ድንኳን ሰባሪው ኮሜዲያን ወንዴ ...ጥሩ ቦክስ ሰጠኝ!! ይደገም ያስባለ ጨዋታ /በቅዳሜ ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 234

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Год назад +13

    በሚያማምሩ ቆነጃጅት የታጀበው የምንወደው ebs ሁሌም ይመቸኛል ሰላማቺሁ ይብዛልን።

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Год назад +13

    ለየት ያለ አጀማመር ደስ ይላል

  • @hayibahayiba980
    @hayibahayiba980 Год назад +36

    ወንዴ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ኑርልን ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sisaymeconen5753
    @sisaymeconen5753 Год назад +11

    አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ሰዉ እየፈለጋችሁ ጋብዙልን ተመችቶኛል አቦ ይመቻችሁ ።

  • @saharasalih5399
    @saharasalih5399 Год назад +6

    ይመቸኛል ይህ ኮሚዲያን በርታ

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Год назад +17

    ምርጥ ኮሜድያን ቀልዶቹ በጣም ነው የሚመቹኝ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Год назад +24

    አንዳንድ ኮሜድያን ሲያዮዋቸው ይማርካሉ ደስ ስትል በነገራችን ላይ ፍልፍሉ ስላልክ እኔ ፍልፍሉ ምንም አያስቀኝም 😐

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Год назад +4

      እኔ ከኮመዲያን ይልቅ የታክሲ ሹፌሩና አማን በደንብ ያስቁኛል

    • @yenehiwot1433
      @yenehiwot1433 Год назад +2

      እኔም በጪራሺ ፍልፈፍሉ አስቆኚ አያዉቅም

    • @honey48757
      @honey48757 Год назад

      😀😀😀

    • @abyssiniaethiopia5331
      @abyssiniaethiopia5331 Год назад

      እናተ አያሰቅም አላቺ: ለኔ ግን ደሜን ነዉ የሚያፈላዉ: i feel like punching his face.

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 Год назад +19

    በጣም የምወደው ይሄን አርቲስት

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +9

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የነው የጋበዛችሁልን!

  • @geni2791
    @geni2791 Год назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ጋዜጠኞቹ ብቻ ናቸው ከልባቸው የሚስቁት ሰው ሁሉ እንደኔ ሳቅ ጠፍቶባቸዋል 🙄🙄🙄 ዮኒ ❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @meharidessalegn2874
      @meharidessalegn2874 Год назад

      Nurowu iko newu min yadirg

    • @binyamtesfaye2104
      @binyamtesfaye2104 Год назад +1

      Ye dero keled eyekeled...

    • @ethio8529
      @ethio8529 Год назад

      ሰው ኑሮ ተወዶባቸው እንዴት ይሳቅ

    • @ethio8529
      @ethio8529 Год назад

      ሰው ኑሮ ተወዶባቸው እንዴት ይሳቅ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад +2

    ቅዳሜ ከሰአት ፩ኛ ወዴ አዝናንተህኛል በተል ያስገሳችህ ቦቅስ it's amazing ይመችህ አቦ!!!! ዜዶንም ብትጋብዙልን……………

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Год назад +89

    ማነው እንደኔ የደነገጠው እውነት መስሎኝ😂😂😂

  • @kalukalu0735
    @kalukalu0735 Год назад +2

    እውነት ወንድሻዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በዚችህ ሽውዱህ ካካካካካ ተመችቶኛል

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Год назад +5

    ውይ እውነት መሥሎኝ ድንግጥ አልኩኝ ይመቻችሁ አቦ

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Год назад

    I just love you guys so much.

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +4

    Wow ምርጥ ፕራንክ ምወድህ ማከብርህ ኮሜዲያን ነህ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Год назад +7

    ቅዳሜን ከሰአት በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም እወዳቸዋለሁ

  • @user-ob2pq1fr2x
    @user-ob2pq1fr2x 11 месяцев назад

    ቆንጆ ቆይታ ከታዋቂ ኮሜዲያን ጋር ኘሮግራሙ ሰፋ ቢል ቆንጆ ነው Nice@

  • @danadana8291
    @danadana8291 Год назад +1

    ወንዴ አውራሪስ እውነት እንደዚ ስታወራ አይቼህ አላውቅም አክባሪህ ነኝ ኑርልኝ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад +3

    "ወይ ተሰጥኦ!" ከማለት ሌላ ምን ማለት እችላለሁ! ወንድዬ! በትክክል አንተ ባለተስጥኦ ኮሜድያን ነህ! ለእኔ ወንድዬን አሳቀ መላት ምንም ማለት አይደለም! ምክንያቱም ወንድዬ! ኮሜድንነት ተፈጥሮ የለገስችው ስጦታው እንደሆነ ስለማውቅ! እኔን ሁልጊዜም ከ EBS መስማት የማይሰለቸኝ የሉልዬን አዲስ እንደፈለቀ ምንጭ የሚፍለቀለቅ ሳቅ ብቻ ነው።

    • @alazarlazarus788
      @alazarlazarus788 Год назад

      ነው ዮኒ! ነው ሉላ ! እውነት እናንተም....!!!???

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 Год назад +2

    የኑሮ ውድነት ነው እንዲ በረባ ባረባ የሚያስቀን እንጂ ወሬው እንኳን ሊያስቅ🙄

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 Год назад

    Betame gobeze sewo nehe berta yene wondime 💚💚💛💛❤️❤️💯🙏

  • @isaacasrat9058
    @isaacasrat9058 Год назад

    Asemeselo yezefenal satazefenut ametulen yederowochun endazi award azegagu shalom eBC lenezi naber yedero aretistoch

  • @heritube7927
    @heritube7927 Год назад +10

    ሃሃሃሃሃ ወላሂ በሳቅ ሃሃሃ እኔ ፕራንክ መሆኑን አውቄ ነበር😁😁😁😂😂

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад

    Besak gedelachugnnAbo yimechachu mirtoch🥰

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +2

    ዩናስ ከበደ ተባረረ ሲባል ሰምቸ ነበር የጠላት ወሬ ነው ፈገግታህን አይነጠቀን ስወድህ ዩኒየ

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 Год назад

      እኔም ሰምቼ ደንግጪ ነበር የጠላት ወሬ ነው

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia Год назад

      @@zainabmk1224 እህት በቅነነት ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @boss93196
    @boss93196 Год назад +1

    Kedamie kekerebut comedian betam yasakegn ena degagime yayehut Comedian AMAN bicha new

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +1

    በጣም ናው የደናገጥኩት ወዮዮዮዮ

  • @nahommesfin9835
    @nahommesfin9835 Год назад

    Natural way of comedy I like it

  • @meselehaile5
    @meselehaile5 Год назад +2

    ወንዴ ምርጥ ሰው

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 9 дней назад

    Zare comedian tamachagn yoni lulaye baxam arif nawu

  • @abrehamalemu8421
    @abrehamalemu8421 Год назад +1

    የሚገርመኝና ደስ የሚለኝ የሉላ ሳቅ

  • @procell803
    @procell803 Год назад +6

    የእውነት መስሎኝ ደንግጬ ነበር 😂😂😂

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Год назад

    I like him so much

  • @smd7650
    @smd7650 Год назад +6

    የቀበና ልጆች ጥበብ ሞልቶአቸዋል እኮ ብራቮ ወንድወሰን🙏👍

  • @manguestoulouji746
    @manguestoulouji746 Год назад

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ለማቅረብ መስፈርቱ ምንድ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Год назад +1

    በጣም የምወደዉ ኮሜዲ ወንድወሠን;;: በሂዋቴ የምወደዉ ኮሜዲ ነዉ:: ምን ይታይካል የሚው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Год назад +3

    በጣም በጣም ደስ የሚል ተዋናይ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Год назад

    Welcome!

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    Yonas ከኀላ ጥቁር T-shirt ያረገችው ልጅ i like her

  • @fanussey
    @fanussey Год назад +3

    ወንዴ ፕራንክ ያደረጋቸው መስሎኝ ነበር😀

  • @tesfayearigawu2313
    @tesfayearigawu2313 Год назад

    ወይኔ ዮንዬ አሳዘናችሁኝ ይሄን እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ሰምታችሁ የምትስቁት ሳቅ ጆሮ ይበጥሳል

  • @asterboru9232
    @asterboru9232 Год назад

    Nice one

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim Год назад

    ወንዴ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @danmetoya
    @danmetoya Год назад +1

    ወንዴ የምር በጣም ነው ምወድህ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Год назад +1

    🌟💫Dink comedian neh, nurlin🙏❣👏👏🌟💫💙👌👌👌🤣🤣🤣

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад

    ደራጄን እሚመስል ነገር አለህ

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Год назад

    የዉነት ትወና ትቺላላችሁ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад +1

    98 እሚለውፊልምላይ ሲሬስሆኖእንዴትእንደሰራውይገርመኛል ኮሜዲብቻአይደለም ሠውዬው

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 Год назад

    Weyn yhe lige betam gobez asikige lige

  • @zelalemaberham517
    @zelalemaberham517 Год назад

    Amen 🙏

  • @hermelakebede34
    @hermelakebede34 Год назад +1

    wenidye miriti sew

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Год назад

    ምወድህ ማከብርህ ጋዜጤኛ ለዮናስ እኔ ምኖረው አሜሪካ ሲያትል ነው ሉላን ካየዋት ጀምሪ የትዳር አጋሪ አድርጌ ለመኖር ሀሳቡ አለኝ እስኪ ሽምግልና ልላክህ አጋባኝ መልሱን በኢሜል ላክልኝ!!!!

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Год назад +8

    የሚገርም ብራንክ ነው ሲሬ

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Год назад

    ሉለ ቆንጆ ዮን መኛ ይመቸቹ .

  • @user-wu4th7sv3d
    @user-wu4th7sv3d Год назад

    Wow

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 Год назад

    ዮኒ. ትሁት ጨዋ ግርማ ሞገሳም ደርባባ ነህ
    ሉና. ቆንጆ ናት

  • @blackandwhiteworld604
    @blackandwhiteworld604 Год назад +3

    በኦሮመኛ ኢፍቱ ማለት ጨረቃ አይደለም ። ኢፍቱ ማለት የአማረኛ ትርጉሙ ብርሀን (አብሪ) ማለት ነው ። ጨረቃ የኦሮመኛ ትርጉሙ ጂአ(ባቲ) (አዴቻ) ይባላል።

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Год назад

    ወንድዬ፤ እናመሰግናለን።
    Confused
    ተመቸኝ። 🤣🤣🤣

  • @elukonjo4464
    @elukonjo4464 Год назад

    ሉላ ሳቅሽ በጣም ደስ ይለኛል በፀጊ ቦታ ሁሌ አንቺ ብትሆኚ

  • @ashhgereashhgetf9885
    @ashhgereashhgetf9885 Год назад

    የኒ እባክህ አሉላን እጆግ በጣም ነወ ያመወዲት እንዴት አይንት ሲት ናት የኒ እባክህ እንነ ወከለህ ከፋሩን ሳም እልኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Год назад +2

    የካራማራው ሽበሽ ቀልዶቹ በጣም ነው ምወደው አሜን አገራችን ሰላም ያድርጌልን🙏🙏🙏

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Год назад

    ፀጊየ፣የት፣ሄዴችብን፣በሰላምነው፣ሳጣሽ፣ቅርአለኝ

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg Год назад +3

    ዮኒ ዛሬእንኳን ይሳቅ

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 Месяц назад

    ሉላ ሚገርም አክቲንግ አድናቂሽ ነኝ

  • @YET64
    @YET64 Год назад

    He sounds Derje Haile

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Год назад +1

    ወንዴ ምስራቅ አጠቃላይ ስንማር ከኃላዬ ተቀምጠህ የሆነ ነገር ብለህ አስቀኸኝ አስተማሪ ከክላስ ያሰውጣ ኝን አልረሳውም :: የተለያየ ጫማ እያደረክ ፣ኮት የፊቱን ወደኋላ እየለበስክ እየመጣህ ታስቀን ነበር :: በርታ በርታ የምመክርህ ፆታዊ በሆኑ ነገሮች እና በዘር አትቀልድ የስሜት ህዋሳት ብለህ የቀለድከውን እስቲ የዮናስን ፊት እየው እንዴት እንደተሳቀቀ ላለማሳፈር ነው የሳቁልህ ሌላው ምርጥ ነዉ አዝናንተ ኸኛል በርታ

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 Год назад +12

    የዛሬው ብዙም አይነፋም

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Год назад +7

    ወንዴ ምርጥ ኮሜዲያን

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Год назад

    ውይ ያስደነግጣል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +8

    ወይኔ ይህን አርስቲስት ስወደው❤

  • @user-fq1nb2mv2f
    @user-fq1nb2mv2f Месяц назад

    የኔባት አናደዳችሁት የምር አስኖኝ ነበር ንደቱ

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 Год назад

    Change the title and the picture, that would prank the RUclips audience as well.

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 Год назад +1

    Correction EBS: Iftu malet brhan malet new☺️

  • @massuababa8482
    @massuababa8482 Год назад

    ወይ ጉድ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад

    ዋው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Wendye ❤️

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 Год назад

    You dress up very well

  • @SamiraSamiraeasin-ey7po
    @SamiraSamiraeasin-ey7po Год назад

    የእውነት ጣም ነዉ የደነገጥኩት እውነት መስሎኝ ወይ ጉድ😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @hibaabbadi8239
    @hibaabbadi8239 Год назад

    Tsagi yen weda wadet xefash

  • @user-dz7pj1cz6b
    @user-dz7pj1cz6b Год назад +1

    የሴትዋ ጋዜጠኛ ድምጽ ዛራ የ ቃናዋ ትመስላለች

  • @user-nx7vf8hh4t
    @user-nx7vf8hh4t Год назад

    እኔም እውነት መስሎኝ ነበርና

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 10 месяцев назад

    I really thought he was the wrong guest.

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 Год назад

    ጸጉር ቆራጩ ምንድነው ጥቁር ቀለሙን እንደ ቂቤ ነው የቀባው

  • @KBB627
    @KBB627 Год назад

    ኢፍቱ ብርሃን ማለት ነው። አዴሳ (addeessa) - ጨረቃ ማለት ሲሆን ቢፍቱ (biiftuu) ማለት ደግሞ ፀሐይ ማለት ነው።

  • @manalebeshesheta7869
    @manalebeshesheta7869 Год назад +1

    He so funny 😅😅😅😅

  • @gn2377
    @gn2377 Год назад

    Al sisi catalyst ጠብቅ ነበር 😆😆

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Год назад

    iftu malet birhan nw

  • @abrhamsltan8784
    @abrhamsltan8784 Год назад +2

    ሉልየ ምርጥ ሰው!

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Год назад

    እውነት መስሎኝ ክክክክክክክ አይ እናተን ዬኒ ሰው አክባሪ

  • @eveali6794
    @eveali6794 Год назад +1

    🌻😃💞💐💝

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 Год назад

    Kdami keseituch yemedam kimem malet. Egha belefanew Enesu yeseru meslew medamuchachn slemiyasmeslu new

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад

    ለዛ ያለው ቀልድ👌

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад +1

    ስቱዲዮ ቀጠሮ ሲኖራችሁ በፕሮግራሙ ስለምታቀርቡት ነገር ተዘጋጅታችሁ ተገኙ።

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Год назад

    እውነት መስሎኝ ነበር ምትሉ ሰወች ግን በጣም ገና ናችሁ።this is obvious

  • @zularedsea3134
    @zularedsea3134 Год назад

    ...ጨወታችሁ፣ተመችቶኛል፣በተለይ የ"መዓቱ"...ha ha ha ..."ኣቀለጣችሁኝ"።

  • @munaassefa1806
    @munaassefa1806 Год назад

    Kale etsegenet des sil kidame ke seat

  • @fifihusse5457
    @fifihusse5457 Год назад

    Ha ha keled dero kere

  • @kedirtueb5541
    @kedirtueb5541 Год назад

    ፊትህ በስዳት ታስሮ ላምሳቃዩ ዋጋኖቻችን፡፡፡፡

  • @senamami4216
    @senamami4216 Год назад

    Iftu malet ጨረቃ ሳይሆን ብርሃኗ ማለት ነው ።