ሕይወት ተገልጧል"መንፈስ የሚያድስ አዲስ ዝማሬ ዲ\ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ zemari Hawaz Tegegn Ethiopian Orthodox New Gospel Song

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 232

  • @askalamossa6598
    @askalamossa6598 3 года назад +43

    የ ድንግል ምርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ውድ ወንድሜ 🙏🙏🙏✝️✝️👍👍💯💯💯💯💯

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 года назад +23

    በእባ የምሰማው መዝሙር በፃጋ ያቆይህ ወድማቺን ወደ ተወደደቺው ተዋህዶ ሀይማኖትህ ናልን እንወድሀለን ❤❤

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 29 дней назад +16

    ሀዊዬ ደስታዬን አጣጥሜ ልጠግበዉ ፈፅሞ አልቻልኩም ። ጠፍታ በተገኘችዉ አንዲት ነፍስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን። አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @TigistTesfaye-t5u
      @TigistTesfaye-t5u 28 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatesfaye5212
    @meazatesfaye5212 3 года назад +26

    ውድ ወድሜ ቀናሁ ከምር ምን ልበልህ .,ሁሌም በሄድክበት ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብረኤልን መገድህን ያቅኑልህ

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 3 года назад +20

    በእውነት ውድ ወንድማችን ሀዋዝ ተገኘ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫ በጣም የምወድህ የማከብርህ የመንፈስ ቅዱስ እህትህ ነኝ ፀሎት አርግልኝ በሰላም ተስደት ተመልሸ ለንስሃ ላገልግሎት እዲያበቃኝ ወለተ ኪዳን ብለህ አስበኝ በርታ

  • @abisiniyamulugeta3900
    @abisiniyamulugeta3900 Год назад +3

    Nafkn ko hawazye 😢❤ewdhalw naln be Geta sm

  • @elsagetachew3579
    @elsagetachew3579 3 года назад +8

    የኔ ውድ ወንድም አንተን የመሰለ የሚገርም ዘማሪ የሰጠን ጌታ ይመስገን የተባረክ ነህ

  • @ዛሬምተመስገን-ኸ5ደ
    @ዛሬምተመስገን-ኸ5ደ 3 года назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሰህ ያሳየኝ 🤲

    • @yeshiwalelign
      @yeshiwalelign 20 дней назад +1

      ይኸው ተመለሰልን❤❤❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 12 часов назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    መዝምሮችክ እዳለ መፈስ ያድሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአዲት ቤተክርስትያን ይሰብስበን አይለየን

  • @EmuyeEmu-n3u
    @EmuyeEmu-n3u Месяц назад +10

    ሀዊየ የውነት ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ስለተመለስክ ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም

    • @MeseretKebede-v7r
      @MeseretKebede-v7r 25 дней назад +1

      ጌታእኮንመሉሰልንይህንየመሰለድምጽህንሁሌእንስማውዘድፈጣሪእድሜይስጥህ

    • @SSs-l7e
      @SSs-l7e 22 дня назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለሐዋዝ ግን ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሀብታሙ ሽብሩን መልስልን ድንግል ማርያም በምልጅሽ እርጂው

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 3 года назад +20

    ህይወት ተገልጣል እኔ አይቻለው
    በአንድ ልጁ ሞት ተዋጅቻለው
    ስለ አብ ፍቅር ተሰልፌአለው🙌🔥🔥Amen 🙏🏻ሁሌም ስለመዳናችን ዘምር yibzalh ❤️ብሩክ ነህ❤️🔥🔥🔥

  • @etsubSeyfu-d4r
    @etsubSeyfu-d4r 10 дней назад

    ሃዊ ልቤ❤❤❤❤❤የኔ❤❤❤❤ተወዳጅ❤❤❤❤❤ወደ አሳደገችህ ቤተክርስቲያን❤❤❤❤ስለመጣህ❤❤❤❤ስለተቀላቀልከን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማለም
    በእውነት መዝሙሮችህ እኮ በእንባ ነው የሚደመጡት አጥንት የሚያለመልሙ መንፈስ ቀስቃሽ ውዳሴዎች ናቸው የድንግል ማሪያሞ ልጅ ወደ ቤቱ ይመልስህ ሀዋዝዬ እንወድሃለን

    • @sarasnvn9711
      @sarasnvn9711 3 года назад

      አልተመለስም ደ ተመልስዋል መሰለኝ

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 23 дня назад

    ደሰሰሰሰ ብሎኛል ሀዋዜ እንኳን እግዚያብሄር ትክክለኛዉን መንገድ መራህ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንድ ቀን ባውደምርቱ እደምትቆም በጌታየ ትስፋ አለኝ::

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 года назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል እኔ በጣም ነው ምወድህ ሃዋዝ ዝማሬውቹ ልብን ይነካሉ ብቻ ለእግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ። ግን እውነቱን ለምን አትገልጥልኝ አንተ ከትኛው ወገነህ ከይቅርታር ጋር ምክንያቱም አንዲት ጥምቀት አዲት ሃይማኖት ሰለሚል በየትኛው ልመድብህ ።

    • @waleligndebalke1665
      @waleligndebalke1665 Год назад

      ክርስቲያን ነው።በኢየሱስ ከልብህ እመን ትድናለህ

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen zmare melaet yasmaln amen amen amen

  • @የኣባሰላማልጅነኝ
    @የኣባሰላማልጅነኝ 28 дней назад +3

    እንኳን በደህና መጣህ ውንድማችን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንት የሚያለምልም ዝማሪ በእውነት 😢😢😢

  • @TomasAwke-vc9ku
    @TomasAwke-vc9ku Месяц назад +6

    እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ

  • @AbbasHamieh-o5l
    @AbbasHamieh-o5l 14 дней назад

    Yedengel mariyam lej eyesus kerestos hoy yetefuten lejochehen hulun endezih sebsebachew❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 3 года назад +8

    ሁሌም ሁሌም ተባረክ እኔማ በመዝሙሮችህ ተለክፊያለሁ አመሰግናለሁ

  • @መዓዛሠናየ
    @መዓዛሠናየ 3 года назад +10

    ድንቅ ዝማሬ የሚያሳርፍ ዝማሬ የሚማርክ ዝማሬ
    ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ 🙏ተባረክ

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m Месяц назад +2

    ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ትጠብቅህ የዳዊት ልጂ እየሱስ ክርስቶስ የእናቱን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅር ያብዛልህ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zizulewi2873
    @zizulewi2873 3 года назад +5

    ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን። በብዙ እየተባረክን ነው። እልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @አያልከፈለኝ-ኰ9የ
    @አያልከፈለኝ-ኰ9የ 24 дня назад

    ተወዳጁ ወድማችን ፀጋዉን ያበዛልን ባተመለስ በሰማይ በምድርም ደስታ ሆነ❤❤😢😢😢😢

  • @goldencell3115
    @goldencell3115 3 года назад +1

    የኔ አንደበት ጣፋጭ ዝማሬ መላእክት ያሰማል በጣም ደስ የምል ልቡን የሚማርክ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @AjebushYohans
    @AjebushYohans 9 дней назад +1

    ዝማር መላእክት ያሰማልን

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን በቤቱ መለሰህ የእዉነት ደስታዬን ነዉ መቆጣጠር አልቻልኩም ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GgHg-v4b
    @GgHg-v4b 19 дней назад

    በቤቤቱ ያጽናህ ተተኩላወች እንኳን አመለጥህ ዝማሪየ መለክትን ያሠማልን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 19 дней назад +1

    አሜንንንንን አሜንንን እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልል እልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎵🎵🎵

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 года назад +2

    ዘማሪ ሐዋዝበጣም ነዉ ምወድህ የድንግል ልጅ ዘመንህን ይባርክልህ
    ከዚምበላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ ኑርልን ወንድሜ ...

  • @AkililuArba-sn7ck
    @AkililuArba-sn7ck 13 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns 24 дня назад

    እንኴንም ወደልብህ መሻት ወደ አሳደገች እናትህቤት ተመለሰህክ እግዚብሔርር ፊቱን ያብራልክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zaneTamsgen
    @zaneTamsgen 18 дней назад

    faxaryii unkannii wada bettuu mallasachii unattii baxamii nauu dasii yallenii dinigilii mariyamii ye hulachinnii inattii tittabiqachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw9766 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናህ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 года назад +4

    አሜን! ህይወት ተገልጧል እኔ አይቻለሁ፣ በአንድ ልጁ ሞት ተዋጅቻለሁ፤ ስለ አብ ፍቅር ተሰልፌአልሁ!!... እግዚአብሔር ይመስገን ! ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን ይብዛልህ!

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 года назад +2

    ሀዋዝዬ ብሩክ ሰዉ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድሜን የምወድህ በጣም ተባረክ አንደኛየ ♥️💞💞💞

  • @Fira-b4p
    @Fira-b4p 13 дней назад

    Wendime inkuwan wede iwnetagnaw betikmetak kebru yisfa🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SanayitdasalenyHh
    @SanayitdasalenyHh 23 дня назад

    እ/ር ይመስገን ❤❤❤

  • @KiyaKiyaye-xz8vu
    @KiyaKiyaye-xz8vu 23 дня назад

    ❤❤❤እግዘብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃህ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 25 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 9 дней назад

    ተመስገን ፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад +2

    Zemare.melakte.yasemalin ❤❤❤❤❤❤🙏🤲🤲🤲🤲🤲tebarek orthodox segawn.yabezal Egizabehr yebareku

  • @bezawit3137
    @bezawit3137 3 года назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ወንድሜ

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 3 года назад +9

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም አርፍ መዝሙር ነው በርታ በዚው ቀጥል አዊየ ሁሉንም ቻናልህ አለኝ እናም ለእግዚአብሔር ያለክ ፍቅርና ለቤተክርስትያን ያለክ ልዩ ፍቅር ያስገርመኛል!! የተለየሕለት ኢየሱስ የልብህን አይቶ በቤቱ አውነተኛውን ወንጌል የምትሰብክት ጊዜ ያምጣልህ ይህ እንዲሆን ፀልይ ይችላል።

  • @MarteBlet
    @MarteBlet 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 3 года назад +3

    Amen hewota taglata aytnumale enmskralen tabrke hawziyee tsghun yabzlke kiberu hulu la egzbher yhun enwodalen batmeeeee

  • @Mariam-g5y
    @Mariam-g5y 10 дней назад

    Amen amen amen kalot yasemalen tsagawun yabezalen 🥰 🙏 🙌❤❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Месяц назад +1

    ❤❤❤ ጌታ እንኳን ወደ በረቱ መለሰህ❤

  • @DameMulunah
    @DameMulunah 6 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @SelamGenie
    @SelamGenie 4 дня назад

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Месяц назад +2

    ክበርልኝ ጊታየ የጠፍውን በግ ስለመለስክ ክበር

  • @halawaaliyi24
    @halawaaliyi24 23 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥♥

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b Месяц назад

    Zamre malkti yeesamaleen wandimachiin ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሀዋዝ ወድሜ በድሜ በጸጋ ይጠብቅህ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን በእንባ ነው ምጨርሰው መዝሙሮችህን የቅድስት ድንግል ማርየም ልጅ የህይት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash8367 3 года назад +2

    ሃዊና ወንድሜ ተባረክ ፀጋም ይብዛልህ

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  3 года назад

      አሜን ናቲዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንም።

  • @GsshZhfd
    @GsshZhfd 28 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa1029 3 года назад +8

    የምደንቅ መዝሙር ሰጪው ለዘላለም ይባረክ።

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 28 дней назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሄርይመስገንሌላምንይባላልእልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiAdama-k9k
    @NatiAdama-k9k 25 дней назад

    ይቅር ባይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salomommikibib6413
    @salomommikibib6413 3 года назад +3

    ሀዊ ትባረክ ዘንድ ከትውልዱ ሁሉ አንተን ባረከህ ከዚህ በላይ ብሩክ ሁን ወደፊት የለም ወደኋላ

  • @dammeyegetalij6113
    @dammeyegetalij6113 3 года назад +1

    Sele hulum nager Egzabher yemesgen.
    Wendime tebarek Geta tsegawun yabzalih .

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 3 года назад +2

    ተባረክ የኔ ጌታ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ሐዋዝ ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feaventamana3008
    @feaventamana3008 2 года назад +2

    ተባርክ ወድሜ 😍😍😍

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 29 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪💠💠💠

  • @karizmakarizma1056
    @karizmakarizma1056 22 дня назад

    Zimare melaeti yasemalin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🤲🤲🤲🤲

  • @kalkidandebela2321
    @kalkidandebela2321 3 года назад +3

    ተባረክ ሀዊ ፀጋው ይብዛልህ

  • @SadhoMasd
    @SadhoMasd Месяц назад

    ዘማሬ ማላክትያሰሜልን❤

  • @ዮዲትእንድርያስ
    @ዮዲትእንድርያስ 3 года назад +1

    ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ለሁላችሁ ነው
    የባረከህ ስሙ ብሩክ ይሁን ወንድሜ

  • @mebratsimeon4779
    @mebratsimeon4779 3 года назад +2

    Ameen!! wondime tebarekilin!!

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 3 года назад +2

    Tebarek Egzabher edmen tena yisteh

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 года назад +1

    ይህን ዘማሪ እኛ ምእመናኖች ነን ይቅርታ መጠየቅ ያለብን

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 3 года назад +1

    ዝማሬመላዕክትያሰማልንወንድማችን

  • @NoorRaihan-q7h
    @NoorRaihan-q7h Месяц назад

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🤲🤲 Egzaber Amlak Yemasgan 👏👏👏 Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶💐💐💐💐💐💐💐

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 3 года назад +3

    ሀዊዬ ጌታ ዘመንህን ያለምልም ብርክ በልልኝ!!

  • @BirtukanTesfaye-un2sh
    @BirtukanTesfaye-un2sh 2 месяца назад

    tebarik agleglot yeqetl🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SisayMekonen-v3e
    @SisayMekonen-v3e Месяц назад

    ዐሜን ዐሜን ዐሜን

  • @ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ

    ተመሰገን እንኳን። ሰላም። መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh2933 24 дня назад

    Amen amen amen zemare melekti yesmalna🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HywetEmre
    @HywetEmre 3 часа назад

    Memles des ylal mefeskedus bewustik yder lbh amno endkibl yadergih

  • @Foff-ym8qj
    @Foff-ym8qj 25 дней назад

    እኳን ደህናመጣህልን ወድማችን በቤቱያፅናህ

  • @MaseeAlik
    @MaseeAlik 24 дня назад

    ye dinegel liji yetebek wude wonedem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 3 года назад +4

    Tebarek

  • @meseretendalew2601
    @meseretendalew2601 3 года назад +1

    አሜን ይገለጥ።እንዲገለፅልኝ እናፍቃለሁ ተባርክ ሀዋዝ።

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ

    የኔ ተወዳጁ ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ እጅግ ደስ ብሎኛል ጌታ ብቻውን ይክበር😍😍🙌

  • @hiwoterdedo1366
    @hiwoterdedo1366 3 года назад +2

    Yhen Yetegeletewin hiwot hulem zemirew bizu tsega yibzaleh wendme hawaz

  • @elenigirma7033
    @elenigirma7033 3 года назад +1

    ዝማሬዎችክ ልብን ያሳርፍሉ እመብርሀን ባለክበትትጠብቅህ ወንድሜ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 3 года назад +1

    Hawaz tebark!
    "segaw" yebezalh !!!!
    yemegerm mezemur new .

  • @iam78782
    @iam78782 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል። ተባረክ። ጋሻዬና ሃብትሽ ጌታ ባሉበት ይጠብቃቸው።

  • @ElshuYasarayawqal
    @ElshuYasarayawqal 24 дня назад

    እንኳን ወደናፈካት ቤትህ በሰላም ገባህ እኔ ካንተ በላይ ተደስቻለሁ

  • @jesusissave9403
    @jesusissave9403 3 года назад +2

    አሜን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 12 дней назад

    ተባረክ

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 года назад +1

    ዝማሬ ማለአክትን የሰማልን ቃር ዘማንህን የበርክልህ

  • @michaelgirma6136
    @michaelgirma6136 3 года назад +2

    deacon hawaz geta zemenehen berekkk yaregeleh denek zema nw

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን።

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን ለበረከት ሁኑልን።