#በጋሻው_ደሳለኝ_ብሶበታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 167

  • @samisher.
    @samisher. Месяц назад +8

    ብዙዎች በዘረኝነቱ ተጠልፈው ይሆናል እኔ ግን ፈጣሪዬ ወደዚች ዓለም ካመጣኝ ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ብሎም እስኪጠራኝም ዘረኛ አልሆንም ሀይማኖቴንም አልቀይርም ኢትዮጵያዊ ነኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማኝ ነኝ ፡፡

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Месяц назад +3

    ነጋሽ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤናይስጥህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 Месяц назад +13

    በያሬድ አደመ ቃለ መጠይቅ ላይ ያደረግኸው ግምገማ መልካም እይታ ነው። እውነት ከውሸት የተቀላቀለበት መሆኑን ነቅሰህ ስለአወጣኸው ምስጋና ይገባሃለ። ተባረክ።

  • @SintayuNigatu-yl5ik
    @SintayuNigatu-yl5ik 21 день назад

    ትዝታውም ዲላ ሚካኤል ቤ፡ክ ሲስርቅ ነብር

  • @AelafPrinting
    @AelafPrinting Месяц назад +16

    እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ የመጨረሻው ዘመን ትንቢት ታዲያ መች ይፈፀማል የታመኑትን ሁሉ እስኪስቱ ድንቅ ታያላችሁ ይላል ለምን አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ኦርቶዶክስን አይከዱም መጨረሻው ዘመን ስለሆነ የሚጠበቅ ነው። እስከመጨረሻው የሚፀና ይድናል ይላል

    • @michaelmiko5065
      @michaelmiko5065 Месяц назад

      የ ሰው ጥሬ ምን አይነት ጥያቄ ነው

    • @AelafPrinting
      @AelafPrinting Месяц назад

      @@michaelmiko5065 ምን አልክ የሰው ብስል

    • @AelafPrinting
      @AelafPrinting Месяц назад

      @@michaelmiko5065 ሠው ባትሆንም ሠው ሠው ሽተት እንጁ እርጥብ ሠገጤ

    • @Meseret932
      @Meseret932 Месяц назад

      😂

    • @Fano203
      @Fano203 Месяц назад +1

      @@michaelmiko5065አንተ ነህ እንጂ የሰው ጥሬ ጥያቄ እና አስተያየት የማትለይ

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h Месяц назад

    አቶ ነጋሽ ሰላምና ጤና ያብዛልህ መናፍቅ ማለት ከነብስ ይልቅ ገንዘብ ነው የሚያመልኩት ከእውነተኛው አይማኖት የሚሄዱት ገንዘብ ፍለጋ ነው

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 8 дней назад

    ነጋሽ እና ያሬድ አንድ አይነት አስተሳሰብ መቼም አይኖራቸውም ክፊት እና መልካመነት አብረው ቆመው አያውቁም ነጋሽ የያይዝከውን መልካም ጎዳና እመቤቴ ታስፈጽምክ ወንድሜ

  • @user-95674
    @user-95674 Месяц назад +6

    እድሜይስጥህ,መደሀኒአለም

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад +7

    እነ በጋሻው ፣ዘርፌ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይመልሳችሁ

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Месяц назад +1

    የዘመናችን የቤተ ክርስትያናችን ጠበቃ አድርጎ ፀጋውን ካበዛላቸው ወንድሞች አንዱ አንዱ እና ቀዳሚው ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @-Hunemedia
    @-Hunemedia Месяц назад +6

    "እግዚኦ ሰላመከ ሀባ ለሀገር ወጽድቀከኒ ለቤተ ክርስቲያን"

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt Месяц назад +5

    በትክክል ነጋሽየ.
    እግዚጋብይር.
    አምላክ. ይጠብቃችሁ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад +2

    እዉነት ነዉ ነጋሺ ✅✅✅❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Месяц назад +3

    በትክክል ነጋሽዬ ፈጣሪ ብቻ ይርዳን

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 Месяц назад +2

    ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁንን ወንድማችን አይዞህ እግዚያብሄር ያውቃል

  • @Zenebech-mu9vd
    @Zenebech-mu9vd Месяц назад +1

    ተባረክ ወድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ነጋሺ ወንድማችን ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Месяц назад +5

    ስላም ለእናንተ ይሁን

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 Месяц назад +4

    🎉በጣም ነው ያመሰገንኩክ ያደነኩህ ስለ ሙታንሳ ምት ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ያለውን ነገር የደረሰበትን እየተከታተልክ ስላቀረብክ ቢለመድ እላለው ፣ምክንያቱም ብዙ ግዜ እንዲህም ገንዘብ እርስ ይባልና ህዝብ ከረዳ በሁዋላ የደረሰበት አይነገርም በብዛት የሆኑ ግን ደስ ይላል🎉 በርታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 Месяц назад

    ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን በዓብይ ሐይል ወስልጣን አሰርዮ ለሰይጣን አጋዝኦ ላዳም ሰላም እምዝየሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም ❤️❤️❤️ እጅግ ልብ የሚነካ ስለቀዳሾች እንባ እሚያመጣ አንተንም እድሜ ይስጥህ ።

  • @LaquuAshu
    @LaquuAshu Месяц назад +1

    ❤nagaa olite Nagashaa Qophin kee bayeen hordofaa jabadhu waqayoo siha eguu hamaa hundaa irraa Orthodox bara baraan hajiratu anis garaa barimeli Gorgisi demuun barbade garu biyaa araban jiraa jirun nati ulfatee mali nani jetaa? Nagash
    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Месяц назад +5

    ነጋሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በእውነት ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n Месяц назад +1

    ወንድም ነጋሽ ብዙ አድማጭ እንዳለክ ሁሉ ነቃፊም እንዳለክ አስተውም በሀሳብ ባትስማማ አንተንም ሌሎች ተገፋተው እንደማወጡ አንተንም ይሄ እድል እንዳይደርስህ እግዜሐር ይጠብቅልን ያሬድ አደመ የተናገረው በራሱ አስተሳሰብ ነው አንድ አይነት አመለካከት ቢኖረን ኖሮ ይሁሉ ውድመት ባልኖር ነበረ።

  • @hiruttefera1646
    @hiruttefera1646 Месяц назад

    እ/ር ይስጥህ ተባረክ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Месяц назад

    አሜን ሰላም ለገረችን ሰላም አሜንሰላምለገረችንሰላምለህዝበችን ❤❤❤❤

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Месяц назад

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ። እችን የዘላለም የምታሳዝን ቤቴን የነፍሴን የስጋዬን ማደርያርያ እድናቃት ስለደረክ እመቤቴ ደግማ ደጋግማ እድሜ በጤና ታሰጥኽ።

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs Месяц назад

    Amen amen amen egziyabhar hagerachenen yasarfeln

  • @seyoumsibhatu8479
    @seyoumsibhatu8479 Месяц назад

    ውድ ወንድሜ መልካም ትችት መልካምና የሚያንጽ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ተችትህ በእዉነትና በመንፈሳዊ እውቀትና በተጨበጠ መረጃ ቢሆን እንዲሁም የራስን ጉድፍ አጥርቶ የሌላውን ማጥራት አዋቂነት ነው። አንዳትስት እውነት የሆነውን ቁዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል በሚረዳህ መንፈሰ እርዳታ አጥና ተከታተል ። እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ!!!!!!

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Месяц назад

    አቤቱ መሀሪ ነህና ይቅር በለን ድንግል ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትሽ ይቅር አስበይን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ እጋዝ እራዳኝ

  • @TsehayZenebe-un3xe
    @TsehayZenebe-un3xe Месяц назад

    ወንድሜ ነጋሽ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ነው

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Месяц назад

    በጣም የሚገርመው ነገር አንደኛ አንተ በዮቲዮብ ገንዘብ እሰበስባለሁ ብለክ እንጀራ አድርገክ ነው የከፈትከው ነገር ግን በጣም ትልቅና አስተዋይ ሰው ትመስለኝ ነበር የገረመኝ ነገር ግን ባልገባክና ባልተረዳከው መንገድ የሰውን ፎቶ ባልተጣራ ቦታው ሳትገኝ ለመሸርደድናና ለማማት ለማጥላላት የተጠቀምከው ነገር ነው አንደኛ እናንተ እራሳችሁን ትክክልና እናንተ ጋር ብቻ እግዚሃብሔር ያለ ሌላው ጋር ሌላ ነገር ያለ ነው የሚመስላችሁ ነገር ግን እናንተ ጋር እኮ እግዚሃብሔር የሚመለክ ሌላ ነገር የሌለ ቢሆን ኖሮ እኮ ሰው የትም ባልሄደ ነበር ነገር ግን እነዚህ ሰዎች እኮ የእግዚሃብሔርን ቃል ሲያነቡ እውነትን ሲረዱ ክርስቶስን ሲያውቁና የመጣበትን አላማ ሲረዱ ያሉበት ቤት ጣዎቶች የሞሉበት ከክርስቶስ ይልቅ ሰዎች መላዕክቶች ቅዱሳኖች የሚመለኩበት እግዚሃብሔር የማይከብርበት ቦታ ስለሆነ የልቦናቸውን አይን ጌታ ሲከፍትላቸውና የጌታ ወደእሱ የመጥራቱ ተስፋ ደርሶዋቸው በእውነትና በመንፈስ ለማምለክ ስለወሰኑ ሌሎች ኮተታኮተቶችን ሁሉ ንቀው ለክርስቶስ ክብር ለመዘመር ለማገልገል እራሳቸውን የሰጡ ናቸው ፎቶው አንተ አታቅም እንጂ በጉባኤ ሲፀለይ እጅ ለእጅ ተያይዞ አንድነትን ለመግለጽ በእግዚሃብሐር ፊት ይፀለያል ሴትም ይሁን ወንድ አጠገብክ ካለው ሰው ጋር በአንድ አሳብ ተስማምቶ በእግዚሃብሄር ፊት ለሚፀለይበት ጉዳዮች ሁሉ ይፀለያል ነገር ግን ባልገባክና ባልተረዳከው መንገድ ስጋክና ስሜትክ በሚመራክ መንገድ ለመፍረድና ለመንቀፍ አነሳሳክ ሲጀመር አንተ ማነክ ሰውን የምትነቅፈው የምትፈርደው ዮቲዮብክን ለከፈትከው ነገር ለፖለቲካ ወይም ለሀይማኖት ማስተማሪያ ከሆነ ለበጐ ተጠቀምበት ከዛ ውጭ ሰው ስላብጠረጠራችሁ ስለ ሰው በዘመናዊ መንገድ በዮቲዮብ ስላማችሁ ትክክለኛ ነኝ ብለክ ካሰብክ እንዳተ ሞኝ የሆነ ሰው የለም ስለዚህ ከሰው ማማትና ማብጠርጠር የወጣ የፀዳ ነገር ግን ሰውን አስተማሪ ነገር አስተላልፍበት ከዛ ውጭ ሰው ለምን ክርስቶስ ኢየሱስን አመነ ለምን ሌሎች አማልክቶችን አላመለኩም ብሎ ያለ የሌለ ሀይላችሁን በጥላቻና በቅናት አትንጨርጨሩ ሳታውቁት የክርስቶስ ጠላት እየሆናችሁ እንደሆነስ ብታስተውሉት ጥሩ ነው የወገናችሁ መስላችሁ በሌላ መልኩ ከሰይጣን ጋር ተባባሪ እየሆናችሁ መሆኑን እወቁት ወይ ወደእውነት መንገድ ህይወት ወደሆነው ጌታ ወደሱ ወንጌል ተመለሱ አልያ እዛው ከአማልክቶቻችሁ ጋር በራሳችሁ መንገድ ኑሮ እንጂ ዘላችሁ ሰውን ስላጥላላችሁ የምትፀድቁ አይምሰላችሁ ጽድቅ የሆነው በእርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመንና የእርሱ የሆኑትን በመውደድ ነው ጽድቅ እንጂ ሰው ስለጠላችሁ ፃድቃን የሆናችሁ አይምሰላችሁ ከንግግራችሁ በስተጀርባ ትልቅ የጥላቻ መንፈስ አለባችሁና ከዚህ ባርነት ነፃ ውጡ እራሳችሁን ፈትሹ የቆማችሁበትን መንገድ እዩ በደንብ ፈትሹት ከማን ወገን እንደሆናችሁ

  • @taddessekebede7203
    @taddessekebede7203 Месяц назад

    benegerachin lay tehadiso mehonun ena endewim kenebegashaw belay behibu yale sew silemehonu bedenib awikewalehu...

  • @Ethio_Orthodoxy
    @Ethio_Orthodoxy Месяц назад +1

    Negash yemir nigesiln betamm eniwodihalen mirt orthodox neh kirstos yitebikih

  • @user-yb7zx4rn4l
    @user-yb7zx4rn4l Месяц назад

    Enameseginalen nurlin wendimachin yetewahido ayn..amlak ytebekihe

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v 19 дней назад

    ❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад

    Thanks so much our wonderful brother my jegeny god belss😢🇬🇧🇲🇱🙏

  • @EnaniEnani-du5kc
    @EnaniEnani-du5kc Месяц назад

    ወንድሜ ነጋሽ አኔ ሙሉ እንቴርቢውን አይቸዋለሁ እና ወንድማችን ልክ ሁሉንም ነገር በሱ ፈቃድ በሱ ት/ህርት የምትመራ ይመስል በጣም ነው የተመፃደቀው እና ለካሀዲዎቹ ጥብቅናውን ለማጠናከር ነው ልቦና ይስጠው እኔ ምኑም አልተመቸኝም

  • @peace21t525
    @peace21t525 Месяц назад

    Negashiye keep going brother

  • @user-xz1oz3cr9t
    @user-xz1oz3cr9t Месяц назад +2

    AMEN 🎉amen 🌹AMEN🎉🙏🙏🙏

  • @mestawetmiste
    @mestawetmiste Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Месяц назад

    እግዚአብሄር ለሁሉም ልቦና ይስጥ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Месяц назад

    Nagashi you are God chose you to stand for the truth and and for the yanger jennertion in this time you do your part for this people on his name they damagen and confusion Ethiopian people please don't stop what you doing you saving a lot peoples life

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef Месяц назад +2

    ሰላም ነጋሽ እንደት ነህ እኔ ናሁ ቴሌቭዢን ጋዜጠና ሳለህ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ ለእዉነት ስለቆምክ ግን አንድ ነገር ልበል ስለመናፍቃን እያነሳህ ጊዜህን አታጥፋ ሌላ ብዙ ነገር መስራት በምትችልበት ከተመለሱ ደስ ይለና ባይመለሱ እናስናለን ቢሆን ጥቅሙ ለራሳቸዉ ነዉ

    • @Esttse-ss2tz
      @Esttse-ss2tz Месяц назад

      እንደነ በጋሻው የተሰቀለውን ክርስቶስን ሰበክ። የሱን ልጆች መናፍቃን የሚል ስም እየለጠፋችሁ እየፈረዳችሁ አታሳዱ! ትዝታው ምኑ ላይ ነው መናፍቅነቱ?

  • @AlmazAlemu-de2df
    @AlmazAlemu-de2df Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r Месяц назад

    Brother Begashaw and sister zerfe you both belong to christ,God bless you both

    • @mekeletadal3302
      @mekeletadal3302 Месяц назад

      We are all children of God, who created us in His own image.

    • @user-iq1wy1fj4r
      @user-iq1wy1fj4r Месяц назад

      @@mekeletadal3302 yes sister God bless you

  • @abdi9388
    @abdi9388 Месяц назад +2

    ልክ ነህ ነጋሽ ያሬድ አሁንም አቋሙ እንደዋዠቀ ነዉ። ተኩላዎቹን ጎደኞቹን እያሞገሠ ዛሬም ልባችንን እያደማዉ ነዉ። በወቅቱ ሃዋሣ ላይ ምን ያህል እንዳጎሣቆሉንና ቤተክርስቲያን በፖሊስ እየተጠበቀች እንዳንገባ ተደርገን የመናፍቃን መዘባበቻ አድርገዉን ምን ያህል አንገታችንን እንዳስደፉን ራሱ ጠንቅቆ ያዉቃል።

  • @RahmaRahma-uv9vs
    @RahmaRahma-uv9vs Месяц назад

    Egnam yesew Hager kemekert egziyabhar yetbeken

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba6173 Месяц назад

    ተባረክ ነጋሽዬ

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Месяц назад

    Antam eyalafah selahona ayche des belognal kebarelen wondemachen

  • @genetbedana2154
    @genetbedana2154 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JossyGeleta
    @JossyGeleta Месяц назад +5

    በርቱልን እነገነባዋለን ተባብረን

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 Месяц назад

    ቢመለስ ባይ መለስ ገደል ይግባ

  • @SintayuNigatu-yl5ik
    @SintayuNigatu-yl5ik 21 день назад

    ነጋሺዬ በጋሻው እኮ አክስቱ ጥንቋይ ነች

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n Месяц назад

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 12 дней назад

    በልጅነቴ አዋሳ ገብርኤል ቤ/ክ የሰንበት ትምህርት ቤት በሚያስደዳድርበት ወቅት አረሳውም እኔሰንበት ት/ቤት ለመመዝገብ በሄድኩበት ወቅት ቦታ የለም ሞልቷል ብሎኝ ነገር ግን ከኔ በድህነት ሻል ያሉ የሰፈሬ ልጆች ተመዝግበው በማየቴ እስካሁን ድረስ ሳስበው ያመኛል ያንን ደረገው ያደፈ ልብስና ሲሊፐር ጫማ በማድረጌ ነው፡፡ ዛሬ እንዳይ ያደረገኝ አምላክ ይመስገን

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 Месяц назад +3

    ለበጋሻው የምንለው ሳጥናኤልም የመላዕክት አለቃም ነበር በጨለማ ቁርበት ተጠቅሎ ወደ ምድር ሳይጣል

  • @beimnetbekure898
    @beimnetbekure898 Месяц назад

    Egziabher zemenehn yibarkew

  • @user-zp2cu2hx9b
    @user-zp2cu2hx9b Месяц назад

    Amen amen 🙏 amen

  • @baalperasim
    @baalperasim Месяц назад

    Wede debtera wede asmat wede tinkola be sime mistre... ke hiwet wede mot ke medan wengel mecheresha wedelelew teret

  • @user-kt7qz1pw8p
    @user-kt7qz1pw8p Месяц назад

    መዝሙረ ተዋህዶ ቁጥር 1 አለቺኝ የግጭቱ ዋናው ምክንያት የገንዘብ እና የጥቅም ጉዳይ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uu6rk3cr9z
    @user-uu6rk3cr9z Месяц назад +4

    ነጋሽዬ እባክህ ሰለነዚህ ተራ ሰዎች የውሸት ፔንጤዎች በጋሻውን አንስተህ ጊዜህን አታቃጥል እንደፈለገ ይሁን አጀንዳ ሰተህጊዜአችንንም አታቃጥልብን ። እኛ ሰንት ችግር አለበን የቤተክርስቲያናችን ነገረ ነዉ ያሳሰበን ጊዚያችንን ቤተከርስቲያናችንን በፀሎት እናሰባት ፡ ከአባቶቻችን ጎን እንቁም

  • @mekedibeletew944
    @mekedibeletew944 Месяц назад

    Amen Amen Amen

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmbaneshReda
    @AmbaneshReda Месяц назад

    Ewnte new egzeyabehare lebonachewne yemleselachew

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 Месяц назад

    አሜን ላ ይ ክክክክክክክክክ ሼርርርርርርርርር

  • @qhhhuggdd2948
    @qhhhuggdd2948 Месяц назад

    אמן

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq Месяц назад

    ዋናው እሱ ነው ሰላማችንን

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Месяц назад

    ሰላም እንኳን ደና መጣቹ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Месяц назад

    AMEN

  • @tsinat982
    @tsinat982 Месяц назад

    ያሬድ አደመን ያመጣችው የአዘጋጃ ሴትዮ ክሩን ስትተረትረው ይህችን ቅድስት ቤተክርስቲያን በመዶሻ ለማፍረስ በህይወትም ይሁን በሞት የሚጥሩትን ስሩን ታገኘዋለህ

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 Месяц назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-jc3tk9lv9g
    @user-jc3tk9lv9g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Месяц назад +3

    ብትመለሱ ባትመለሱ ለቤተክርስቲያንቱ ምንትጠቅማላችሁ ይልቅስ ንሰሃ ግቡና ለራሳችሁ እወቁበት ስትመለሱ አቀባበል ከጠበቃችሁ ወድቃችሃል ትህትናን ይዛችሁ ተደብቃችሁ ከመጣችሁ አቀባበል ከድንግል ማሪያም ጠብቁ

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Месяц назад

    ወንድማችን እኔም ከቤሩት ነኝ እኔም ከጋደኞቼ ጋራ አሰባስቤ መላክ እፈልጋለው ለበረከት

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 26 дней назад

    Blachu blachu Berkeley wust kettachut

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Месяц назад +1

    እኔ ግን አንድ ነገር እላለሁ
    ይሄ የሲዶስ ስራ ነው እኛ ማድረግ ያለብን ለሲኖዶስ ቦታውን ማሳወቅ ነው እርዳታውን እነሱ ይስሩበት

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 Месяц назад

    ወንድሜ አንተን መዳህናለምበደሙ ይሸፍንህ እናተን የመሠላቹ ወድሞች ሥትመትልን ለምነታችን ጠበቃ ሆናቹ እኛም እንድንበረታ አረጋቹን ዘመናቹ ይባርከው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Месяц назад

    Negash sometimes lk aydelm sew lay yemtesnzerw completely avoid maderg aychalm. Yaredn kemtbkw blay nw yakbrekut be ewnt be betchirestian lay yalw emnt yemiyasdnk nw the way he explained, its an amazing. Le abatochachen , sele ahun betchirestian yalewn segat sigrlts lb beglhest reka.

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Месяц назад

    ነጋሽ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤናይስጥህ የተዋህዶ እንቁ

  • @eperemayaana4839
    @eperemayaana4839 Месяц назад +3

    አቶ ነጋሽ የሰዉ ፎቶ እያመጣህ ከምትተችና በተረት ተረት ጊዜህን ከምታጠፋ፤መንጋዉ ወንጌል ተጠምቶ ወደ ሌላ እምነት እንዳይሸሽ ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ወንጌልን አስተምር።

    • @mekeletadal3302
      @mekeletadal3302 Месяц назад

      ወንጌልማ ድሮም ጀምሮ እየተሰበከነው ግን የሚሰማ ጆሮ ነው የጠፋው

    • @yehilenaenattube3463
      @yehilenaenattube3463 Месяц назад

      ነጋሽ እኮ ጋዜጠኛ እንጂ ሠባኪ አይደለም።እስኪ ጆሮህ ከሠማ እና ልቦናህ ከተከተ በጣም ብዙ ሠባኪያን አሉ እና እነሱን ተከታተል።

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Месяц назад

    Pente betikim silemiyzachew ekonew

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Месяц назад

    እኔ በእግዚአብሔር ስም ይሕንን ሚዲያ የምጠይቀው የቤተክርስቲያንን የቅጥር ሙስና ቀርቶ በፈተና እንዲሖን ታሪክ ስሩ።።

  • @atenehgetnet407
    @atenehgetnet407 Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 Месяц назад

    ከጥላቻ ውጣ ጥላቻ የትም አያደርስም

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eyasusibhat579
    @eyasusibhat579 Месяц назад +2

    እግዚያብሄር ዐይናችሁን ያብራላችሁ። መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈ ተረት ተረት እያወራችሁ ይህን ሕዝብ አታጭበርብሩት። አልፋና ኦሜጋ የሆነውን እግዚአብሔርን አምልኩት። የጌታ አገልጋይ የሆኑትን ቅዱሳንና መልአክቱን አታምልኩ። ያልተበረዘና የማይጋጨውን መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ አስተምሩ። ሁሉም እውነቱ ሲገባው መፍለሱን አያቆሙም ፣ ማስቆም የምትችሉት ንፁሕና ቅዱስ የሆነውን ቃል ስታስተምሩ ብቻ ነው። ኢየሱስ ይወዳችኃል።

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 Месяц назад +1

      አቦ ወደዛ @ ላተ ለተደፈነብህ የኢትዮጵያ ወርቶዶክስ ክርስቶሳዊ ስርአት መፈስዊነት ተረተር ነው ውጣ ከኛ ቤት

    • @eyasusibhat579
      @eyasusibhat579 Месяц назад

      @@meklitmimi5660 ከመተተኛና ከደጋሚ ሰፈር ከወጣሁ ቆየሁ። እናንተም ከሰይጣን እስራትና ከዘላለም ሞት ነፃ እንድትወጡ ለመምከር ነው።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Месяц назад +1

    Negash lik ende hind ye Hindu temple amilakiwoch ye sielasiel meat taoot amilakint yewerede,fotowoch zergiteh arafirim?

    • @JossyGeleta
      @JossyGeleta Месяц назад +1

      ስልክ ቁጥራቹን

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rh4ye2my3k
    @user-rh4ye2my3k Месяц назад

    koyi menagabah

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm Месяц назад

    Awo tebeltenal,leza,new,mestet,yemferaw,atarulin,bedenb,ebakachu

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Месяц назад

    Enzhe yatargamu nabeyate nane eyalu hezebena hagrene eyabrazu egzebehre bakume banadadachawu basemu sekaldu

  • @user-fn1hn6iq7q
    @user-fn1hn6iq7q Месяц назад

    ,ጸጋ ቆሊ አይባልም