Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተባረክሽ እናት እንኳን የማታስበውን
Good job!! 👍 it looks delicious! Thank you for sharing it.
ሰላም ድንቅነሸዬ የገብሰ እና የኘጃ እህል ተጠቅመሸ የተመጣጠነ የአጥሚት እህል አዘጋጀሸ የተለያዩ እህሎችን ጨምረሻል ዋው ልዩ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
Ewunet ewedshalew. Yerafina yesofiwa. Jegnaye❤❤❤❤
😍🙏🙏🤗
እጅሽ ይባረክ
ይመችሽ ፈቲዬ የምሰሪያቸው ሁሉ ይመቸኛል👍
ሠላም እንዴት ነሽ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ቪዲዬሽ ላይ ስለ ገውዠ (nutmeg) አይቸ ነበር ትንሽ ቆየት ብሏል ግን እስኪ ይህን እይው
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር ገብስ Gerste/Barly 2kgአጃ Haffer/Oat 1kgስንዴ weisen/wheat 200gስንዴ Dinkel /Spelt 300gጠመዥ Rogen/Rye 200gየማሽላ ዘር Hirse/Millet 80gአብሽ Bockshornklee/Fenugreek 20g ወፍጮውን መግዛት ለምትፈልጉ ጀርመን👉 amzn.to/3G0zRfTUk👉 Denmark 👉hawos.de/da/rezensionen/
ደስሲል
I love genfo 👍🏽
Beselam new tefash ehit
muyashin sileagarashin tebareki nurilin
gobez ehte betam kongo new❤👍👍👍
የተጠቀምሻቸው ግባቶችን ፃፊልን?
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር ገብስ Gerste/Barlyአጃ Haffer/Oatስንዴ weisen/wheatስንዴ Dinkel /Speltጠመዥ Rogen/Ryeየማሽላ ዘር Hirse/Milletአብሽ Bockshornklee/Fenugreek
Thank you so much the quick response!
ድንቅዬ በሰላም ነው የጠፍሽው
where is the link for grinder?
On the first comment
ሰላም ፈቲ የት ጠፋሽ ሳስብሽ ነበር እነ እራፊ ደህና ናቸው ክረምት እንዴት ነው:: ፈቲ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ❤🙏🏽
ሃንዬ ሰላም ነሽ ሁለ ሰላም ልጄች ሁሉ ደህና ናቸው ያንቺስ እንዴት ናቸው 🤗
ሰላም ፈቲ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ 😍
Hi endet nesh selam nesh wey? lijochish balebetsh dehna nachew? min honesh new yetefashiw?
ሁሉ ሰላም ነው ውዴ አታቢ አመሰግናለሁ በጣም
Selam endet nesh 👋Yewefchew link yetale please 🙏
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር ገብስ Gerste/Barlyአጃ Haffer/Oatስንዴ weisen/wheatስንዴ Dinkel /Speltጠመዥ Rogen/Ryeየማሽላ ዘር Hirse/Milletአብሽ Bockshornklee/Fenugreekወፍጮውን መግዛት ለምትፈልጉ ጀርመን👉 amzn.to/3G0zRfTUk👉 hawos.de/en/Denmark 👉hawos.de/da/rezensionen/
ፋቲዬ ስወድሽ
አንች ልዩ ነሽ
Yet ketema nesh? Enem ke ne betesebe addis negn netewawek? Des teyegnalesh. Hanna
አውግስበርግ ነኝ
Weyyy, betam yeraraka ene wede Kassel akababi negn wede 480 km. Akababi yerarakal, ezihm yalehubet mnm habesha yelm. Ene balelebet ena 2 lejoche honen nw yemetanw wede 3,4 wer lehonen nw. menale ande akababi benhon des yelegn nbr beteley, andu vidio lay sele hairr yawerashew yenen tarik nw yemeselegn enem betam nw yetechegerkut. Ande akababi benehon betam behulu neger ende habesha/ ende Ethiopiawi entegagez nbr, beteseb enhon nbr, beka be selkm behon entewawekaln temekerignalesh. Amesegnalhu. Blessing.
ሰላም ሰላም ምነው ጠፋሽ ?በሰላም ነው ወይ ፈቲያ
ሁሉም ሰላም ነው ውዴ ትንሽ ልረፍ ብዬ ነው
ድቅዪ
የምወድልሽ ነገር ቢኖር ባህላውይ ነገርሽን
ባለቤትሽ ይወዳል?
ምን?
የኔ ቅመም አሳቢ አለሽልኝ? ኑሪልኝ።ጠመዥ ወይም በቅሎ በይዋ ወይም በፈረስና በአህያ መካከል ያለ።
አንቺ ነገረኛ 😂😂😂
😘👌
ያዘጋጀሽው ለአጠሚትም ይሆናል እንዴ ማመሱ ደግሞ ሞቅ ሞቅ ካደረግነው ይበቃዋል አይደል
አቤት አቺ ሞያ ብሎ ዝም
Yene kimem bale muye
ፈቲ ልጄ ጡት እቢ አለኝ መፍቴሄ ከለሽ
ሰላም አረ ጠፋሽ
ገፎውን ብዙ ሰአት አላሸሺውምሳ ውደ እኔኮ ገፎሳገነፋ፣ወደ 7 ግዜ ወሀ ጠብእያረኩ እያበሰልኩ እያሸሁ ሲጥም የህፃንልጂከፈር ይመስላል
የኔን ደግሞ ብትቀምሺው እጅ ያስቆረጥማል እህሉን በደንብ አድርጌ ነው ያመስኩት እንዳሰብሽው ጥሬ አይደለም ቂቤ እያረኩ በደንብ አሽቼዋለሁ እንዳገርባቱ ባይሄንም ጣእሙ ግን ልዩ ነው አራሷም በጣም ወዳው አመስግናኛለች 🤗
@@DenkneshEthiopia እሺ ድቅየ እዳች አርጌሰራለሁ ኢትዪ ስሄድ ኢንሻአላህ ከዘዛ ነግርሻለሁ ውደ
hi ema wyie anchi mslshenge saf bye segba edzaw nshe kkkkk
😂😂😂
Mar yet tefash
አለሁ ውዴ ሁሉ ሰላም ነው ትንሽ ማረፍ ፈልጌ ነው
@@DenkneshEthiopia Mashallah Endeza kehone teru new ewunetshen new yasefelegale refet
እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
የተባረክሽ እናት እንኳን የማታስበውን
Good job!! 👍 it looks delicious! Thank you for sharing it.
ሰላም ድንቅነሸዬ የገብሰ እና የኘጃ እህል ተጠቅመሸ የተመጣጠነ የአጥሚት እህል አዘጋጀሸ የተለያዩ እህሎችን ጨምረሻል ዋው ልዩ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
Ewunet ewedshalew. Yerafina yesofiwa. Jegnaye❤❤❤❤
😍🙏🙏🤗
እጅሽ ይባረክ
ይመችሽ ፈቲዬ የምሰሪያቸው ሁሉ ይመቸኛል👍
ሠላም እንዴት ነሽ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ቪዲዬሽ ላይ ስለ ገውዠ (nutmeg) አይቸ ነበር ትንሽ ቆየት ብሏል ግን እስኪ ይህን እይው
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር
ገብስ Gerste/Barly 2kg
አጃ Haffer/Oat 1kg
ስንዴ weisen/wheat 200g
ስንዴ Dinkel /Spelt 300g
ጠመዥ Rogen/Rye 200g
የማሽላ ዘር Hirse/Millet 80g
አብሽ Bockshornklee/Fenugreek 20g
ወፍጮውን መግዛት ለምትፈልጉ
ጀርመን👉 amzn.to/3G0zRfT
Uk👉
Denmark 👉hawos.de/da/rezensionen/
ደስሲል
I love genfo 👍🏽
Beselam new tefash ehit
muyashin sileagarashin tebareki nurilin
gobez ehte betam kongo new❤👍👍👍
የተጠቀምሻቸው ግባቶችን ፃፊልን?
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር
ገብስ Gerste/Barly
አጃ Haffer/Oat
ስንዴ weisen/wheat
ስንዴ Dinkel /Spelt
ጠመዥ Rogen/Rye
የማሽላ ዘር Hirse/Millet
አብሽ Bockshornklee/Fenugreek
Thank you so much the quick response!
ድንቅዬ በሰላም ነው የጠፍሽው
where is the link for grinder?
On the first comment
ሰላም ፈቲ የት ጠፋሽ ሳስብሽ ነበር እነ እራፊ ደህና ናቸው ክረምት እንዴት ነው:: ፈቲ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ❤🙏🏽
ሃንዬ ሰላም ነሽ ሁለ ሰላም ልጄች ሁሉ ደህና ናቸው ያንቺስ እንዴት ናቸው 🤗
ሰላም ፈቲ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ 😍
Hi endet nesh selam nesh wey? lijochish balebetsh dehna nachew? min honesh new yetefashiw?
ሁሉ ሰላም ነው ውዴ አታቢ አመሰግናለሁ በጣም
Selam endet nesh 👋
Yewefchew link yetale please 🙏
የተጠቀምኳቸው ጥራጥሬዎች ዝርዝር
ገብስ Gerste/Barly
አጃ Haffer/Oat
ስንዴ weisen/wheat
ስንዴ Dinkel /Spelt
ጠመዥ Rogen/Rye
የማሽላ ዘር Hirse/Millet
አብሽ Bockshornklee/Fenugreek
ወፍጮውን መግዛት ለምትፈልጉ
ጀርመን👉 amzn.to/3G0zRfT
Uk👉 hawos.de/en/