" አራት ጊዜ ሬሴን ለማጥፋት ወስኜ ነበር " መምህር ታዬ ቦጋለ Taye Bogale

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #tayebogale #TayeBogale
    #ታዬ-ቦጋለ

Комментарии • 21

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 5 месяцев назад +5

    እይዞህ መምህር ታዬ እንተ ለራስህ ምንም ሳይጎድልብህ ለህዝብና ለሀገር ለወግን ብለህ የጀመርከውን እላማ ክግብ ደርሶ ምስራቹን ለማየት ያብቃህ ሁሉም ያልፋል❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 5 месяцев назад +2

    እስይ እልልልልልል ደስ ይላል ወደፊትም ደስ ይበልህ በርታ ልጄ

  • @YeshReta
    @YeshReta 20 дней назад +1

    ድንቅእንቁየኢትዮጵያልጅነህለኛምታስፈልገናለህኑርልን።

  • @MuzemilAbdela-c6f
    @MuzemilAbdela-c6f 2 месяца назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ብርታቱን ይስጥህ😊

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 месяца назад +1

    አንድ ሥራ ፈልገህ ለማግኘት ሞክር።
    የአሁን ትኩረታችን የአገር ጉዳይ ነው።
    መነገጃ ብቻ ሆና የቀረች።

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 3 месяца назад +1

    ላልፍ ቀን ለምን እራሥን አጠፋለው ትላለልፈህ ካንድ ሙሁር የማይጠበቅ ከኔ በላይ መከራና ጭንቅ ውሥጥ ነበርኩ አግዛብሔር በጎቹን ይጠብቃል በትግሥትና ቆምብሎ ማሥተዋል

  • @AliHussien-r9l
    @AliHussien-r9l 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪን በማሰብ እንደ ኢዮብ ታጋሽ መሖን ሕያዉ ታላቅ ፍቅሩ አይለይሕ ሑሉም ከንቱ ነዉ ያልፋል በእግዚአብሔር ደስ ይበልሕ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 3 месяца назад +1

    Hey! Sir please, Please Please. You already said that , you are in USA which is freedom of Land and land of the brave. So the Constitution of the USA to be respected by including of you. Respect others believe ! Period

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 6 дней назад

    ቴዎድሮስን ከታየ ጋር ሳወዳድር፣ ይቅርታ ይደረግልኛና ታዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው ። ቴዲ ግን ...

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 5 месяцев назад +2

    በምንም ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 29 дней назад

    መምህሬ ታዬ ቦጋለ አንተ የእውነት አባት ነህ።
    ፈፅሞ ፈፅሞ እልሃለሁሁ እውነትን ይዘህብን ነው ይዘህብን የምትሄደው። ከቦሌ መሰናዶ ተማሪዋችህ። አንተ ጠንካራ ሰው ነህ። አምናለሁ የህይወቴ ምርጡ መምህር ነህ።

  • @BehayluAserat-il5pd
    @BehayluAserat-il5pd 5 месяцев назад +2

    ሁሉምያልፋል

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 3 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wondwosenbrhane7500
    @wondwosenbrhane7500 4 месяца назад +1

    Youhaveagoodidea

  • @Zemenetadegegn
    @Zemenetadegegn Месяц назад

    ለማን አባቱ ብለህ ጠላትህ ደስ አይበለው

  • @tesfaysahle114
    @tesfaysahle114 Месяц назад

    BetM new yemakebrhi memhir ❤

  • @BiranMedish
    @BiranMedish Месяц назад

    ሁሉም ያልፋል

  • @dawitDerb
    @dawitDerb 2 месяца назад +2

    ካንተ ገና ብዙ እውነቶችን መማር እንፈልጋለን እንደዚህ የሞኝአሳብ አታስብ እውነት በመናገርህ የብዙሰወች አርያሁናሀልና አንተማ ኑርልን ሰወች ሀሰት ይዘው ይሔንን ያል ከቆሙ አንተማ እውነትን ይዘህ ትኖራለህ ታሸንፋለህ ሁሉም ያልፋል ህፃኑም ያድጋል ያደገውም ያረጃል ያረጀውም ይሞታል እውነት ግን ትኖራለች አንተም ከእውነት ጋር ኑር እኛም በሀሳብ ከጎንህነ ነን በርታ ህይወት ያለፈተና አስልቺ ናትና እግዚአብሔር በበጎ ነገር ያፅናን❤❤❤❤❤❤

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 5 месяцев назад +1

    berta memhr