ቀላል የሙቅ ምጥን አዘገጃጀት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2021
  • ቀላል የሙቅ ምጥን አዘገጃጀት/#ethiopian food start to end meten preparing
    ዱቄት መፍጫ (Grain grinder) amzn.to/3d3RvB0
    የተፈተገ ገብስ (Pearled barley)amzn.to/2MI1di2
    ንጹህ አጃ (Rye grain) amzn.to/3aLIha5
    ቀይ ጤፍ(teff grain)amzn.to/3rEHK0y

Комментарии • 193

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  3 года назад +17

    ሰላም እንዴት ቆያቹኝ ውድ ተመልካቾቼ በድጋሚ ስለ ፍቅራቹ ስለ ድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለው በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ ይብዛላቹ!❤❤❤
    ዱቄት መፍጫ (Grain grinder) amzn.to/3d3RvB0
    የተፈተገ ገብስ (Pearled barley)amzn.to/2MI1di2
    ንጹህ አጃ (Rye grain) amzn.to/3aLIha5
    ቀይ ጤፍ(teff grain)amzn.to/3rEHK0y

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 3 года назад

      You can get ‘ wenfit’ from Indian Store, there are 3 types of it together.

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 3 года назад

      Nice work!

    • @etaferahumekuria8468
      @etaferahumekuria8468 3 года назад

      ሠለዋስ ምጣድ ልጠይቅሽ ለምነድነው በጀርባው አይን የሚያወጣዉ ወይስ ለኢትዮጵያ ዉሀ አይስማም?

    • @QwQw-wg8ki
      @QwQw-wg8ki 3 года назад

      በጣም አሪፍ ነዉ አጂየት ነሽ ቀጥይበት 👍
      ናደግርሽ እተሞና የቡና አሪፍ መፍጫ ሊንክ አስቀምጭልኝ ሀገር ቤት ለመግባት እየተዘጋጀሁ ነዉ እቃ ብዙም አላዉቅም እንዳልሸወድ በተሌ መፍጫ ነገር ወይም አድሬስሽ አስቀምጭልኝ ባለፈዉ የቡና መፍጫ አይቼዉ ነበር ሊንኩ አስቀምጭልኝ

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 3 года назад +18

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም አምሮብሻል እግዚአብሄር ይመስገን በርች እመቤቴ ትቅረብሽ የአጥቢቱ እህል በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ልጂሽን በሰላም ወልደሽ የምትታረሽበት ይሁን

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад

      ማዝዬ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 3 года назад +10

    አዶትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +8

    እንኳን ደና መጣሽ አምሮብሽ አዶትእመብርሀን ትጠብቅሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን😍👌

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 года назад

    This is so nice ! Thank you for sharing ❤️

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 года назад

    ዋውው ነው ሙያሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ የአጥሚት እህል የገንፎ እህል አላውቅበትም ነበር እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ አሳየሽኝ ገጠር ነው ተወልጄ ያደኩት እና ለወላዶች ገንፎ ሚያረጉላቼው አንዳይነት እህል ብቻነው እንደዚህ ቅልቅል የለውም

  • @saday6114
    @saday6114 3 года назад

    እንኳን በደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад

    አዶትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ተናፍቀሻል💕👍👏👏

  • @hayatredwan6601
    @hayatredwan6601 3 года назад +1

    አላህ ይርዳሽ ቆንጆ ነው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад

    Thanks! for sharing,,, ማርያም በስላም ትገላግልሽ🙏🏽

  • @m.d5652
    @m.d5652 3 года назад

    አዶትዬ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እምር ብሎብሻል! በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አባት ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አሰራር ❤️❤️ሼር

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው🥰💕🙏

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 года назад

    Welcome back Adot, good to see you back. Hope we will see more videos thanks for sharing

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад +4

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад +1

    Welcome back my dear! Thank you for sharing!

  • @tsionabera5181
    @tsionabera5181 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣሸ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሸል 💕♥️😘

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад +1

    ማርያም ትቅረብሽ አይዞሽ ምጥኑን ልጅ ወልጄ ብጨርስም ለመስራት እሞክራለሁ ጥሩ ትምህርት ነው አገር ቤት ቤተሰብን ከማስቸገር እዚሁ ምስራት
    የምታስተምሩን ሁሉ ተባረኩ!!

  • @bigibigi6386
    @bigibigi6386 3 года назад

    ስለመጣሽ ደስ ብሎናል! እንኳን ደህና መጣሽ!

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    በሰላም ተገላገይልን በርች

  • @helenjo614
    @helenjo614 3 года назад +1

    Good too see you konjo betam dse yelale enkon lziy abkash geta beselam yeglaglsh tebarekiy

    • @helenjo614
      @helenjo614 3 года назад

      Ya erasen berase mares yalshw btasaiyn betam tru new biya asebalhuj bzew sew sdet lay sechger aychalhuj so kalkbdesh teru new tebarekiy

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    አዶትዬ እንካን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው .እመብርሀን ትጠብቅሽ ሰላምሽ ብዝትይበል🥰🥰🥰👌👌👌

  • @alissdjdj5457
    @alissdjdj5457 3 года назад

    በጣም ባለሙያነሽ ማርያምን አዴኛ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад +1

    Well come back Adot ! Good to see you.👍🏽

  • @aynufkr6758
    @aynufkr6758 3 года назад

    Yene wede geta yirdashe nafkishe neber tebarekilgh Enkuan bslm metash demo btm amrobshale ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maryamassan1873
    @maryamassan1873 3 года назад

    ማሻአላህ፡አላህ፡ያጠባቅሽ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 3 года назад

    በሰላም ይገላግልሺ አይዞሺ በርቺ የኔ ባለሙያ

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 года назад

    አዶትዬ እንኳን አየንሽ ደስብሎኛል።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 года назад

    Ejish yibarek betam konjo aserar new gobez berch

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ።ወሄነታኽ. ያሰማንደ

  • @user-db7zn2bf2k
    @user-db7zn2bf2k 3 года назад

    አዶትየ በሰላም የምትገላገይ ያድርግሽ

  • @rahnigu9559
    @rahnigu9559 3 года назад

    Betam arif gize lay agegnehut videowochishin enem mewlejaye eyekerebe silehone keweledku behuala mitekemewin le aras mihon neger lemazegajet sasib neber. Muyashin silakafelshin betam amesegnalew. Ke weledishim behuala endet argesh erasishin endemitarshi video bitserilin betam yitekmenal. Egziabher yistlign. Maryam be Shilimm tawtash.

  • @lucytube925
    @lucytube925 3 года назад +1

    የተንቢ ማርያም ቦሄ ትግላጎልህ ❤️

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n 3 года назад +1

    እንኳን መጣሽ አዶትዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    Thank you for sharing.

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ።እ/ግ ካንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ ።

  • @tg5355
    @tg5355 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን ደስ አለሽ ሰላም ተገላገይ !

  • @berryb3634
    @berryb3634 3 года назад

    ኦ አዶት በጣም ናፍቀሺይ ነበር ።እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ,ከ ኢትዮጵያ

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 3 года назад

    እግዚአብሔር ያበርታሽ በሰላም ሁለት ሁኚ አንደኛ አዶትዬ

  • @yayne7001
    @yayne7001 3 года назад

    Awo asayin erasishin mitarshibet menged thanks.

  • @zfam837
    @zfam837 2 года назад

    Thank you mare ,

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 года назад

    welcome back yene wude God is with you 💕❤️🙏🙏🙏

  • @alissdjdj5457
    @alissdjdj5457 3 года назад

    ስራሽ ያምራል

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሸ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @solletv8525
    @solletv8525 3 года назад +3

    አዶትዬ የኔ ቂማም ❤❤❤

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 года назад

    Wawawawaw thsnks sister 💕💕💕💕

  • @jerryhailu6820
    @jerryhailu6820 3 года назад +1

    Welcome back Adote❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Ayezosh yene wud fetari alsh esu yagezeshal degemo berchi❤️❤️❤️

  • @elenisermolo8438
    @elenisermolo8438 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 года назад +2

    እናመሰግናለን የኛ የአበሻ ባለሙያ ማሪያም ካንቺ ጋር ትሁን በሰላም ትገላግልሽ❤️

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 года назад

    Enkuan dehina metash amirobishal God bless you and your family

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 года назад

    Adotyee Welcome back 👏👏

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 года назад

    እንክዋን ደና መጣሽ ቆንጆ 🌸 ማርያም ትቅረብሽ 🥰

  • @christdeli8534
    @christdeli8534 3 года назад

    Bselam tegelageyi ehte

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Enquan beselam metash yene konjo 💗

  • @mmh4991
    @mmh4991 3 года назад

    Yene wed geta beslam endtwelgi yerdash selayehushe des blogial❤

  • @lemlemyasin129
    @lemlemyasin129 3 года назад

    Wawww bitam gobiz allah bislam yaglagilesh

  • @tsehaydinku4124
    @tsehaydinku4124 3 года назад

    Well come back, we miss you, bless you

  • @loveitall252
    @loveitall252 3 года назад +3

    I am the first commenter, I am glad you are back!

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann3555 3 года назад

    Welcome back!!

  • @theyohannesfamily8437
    @theyohannesfamily8437 3 года назад

    Well come back yene mar ❤️❤️❤️

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 3 года назад

    አዶትዬ የኔ ውብ አንኳን በደህና መጣሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤❤❤❤

  • @ayaantiyya6355
    @ayaantiyya6355 3 года назад +2

    oh Adot welcome back we miss you konjoo

  • @sabasaba7150
    @sabasaba7150 3 года назад +1

    አንኳን በድህና መጣሽ

  • @yettura9223
    @yettura9223 3 года назад

    Woww dedyelale adotye

  • @tsegaanteneh9016
    @tsegaanteneh9016 3 года назад

    Well come back!!

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 3 года назад

    Good job 👍👍👍👍💖💖❤️❤️💝💝

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 года назад

    Wellcame i am happy to see you

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 года назад +1

    Geta abizito abizito yebarkish ewedeshalehu Gbu

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 года назад

    እህታቺን፡አመቤቴ፡በሰላም፡ትቅረብሽ፡በሪቺ

  • @tigistteshome599
    @tigistteshome599 3 года назад

    Nice to see u again dear. I missed u! Mariyam Tikrebish! 🙏🙏🙏 Beselam tegelagey. Degmo betam amrobishal. 😍😍

  • @alemtayewossenyeleh5878
    @alemtayewossenyeleh5878 3 года назад

    እነዴት ነሽ አዶት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል. እመቤቴ ትቅረብሽ. በሰላም ተገላግለሽ አንቺንም ልጅሽንም ለማየት እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ.

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +6

    አዶትዬ እንኳን ደና መጣሽ ማር👌❤👏😇❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsbetdamte9782
    @elsbetdamte9782 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @tgmcmaster2639
    @tgmcmaster2639 3 года назад

    Adot so happy to see you. Wish you all the best.

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 3 года назад

    V.nice😀

  • @whitney5003
    @whitney5003 3 года назад

    Beselam ekefi egzyabher beselam yasakfsh

  • @songnigeria9812
    @songnigeria9812 3 года назад +1

    Hah you back happy to see you sis you beautiful as always ❤

  • @kidtef6622
    @kidtef6622 3 года назад

    Congratulations

  • @HayatHayat-wj2bz
    @HayatHayat-wj2bz 3 года назад

    አዶትዬ
    Well come back

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    እሰይ እንኳን በደህና መጣሽ እመቤት ከነልጇ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 😍😍😍

  • @fatmahaulolo1934
    @fatmahaulolo1934 3 года назад

    ማሻአላህ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 года назад

    የእኔ ባለሙያ እመብርሃን ከአንቹ ጋር ትሁን በስላም ልጅሽን ታቀፈሽ ደግሞ እናይሻለን

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 года назад

    Adoteye welcome my dear 💕💕

  • @martabona6086
    @martabona6086 2 года назад

    Arif new txs

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 года назад

    ወንድ ነው። በሠላም ተገላነይ

  • @le1785
    @le1785 3 года назад +1

    አዶትዬ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም አስቤ አፋልጉኝ እያልኩ ነበር 😘😘😘❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  3 года назад +1

      ይሄው መጥቻለው በጣም ነው ማመሰግነው❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 месяцев назад

    ተባረኪ በአመቱ ቢሆንም ያየሁት እጅግ አመሰግናለው እውነት

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 3 года назад

    Wow wow wow bb tu va bien 👍don

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 3 года назад

    Welcome my dear sis ,we really miss you so much

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 3 года назад

    Enkuan bedehina metash Adotie .

  • @fitsumtamiru9054
    @fitsumtamiru9054 3 года назад +1

    Endet nesh Konjo, congratulations for the new baby! praise Lord! i was preparing Atmit ehel so what can i use key teff 1 kilo for 3 kilo aja ?

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 года назад

    Nice to see you Adot Welcome back 💕🙏💕

  • @likualamu209
    @likualamu209 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባርክ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ አጅየት ❤

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 года назад

    Atemona yetenbi from🇿🇦

  • @weinshetadgeh7834
    @weinshetadgeh7834 3 года назад

    አዶትዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tigistteshome8788
    @tigistteshome8788 3 года назад

    Eqan dhena metash yena konjo

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 года назад +2

    አዶትዬ የኔ ቆንጆ😘 እንኳን ሰላም መጣሽ🧡

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Konijo enikuwan beselam metash yen kuzirye emebete beselam tigelagilish wide

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    እንኳን በደህና መጣሽ አዶትዮ፡ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎና እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ፡