Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንዴት እንደምታስቀኑ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
አናንተ ትንታግ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ አፉቹህ ማር ይሙላው ዘራቹህን ያብዛው አድሜ ከጤና ይስጣቹህ። ብዙ ብዙ አስተማራቹሁን!
ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ ደሞ ፍቅራቹ ደሞ ሲያስቀና ቀጥሉበት እግዛብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እናንተን የመሰለ የኦርቶዶክስ አርበኞች ለሰጠን 🙏🏽
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያስነሳችሁ የወንጌል አርበኛ ብያችኋለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ጌታን ዋው
ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ❤❤❤😊
ሪከርድ የምታደርጉ ሰዎች በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤
በእዉነት እዉነት ነዉ 😢
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ🙏🏽
Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
ፀጋውን ያብዛላችው ወንድሞቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
የወንድማችን ነብስ ይማር መንግስት ሰማያትን ያዎርስልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን።
kale hiwet yasemaln❤❤❤
አኬ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ደሞ የምታዝናኑት ነገር ውይ አልጠግባቹም ❤
እውነት፡ደሲአለኝ፡እድመጠና፡ይሲጣቹጌታ፡የማዳም፡ቅመምናኝ፡❤❤❤
ደስ የሚል ትምህርት ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ እኔ የተቸገርኩት ቲክትክ ሳዑዲ አይሰራም ብዙ እያመለጠኝ ነው እባካችሁ ሳዑዲ ያላችሁ ላይቩ የምትጠቀሙ ንገሩኝ
ቀጥታ ስርጭት በቲክቶክ የከፈትኩት እናንተን ለማግኘት ነው ግን ፡ ስንት ሰዓት ላይ ነው የሚተላለፈው ?
የአኬ ብዙ ግዜ አይገባም ግን ማታ 2 ሰዓት አካባቢ ይገባሉ
ቀጥታ ስርጭት በቲክቶክ የከፈትኩት እናንተን ለማግኘት ነው ግን ፡ ስንት ሰዓት ላይ ነው የሚተላለፈው ? ከኢትዮጵያ ውጪ አገር ላለነው
ሰለ ትዳር ያወራችሁት ጥሩ ነው እራሱን የቻለ ፕሮግራም ብትሰሩለት፡፡ እምነቱን ቀይሮም በቂ ትምህርትና ክትትል ከሌለው ትዳር ውስጥ ከተገባ በውሃላም ከባድ ነው፡፡ የብዙዎቻችን ፈተና ነው፡፡
ይሄንን ትምህርት ቁጭ ብዬ በማስታወሻ መያዝ አለብኝ
የመዝሙር ልዩነት ላልከው ታርመዋለህ ብየ አስባለሁ አንድ ክርስቲያን ቀኑናን እንደ ዶግማ ማክበር አለበት መዝሙርም ከመናፍቃን ጋር አንዱ ልዩነታችን ነው
🌹🌹🌹🐞🐞🐞🌺🌺🌺🍅🍅🍅
Paul you misrepresented ake in ur previous conversation
ላክ እያረጋችሁ ውዶቸ
ኧረ አኬ ተዉዉዉ! እንዴ ስለ ቤተክርስቲያን መዝሙር ከዜማዉ ጀምሮ እስከ መሳሪያዉ ድረስ በብዙ አዉቀህም ይሁን ሳታዉቅ እየሳትክ ነዉ። የመናፍቃንም ሆነ የሌሎችን መዝሙራት የማንሰማዉ ከመልዕክቱም ከዜማዉም ስህተት ነዉ። ባለፈዉም ከሰለሞንጋ ስታወራ' እንዘምን' የሚል ቃል ተጠምቀሀል ዛሬም ደገምከዉ ኦሆሆ ይቺ ባቄላ… እያስባልከኝ ነዉ።
Ye Gibts weym Ye Soria ehit abyate chrstian qenona yileyayal lemn matawekutn titsefalachu
@@equalityandjusticeforall3190 ስለ እነሱ ሰምቼያለሁ። እኔ ያልተመቸኝ የአክሊል አነጋገር ነዉ። ባለፈዉም እንዘምን ሲል ነበረ ከሰለሞን ጋ ባወራዉ አሁንም የመሳሪያን ሙቀት ቀለል አድርጎ መናገሩ ልክ አይደለም ነዉ። ስለ አላዋቂነቴ ስለመሰከሩ አመሰግናለሁ። አለማወቄ ግን ቢያንስ ስለቤተክርስቲያን መዝሙራት(ዜማ ግጥምና መሳሪያ) ልክ አይደለም አለማለትን አይከለክለኝም። ከድሮ ጀምሮ መዝሙራትን ስሰማ ስላደግኩ ና የዲያቆናት እህት ስለሆንኩ።😌
@@equalityandjusticeforall3190በደንብ አዳምጠው ሀሳቡ የመናፍቃን መዝሙር የሚደግፍ ነው ልዩነታችን መዝሙር አይደለም እያለ ነው
ክርስቲያኖች ብቻ ሳትሆኑ……… ስትል ማንን ማለትህ ነው?
ፕሮቴስታንቶችን ማለቱ ነው!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንዴት እንደምታስቀኑ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤
አናንተ ትንታግ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ አፉቹህ ማር ይሙላው ዘራቹህን ያብዛው አድሜ ከጤና ይስጣቹህ። ብዙ ብዙ አስተማራቹሁን!
ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ ደሞ ፍቅራቹ ደሞ ሲያስቀና ቀጥሉበት እግዛብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እናንተን የመሰለ የኦርቶዶክስ አርበኞች ለሰጠን 🙏🏽