Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዚህን ልጅ ሁሉንም መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግብ በእንባ ነው ምሰማው አቤት ውስጤ ሲረካ ...ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተንም እግዚኣብሔር ከደጁ ያጥናህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
Lik edenyi
እኔም በጣም እወድዋለው
የድንግል ልጅ ሲሰጥ እንደዚህ ነው።
@@mulukenalebachew7000 በጣምም ክብር ለናትና ለልጁ ይሁን🙏🙏🥰🥰
@@ፀባይስናይ 😊😊😊😊
እስኪ በዛሬ ቀን ምታዳምጡ መመለሱ ያስደሰታቹ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤
ተመስገን የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት
እግዚያብሔር ይመስገን ሌላ ምን ቃል አለ እግዚያብሔር አባታችን ይክበር ይመስገን ግን በእሱ መመለስ ዉስጥ ያየዉት የልብ መሻት ና ፍቃድ ላይ የክርስቶስ ጣልቃ ገብነት አይቻለዉ ልቡ ስለፈቀድ የፈቀደዉ ተደረገለት ሀዋዝዬ እንወድሀለን መዝሙሮችህን ሳቆም እየከፋኝ ነበር አሁንማ በደስታ እሰማለን እመብረሃን ትመስገን❤❤
እንኳን ደስ አለን የተዋህዶ ልጆች🥰
ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
እጌዝአብሔር ይመስገን የጠፋ ወንድማችን ተመለሰልንዛሬ የናፈቀኝን የሚወደዉን መዝሙሮቹን በነፃነት መስማት ችያለዉ ኡፍፍፍ😢
አኔም❤
ተደብቄ የማዳምጠውን መዝሙሮቹን አሁን በግላጭ ጂፖሴን 100 አድርጌ እዘምራለው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤
😂😂ምስኪን ከሰዉ እንጅ ከእግዚአብሔር አትደበቂ መዝሙርኮ ፀሎት ነዉ😊😊😊 ግን በመመለሱ በጥም ደስብሎኛል አሁንም ቸሩ አምላክ በቤቱ ይፅናዉ
ተውግዞ ነበር ለዛ ነው@@mahelit
እንኳንም ደህና መጣህ በጣም የምወደው ዝማሬውን ሰሞኑን በጣም ተሰምቶኝ አዝኚ ነበር የከረምኩት ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤እደት ደስስ እዳለኝ💐💐💐
@@ተስፉ እኔም
እኔ ከነ ሀጥአቴ እንድህ ከተደሰትኩልህ የቅዱሳኑ ደስታ አሰብኩት😭😭🥰እንኳን ተመለስክ💞💞💞💞💞
ሀዋዝዬ እንኳን ወደ ቤትህ መጣህልን ያንተ መዝሙሮች ፈተና ሆነውብኝ ነበር አትስሙ ተብለን እኔ ግን አቃተኝ አምላኬን ሁሌም ይቅር በለኝ የአባቶቼን ቃል ባለመስማቴ እናም እባክህን ወደ ቤቱ መልሰው እል ነበር ተመስገን የኔ መድሃኒዓለም ❤🙏
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሐዋዝዬ የምወድህ ወንድሜ በናፍቆት መምጣትህ ስጠብቅ ነበር ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
እንኮን ወደቤትህ መለሰህ ባንተ ደስአለኝ❤❤❤መድሀኒአለም ስራዉ ግርም ነዉ
ሀዋዝ ናፈከን ጌታን መዝሙርህን መዘመር ብፈልግም አልችልም መሰዋት ስለሆነ ተመለስ ጌታን አብረን እናመስግነው በህብረታችን ውስጥ ተጨመር ቅዳሴው ከኛ ጋር አልናፈቀህም😢😢😢😢
እዴምንሁኗል
Betam 😢😢😢😢😢😢😢
@@እማአምላክከኔአትራቂእናቴከቤተክርስቲያን ወጥቷል
ወደት ይመለስ ከእውነት ወዴት?
የምን መሰዋት ይቅርታ ?
ሀዋዝየ በምትወደዉ አምላክ በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ይሁንብክ ተመለስ እንለምንክ ስለመድአኒያለም እንዎድሀለን እኮ
ተመለሰ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጸሎት እናስበው እንዲበረታ
Your Hymans always hit different. አንድ ቀን ወደ እዉነተኛዉ የክርስቶስ ህብረት እንደምትመለስ ለምን እንደሆነ አላዉቅም ልቤ ይነግረኛል፡፡መመለስህን በናፍቆት እና በጉጉት እንናፍቃለን፡፡ሐዋዝ ወንድማቸህን እንወድሃለን፡፡
እግዚአብሔር ረዳን እኮ 🥰
ተመለሰ ተመስገን ውዴ እልልልልልል እንኩዋን ደስ አለን ❤️❤️🌹🌹
ተመለሰ ተመስገን❤
ይህ አመት የጠፋዉን ወድማችንን ያመጣልን ወድአመት❤🎉
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን እእእእልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ብጣዕሚ ኢየ ተሓጉሰ፡ እንቋዕ ብሰላም ናብ ቤትካ ተመለስካ ሓወይ
እልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ወደ ቤትህ የመለሰህ መድሀኒአለም ክብሩን ይውሰድ❤😢የደሰታ እምባ ለካ እንዲህ ደስ ይላል
እምወደውን መዝሙርህን ማድመጥ እችላለው አሁን በጎቹን ወደበርቱ የሚስበስብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጂ❤🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳንም ተመለስክልንየምወደውን ዝማሬ በነፃነት ማዳመጥ ጀመርኩኝ ተመስገን❤❤❤❤❤
ወንድማችን እንካን ወደቀድሞ ቦታክ ተመለሰክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ቤትህ ስለመጣህ ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
1❤❤❤❤❤ደስታዬን መግለጽ አልችልምና እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ያላንተ ክብር የለኝምላምልክህ ለዘላለምተባረክ ቸር ጌታዬምንጭ ነህ ለደስታዬየልቤን ጥማት ተካህ በሙላትላክብር ስምህን ላውራ ዝናህንሞገስ ግርማዬ ሀር ሸማዬአፍሯል ከሳሼ አንተን ለብሼተባረክ ውዴ እውነት መንገዴልውጣ ማልጄ ተከፍቶ ደጄወደ ናፍቆቴ አቅንቷል ፊቴድካሜን ጥዬ እልፍ ብዬአግኝቼሀለው መች እለቅሀለውተባረክ ውዴ እውነት መንገዴዘውዴን ላንሳልህ እጅ እንድነሳክብርስ ላንተ ነው ሞቴን ለሞትከውአልደራደር ባንተማ ነገርብኖር ብሞትም አንተን አልክድምተባረክ ውዴ እውነት መንገዴብቆም ሰገነት በቤተመንግስት አለቴ አንተ ነህ የምመካብህየነብሴን አውታር ቃኝተህ በፍቅርባታሰልፈኝ ማን ያስታውሰኝተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
አሜን
እእእእእእእልልልልልልልል እንኳን ተመለስክ ወድሜ በቤቱ ያፅናህ
ሀዋዝ እርግጠኛ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ። አባትህ እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል
Ahun yet naw yalew. Yilik Egr ahun naw das yalew. Gulbet hullu la geta eyesus yinberkekale. anchim ande ken enziyan amalikt titash wad Eyesus timechealesh.
@holymountainzion7 ሁለት ጌታ የለም። ይህ በጌታ ስም የመጣዉ የታላቁ ዘንዶ መንፈስ የተመረጡትንም እንደሚያስክድ በወንጌሉ ተምረናል።የተጠሩት ብዙዎች ሲሆኑ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸዉ። ስለዚህ መብዛታችሁ ከዘለአለም ፍርድና ቅጣት አያድናችሁም። ሌባዉ የሚመጣዉ ሊሰርቅ ነዉ።የሐዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፭ ጌታ አንድ ነዉ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ ጥምቀትም አንዲት ናት፣ ይሄንንም እርግጠኛ ነኝ ያ ሉተር የተባለዉ የጠላት ጉዳይ አስፈፃሚ አጥፍቶት ይሆናል!! የሳሙኤል ዘሪሁንን ምስክርነት በ.ዩቲዩብ ሰርች አድርገህ ተመልከት። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የሳቱትን ወደ በረቱ ይመልስልን። አ ሜ ን !!
@@Zeritu-r8o 🤣🤣🤣.
❤
ምን በውጣው እውነተኛ እየሱስ የደግል ማርያም ልጂ መሆንን እያውቀ እሚመጣው
ተመስገን መድሐኒ አለም የጠፋ ቤተሰቦቼንም ወደ አማናዊቷ ርትአዊቷ ቤተመቅደስህ መልሰህ እንደምታሳየኝ አልጠራጠርህም ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድሐኒአለም አሜን ፫ 🙏
ወደ ቤትህ የምትመለሰበትን ቀን እናፍቃለሁ ወንድሜ❤❤ 😢😢
ሐዋርያት 7 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁸ “ይሁን እንጂ፣ ልዑል የሰው እጅ በሠራው ቤት ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንዲህ ባለው መሠረት ነው፤⁴⁹ “ ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? ይላል ጌታ፤ ወይንስ ማረፊያ የሚሆነኝ የትኛው ቦታ ነው?⁵⁰ ይህን ሁሉ የሠራው እጄ አይደለምን?’
አረ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ስላሴ ይመልስልን 😭🙏
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴብሎ ወደመንገዱ እየሱስ ,,,,,,,,,ዮሐ ወንጌል14:6 ተጠቀለለታዲያ ወዴት ??? እስቲ አንብቡት
እንኳን ደስስስስስስስስ አለን ተመለሰሰሰሰሰ❤❤❤❤
@@sulamatistube279ተመለሰሰሰሰሰሰሰ እልልልልልልልል
ሐዋዝየ በናትህ ተመለስልን እኛ እኛ እንወድሃለን❤❤❤ እልልል
Tmlswal egziahber ymsgn.
አሜን ተባረክ ቼር ጌታዬ ምንጭ ነህ ለደስታዬ ሀዊዬ ተወዳጁ ❤
ፅዮንየፀጋዘአብእናት ወድሜሐዋዝዬእንኳንወደናትቅድስተዋህዶቤትበሰላመጣህልንበመምጣትህእጅግበጣምደስብሎኛልአሁንምበቤቱያፅናህየምትወዳትእናታችንቅድስትድንግልማርያምየአምላክእናትበምልጃዋትጠብቅቀሪዘመንህንደሞበልጅነአንደበትስታገለግልወደነበረዝማሬህተመልሰእንድታገለግልእግዚአብሔይርዳህየናቱየቅድስተቅዱሳንእመቤታችነምልጃአንለይ!ሁሌምበጣምእወድሀለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዛርው ደሰታ ወደር የለው ተመሰገን የማርያምልጂ😢😢😢
kale hiwet yasemalin hawazye i love you all of you my orthodox peoples in the world
በጣም ብዙ ደስ ይበላችሁ
አንትን የማለሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምንወድህ ናአ አሁን ወደ ተዋህዶ ቤትህ
😭😭😭😭
ተመስገን ተመለሰ
እንኳንም ደህና መጣህ እልልልልልልልልልል❤❤❤
እኔ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከተመለሰ በሗላ ነዉ መዝሙሩ ሱስ የሆነብኝ
Ke orthodox mn ateh nw ywtahw still now ymsmaw yanten mzemur ko nw bakh tmls❤
ወንድሜ ዝማሬህ ነፍስን ያስገዛል የምትመለስበት ቀን እናፍቃለው😢 ካልሆነም እንደ ደናሾች ዘባቾች እንዳትሆን የምታመልከው ጌታ ይጠብቅህ.
what does It mean??
ዝማሬመላክያሰማልንእልልልልልልልልልልልል
fetari yemiwedewin edezihi wed bito yimelisal silehulum egizabir yimesgen elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ዘማሪ አዋዝ የተዋህዶ ልጅ ሆነ እንዴ ወይስ የቆየ መዝሙር ነው አቤቱ ጌታ ሆይ የጠፍነው በጌችህን ወደቤትህ መልሰን እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው
Ye koyee new esu ahun menafik hone
ፈጣሪ በመለሰው
ሐዋዝ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ 🤲
Amen temelsoal ❤
ሀዋዝ ወንድማችን የተዋህዶ ወንድም እህቶችህ ና ወደ ቤትህ ተመለስ እንወድሀለን መዝሙሮችህን ሁሌም እንደ አድስ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጣቸው
Temelisolinali
ሀዋዝዝዝ እባክህንንን ወደ ቤትህ ተመለሰ
Ewunet newu yalate mnm negn kbr msgana yedngl maryam lji
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዛብሄርቃለህወት፣ያሰማልንበጣምነውእምወደው
ሀዋዝዬከነብሴበላይእጅግአስበልጬወድሃለሁበእግዚሀብሄርላናግ ርህወድሃለሁ❤❤❤
ዝማራ መላክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው ማልጠግብው መዝሙር ያላንተ ክብር የለኝም ላምልክህ ለዘላለም ተባረክ ቸርጌታዬምንጭ ነህ ለደስታዬ(3)
እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታነው ኣዎ የጌቶች ጌታ የንጉሶስ ንጉስ ኣልፋና ኦሜጋ
ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን ስሰማእጅግበጣምደስይለኛል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
fetari yimesgen elllllllllllllllll❤❤❤❤❤
ያላንተ ክብር የለኝም ..........አሜን አሜን አሜን 💖 💖 💖 ቃለህይውት ያሰማልን
ያላተ ክብር የለኝም,,,,ዝማሬ መለእክት ያሰማለን ወንደማች በጣም የምወደው ዝማሬ ነው የደንግል ማርያም ልጄ ለደጁ ይመለሰህ ፀጋወን ኣብዝቱ ይሰጠህ😥👏👏👏
ስለ እውነት ነው የምልህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ ሁሉንም መዝሙሮችህን በጣም ነበር የምወዳቸው ግን አንተ ከቤቱ እራክ ።እሱ ክብርህ መመኪያህ ነው ድንግል ማርያም ደግሞ መቸም የማትተውህ ሰማያዊ እናትህ ናት እና እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ወደ ቤትህ እስክትመለስና መዝሙሮችህንም አብረን እስክንዘምር በጣም ጓጉቻለሁ እስከዛው ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
ተመለሰልን ደስስስስ ይበለን❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አላቹሁ ተመለሰ❤❤❤❤
እውነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ና ወድማችን አብርን እናመስግነው ያለህበትን እውነት አስበውስቲ ልክነው? ወድማችን እደው አምላክ ልቦና ይስጥህ
Betam setotal enji, Bayesexew nw ende endih emigerarem zemare mesgana miyakerbew? Eneko temeles metelu sewoch tegermugnalachu wedet yimeles? Sew ke geta wedet yimelesal? Ere egziabhern feru
እንኳን ደህና መጣህልን ተወዳጁ ዘማሪ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደእኔ የዚህ ልጅ መዝሙር ሱስ የሆነበት በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
አሜን አሜን ሀዋዝዬ ተባረክ ባለህበት ሰላም ሁን ግን ትናፊቀናለህ ወድሜ ባትለየን ደሲ ይለኝ ነበር አነ ሁለ ሲለአንተ ኢ ርን ኢለምናለው ወደ በቱ ኢንድመልሲህ ወድሜ በለህበት ሰላምክ ይቢዛ ተባረክልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንተ መዝሙር የስደት ስንቅ መፅናናየ ነዉ ግን የተዋህዶ ልጆች እየጠበቅን ነዉ ወደ ቤትህ ተመለስ ሚርያም እዉነትየ ዉ
Elelelele temelsoal🥰🥰🥰
አሜን እንመስክራለን እየሱስ ጌታ ነው የምወድክ ወንድሜ ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ 😍😍😍
Yes
Amen amen yagelgilot zemenkin ybarkil zimare melak yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ኣሜን ተባረክ ቸር ግታየ ምንጭ ነህ ለደስታየ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
የለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ የራገዉከስም ሁሉ በላይ ስም የሰጣውእየሱስ ጌታ ነዉ እንመሰክራለንእየሱስ ጌታ ነዉ እንመሰክራለን
በስንት ፍለጋ አገኘሁ በየቦታው ስሰማው
ሁሉንም መዝሙር ስሰማው ልቤ ፍቅል ነው እምትለው ነብሴ እዴት እደምትደሰት
❤❤❤አንድ ቀን ትመጣለህ አምናለሁ ለነገሩ አሁንም የትሄድክ😅😅😂 😊
ወደ 44ቱ ነዉ?😂😂😂ምኞት አይከለከልም።
ይገርማል እውነት ሆነ እግዚያብሄር ይመስገን🙏
Tmlswal egziahber ymsgn
አሜን ወድ ወንድማችን በማለሱ እጅግ ደስተኛ ኔኝ
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ስጥህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Tewahido ayidelem keyirual ene gin mezmurun betam new yemwedew
@@mekdesyedingllij5008betam 😢😢😢😢
@@mekdesyedingllij5008Tmelswal wede twahdo egziahber ymsgn.
@@Mimimimi-ql1pdTmelswal wde twahdo egziahber ymsgn.
Zemare melakte yasemalen bexam yemwedwu mezmur uuufff besamawu besmawu yemalxgebewu mezmure newu 🙏🙏
ILove you so much hawez❤❤❤😘😘😘
ሀዋዝየ እግዚአብሔር ይባርክህ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬአለሁ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ እናተ የተከተላቹሁትን ጌታ እኔም እግዚአብሔር እረድቶኝ እያመለኩት እገኛለሁ ተባረኩልኝ በበለጠ
Yal Geta kbr ylm ewnt nw gn hawazye be Eysus christos lelmnh tmls wd kbrh orthodox tewahdo ❤pls
የአተን ሁሉ መዝሙር ስምች ስምች አልጠግብም ደስ ስል 😍😍
Uuuuuuuufffffffff endet endet des yemile zmare nw dmo betam nw mwedh
Yalesu man alen kebrachen nw tebark cher getaye menche neh ledestaye
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ሀገሬን ያሥታወሠኛል ተባረክልኝ ሀዊዬ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏
የእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው የሆነ ብቻ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም ስሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
Temesegen amaleke desebelogal yemre❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bezew ene begasaw etezeaw ena zerefe lebonachewn yaberalachew emenug demo memelesachew ayekerem ewntun segebachew eza selam yelachew heyayenachew new yemer eteley hulachnem❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ተባረክ
ZMR
ያላንተ ክብር የለኝም........... አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ተባረክ ውዴ እውነት መንገደ ኢየሱስ !!! ቃል ሕይወት ያሰማልን
ኢየሱስ ጌታ አይደለም ያለህ ማነው ሀዋዝ
Egzaber Yikber Yimsgen le zelalem ♥️☦️♥️🇪🇹
ያላንተ ክብርየለኝም ተባረክ ቸር ጌታዬ ምንጭነክ ለደስታዬ🙏🙏🙏
ተባረክ ውዴ የእውነት መንገዴ
ሰላም ይበዛል. እሄን መዚሙሪ ሲሰማ ተመስግን የኔ ጌታ
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ በብዙ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ፀጋዉን ያብዛልህ
ሃዋዝየ በርታልኝ ተባረክ።
አሜን ይባረክ
መላአክተ ዝማሬየ ያሰማአልን ተባረክ
በሰዎች ዘንድ በደንብ የተሰማሄዉ አሁን ነዉ። መዝሙሩ ከ8 ዓመት በፍት የወጣ ብሆንም
,ተባረክ ቸር'ጌታዬ ተባረክ እውነት ጌታዬ
እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
በብዙ ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ
በእውነት ተባረከሀል ይጨምረልህ በእየሱስም
Ewunenet kibr be esu bicha newu
Elelelel Elelelel Elelelelele waqayyoo farfanaa ergamota sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu amen
ammeeeeeeeeeen eelelelelelelelelelelele bazu tebarki wandemchin geta eysu detachin new uffffffff elelelelelelelel eysu eysu eysu becha new
የዚህን ልጅ ሁሉንም መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግብ በእንባ ነው ምሰማው አቤት ውስጤ ሲረካ ...ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተንም እግዚኣብሔር ከደጁ ያጥናህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
Lik edenyi
እኔም በጣም እወድዋለው
የድንግል ልጅ ሲሰጥ እንደዚህ ነው።
@@mulukenalebachew7000 በጣምም ክብር ለናትና ለልጁ ይሁን🙏🙏🥰🥰
@@ፀባይስናይ 😊😊😊😊
እስኪ በዛሬ ቀን ምታዳምጡ መመለሱ ያስደሰታቹ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤
ተመስገን የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት
እግዚያብሔር ይመስገን ሌላ ምን ቃል አለ እግዚያብሔር አባታችን ይክበር ይመስገን ግን በእሱ መመለስ ዉስጥ ያየዉት የልብ መሻት ና ፍቃድ ላይ የክርስቶስ ጣልቃ ገብነት አይቻለዉ ልቡ ስለፈቀድ የፈቀደዉ ተደረገለት ሀዋዝዬ እንወድሀለን መዝሙሮችህን ሳቆም እየከፋኝ ነበር አሁንማ በደስታ እሰማለን እመብረሃን ትመስገን❤❤
እንኳን ደስ አለን የተዋህዶ ልጆች🥰
ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤
እጌዝአብሔር ይመስገን የጠፋ ወንድማችን ተመለሰልን
ዛሬ የናፈቀኝን የሚወደዉን መዝሙሮቹን በነፃነት መስማት ችያለዉ ኡፍፍፍ😢
አኔም❤
ተደብቄ የማዳምጠውን መዝሙሮቹን አሁን በግላጭ ጂፖሴን 100 አድርጌ እዘምራለው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤
😂😂ምስኪን ከሰዉ እንጅ ከእግዚአብሔር አትደበቂ መዝሙርኮ ፀሎት ነዉ😊😊😊 ግን በመመለሱ በጥም ደስብሎኛል አሁንም ቸሩ አምላክ በቤቱ ይፅናዉ
ተውግዞ ነበር ለዛ ነው@@mahelit
እንኳንም ደህና መጣህ በጣም የምወደው ዝማሬውን ሰሞኑን በጣም ተሰምቶኝ አዝኚ ነበር የከረምኩት ተመስገን አምላኬ እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤እደት ደስስ እዳለኝ💐💐💐
@@ተስፉ እኔም
እኔ ከነ ሀጥአቴ እንድህ ከተደሰትኩልህ የቅዱሳኑ ደስታ አሰብኩት😭😭🥰እንኳን ተመለስክ💞💞💞💞💞
ሀዋዝዬ እንኳን ወደ ቤትህ መጣህልን ያንተ መዝሙሮች ፈተና ሆነውብኝ ነበር አትስሙ ተብለን እኔ ግን አቃተኝ አምላኬን ሁሌም ይቅር በለኝ የአባቶቼን ቃል ባለመስማቴ እናም እባክህን ወደ ቤቱ መልሰው እል ነበር ተመስገን የኔ መድሃኒዓለም ❤🙏
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሐዋዝዬ የምወድህ ወንድሜ በናፍቆት መምጣትህ ስጠብቅ ነበር ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
እንኮን ወደቤትህ መለሰህ ባንተ ደስአለኝ❤❤❤መድሀኒአለም ስራዉ ግርም ነዉ
ሀዋዝ ናፈከን ጌታን መዝሙርህን መዘመር ብፈልግም አልችልም መሰዋት ስለሆነ ተመለስ ጌታን አብረን እናመስግነው በህብረታችን ውስጥ ተጨመር ቅዳሴው ከኛ ጋር አልናፈቀህም😢😢😢😢
እዴምንሁኗል
Betam 😢😢😢😢😢😢😢
@@እማአምላክከኔአትራቂእናቴከቤተክርስቲያን ወጥቷል
ወደት ይመለስ ከእውነት ወዴት?
የምን መሰዋት ይቅርታ ?
ሀዋዝየ በምትወደዉ አምላክ በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ይሁንብክ ተመለስ እንለምንክ ስለመድአኒያለም እንዎድሀለን እኮ
ተመለሰ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጸሎት እናስበው እንዲበረታ
Your Hymans always hit different.
አንድ ቀን ወደ እዉነተኛዉ የክርስቶስ ህብረት እንደምትመለስ ለምን እንደሆነ አላዉቅም ልቤ ይነግረኛል፡፡
መመለስህን በናፍቆት እና በጉጉት እንናፍቃለን፡፡ሐዋዝ ወንድማቸህን እንወድሃለን፡፡
እግዚአብሔር ረዳን እኮ 🥰
ተመለሰ ተመስገን ውዴ እልልልልልል እንኩዋን ደስ አለን ❤️❤️🌹🌹
ተመለሰ ተመስገን❤
ይህ አመት የጠፋዉን ወድማችንን ያመጣልን ወድአመት❤🎉
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን እእእእልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ብጣዕሚ ኢየ ተሓጉሰ፡ እንቋዕ ብሰላም ናብ ቤትካ ተመለስካ ሓወይ
እልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ወደ ቤትህ የመለሰህ መድሀኒአለም ክብሩን ይውሰድ❤😢
የደሰታ እምባ ለካ እንዲህ ደስ ይላል
እምወደውን መዝሙርህን ማድመጥ እችላለው አሁን በጎቹን ወደበርቱ የሚስበስብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጂ❤🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳንም ተመለስክልን
የምወደውን ዝማሬ በነፃነት ማዳመጥ ጀመርኩኝ ተመስገን❤❤❤❤❤
ወንድማችን እንካን ወደቀድሞ ቦታክ ተመለሰክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ቤትህ ስለመጣህ ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
1❤❤❤❤❤ደስታዬን መግለጽ አልችልምና እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ያላንተ ክብር የለኝም
ላምልክህ ለዘላለም
ተባረክ ቸር ጌታዬ
ምንጭ ነህ ለደስታዬ
የልቤን ጥማት ተካህ በሙላት
ላክብር ስምህን ላውራ ዝናህን
ሞገስ ግርማዬ ሀር ሸማዬ
አፍሯል ከሳሼ አንተን ለብሼ
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
ልውጣ ማልጄ ተከፍቶ ደጄ
ወደ ናፍቆቴ አቅንቷል ፊቴ
ድካሜን ጥዬ እልፍ ብዬ
አግኝቼሀለው መች እለቅሀለው
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
ዘውዴን ላንሳልህ እጅ እንድነሳ
ክብርስ ላንተ ነው ሞቴን ለሞትከው
አልደራደር ባንተማ ነገር
ብኖር ብሞትም አንተን አልክድም
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
ብቆም ሰገነት በቤተመንግስት
አለቴ አንተ ነህ የምመካብህ
የነብሴን አውታር ቃኝተህ በፍቅር
ባታሰልፈኝ ማን ያስታውሰኝ
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
አሜን
እእእእእእእልልልልልልልል እንኳን ተመለስክ ወድሜ በቤቱ ያፅናህ
ሀዋዝ እርግጠኛ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ። አባትህ እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል
Ahun yet naw yalew. Yilik Egr ahun naw das yalew. Gulbet hullu la geta eyesus yinberkekale. anchim ande ken enziyan amalikt titash wad Eyesus timechealesh.
@holymountainzion7 ሁለት ጌታ የለም። ይህ በጌታ ስም የመጣዉ የታላቁ ዘንዶ መንፈስ የተመረጡትንም እንደሚያስክድ በወንጌሉ ተምረናል።የተጠሩት ብዙዎች ሲሆኑ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸዉ። ስለዚህ መብዛታችሁ ከዘለአለም ፍርድና ቅጣት አያድናችሁም። ሌባዉ የሚመጣዉ ሊሰርቅ ነዉ።የሐዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፭ ጌታ አንድ ነዉ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ ጥምቀትም አንዲት ናት፣ ይሄንንም እርግጠኛ ነኝ ያ ሉተር የተባለዉ የጠላት ጉዳይ አስፈፃሚ አጥፍቶት ይሆናል!! የሳሙኤል ዘሪሁንን ምስክርነት በ.ዩቲዩብ ሰርች አድርገህ ተመልከት። ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የሳቱትን ወደ በረቱ ይመልስልን። አ ሜ ን !!
@@Zeritu-r8o 🤣🤣🤣.
❤
ምን በውጣው እውነተኛ እየሱስ የደግል ማርያም ልጂ መሆንን እያውቀ እሚመጣው
ተመስገን መድሐኒ አለም የጠፋ ቤተሰቦቼንም ወደ አማናዊቷ ርትአዊቷ ቤተመቅደስህ መልሰህ እንደምታሳየኝ አልጠራጠርህም ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድሐኒአለም አሜን ፫ 🙏
ወደ ቤትህ የምትመለሰበትን ቀን እናፍቃለሁ ወንድሜ❤❤ 😢😢
ሐዋርያት 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁸ “ይሁን እንጂ፣ ልዑል የሰው እጅ በሠራው ቤት ውስጥ አይኖርም፤ ይህም ነቢዩ እንዲህ ባለው መሠረት ነው፤
⁴⁹ “ ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? ይላል ጌታ፤ ወይንስ ማረፊያ የሚሆነኝ የትኛው ቦታ ነው?
⁵⁰ ይህን ሁሉ የሠራው እጄ አይደለምን?’
አረ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ስላሴ ይመልስልን 😭🙏
ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ
ብሎ ወደመንገዱ እየሱስ ,,,,,,,,,ዮሐ ወንጌል14:6 ተጠቀለለ
ታዲያ ወዴት ??? እስቲ አንብቡት
እንኳን ደስስስስስስስስ አለን ተመለሰሰሰሰሰ❤❤❤❤
@@sulamatistube279ተመለሰሰሰሰሰሰሰ እልልልልልልልል
ሐዋዝየ በናትህ ተመለስልን እኛ እኛ እንወድሃለን❤❤❤ እልልል
Tmlswal egziahber ymsgn.
አሜን ተባረክ ቼር ጌታዬ ምንጭ ነህ ለደስታዬ ሀዊዬ ተወዳጁ ❤
ፅዮንየፀጋዘአብእናት ወድሜሐዋዝዬእንኳንወደናትቅድስተዋህዶቤትበሰላመጣህልንበመምጣትህእጅግበጣምደስብሎኛልአሁንምበቤቱያፅናህየምትወዳትእናታችንቅድስትድንግልማርያምየአምላክእናትበምልጃዋትጠብቅቀሪዘመንህንደሞበልጅነአንደበትስታገለግልወደነበረዝማሬህተመልሰእንድታገለግልእግዚአብሔይርዳህየናቱየቅድስተቅዱሳንእመቤታችነምልጃአንለይ!ሁሌምበጣምእወድሀለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የዛርው ደሰታ ወደር የለው ተመሰገን የማርያምልጂ😢😢😢
kale hiwet yasemalin hawazye i love you all of you my orthodox peoples in the world
በጣም ብዙ ደስ ይበላችሁ
አንትን የማለሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምንወድህ ናአ አሁን ወደ ተዋህዶ ቤትህ
😭😭😭😭
ተመስገን ተመለሰ
እንኳንም ደህና መጣህ እልልልልልልልልልል❤❤❤
እኔ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከተመለሰ በሗላ ነዉ መዝሙሩ ሱስ የሆነብኝ
Ke orthodox mn ateh nw ywtahw still now ymsmaw yanten mzemur ko nw bakh tmls❤
ወንድሜ ዝማሬህ ነፍስን ያስገዛል የምትመለስበት ቀን እናፍቃለው😢 ካልሆነም እንደ ደናሾች ዘባቾች እንዳትሆን የምታመልከው ጌታ ይጠብቅህ.
what does It mean??
ዝማሬመላክያሰማልንእልልልልልልልልልልልል
fetari yemiwedewin edezihi wed bito yimelisal silehulum egizabir yimesgen elllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ዘማሪ አዋዝ የተዋህዶ ልጅ ሆነ እንዴ ወይስ የቆየ መዝሙር ነው አቤቱ ጌታ ሆይ የጠፍነው በጌችህን ወደቤትህ መልሰን እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው
Ye koyee new esu ahun menafik hone
ፈጣሪ በመለሰው
ሐዋዝ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ 🤲
Amen temelsoal ❤
ሀዋዝ ወንድማችን የተዋህዶ ወንድም እህቶችህ ና ወደ ቤትህ ተመለስ እንወድሀለን መዝሙሮችህን ሁሌም እንደ አድስ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጣቸው
Temelisolinali
ሀዋዝዝዝ እባክህንንን ወደ ቤትህ ተመለሰ
Ewunet newu yalate mnm negn kbr msgana yedngl maryam lji
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዛብሄርቃለህወት፣ያሰማልንበጣምነውእምወደው
ሀዋዝዬከነብሴበላይእጅግአስበልጬወድሃለሁበእግዚሀብሄርላናግ ርህወድሃለሁ❤❤❤
ዝማራ መላክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው ማልጠግብው መዝሙር
ያላንተ ክብር የለኝም
ላምልክህ ለዘላለም
ተባረክ ቸርጌታዬ
ምንጭ ነህ ለደስታዬ(3)
እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታነው ኣዎ የጌቶች ጌታ የንጉሶስ ንጉስ ኣልፋና ኦሜጋ
ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን ስሰማእጅግበጣምደስይለኛል አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
fetari yimesgen elllllllllllllllll❤❤❤❤❤
ያላንተ ክብር የለኝም ..........አሜን አሜን አሜን 💖 💖 💖 ቃለህይውት ያሰማልን
ያላተ ክብር የለኝም,,,,ዝማሬ መለእክት ያሰማለን ወንደማች በጣም የምወደው ዝማሬ ነው የደንግል ማርያም ልጄ ለደጁ ይመለሰህ ፀጋወን ኣብዝቱ ይሰጠህ😥👏👏👏
ስለ እውነት ነው የምልህ በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ ሁሉንም መዝሙሮችህን በጣም ነበር የምወዳቸው ግን አንተ ከቤቱ እራክ ።እሱ ክብርህ መመኪያህ ነው ድንግል ማርያም ደግሞ መቸም የማትተውህ ሰማያዊ እናትህ ናት እና እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ወደ ቤትህ እስክትመለስና መዝሙሮችህንም አብረን እስክንዘምር በጣም ጓጉቻለሁ እስከዛው ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን
ተመለሰልን ደስስስስ ይበለን❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አላቹሁ ተመለሰ❤❤❤❤
እውነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ና ወድማችን አብርን እናመስግነው ያለህበትን እውነት አስበውስቲ ልክነው? ወድማችን እደው አምላክ ልቦና ይስጥህ
Betam setotal enji,
Bayesexew nw ende endih emigerarem zemare mesgana miyakerbew? Eneko temeles metelu sewoch tegermugnalachu wedet yimeles? Sew ke geta wedet yimelesal? Ere egziabhern feru
እንኳን ደህና መጣህልን ተወዳጁ ዘማሪ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደእኔ የዚህ ልጅ መዝሙር ሱስ የሆነበት በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
አሜን
አሜን አሜን ሀዋዝዬ ተባረክ ባለህበት ሰላም ሁን ግን ትናፊቀናለህ ወድሜ ባትለየን ደሲ ይለኝ ነበር አነ ሁለ ሲለአንተ ኢ ርን ኢለምናለው ወደ በቱ ኢንድመልሲህ ወድሜ በለህበት ሰላምክ ይቢዛ ተባረክልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንተ መዝሙር የስደት ስንቅ መፅናናየ ነዉ ግን የተዋህዶ ልጆች እየጠበቅን ነዉ ወደ ቤትህ ተመለስ ሚርያም እዉነትየ ዉ
Elelelele temelsoal🥰🥰🥰
አሜን እንመስክራለን እየሱስ ጌታ ነው
የምወድክ ወንድሜ ዘመንክ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ 😍😍😍
Yes
Amen amen yagelgilot zemenkin ybarkil zimare melak yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
ኣሜን ተባረክ ቸር ግታየ ምንጭ ነህ ለደስታየ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
የለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ የራገዉ
ከስም ሁሉ በላይ ስም የሰጣው
እየሱስ ጌታ ነዉ እንመሰክራለን
እየሱስ ጌታ ነዉ እንመሰክራለን
በስንት ፍለጋ አገኘሁ በየቦታው ስሰማው
ሁሉንም መዝሙር ስሰማው ልቤ ፍቅል ነው እምትለው ነብሴ እዴት እደምትደሰት
❤❤❤አንድ ቀን ትመጣለህ አምናለሁ ለነገሩ አሁንም የትሄድክ😅😅😂 😊
ወደ 44ቱ ነዉ?😂😂😂ምኞት አይከለከልም።
ይገርማል እውነት ሆነ እግዚያብሄር ይመስገን🙏
Tmlswal egziahber ymsgn
አሜን ወድ ወንድማችን በማለሱ እጅግ ደስተኛ ኔኝ
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ስጥህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Tewahido ayidelem keyirual ene gin mezmurun betam new yemwedew
@@mekdesyedingllij5008betam 😢😢😢😢
@@mekdesyedingllij5008Tmelswal wede twahdo egziahber ymsgn.
@@Mimimimi-ql1pdTmelswal wde twahdo egziahber ymsgn.
Zemare melakte yasemalen bexam yemwedwu mezmur uuufff besamawu besmawu yemalxgebewu mezmure newu 🙏🙏
ILove you so much hawez❤❤❤😘😘😘
ሀዋዝየ እግዚአብሔር ይባርክህ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬአለሁ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ እናተ የተከተላቹሁትን ጌታ እኔም እግዚአብሔር እረድቶኝ እያመለኩት እገኛለሁ ተባረኩልኝ በበለጠ
Yal Geta kbr ylm ewnt nw gn hawazye be Eysus christos lelmnh tmls wd kbrh orthodox tewahdo ❤pls
የአተን ሁሉ መዝሙር ስምች ስምች አልጠግብም ደስ ስል 😍😍
Uuuuuuuufffffffff endet endet des yemile zmare nw dmo betam nw mwedh
Yalesu man alen kebrachen nw tebark cher getaye menche neh ledestaye
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ሀገሬን ያሥታወሠኛል ተባረክልኝ ሀዊዬ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏
የእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው የሆነ ብቻ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም ስሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
Temesegen amaleke desebelogal yemre❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bezew ene begasaw etezeaw ena zerefe lebonachewn yaberalachew emenug demo memelesachew ayekerem ewntun segebachew eza selam yelachew heyayenachew new yemer eteley hulachnem❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ተባረክ
ZMR
ያላንተ ክብር የለኝም........... አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ተባረክ ውዴ እውነት መንገደ ኢየሱስ !!! ቃል ሕይወት ያሰማልን
ኢየሱስ ጌታ አይደለም ያለህ ማነው ሀዋዝ
Egzaber Yikber Yimsgen le zelalem ♥️☦️♥️🇪🇹
ያላንተ ክብርየለኝም ተባረክ ቸር ጌታዬ ምንጭነክ ለደስታዬ🙏🙏🙏
ተባረክ ውዴ የእውነት መንገዴ
ሰላም ይበዛል. እሄን መዚሙሪ ሲሰማ ተመስግን የኔ ጌታ
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል ተባረክ በብዙ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ፀጋዉን ያብዛልህ
ሃዋዝየ በርታልኝ ተባረክ።
አሜን ይባረክ
መላአክተ ዝማሬየ ያሰማአልን ተባረክ
በሰዎች ዘንድ በደንብ የተሰማሄዉ አሁን ነዉ። መዝሙሩ ከ8 ዓመት በፍት የወጣ ብሆንም
,ተባረክ ቸር'ጌታዬ
ተባረክ እውነት ጌታዬ