እኔና ጓደኛዬን አታሎ ሊጫወትብን የነበረው ሰውዬና ያተረፈን አስተናጋጅ እና ወንድሜ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 102

  • @meskitube16
    @meskitube16  4 года назад +16

    ይሄ ታሪክ ሰውየው ያሰበው ሆኖ ቢሆን የኔም የሷም መጨረሻ በጣም መጥፎ ይሆን ነበር ከ እንደዚህ አይነት አታላዮች እግዚአብሔር ይጠብቀን የወንድሜ ነገርም ቢያስቅም ቁም ነገር ነው ነው የሰራው።

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      አሜን ፫ የኔ ውድ ውድድድ

    • @danatgb8509
      @danatgb8509 4 года назад

      መስኪዬ እባክሽ መልሽልኝ እስኪ ከቻልሽ olay ገዝቼ anti aging face wash ena moistures ነው የሚለው እና ብጠቀመው ምን ይመስልሻል

    • @getekebere1222
      @getekebere1222 4 года назад +1

      መሥክዬ አረፊቴ ተበላሸ ችፍ እያለ ይወጣብኛል ከዚያ ሲጠፋ ጥቁር ጥቁር ይሆናል መፍተሔ ካለሽ ሹክ በይኝ የኔ ቆጆ

    • @urjiitube7991
      @urjiitube7991 4 года назад

      ruclips.net/video/ZJCX4HfGelg/видео.html&feature=share😥😥😥

    • @tubejamilahassen8773
      @tubejamilahassen8773 3 года назад

      ውይኔ በሳ ገድልሽኝ መስኪ

  • @rehmaadem3215
    @rehmaadem3215 4 года назад +1

    አይዞሽ አሏህ ያበርታሽ ጓደኞቼ ትመሳሰላላችሁ ይሉኛል መስኪ እመስልሻለሁ አሉ እንኳን ደስ አለን አቺን ስለተመሳሰልኩ ደስ ብሎኛል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад

    ስላም መስኪዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ አጎትሽንም የባለቤትሽንም አባት በአፀደ ገነት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ እኔም ጋር ብቅ በይ እንረዳዳ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ምናለበት አናቱን ቢፈነክተው የኔ ጀግና ወንድምሽን ሳላደንቀው አላልፍም

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 4 года назад +1

    ወይ መሰኪ አሳቅሽኝ ታስታዊቂያለሽ በጣም የዋህ እንደ ሆነሽ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ስላምሽ ብዝትትትት ይበለን መስክዬ ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅን እንጂ ዘመኑ በጣም ከባዲ ነዉ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    አዬዞሽ መስኪዬ የኔ ውድ እመብርሃን ታበርታሽ ማማዬ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад

    ወላሂ መስኪ በጣም ስለጠፋሽብን የበፊት videoችሽን እያየው ነበር እንኳን ደህናመጣሽ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 4 года назад +4

    የ 4 አመት ሆና ለተደፈርችው ጩሁላት እባካችሁ ሚዲያ ያላችሁ እርዷቸው በውሽት ነው አልተደፈርችም ብለው እያሽማቀቋቸው ነው ህጾንዋ ለራሱ መርፌ ወግቶ ተኛብኝ እያለች ነው የህክምና ማስርጃውም እንደተደፈርች ያሳያል እባካችሁ እርዷቸው

  • @amarechgamlake1900
    @amarechgamlake1900 4 года назад

    widd adergishalehu ahun new wede channalesh yetekelakelkut enatem betam wedashalech

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 4 года назад

    በታማኝነት መጥቻለሁ አንቺም ቤተሰብ ሁኚ በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለው አሳውቂኝ ሁሉንም አሞልቻለሁ መጥቻለሁ

  • @እናቴእሩጫዬላንቺነው
    @እናቴእሩጫዬላንቺነው 4 года назад +2

    ፈጣሪ ነው የጠበቃችሁ

  • @enat37
    @enat37 4 года назад

    አንደኛ ማስክ ምን ሆናሽ ናባር አሞሽ ናባር እንዴ አለህ አፊያ ያድርግሽ

  • @ኪዳነምህረትእናቴጠበቃሽአ

    አይዞሽ መስኪ ኬክ ልስጥሽ ተብለሽ ኬክሽ ሊወስድብሽ ነበር 😀😀😀

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል

    Maski ለጅን አግዚአብሔር የብርኮው

  • @kiyatube9871
    @kiyatube9871 4 года назад +2

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ እስት የመስኪ ወዳጆች በቅንነት ደምሩኝ

    • @-hibsttube9779
      @-hibsttube9779 4 года назад

      ደመርሁሽ በቅንነት ደምሪኝ🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад

    እግዝያቤር የፀናናችሁ በርቱ

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 4 года назад +2

    መሲ ኡንከን ደነ መጠሽ

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 4 года назад

    Bertchi .በጣም ተከታዮችሽን በሌላ Channel መተናል ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @ganatfoggy3465
    @ganatfoggy3465 4 года назад

    መስየየየየ እንደ ነሽ አይዞሽ

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Год назад

    በሳቅ ፈነዳሁ የኔ ቆንጆ

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 года назад +1

    መስኪ አዲስ ዩቱበር ነኝ🌹🌹። አበረታቺኝ🙏🙏🙏

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 4 года назад

    Meski Biotin tiwesjalesh ende????

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 4 года назад

    Yen konjo thanks sewedes

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 года назад

    Ekuanm Egziabher Cheru Fetari Awetachihu . Egziabher Yimesgen

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 года назад +1

    Abete getaye Egzeabehere awetachehu.

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 года назад

    Wig, Egziabher new yetebeqachu.

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 года назад

    መስኪ እንዴት ነሽ ሚሚየ እንዴት ነች አደገች ወይ ?

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 4 года назад

    ሰላም ነሽልኝ መሲዬ በፈጠረሽ ይህን ጥያቄ መልሽልኝ ያኔ ድሮ ባስተማርሽው መሰረት ለፀጉሬ የሙዝ ማስክ ማለቴ ሙዝና እንቁላል ለ6 ወር ያክል ስጠቀም ቆይቼ ከዛ ተውኩት መጠቀሜን ሳቆይ ይሁን ሌላ ኬዝ ይሁን ምንም አላውቅም ግን ፀጉሬ ሊመለጥ ነው ፕሊስ ምን ትይኛለሽ ዝም ብሎ ፀሬ ይረግፍል በጣም ይነቀላል መሲ ብችል በፎቶ ባሳይሽ ታዝኛለሽ ወላሆ በጣም ተጨንቂያለሁ ውዴ😭😭😭😭??? የሙዝ ማስክ ተጠቅሞ መተው ጉዳት አለው ወይ?? እባክሽን መልሽልኝ አደራ መላ ካለሽ ንገሪኝ በአላህ😪😭😭

    • @momlove2688
      @momlove2688 4 года назад

      ወይኔ ስናቋርጠው ችግር አለው እንዴ እኔ መሲየ ካሳየችን ጀምሮ እሰከ አሁን እተቀማለው አቋርጬ አላቅም

    • @هوبي-ض9م
      @هوبي-ض9م 4 года назад

      @@momlove2688 እንዴት ነው ፀጉርሽ ላይ ለውጥ አለ ወይ የኔስ ልትመለጥ ነው😪

    • @momlove2688
      @momlove2688 4 года назад

      @@هوبي-ض9م ለኔ ተስማምቶኛል እህቴ በጣም ለውጥ አግንቼበታለው

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 4 года назад +1

    You know what God sent you an angel.

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 года назад

      🙏 በጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 4 года назад

    Amazing you are Lucky you are🙏

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya8682 4 года назад +1

    Ayezoshi fetare yatenashi

  • @mulugeta4989
    @mulugeta4989 4 года назад

    Fetarye New Meski Yetebekachehue Gen Betame Asetmarye New

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 4 года назад

    መስኪ አሳቅሺኝ የኔ ምስኪን ሊደፍራቹም ብቻማ አደለም 3 ታቹንም ይዞ የሄደው😂😂

  • @emannori103
    @emannori103 4 года назад

    ቅንጅት በጣም ወደሸን ቤተሰብ አዱረገ

  • @susufamilytube5629
    @susufamilytube5629 4 года назад

    መስኪየ ስወድሽ አይዞሽ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 4 года назад

    መስኪየ ሰላም ነሽ ውይ ናይላየ እደት ናት

    • @lmlmtumebo6917
      @lmlmtumebo6917 4 года назад

      መስኪዩ እንደት ነሽልን

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 4 года назад

    መስክዬ ተባረኪልኝ እንኳን ደህና መጣሽ በርቻ ውዶች እንደማመር እኔም እመልሳለሁ

  • @zebibaahmed4585
    @zebibaahmed4585 4 года назад

    አህለን ማሽ አላህ አምሮብሻል 😍😍😍

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት🌹🌹 ። ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉ ቤተሰብ በመሆን እንማማር❤❤።

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 4 года назад

    Fetari tadigoshal meskiyee, nyla dhna nat?

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 3 года назад

    Kkkkkkkkkkkk እረ በሳቅ ሞትኩ

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 года назад

    Enkuan selam metash

  • @zadzad46
    @zadzad46 4 года назад

    ጥያቄዩ በልጅነቱ የተደፈረ ሠዉ ድንግልናዉ ያጣል ፕሊስ መልሱልኝ

    • @hoznon9321
      @hoznon9321 4 года назад

      ከተደፈረች ድንግልናዎ የተደፈረች ቀን ሄዶል ድንግልና አንዴ ነው ሚሄድ ከንኮን ተደፍራ በስራ ብዛትም ይሄዳል

    • @zadzad46
      @zadzad46 4 года назад

      @@hoznon9321 መደፈር ስልሽ ጎደኛዬ በልጅነቷ ከሶ የሚበልጥ ልጅ አስተኛቶ ይጫወትና ይለቃት ነበር

    • @zadzad46
      @zadzad46 4 года назад

      @@hoznon9321 ይሔዳል ይሁን

    • @markogamertirtiro6243
      @markogamertirtiro6243 4 года назад

      በስራ ብዛት ይጠፋል አልሽ ክክክክክ

    • @hoznon9321
      @hoznon9321 4 года назад

      @@markogamertirtiro6243 ማለት

  • @sinsinesolomon801
    @sinsinesolomon801 2 года назад

    Mesk Egzaber yatsinashi;

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 4 года назад

    Meskye selam new yene konjo

  • @metitech
    @metitech 4 года назад

    sis selam new hardyeoneneger new yemelekiw berech bezi bota baleteyekesh desyelegn neber community lay and video belekilegn bemelekam net #meti tech#

  • @filielhabesha
    @filielhabesha 4 года назад

    Meskiye andeja amrobshal 😍😍👱🏻‍♀️

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 4 года назад

    Betam tefteshal meski endet nesh ljishs endet nat

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ

    • @asfdt7740
      @asfdt7740 3 года назад

      አንኳንም ፈጣሪ አወጣችሁ የኔውድ

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 4 года назад

    ሰላም መስክዬ

  • @seheywetalnkejber2217
    @seheywetalnkejber2217 4 года назад

    ሠላም፡እህቴ፡እንዴት፡ነሽ፡፡

  • @deborahsileshi8856
    @deborahsileshi8856 4 года назад

    በጣም በርቱ ምርጥ ቻናል ነው!!
    ሁሉን አሟልተን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለሁ
    አናንተም ጎራ ብላችሁ Subscribe አርጋችሁ Comment በማስቀመጥ ድጋፍ አሳዩ.

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 4 года назад

    መስክዬ ናፍቀሽኛል

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 4 года назад

    ሰላም መስኪዬ

    • @zahrazeinu124
      @zahrazeinu124 4 года назад

      እንኳን አላህ አተረፈሽ ማሚዬ

  • @bettytizu4835
    @bettytizu4835 4 года назад

    meskiya astemari tarik new

  • @eyerusalemchekol6053
    @eyerusalemchekol6053 4 года назад

    yenewudi enem endanchi asalifelhu

  • @hareghareg3166
    @hareghareg3166 4 года назад

    ተእፋችሃል😍🤗

  • @jamilakairu1969
    @jamilakairu1969 4 года назад

    Mnish mota mare?

  • @waqayyoontikseekootisnaap3686
    @waqayyoontikseekootisnaap3686 4 года назад

    Achii zarany

  • @yordanosabebe7239
    @yordanosabebe7239 4 года назад

    Meskii yesfra LJ
    Berchi

  • @merryruhama3702
    @merryruhama3702 4 года назад

    Hi

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 4 года назад

    Ewante naw wede Egziabher lebon yisex bexam yigerama

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    Selma

  • @Bilaljemal
    @Bilaljemal 4 года назад

    ቢላል እባላለሁ :: ቀንዎን አስደሳች ለማድረግ አነቃቂ እና ሥነ-ልቦናዊ
    ትምህርትዊ መልእክቶች በአማርኛ ቋንቋ ፡፡ ቀንዎን ወይም የህይወትዎን ሁኔታ መለወጥ ይችላል፡፡ RUclips 👉👉 ruclips.net/channel/UCtoh1dYPVHzOxO0vmPMY1Xwfeatured?sub_confirmation=1

  • @seble6136
    @seble6136 4 года назад

    ተቀላቀሉ ruclips.net/video/PIIo9qBmp30/видео.html

  • @maskimaski3120
    @maskimaski3120 4 года назад

    Maskeye mine honashi nw ehete

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ 4 года назад

    መሻላህ አምሩብሻ

  • @ove6164
    @ove6164 4 года назад

    የተረገሙ አረ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
    እናንተም እንካንም አተረፍቹ።

  • @sentayehudamasge7539
    @sentayehudamasge7539 4 года назад

    ❤💛💚🇪🇹💝

  • @binimelka58
    @binimelka58 2 года назад

    Hi