በሰው የተጎዱ ሰዎች ይሄን ቢሉ አትፍረዱባቸው! እምነታቸውን አተዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 120

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Месяц назад +17

    ሠላም መሥኪዬ የጌታ ሠላም ይብዛላቹሁ የመሲ ቤተሠብ እናቴ አሞብኛል ፀሎት አድርጉልኝ

    • @fentatsehay7765
      @fentatsehay7765 Месяц назад +1

      .ፈጣሪይማራትእናትኬፍአይካት

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +4

      እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልሽ ይፈውስልሽ❤

    • @cr-mg9ih
      @cr-mg9ih Месяц назад

      Ayzosh amlak ymarlsh ❤❤

    • @tsegimarr3023
      @tsegimarr3023 Месяц назад

      Egeziabhare yemarelsh

    • @asna3332
      @asna3332 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 Месяц назад +9

    ሰው አይታመንም እግዚአብሔር እመኑ ለሰው ጥሩ ሁኑ እንጅ ጥሩ ነው አትበሉ😢❤❤❤❤

  • @user_selagg
    @user_selagg Месяц назад +4

    የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው መስኪየ አመሰግናለሁ ውድ እህቴ

  • @AmechioLove
    @AmechioLove Месяц назад +3

    ሰላም መስኪ በጣም ልክ ነሽ እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fikeryena-pg8hj
    @Fikeryena-pg8hj Месяц назад

    የኔ ዉድ እዉነት ነዉ የልቤን ነዉ ያገኘሽኝ ግን የማያልፍ ነገር የለም ነገ ሌላ ቀን ነዉ *ያልፋል* እያልኩ ነዉ የምፅናናዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazazerfu4492
    @meazazerfu4492 Месяц назад +1

    መስኪየ እኔ ድሮ እና ዘንድሮ ተቀይረያለዉ። ከ ሁሉም የማይረሳኝ አዝኘ ያቀረብኩዋት ድርጅተ ዉስጥ ቀጥረያት የማሠራት ሴት ጋለሞታ ሆና አገኘዋት ግን በህልም አይቸ ነበር ግን አልገባኝም ነበር ፈጣሪ ደሞ በዓይነ አሳይቶ አጋለጠልኝ።አሁን ከ በተሰቤ በስተቀር ለ ማንም ደንታ የለኝም ። ካልነኩኝ አልነካም ማንንም አላስጠጋም።

  • @نوحسيد-م6ث
    @نوحسيد-م6ث Месяц назад +3

    ትክክል በክፋ ሰዎች በጣም ሆዴን አሞኛል

  • @HannaJenbere
    @HannaJenbere Месяц назад +2

    ልክ ነሽ መስኪ

  • @ZayidSibihat
    @ZayidSibihat Месяц назад +2

    Ene kufu sewoch betam new miyasaznugni lemn endehon alwkm, ene besewoch begodam destagna negn ye selam enkelf etegnalew kim yelebgnim,betam tenkara endehon redtognal kifu sewoch amesegnachiwalw ❤ lebachun egziabher yimels amen 🙏 ❤

  • @_beth20_
    @_beth20_ 27 дней назад

    ሰላም መስኪ ፣ ስለምታካፍይን ሃሳቦች እናመሰግናለን ፣ ግን ሰው በተፈጥሮ ንጹህ ነው ፣ ከቤተሰብ አስተዳደግ፣ ከማህበረሰብ ተጽዕኖ፣ ከሰይጣን ፈተና ወዘተ የተነሳ ግን ክፉ ወይም ጨካኝ ይሆናል ።

  • @Asemakadir
    @Asemakadir Месяц назад

    እናመሰግናለን ውዷ❤❤

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    እናመሰግናለን መስክየ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад

    መስክዬ ገና ረእሱን አይቼ ነው እምባዬ የመጣብኝ በሰው ተጎድቻለው ጓደኛ የሚባል ነገር ሳስብ እምባዬ ይመጣል ብቻ በተለይ በምትወዷት ጓደኛቹ ከተጎዳቹ ከባድ ነው😢 እግዚአብሔር ይርዳን ጊዜው ከባድ ነው ማንን አምነን እንደምናቀርብ አላውቅም ለማንም ግን ክፉ አልመኝም እግዚአብሔር መልካሙን ይስጣቸው መስዬ እናመሠግናለን ምርጥ መልእክት ነው።

  • @Kwt456-i7o
    @Kwt456-i7o Месяц назад

    በጣም እናመስግነለን ውዷ እህታችነ

  • @hannamekonnen110
    @hannamekonnen110 Месяц назад

    I agree with you ❤ thanks

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ Месяц назад +1

    አደኛዋ እኔነነኚ በስው የተጎዳሁ አሁን አውሬ አረጉኚ ብቻየን ማለቀስ ብቻየን መሆነ የሰውን ልጂአብሮ ቢኖረም ሆዱንማወቅ አይቻልም አደኛዋ ነኚደክሞኛል በቃ ብዙ ቁስያለሁ ሁሉም ሰው አድነው

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Месяц назад

    አሜንንን❤❤❤

  • @frelovefretube
    @frelovefretube Месяц назад +1

    ልክነሽ መስኪዬ

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx Месяц назад

    የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @tiya_tube-z5t
    @tiya_tube-z5t Месяц назад

    ❤❤❤Ewenet new meraku yishalal, fetari birtatun tigistun yiseten

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Месяц назад +1

    መሲ ልክ ነሽ አኔ ግን እናቴን ሰለምወዳት እናቴ ለትሞት ነው ብለው ብር አበድሬ ክደውኛል በጣም ፍፁም ከማልጠብቀው ሰው ነው ከዛ ወዲያ ሰውን አላምንም ለማንም ሰው ከደረገኩት እንኳን አሰፈርሜ ነው እሰካሁን ቢኖረኝም የለኝም በሚለው ላይ ነኝ። ይቅጥል በሉኛ።

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Месяц назад

    አሚን ማማየ

  • @SamiMezgebu-v6u
    @SamiMezgebu-v6u Месяц назад

    Selam meski ebakesh betam lawerash eflegalhu bemn lagegnessh

  • @MeronShiferaw-q2r
    @MeronShiferaw-q2r Месяц назад

    ❤❤ Thanks Meski

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d Месяц назад

    ሰላም መሲየ እንኳን ሰላም መጣሽ እዉነት ነዉ እኔማ አሁን ከሰዉ ጋ ማወራት ተወኩ ምን አስጠላኝ ዘረኝነት በዚህ የተነሳ ብዙ ሰዎች ጋ መገናኘት አቋመኩ ሰላሙን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር

  • @YORDANOSKEDIR-c3s
    @YORDANOSKEDIR-c3s Месяц назад

    ሰላም ሰላም መስኪዬ እንኮአን ደህና መጣሽልን አንቺ እኮ መልካም ነሽ ይጠቅማቸዋል የምትይውን ሁሉ ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Aschelegne
    @Aschelegne Месяц назад

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ።በባል ወይም በሚስት በቤተሰብ መጎዳት እምነት ማጣት በጣም ነው ሚያመው

  • @Bilsumma
    @Bilsumma Месяц назад

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenithyimam3223
    @zenithyimam3223 Месяц назад

    Thank You

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v Месяц назад

    meski ❤❤tru mker new enamsegnalen betam swun bntuk lebshi stwuje yasewu endmogen ew yemiyayeshi 😢....❤❤

  • @KidistTariku-jg6be
    @KidistTariku-jg6be Месяц назад +3

    እኔማ የእውነት ሰው በቃን ከባሌና ከቤተሰቦቼ ውጭ በተለይ የሴት ጓደኖች በቃን በብዙ ተጓዳውን እኮ😢😢😢

  • @deborajesuse
    @deborajesuse Месяц назад

    My sweet thanks

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar Месяц назад +2

    መስኪ እባክሽን feg የሚባል የፀጉር ቅባት አሳዪን እባክሽንንንን😢😢😢😢😭😭😭❤

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar Месяц назад +2

    FEG የ ቅባቱን አጠቃቀም ንገሪን አንቺን ስለማምንሽ ነው በጣም ሀይለኛ hair growth ነው እባክሽ ቶሎ በይ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      እሺ ግን ገዝቼ ተጠቅሜው ካልሆነ እንዴት አውቃለው😅😂😂

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Месяц назад

    .እዉነትነዉ እኔያላቆሰለኚየለምየዎህሁነሽበሙሉልብሽስትቀርቢአቸዉሞኚያደርጉናልእኔሰዉስቀርብገደብየለኚምእደዛስቀርባቸዉመሄጃየለለኚምንምየማላቅሰዉአድርገዉያዮኛልጎረቤትጎደኛስይሁንየቅርብየምላቸዉቤተሰቦቸይብሳሉአሁንከማንምእርቄነዉያለዉትስደትከወጠዉ3አመቴነዉማንንምአላገኚምስልኬንጓደኛአርጌስረየንእየሰረዉአለዉሀፅያተኛብሆንምፈጣሪይጠብቀኛልይወደኛልባሳለፍኩትየምረሳበትጥሩሰዉችሰጠኚተመስገንአሁንምቢሆንአልጠላምሰወግንእወዳቸዎለዉእጂይወድኛልያስብልኛልብየመጠበቅትቻለዉየተናገርሽዉልክነዉመስክየየኔእህትከነሱመራቄብዙተምሬአለዉቢአመኚም

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz Месяц назад

    Selam meskiye yene wud hite ❤❤❤❤❤❤

  • @hanateshome-k2x
    @hanateshome-k2x Месяц назад +1

    ውዴ እኔ ፊቴ እንዲወፍር እፈልጋለው ብታይ የ40 አመት ሽማግሌ ነው የምመስለው እና ለናቴ ብወፍርላት

  • @kaleabzerabrham9750
    @kaleabzerabrham9750 Месяц назад +1

    ጎይታ ካንቺ ጋ ይሁን

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Месяц назад

    በሰው ከተጎዱ አንድዋ ነኝ እኔ በእውነት እምነት የለኝም በሰወች ላይ በተደጋጋሚ ነው የተጎዳሁት😢

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ Месяц назад +1

    በጣም እኔ አዳነኝ ነኝ እህቴ የምር ሳልቀስ ነበር የቆየሁይ😢😢😢😢

  • @SamiraNoori-y7p
    @SamiraNoori-y7p Месяц назад

    ሰለሙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @kokiimedia
    @kokiimedia Месяц назад

    Selmi selmi meskiye enkani dan maxashi berutochi endeti nachu 😢😢😢bastoltachu Asibuni

  • @masaramasara6893
    @masaramasara6893 Месяц назад +1

    በጦም የምገረመኘ ነገረ ሠዉ በጦም ጥሩ እየሆነላችዉ ክፉ ይሆናሉ😭😭😭

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar Месяц назад +1

    መስኪ EFG hair growth ንገሪን ስንልሽ እምቢ አልሽአ የኔ ውድ እባክሽ አስረጂን በናትሽ ከነ ገንዘቡ ከነ ገንዘቡ❤❤😂😂😂😂

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar Месяц назад +1

    መስኪ FEG ስለሚባል ቅባት ንገሪን❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AluyeLove
    @AluyeLove Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yene wud meskiye

  • @KishaHomes
    @KishaHomes Месяц назад

    ለሥራ ፈልጌሽ በምን ስልክ ላግኝሽ መስኪ?

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz Месяц назад

    Meskiye ene bexam sawun Amin neber gin ene ye qerebkut set hne wund be moments ena sila mi wudachw zim sila min ina be hewanat hulum godagn Bawun gin maninim maman Alchalkwn set hon wund weda duro libe end Melisegn hulem tsalot nw bexam bexam yiqeyiral meskiye ene darsobign.
    Kehulm damo bilx bilx yemichwt sawu bexam yasxelagnal.
    Ene awun bichayn negn minim godegna yemibal qara😢😢😢
    Hulem yikefagnal ke hulum sawu garabeslam nebar mignote sawu gin kabad new tanabo yemayhalq matsaf nw 😢

  • @Kahsgsh-d1h
    @Kahsgsh-d1h Месяц назад

    እዉነትሽን ነዉ እኔ ግን ሰዉ ይከዳኛል ብዙ ተፈትኛለሁ እናም ስዉ አላምንም አልቀርብም በጣም ቆስያለሁ አድ ታሪክ ላካፍላችሁ ዘሜዴ ኮንትራት ቤት የምሰሩ ታቁታላችሁ እናም ሳዉዲ ነኝ እናም ብር መላክ ፈልጌ ከዚህ ቀጥታአ የሚለክልኝ ሳጣ ዘሜዴ ነበረች ድባይ ለምን ላኪናአ ወዴኔ የማቀዉ ሰዉ አለ ብላ እሽ ብዪ አምኝ አሰርየን ድባይ ላኪልኝ ብያት ላከችልኝ ከዛአ ገብታል ብዪ ደረሰኝ ላኩላት ምን ብትለኝ ጥሩ ነዉ አልገባም አስገብታአ መልሳአ ከስለዋለች ብላአ አጭበረበረችኝ እግድህ ይች ልጂ አብረን አድገን የቅርብ ዘመድ ነበረች እናም ሰዉ እዴት እደማምን አደምቀርብ ከብዶኛል በሰዉ አገር ደሞ ሰዉ መቅረብ ያስፈልጋል ግን ዉስጤ እቢያለኝ

  • @tsagaabdi4397
    @tsagaabdi4397 Месяц назад

    Geta ybarkish

  • @AndualemMihrete
    @AndualemMihrete Месяц назад

    Selame meski andualem neye.endate neshe betame tefashe.

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      ሰላም አንዱአለም እንዴት ነህ ባለቤትህ ልጆች ሁላችሁም እንዴት ናቹ

    • @AndualemMihrete
      @AndualemMihrete Месяц назад

      BEtame selame nene anchise lijoceshe endate nachihu

  • @edlawitmezemir8780
    @edlawitmezemir8780 Месяц назад

    መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ምናልባት ከየሽው ምናይነት ሳሙና ለፀጉርሽ የምትጠቀሚው ????

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад +1

      ዶቭ ነው ሌላም Bar soap shampoo ብለሽ በሚመችሽ አይነት አለ የኮኮናት የሬት......

    • @edlawitmezemir8780
      @edlawitmezemir8780 Месяц назад

      @@meskitube16 Thank you so much meskiye yene konjo እግዚአብሔር ይባርክልኝ።

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Месяц назад

    በትክክል እኔ 14ዓመት ሙሉ ሰዉ ማመን አቅቶኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤️🙏

    • @Tube-e4c
      @Tube-e4c Месяц назад

      😢😢😢😢

  • @Samaria-m9t
    @Samaria-m9t Месяц назад

    Lek nesh fetari yagaletal!

  • @selammebrahtu8373
    @selammebrahtu8373 Месяц назад

    ሰላም መሲኪየ እንዴት ነሽልኝ ውዴ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Месяц назад

    ማስክዬ እንመስግናልን❤❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube Месяц назад

    በማታስቡት ሰው ባልጠበቃችሁት ሰው መኅዳት በጣም ከባድ ነው በተለይ በምወዱት ሰው መኅዳት ከባድ ነው

  • @Samaria-m9t
    @Samaria-m9t Месяц назад

    Sew betam kebab neew fetari yetebeken enji.

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma Месяц назад +1

    Ay Mesy ename serayen lekeklaw. Metfo sewchen fetry yarklen😮

  • @YaredBezabih
    @YaredBezabih Месяц назад

    መስክዬሰውንማመንበጣምከባድነው

  • @Asemakadir
    @Asemakadir Месяц назад

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ እኔ በፍቅርኛ

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @deborajesuse
    @deborajesuse Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭 mskiye baxami sawi sigodang shashwu

  • @HuyHuy-hf8fx
    @HuyHuy-hf8fx Месяц назад

    meski

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ሰላም መስክየ እኳን ደህና መጣሽ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤❤❤

  • @ZamnAli-y8m
    @ZamnAli-y8m Месяц назад

    ❤❤❤

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k Месяц назад

    መስኪ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraNoori-y7p
    @SamiraNoori-y7p Месяц назад

    ጨቀቱአለበን🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @Hevanyentertainment
    @Hevanyentertainment Месяц назад

    እንደማመር የማዳም ቅመሞችዬ 🙏🙏🙏

  • @SamiraNoori-y7p
    @SamiraNoori-y7p Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HuyHuy-hf8fx
    @HuyHuy-hf8fx Месяц назад

    meski bwust anagrign

  • @Werkenesh-zz1gm
    @Werkenesh-zz1gm Месяц назад

    Meskii❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deborajesuse
    @deborajesuse Месяц назад

    Awo mskye ine biyalo

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 Месяц назад

    😭😭😭

  • @MasratAbrehm
    @MasratAbrehm Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @arsemaqidest9514
    @arsemaqidest9514 Месяц назад

    Meskyee ene sewu mamen maqom efelgewalewu.lela demo chekeng mehone efelgewalewu buzu teqetawu sewu be mamane ebakish erjing

  • @Ridwaanc
    @Ridwaanc Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofu1548
    @sofu1548 Месяц назад

    ሠለም ለዝህ ቤት እስቲ ዱኣ አሪጉልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Месяц назад

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ❤

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Месяц назад

    አሜሪካኖች ትራንፕንምረጡ ልጆችያላችሁ ትራንፕንምረጡጡጡጡጡጡ መሰኪ ንቁ ንቁ

  • @ዝህራ
    @ዝህራ Месяц назад

    ሰላም ሰላም እስኪ ሰብስከረይብ አድሩጉኝ

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 Месяц назад

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @MasratAbrehm
    @MasratAbrehm Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @beliyuclient
    @beliyuclient Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ShewitTsegay-ln6iv
    @ShewitTsegay-ln6iv Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MisrakWeldegeorgies
    @MisrakWeldegeorgies Месяц назад

  • @Ksa-zj1yw
    @Ksa-zj1yw Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤