад

    ከታንዛኒያ የገባ ነው ?

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 4 месяца назад

    Eza ders hedeh waga teteyekmnda

  • @rammram88
    @rammram88 4 месяца назад

    😀

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 4 месяца назад

    የት ነው ቦታው

  • @addisbekele7366
    @addisbekele7366 4 месяца назад

    ዋጋ የሚያጨምሩት እንደዚህ አይነት ሚዲያዎች ናቸው ሌላ ዘገባ የላችሁም

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 4 месяца назад

    ስጋ የበግ ነው ሀገር የወግ ነው ይባላል
    የደጋ በግ ስጋ በጣም ተመራጭ ነው

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 4 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @NahomHaymnot-we2lw
    @NahomHaymnot-we2lw 4 месяца назад

    ደ መስቀል አደባባይ ያለዉ በግ ተራ ና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemdamte168
    @lemlemdamte168 4 месяца назад

    ቦታው የት ነው?

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 4 месяца назад

    እኔ ቤተስቦቼ አስቀድሜ 1ሳምት ሲቀር ነው የገዘሁላቸወ ቆንጆ በግ 16ሺ ነው የገዙት

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 4 месяца назад +3

      Tade Habtam Nachu?...😂

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 4 месяца назад +1

      I remember FIAT 127 special the price was 14000 birr very expensive at the time

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 4 месяца назад

    15ሽ ብር ገዝቸ ስጋ አልበላም አልሞትም እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 4 месяца назад

    Koy yet New yehe

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 4 месяца назад

    40 ፊየል አንድ ሚሊዮን ብር ነው ማለት ነው።ብርአችን ዋጋ አጣ ! ማዳበሪያና የከብት መኖ እንኳን ከአውሮፓ ነው የሚመጣው።እንዴት ማዳበሪያ አገራችን ውስጥ ማምረት አቃተን ?? ማዳበሪያ ማምረት ብንችል ኖሮ የግብርና ምርቶች ይረክሱ ነበር ብየ ስለማምን ነው።

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 4 месяца назад

    የት ነው ጋራው??

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад

      ከጀሞ 3 ወደ ሀይሌ ጋርመንት በሚወስደው ሀጫሉ ጐዳና ለይ መስቀኛ ጋር፡፡

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 4 месяца назад

    Melek Lesete leje newe

  • @solomonbahru9065
    @solomonbahru9065 4 месяца назад

    ለምን ግን እንሶቹን ዝም ብለው በዱላ ይመቷቸዋል??

  • @HaymanotDelelge
    @HaymanotDelelge 4 месяца назад

    Er begzabher yebfe tera meskel adebaby seralen 2017 be maryam

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 4 месяца назад +4

    ዋጋ አጠይቅም እንዴ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 4 месяца назад

    ክክክ እረ አባየ ከተማ ላይ ገንብተህ ከምትግማማ ገጠር ውጣና በግና ፍየል አርባ ምን አይነት ጊዜ ነው አህያን የበሏት ወደው አደለም እረ በዚህ ከቀጠለ የአድስ አበባ ህዝብ ዝንጀሮም ይበላል

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 4 месяца назад

    በቪዲዮ መዝናናት

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 месяца назад

      ይደውሉ 👍👍👍

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 3 месяца назад

      ጧት እደዉላለሁ ወንድም

  • @SHIMELESYESHITLA
    @SHIMELESYESHITLA 4 месяца назад

    Leba yeha ye addissu amet zegiba aydelim

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +1

      Andande enastewul Le sidb atchokl ante ayidelehm yeserahew

  • @FeredeKassa
    @FeredeKassa 4 месяца назад

    Yete newe botaw

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 4 месяца назад

    Melkam beal

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 4 месяца назад

    ዋጋ ለምን አይነገርም?

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 4 месяца назад

    ምነው ዙርያ ጥምጥም ዋጋ አይጠይቅም እንዴ

  • @warkebasha8638
    @warkebasha8638 4 месяца назад

    Yet new

  • @birhanubeshawored7022
    @birhanubeshawored7022 4 месяца назад

    የበግ አና ፍየል ዋጋ ብለህ ስለመጡበት ብቻ ታወራልህ

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 4 месяца назад

    ይሄንጊዜ ጠያቂዋ ሴትብትሆን አፍዋን ስታለፋድድ ለዲያስፖራ ሲቅፍ ሴትሆና ኢትዮጽያውስጥ እየራባት ፓንትሳትቀይር ቀኑንሙሉ ገላዋን ሳትጣጠብ አማርኛ እደጠፋው ሲለፋደዱ ሲያስጠሉ ወንድማችን ትመቻለህ

    • @kidane6165
      @kidane6165 4 месяца назад +1

      አንተ ግን ማነህ እንደዚህ ወርቅ የኢት ቆነጃጂቶችን የምታንቋሽሽ : ገላዋን ሳትጣጠብ ፓንት ሳትቀይር ምናምን የምትለዉ አንተ የሴት ፓንት መርማሪ ነህ? በተለይ ጋዜጠኞቻች !! ወየዉ ጉድ: እንቁወቻችን። ይኸኔ አንተ ካልሲህን አጥበህ አታቅም: ለዚህ ፓስትህ ይቅርታ ጠይቅ
      (ሰለሞን እንኳን ሴት አድናቂ ነበር)
      መልካም አድስ አመት ይሁንልህ

    • @solomontekelu3389
      @solomontekelu3389 4 месяца назад

      @@kidane6165 ኪዳኔ ወያኔ ደብረሲናደርሶ ተገርፎሲባረር ቨህይውት መትረፍህ መልካምዜናነውገን ትግሬ ታጥቦአያቅምትግላይ ስለሚውል ድጋይላይ ቂጣጋግሮከበላ ገላውን በከብትሽት ለጤናብሎየምታጠብ አንተጥያቄ ለመጠየቅ የሞራል ነገር ይባላል ኪዳንህይፈርስ እንደህዋት ይበታትንህ እንደሸተትክ ሳትጣጠብ ሙት

    • @kidane6165
      @kidane6165 4 месяца назад

      @@solomontekelu3389 ሀሀሀ: አቤት አ ቤት ብታዉቀኝ በራስህ ታፍራለህ : ስለወያኔ ያልከዉ ትክክል ነህ : ይገርምሀል እኔ ግን አይደለሁም አትድከም ። አሁንም ለሴት ልጅ ክብር ስጥ: ሰላም ይሁንልህ

  • @tamiruhabte9304
    @tamiruhabte9304 4 месяца назад +1

    Tultula

  • @SimachewYABU
    @SimachewYABU 4 месяца назад

    botaw yet new

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 месяца назад +1

      ከጀሞ 3 ወደ ሀይሌ ጋርመንት በሚወስደው ሀጫሉ ጐዳና ለይ መስቀኛ ጋር፡፡

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 4 месяца назад

    Betam rekese???😂😂😂

  • @EzreaK-k9s
    @EzreaK-k9s 4 месяца назад

    የበሬ

  • @sefahassen2086
    @sefahassen2086 4 месяца назад

    አጫሉ መገድ

  • @bekreseleshi5958
    @bekreseleshi5958 10 дней назад

    ኧረ ሞኝ አታድርጉን።

  • @AnnaM-cr5je
    @AnnaM-cr5je 4 месяца назад

    ሽሮ፡ በልተን፡ ብናሳልፍ ይሻላል፡ እነዚህን፡ ሚስኪን፡ እንስሳቶች፡ ገሎ፡ ከመብላት፡ እስቲ፡ እንዘንላቸው፡ በአለም፡ ዙሪያ፡ ቢቀር ፡ ስጋ፡ መብላት፡ እኔ፡ ኤውሮፕ፡ ነው ያለሁት፡ ባይብል፡ ላይ፡ ምያለሁ፡ ስጋ፡ ላልበላ፡ ለምን፡ እነዚህ፡ እንስሳዮች፡ በጣም፡ ያሳዝኑኛል፡ለናንተ፡ አያሳዙናችሁም?

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c 4 месяца назад

    ቀዳዳ ወሸታም የትዉ በዚ ዋጋ የሚገኝዉ