BOTOX ለመስራት የሚጠቅሙን 3ቱ ዘይቶች | እዴት በቤታችን BOTOX እንሰራለን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 2

  • @tsionmola-kw2fd
    @tsionmola-kw2fd 19 часов назад

    ሦስቱንም ቀላቅለን ነው የምንቀባው? አልገባኝም የዕጣን ዘይት እኛ ሀገር ይሸጣል

    • @Yegnacompass
      @Yegnacompass  12 часов назад

      ሠላም እህቴ እንዴት ነሽ? ስለዘይቱ ለጠየቅሽኝ አዎ 3ቱንም ( frankincense, jojoba oil, castor oil) አንድ ላይ በአንድ እቃ ቪዲዮው ላይ በጠቀስነው መጠን መሠረት መቀላቀል ነው።
      የት ይገኛል ላልሽኝ ደግሞ አንች የት እንዳለሽ ባላውቅም እኛ ምንኖርበት (USA) ግን አለ። ሌሎች ውጭ ሀገሮችም በonline ደሞ Amazon ላይ ስላለ ይገኛል። Ethiopia export እንደምታረግ አቃለሁ so በርግጠኝነት ይኖራል። specifically የት እንደሚገኝ አላቅም። ለማንኛውም የዘይቶቹን ስም በትክክል ያዢና አጠያይቂ። እንደምታገኝው ተስፋ አረጋለሁ።