Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አህለን እህታችን ሀዉሊ የማዲያት ነገር ዝም ብቻ ነው እኔ ፊቴን በመሥታወት ማየት በጣም ነው የሚያሥጠላኝ አለህ በራህመቱ ያጥፋልኝ እንጂ
አብሽር አሚን
እህትመጣሺ🌹🌹🌹🌹
Mameye menem atekebabe weha bedeb techi beki enkelef tegn betam lewt tayibetalesh lewt stayibet shuk beyign
ለሚቆረራጥ ፀጉር መፍቴ ከለሽ አሰዉቂኝ በርቺ
ጥሩ ግልፅ ገለፃ ከነኣቀራረቡ ግን በንት ጊዜ ለውጥ እንጠብቅ ?? በሳምንት ስንቴ እንጠቀም ??? ጧት በቀዝቃዛ ወይንስ ለብ ባለ ውሀ ?? ቀጥሎ sunscreen ወይስ ሌላ lotion. ??
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ገቢ ነኝ
እንኳን ደህና መጣሽ ሠብልየ
አህሌን
አህለን ሰብለዬ እንኳን ደና መጣሸ ☕☕🍫🍫🍰🍰🎂🎂🍬🍭
አህለን ተፈደሊ ሀያቲ💺💺💺💺💺💺☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
እኳን ደና መጣሽልኝ ሁቢ አህለንን
እህቴ፡ሰላምሺ፡ይብዛልን፡ግን፡ኮኮናት፡የፀጉሩ፡የሆናል፡እደ
የኔ ወድ አላህ የጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ
አሚን ዉዴ ኑሪልኝ
ይህን ውህድ ተቀብቼው ፊቴን ፏ አርጎልኝ ነበር ለተወስነ ግዜ ሳልቀባ ብቆይ ተመልሶ መጣ
Selam lanechi yehun ehenen ken metekem ayechalem
Ke xasi enitatebalen?
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ወሰህለን ሀውለት እንዴት ነሽ እንኳ ደና መጣሸ እረ የኔ ነገር እንጃልህ ፊት ተበላሹ አሀገር በገባሁ ጌዜ ይጠፋል ስድት ስመጣ እሱም የመጣል አላህ ወደ ሀገሪ የመለሰኝ እስቲ ሁላቹም ዱአ አድረጉልኝ እህቶች እና ወንድማች 🙏🙏
አየሩነዉ ዉዴ ያልተስማማሽ ላገርሽ ያብቃሽ አብሽር
@@hawlettube6809 KJV
የኔ ቅመም ኢሻአላህ እሞክረዋለው
ኑሪልኝ
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏
ሀሀሀሀሀሀ፡አላህ፣ወአክቦር፣
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን እህት እንካን ደህና መጣሽ ከግራ ፊቴ ብቻ ትንሽ ነጠብጣቦች አሉብኝ ግን ምንም አልተጠቀምኩም ምክንያቱም ከተባዛ ብኝ ብየ እፈራለሁ ምንም አይነት ፍቴን ተጠቅሜ አላቅም ምን ትመክሪኝ አለሽ
በጣም ቀላል የሆኑ የተፈጥሮ ነገሮችን ብትጠቀሚ አሪፋነዉ ምንም ጉዳት ስለሌላቸዉ ጥቅማቸዉ ግን ብዙ ነዉ
ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁእህት እስኪ ንቅሳት የሚያጠፋ መዳኒት ፍልጊ
ዉዴ ንቅሣት በትክክል ያጠፋ መዳኒት የለም በህክምና ካልሆነ
ሀዩዬ እኔ እሪት አላገኝም ሌላውን ብሰራውስ ??
ትችያለሽ ሁቢ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Ws wr wb barchi vlabatis ades nage
ሀዊዬ ሬት እንዴት ነው ምታሳዲጊው አላድግ አለኝ ሁሌም ነው ግን ውሀ ማጠጣው እስቲ ምን ትያለሽ
ዉሀ ብዙ አይፈልግም በሣምንት ሁለት ቀን ብቻ አጠጪዉ
@@hawlettube6809 ፈጥነሽ ስለመለሽልኝ ጀዛኪላህ ውዴ
Eshi yene konjo emokralew fite bitay betam teblashtohal endale shifita bicha hone. Larase gize setchew alahukm.Anchi barchiln Ewdishalew.edme ena tena yistsh.
ኑሪልኝ ዉዴ
አህለን መመዬ እንዴትነሽ የኔቆንጆ
አለሁልሽ ሁቢ
አህሌን እህት
እን ያልተጠቀምኩት ነገርየለም ግን ፊቴም እየጠናበት ሄደ አሁንስ ሰለቸኝ
አብሽር ተስፋ አትቁረጪ ሚስማማሽን አስክታገኚ
ልክ እደኔ በእዉነት የአልተጠቀምሁት የለኚም ሠዉ ባያየኚ ደሠተኛነኚ ፊቴ የባሠ ተበላሸቶአነ
@@hawlettube6809 አላህ ይበሽርኪብልኸይርእህት
@@tghh1076 በጣም ከባድነው በተደጋጋሜ መመምከር ግድ ነው ለውጥ ያመጣይሆናል
ልክ እንደኔ
አህለን ብለናል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በረች ለቤትሽ አድስ ነኚ
ዋለይኩም ሰላም እህቴ በርቺ
ሽኩረን
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እህት😍😘
አህለን ሁቢ
@@hawlettube6809 ወሳህለን ሀያቲ😍😘😘
Ws wr wb Wude ukan Dena maxash
አህለን
የእጅ፣መዳኒት፣ነው፣ 7:48
ተቀደምኩ
አብሽር ሁቢ ደርሠሻል ኑሪልኝ
@@hawlettube6809 ይሄኛዉ ኮመት ካነበብሹ በአላህ ይዤሻለሁ በጣም ነዉ ምፈልግሽ በሰላም ነዉ የፈለኩሽ ዉዴ
ኮክናት የፀጉሩ ነው ወይ በርቺ ጥሩ ነው አዳዲሥ ዩቱበሮች ኑ እንደመር
አዋ ልክነሽ
አይይይ ማዳት ካጠፋልኝ እሸልምሽ ነበር ማንነቴን አሳጣኝ
እኔም ወላሂ
እኔም እፉ
መሞከር ነዉ ሁቢ ሚስማማሽን እስክታገኚ
እደው ከለቀቀል ስምርቅሽ እኖራለሁ ቆጆ
ኢንሻ አላህ
👍👍👍
🤗🤗🙏🙏🙏
አይ ያመደት ነገርመ
አብሽር ሠብር
እንሽአለህ ♥
እሪቁቁቁቁቁቁቁ አታዲክሙኚ ፊቴም የምትሉትነ ሁላ እየተጠቀምሁ ተበላሸ
ምንም ነገረ አትጠቀሚ የኔ ቆንጆ ለዩቱብ መጠቀሚያ አደረጉን
በጣም በእዉነት ነዉ የምልሸ ያልተጠቀምሁት ነገረ የለም የባሠ ተበላሸሁ ቆዳየም ሳሳ የተያዘ ሰዉ የማይሆነዉ የለም ዝምብለዉ ይጫዉቱብነ እጂ ምነለባቸዉ
Way zandero yamtba megbochi menm alkrgnim
🙏🙏
ሀውለት ከአንቺ ጋር ማትረፍ ብቻ።
ብርታቴ ኑሪልኝ
Betam ameseginalow
እኔ ፊቴ ተበላሸብኝ ምን ላረገው ኡፍፍፍ😭😭
በሠብር ቀለልባሉ የተፎጥሮ ነገሮች ተንከባከቢዉ ሀዩ
@@hawlettube6809 ኢንሻ አላህ 💖
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መዳት ምንም መዳኒት የለውም
እውነት ነው ግን ለምንድነው ትክክለኛ መዳኒት የጠፋው የመደት 🤔??😎
Mekinyatume yaweste gudte senore naw madeyte emimatwe batchalne maten machananke makome alben
Menew fite bicha kaltye alsh metsriwen asayiny enji
ሀያቲ ሰውድሽ እኮ ወላሂ
አላህ ያለምንም ነገር ይዉደድሽ ዉዴ
ኤ😂
በርች ዉዴ
አህለን እህታችን ሀዉሊ የማዲያት ነገር ዝም ብቻ ነው እኔ ፊቴን በመሥታወት ማየት በጣም ነው የሚያሥጠላኝ አለህ በራህመቱ ያጥፋልኝ እንጂ
አብሽር አሚን
እህትመጣሺ🌹🌹🌹🌹
Mameye menem atekebabe weha bedeb techi beki enkelef tegn betam lewt tayibetalesh lewt stayibet shuk beyign
ለሚቆረራጥ ፀጉር መፍቴ ከለሽ አሰዉቂኝ በርቺ
ጥሩ ግልፅ ገለፃ ከነኣቀራረቡ ግን በንት ጊዜ ለውጥ እንጠብቅ ?? በሳምንት ስንቴ እንጠቀም ??? ጧት በቀዝቃዛ ወይንስ ለብ ባለ ውሀ ?? ቀጥሎ sunscreen ወይስ ሌላ lotion. ??
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ገቢ ነኝ
እንኳን ደህና መጣሽ ሠብልየ
አህሌን
አህለን ሰብለዬ እንኳን ደና መጣሸ ☕☕🍫🍫🍰🍰🎂🎂🍬🍭
አህለን ተፈደሊ ሀያቲ💺💺💺💺💺💺☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫☕🍫🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
እኳን ደና መጣሽልኝ ሁቢ አህለንን
እህቴ፡ሰላምሺ፡ይብዛልን፡ግን፡ኮኮናት፡የፀጉሩ፡የሆናል፡እደ
የኔ ወድ አላህ የጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ
አሚን ዉዴ ኑሪልኝ
ይህን ውህድ ተቀብቼው ፊቴን ፏ አርጎልኝ ነበር ለተወስነ ግዜ ሳልቀባ ብቆይ ተመልሶ መጣ
Selam lanechi yehun ehenen ken metekem ayechalem
Ke xasi enitatebalen?
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ወሰህለን ሀውለት እንዴት ነሽ እንኳ ደና መጣሸ እረ የኔ ነገር እንጃልህ ፊት ተበላሹ አሀገር በገባሁ ጌዜ ይጠፋል ስድት ስመጣ እሱም የመጣል አላህ ወደ ሀገሪ የመለሰኝ እስቲ ሁላቹም ዱአ አድረጉልኝ እህቶች እና ወንድማች 🙏🙏
አየሩነዉ ዉዴ ያልተስማማሽ ላገርሽ ያብቃሽ አብሽር
@@hawlettube6809 KJV
የኔ ቅመም ኢሻአላህ እሞክረዋለው
ኑሪልኝ
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏
ሀሀሀሀሀሀ፡አላህ፣ወአክቦር፣
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን እህት እንካን ደህና መጣሽ ከግራ ፊቴ ብቻ ትንሽ ነጠብጣቦች አሉብኝ ግን ምንም አልተጠቀምኩም ምክንያቱም ከተባዛ ብኝ ብየ እፈራለሁ ምንም አይነት ፍቴን ተጠቅሜ አላቅም ምን ትመክሪኝ አለሽ
በጣም ቀላል የሆኑ የተፈጥሮ ነገሮችን ብትጠቀሚ አሪፋነዉ ምንም ጉዳት ስለሌላቸዉ ጥቅማቸዉ ግን ብዙ ነዉ
ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ
እህት እስኪ ንቅሳት የሚያጠፋ መዳኒት ፍልጊ
ዉዴ ንቅሣት በትክክል ያጠፋ መዳኒት የለም በህክምና ካልሆነ
ሀዩዬ እኔ እሪት አላገኝም ሌላውን ብሰራውስ ??
ትችያለሽ ሁቢ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Ws wr wb barchi vlabatis ades nage
ሀዊዬ ሬት እንዴት ነው ምታሳዲጊው አላድግ አለኝ ሁሌም ነው ግን ውሀ ማጠጣው እስቲ ምን ትያለሽ
ዉሀ ብዙ አይፈልግም በሣምንት ሁለት ቀን ብቻ አጠጪዉ
@@hawlettube6809 ፈጥነሽ ስለመለሽልኝ ጀዛኪላህ ውዴ
Eshi yene konjo emokralew fite bitay betam teblashtohal endale shifita bicha hone. Larase gize setchew alahukm.
Anchi barchiln Ewdishalew.edme ena tena yistsh.
ኑሪልኝ ዉዴ
አህለን መመዬ እንዴትነሽ የኔቆንጆ
አለሁልሽ ሁቢ
አህሌን እህት
እን ያልተጠቀምኩት ነገርየለም ግን ፊቴም እየጠናበት ሄደ አሁንስ ሰለቸኝ
አብሽር ተስፋ አትቁረጪ ሚስማማሽን አስክታገኚ
ልክ እደኔ በእዉነት የአልተጠቀምሁት የለኚም ሠዉ ባያየኚ ደሠተኛነኚ ፊቴ የባሠ ተበላሸቶአነ
@@hawlettube6809 አላህ ይበሽርኪብልኸይርእህት
@@tghh1076 በጣም ከባድነው
በተደጋጋሜ መመምከር ግድ ነው ለውጥ ያመጣይሆናል