“እንዳይበርዳት በሚል ሳምኳት” /ባለትዳሮቹ/ ሰራዊት ፍቅሬ እና ሮማን አየለ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 390

  • @6679022
    @6679022 Год назад +4

    የሚያምርና የሚገርም ትውውቅ ሃምሳኛ አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ። የሚቀጥለውን ደሞ ከዛ በኋላ ፀባያችሁ ታይቶ ይጨመርላችኋል። ሃሃሃሃሃሃ ጌት ቄራ ነኝ ጓደኛዬ የብሄራዊ ውትድርና እና የሰፈር አለቃህ

  • @tadelechyimer6671
    @tadelechyimer6671 Год назад +34

    ስራዊት ንግግሩ እራሱ አርት ነው ረጅም እድሜ እንዲሁ ያኑራችሁ።

  • @rfds7894
    @rfds7894 Год назад +7

    ስነስርዓቷ በጣም ደስ ይላል 💖ፍቅራቸው እራሱ ገና አዲስ ነው የሚመሰለው 💖💖💖ግን ናፍቂ እራሷ መቅረብ አለባት የምር የናተም የፍቅር ህይወት ያሰተምራል 💖💖💖💖

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +84

    ሰራዊት እንኳን አደረሳችሁ !! ቀሪውን ዘመናችሁ ይባረክልህ ፈጣሪ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +24

    መሰቀሏ ሲምር የኔ ቆንጆ ከርሰቲይን ሳይ ደሰይለኛል

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Год назад +10

    አቤት ሊያጣላቹ የሚሞክሩት ይሄን ሲያዩ እንዴት ይፈሩ ለሌላው ሰው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @seraworkyazachew1402
    @seraworkyazachew1402 Год назад +7

    ናፍቂ የኔ ማር እባክሽ አንችን እንዲየቀርቡልን ለማን ማመልከቻ እናስገባ የእናንተ ፍቅርም አስተማሪ ነው እና ቅረቡልን በጣም ነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Год назад +18

    አሜን የኔ እመቤት ለንሰሐ ያብቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ቸሩ መድኃኒአለም::

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Год назад +35

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦቻቸው ይስጣችሁ፡፡

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Год назад +47

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመብርሃን እንዳሰባቹት ቅዱሱን ፅዋ ለቁርባን ታብቃቹ በፀጋ ታኑራቹ መልካም ይሁን ለሀገራችን 🙏👌👌🥰

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Год назад

      ከዛ በፊት ለፍርድ ይፈለጋል

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Год назад +10

    በጣም ደስ ይላሉ ሮሚ በጣም ጨዋ እርግት ያለች ሴት ሰራዊት ፍቅሬ የአርት ቆንጮ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው የድምፁ ንጎድጎዳማነት በራሱ ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @Gombet25
    @Gombet25 Год назад +4

    This is my wish for you guys. ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃችሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +7

    እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰባችሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
    በቅርብ ቀን ይበርዳታል የሚል ቲያትር እንደምናይ ተስፋ እናደርጋለን ትልቅ ርእስ ነው ።

  • @jinnas1828
    @jinnas1828 Год назад +23

    የተረጋጋች ሴት ከናተ ትውልድ ቢማር ጆሮ ኖሮትእድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @minnina6985
    @minnina6985 Год назад +27

    ሰራዊት ትከክል የአባወራ ቦታውን ይዘሃል። እግዚአብሔር ይባርካቹህ።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      ትዳር ሚሰምረዉም እኮ እንደዛ ነዉ የተፈጠርንበት ሀላፊነት ከተገበርን ሁሉም ነር ያምራል❤❤❤

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Год назад +9

    እሮሚ ጥሩ አገላለጽ እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Год назад +21

    ዋውው!! በጣም ደስ ትላላችሁ። ከዚህም በላይ ያቆያችሁ። ለመቁረብ አሁን ነው። ሰዓቱ ነገ ዛሬ አትበሉ መቁረብ አብሮ ከመኖር አያግድም። ለበለጠው ክብር ስጋ እና ደሙ እንዲያበቃችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад +1

      ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ደምሪኝ

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Год назад +24

    ዋው የማያረጅ ፍቅር ስታምሩ❤ ለኛም ትዳር ለሌለን ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅር ያድለን አሜን በሉ የመዳም ቅመምች 🤲🙏

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ፎቶየን በመንካት ቤተሰብሁኝ

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Год назад +2

    በእውነት ደስ የሚሉ ባለትዳር ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የማርያም ልጅ ይስጣችሁ

  • @solomondamtew3638
    @solomondamtew3638 Год назад +14

    ሰራዊት እንኳን አደረሳችሁ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Год назад +10

    መቻቻልና ትዐግሰትን በናንተ ትዳር ዉሰጥ አሳይታችሁናል ቀሪዉ ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላችሁ🙏🏽

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Год назад +2

    መስቀሎ ሲያምር ጎበዝ ቡዙዋች ፍሽን አለባበስ ያበላሻል እያሉ ያወልቃሉ እንዲህ በኮንፌደንስ ሲለበስ ይጠብቃልም ጸጋችንምን ነው ያምራል

  • @senayitetadese4294
    @senayitetadese4294 Год назад +6

    እመብርሃን የልብሽን መሽት ትፈፅምልሽ እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን ይብቃችሁ አሜን አምላክ ሆይ ለኛም መልካም ትዳርን ስጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Год назад +20

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ 💚💛❤

    • @leaftif
      @leaftif Год назад +1

      ለምን እዚህ ላይ እነዳቀረባችሁት አይገኝም ።ምን እንድንማርበት ያሳዝናል !!!

  • @rutaarts1511
    @rutaarts1511 Год назад +2

    በእውነት በጣም የተባረኩ ባለትዳሮች ናቸው
    ደስ የሚሉ ቀሪ ዘመናቸውን ፈጣሪ ይባርከው
    ተባረኩ ደስ ይላሉ

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Год назад +8

    ሰርሽ እና ሮማንደስየሚሉ ጥንዶች እግዛብሔርአምላክ ቀሪዘመናችሁሁሉ የተባረከ ይሁን

    • @kalworke5500
      @kalworke5500 Год назад

      @@sebelyoutube ምኑን ነው የምንደምርሽ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ነው በደስታ

  • @eyayugenet
    @eyayugenet Год назад +8

    ተባረኩ ሰርሽ !የሚዲያ ሰው እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል!እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад +7

    ፍትህ ወለጋ ለሚታረዱት አማራ

  • @zj2164
    @zj2164 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የምሉ ባለትዳሮች ናችሁ ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየጠፋ ያለው ለትዳር ለቤተሰብ ለልጆች ባል ለምስት ምስት ለቧሏ ልጆች ለወላጆች ያላቸው አመለካከት ነው ። ጠንካራ አገር ለመገንባት ጠንካራ ቤተሰብ ያስፈልገናል ። ይህ ደግሞ በተግባር ያስፈልጋል ።

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Год назад +2

    ሰራዊትን እያየን አድገን አንትን እና ሙላለምን በጣም ነው ምንወዳቸሁ ረጅም እድሜ ለሁላችሁም

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Год назад +10

    አቤት አለባበስ ሽክ ብላችኃል የኔ ውዶች በጣም የማደንቃችሁ ባለትዳሮች ክበሩልኝ 👏

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад +7

    በጣም ነዉ የምታምሩት ሰራዊት ፍቅሬ ድሮ ከሙሉ አለም ታደሰ ጋ ማስታወቂያ ሲሰሩ ባሏ ነበር የሚመስለኝ ልጅ እያለሁ

  • @birhanereta7662
    @birhanereta7662 Год назад +14

    ኑሮዋ በደስታ እንደሆነ እንካን ፊትዋ ይናገራል ገና እኮ 25 አመት ነው የምትመስለው 😍😍😧🙏

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d Год назад +3

    ብዙ ተብለህ እንሰማ ነበር ጥንክልሬያችሁ ደስ ይላል ያሰባችሁት ይሳካላችሁ። አሜን!

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Год назад +12

    እግዚአብሔር ቤተሰባችሁን ይባርካችሁ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Год назад +23

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ዛሬ አሪፍ ሰዎች ናቸው ❤️❤️❤️

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 Год назад +2

    ሰርሽ መልካም ስው እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Год назад +8

    ወይኔ ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +4

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር እደምኞታች ሁሉ ያርግላቹ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Год назад +7

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @accacc3506
    @accacc3506 Год назад

    ናፍቆት ም ትጠየቅልን በባለትዳሮቹ እስኪ ሰራዊት በጣምምንወድክምናከብርክ እግዚአብሔር እድሜንከጤናጋር ያድልልን የተመኛችሁትን ሁሉያሳካላችሁምኞቴነው

  • @addisalem8276
    @addisalem8276 Год назад +3

    ውይ ደስ ስትሉ አርያ የምትሆን ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም ደስ ትላላችሁ በጣም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +6

    ደስ ይላሉ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️

  • @HanniZenu
    @HanniZenu Год назад +5

    Very wise and charming couple. Enjoyed their interview. Wishing you many more years of marital bliss and happiness. God Bless. 💕

  • @alazarabiy4712
    @alazarabiy4712 Год назад +5

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁን ላቸው ለአምሳኛው የትዳር ዘመን ለማክበር ያብቃቾው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад

    የሥነ ጥበብ እምብርቱ ጠንካራው ሠራዊት ፍቅሬ፣ በጣም የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ባለፉት አመታት የዩቱብ አርበኞች ስምህን ሲያጎድፉ ሰሰማ እጅግ አዝኜ ነበር። ግን የማይበገረውን ጀግና ሞራል ለመካት ቢሯራጡም ማንነትህን አሳየሀቸው አኮራኸን፣ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቃችሁ🙏💚💛❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የሀሳባችሁን ይሙላላችሁ

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Год назад +6

    እረጋ ያለች ሚሰት መጨረሻቹን ያሳምርላቹ❤

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ህይወት አላችሁ አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ተባረኩ!!!!!

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +7

    በጣምነው የምወዳችሁ እረጂም እዲሜና ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Год назад +14

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ😍😍

  • @minnina6985
    @minnina6985 Год назад +6

    ደርባባ የቤት እመቤት እውነትም የሰላም ሰው ነው ምትመስለው።

  • @JahAdam
    @JahAdam Год назад +4

    Seresh and Romy we love you, thanks for sharing your life journey with us

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Год назад +4

    እረጅም ዕድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Год назад +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን አብዝቶ ይስጠን አሜን አፍቆትዬ መልካምነትሽ እርጋታሽ ሁሉነገርሽ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥሽ አሜን እሮሚ ሰራዊት ፍቅሬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @nahombalcha3159
    @nahombalcha3159 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ!!
    ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ።

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад +3

    Sir በጣም ያስቀኛል’Romi sweet የሆነች ጨዋ❤

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Год назад +7

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናቹን ይባርክላቹ ❤

  • @birtkuanhailemariam9879
    @birtkuanhailemariam9879 Год назад +1

    ታምራላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Год назад +7

    ፍትህ ፍትህ ምንም ሣያዉቁ ለምገደሉት ለሚታረዱት አቻራ አመመኝ አመመኝ ወገኔ ያለ ሀፅያቱ ሢታረድ እእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Год назад

    ሰራዊት ፍቅሬ፡ የምወደው አርቲስት፡፡ ትዳርህን ኑሮህን ጤናህን ይባርክልህ እግዚአብሄር፡ አሜን፡፡

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Год назад +3

    ሰራዊት እናከብርሃል እንወድሃለን እንደው እንደው ሲጋራና መጠጥ የምትቀምስ ከሆነ ተወው ፊት ያበላሻል ሚስትህ የእግዚአብሔር ስጦታህ የሴት እመቤት ደርባባ :: እባክህ አብዬ ዘርጋውን በተከታታይ ፊልም ስራልን ❤❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад +1

    ሠራዊትና ሰላማዊት የሚለዉ ተመችቶኛል ይገባሻል እዚ ለመድረስ ስንት መድረኮችን እንደተሻገርሽ ግልጽ ነዉ ።ሰላማዊት ከዉዱ ባለቤትሽ የተሰጠ ከምንም በላይ ዉዱ ክቡር ከአልማዝ ዳይመንድ ወርቅ የገዘፈ ከምትወጂዉ ባለቤትሽ የተሰጠሽ ስም ይገባሻል ለማለት ነዉ።እጅግ በጣም ነዉ የምወዳቹ የፍቅር ተምሳሌቶች ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +2

    ደስ የሚል ነውለአሁን ወጣቶች ትምህርት ይሰጣል

  • @mulualemalemayehu6026
    @mulualemalemayehu6026 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሮሚ ያሰብሽውን መልካም ነገር እግዚአብሔር ይጨመርበት።

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Год назад +3

    Bravo serish! God bless you and your family

  • @rda6481
    @rda6481 Год назад

    ከ30 አመት በሁዋላ እስካሁንም ፍቅራቹህ እንዳልቀዘቀዘ ያስታውቃል! ደስ ይላል በጣም!

  • @litetube5806
    @litetube5806 Год назад +3

    እኔ እኮ በግድ ነው ሰራውት የሮማን ባል መሆኑን ያመንኩት የሙላለም ታደሰ ባል ነበር ሁሌ ሚመስለኝ ሚስቱ እንድስሆነች እያወኩግን አላምንም ነበር አይ ሰራዊት ነጻነቱ ሁሌም ይገርመኛል ሮሚ ደግሞ እርጋታዋ ያንራችሁ ለልጆቻችሁ

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Год назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላችሁ።

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Год назад +4

    እዳው ግን ለወለጋ የሚናገር ሚድያ እደት ጠፋ እስኪ ስለወለጋ የሚያወራ ጋብዙልን
    ሚስኪን አለቀ እሯ የፍትህ ያለህ

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 Год назад +3

    WoW!!!!!!!!!!!! ረጅም እድሜና ጥና ይስጣችሁ!!

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Год назад +23

    ፍትህ ለወለጋ 😭🙏😭

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +3

    ፈጣሪ ረዝም ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Год назад +4

    በጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን ❤❤❤

  • @wibit1239
    @wibit1239 Год назад +2

    ፈጣሪ ትዳራችን ይባርክላችሁ እና የሮሚ ከእኔ ፀባይ ጋ አንድ መሆኑ እውነት ነው ለሁሉም ነገር ትግስት አስፍለግ ነው ጭንቀት ትርፍ የለውም

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Год назад +6

    No words ስታስቀኑ🥰🥰🥰🥰

  • @user-sf6vf4sd9d
    @user-sf6vf4sd9d Год назад +2

    ልዩ ክብር አለኝ ለሰራዊት

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 Год назад

    በጣም የማከብርክ የሰው ማነት ያለክ የስው ልክ ብልህ ኣያንስብህም በጣም ኣክባሪክ ነኝ ትዳር ፀንተው ሲኖሩ ደግሞ መታደልነው 🙏💕
    ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @slislo7749
    @slislo7749 Год назад +1

    አላህ የበለጠ ረእጅም እድሜ ያኑራቹ

  • @maki4428
    @maki4428 Год назад +3

    ፍቅሩን ያብዛላቹሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Год назад

    ወይ ሰራዊት እኔ በቴሌቪዥን ሳይህ በፍፁም በፍፁም እንደዚህ
    ጨዋ ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር።ሮሚ እንዲህ ርግት ያለች እህት ናት። ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @nigistabate4401
    @nigistabate4401 Год назад

    መልካም ምኞትሽን በአደባባይ የጠየቅሽውን ቸሩ መድሐኒያለም በሰገነቱ ይስማሽ ።እናቱ ቅድስት ወላዲት አምላክ ትራዳችሁ ።

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Год назад

    ሌሎች እዚህ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት ትለያላችሁ ምክንያቱም ለሚዲያ ማስመሰል ንግግር ሳይሆን የሆነውን ትክክለኛውን ነው ምትናገሩት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam4707 Год назад +1

    Very nice I washed you all the best GOD blessing your marriage ❤❤

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 Год назад +5

    She is the best wife in the world. He is a husband with self pride.

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Год назад +7

    You two must be very nice to stay together like this Gid bless you all

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +4

    ሠርሽ እሮሚ ደስ የምትሉ ጥንዶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏ሠላም ለሐገራችን ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን

  • @derao4361
    @derao4361 Год назад +9

    ሰራዊት ከትዳሩ ዉጪ የሚማግጥ, ሴቶችን በገንዘብ ፊልም ትሰርያለሽ በሚል የሚይስገድድ ነዉ, እነዚህ ሴቶች እዉነቱን መተንፈሻ ቦታ ያጡ, ሰይፉም ያፈናቸው ናቸው

    • @Mami-lh6vg
      @Mami-lh6vg Год назад

      ፍፁም ፈጣሪ ብቻነዉ አላህ ይወቅ የዉስጡን ማንም ፍፁም የለም

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад

      Hulum wende idaze new betalye ye adis ababa wendi sharemuta bicha nacho 99

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Год назад +2

    ሰርሽና ሮሚ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад +4

    ፍቅራችሁ ደስ ሢል እርሜና ጤና ይሥጣችሁ💝💝

  • @nebyatw
    @nebyatw Год назад +2

    Congrats God bless your family ❤️❤️❤️

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    በጣም ታምራላችው ሚስትህ የተረጋጋች ናት ሰራዊት ደግሞ በተቃራኒው ተጫዋች እድሜና ጤና ተመኘውላችው

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Год назад +4

    ሰራዊት ምርጥ ስው።

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Год назад

    God bless you and your family Serawit♥️🥰🥰

  • @tersite858
    @tersite858 Год назад +1

    ትዳራችሁ ይባረክ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ የወለዳችሗቸው ይባረኩ እድሜ ይስጣችሁ።
    ግን እህቴ ግዜው ሌላ ስለነበረ (የወቅቱ የአስተዳደጋችን ) ሌላ ስለነበረ በጭንቅላት ያለመብሰል እንጂ ከ18 ዓመት በሗላ ልጅነት የለም። ያለመብሰል ችግር ነበር እንጂ ሚዜ ስትሆኝ 17 ዓመትሽ ከነበረ በ25 ዓመትሽ ስትወልጂ በጣም ልጅ ነበርኩ ብለሽ አታውሪ አታጋኚ! ።። እናቶቻችንም በ15 በ16 ከዚያም በታች ትዳር ሲመሰርቱ ነበር የኖሩት!!!

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Год назад +3

    The great and the Legendary Arthist Serawit Fikre …with his Beautiful Wife

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 Год назад +2

    እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +1

    ሰራዊት ፍቅሬ በህይወት የሌለ ወንድሜ መልኩ ድምፁ እጅግ ስለሚመሳስል ሳየው እጅግ አነባለሁ ግን ከዚህ በላይ በ ሙያህም በትዳርህም ሞገስ ያለህ ሰውነህ ባላቤትህም እግዚአብሔር ይባርክህ ውብ ናት

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +1

    ሮም. ለባለቤትሽ. . የህይወቱ. ቅመም. ብትሆኝም. ይመጥንሻል. መረጋጋትሽ. ውበት. ሆኖሻል. ሁለ ነገርሽ. በርግጥ. ተፈጥሯዊ. ነው መልካም. ሴት. ለባሏ. ዘውድ. ናት. የሚለው. የመጽሐፍ ቅዱሱ.ን ቃል. ኖረሽዋል ብሩክ. ዘመን. ይሁንላችሁ

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Год назад +2

    ውይይይይ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤