የሻወር ማሞቅያ - Sterling

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • -በቀላሉ እቤት የሚገጠም ለሻወር የሚሆን ዉሃ ማሞቅያ
    የምታገኙት ብሔራዊ ቲያትር ጀርባ ይገኛል ስልክ 094 747 3792 ከድር
    በነዚህ ተከታተሉኝ
    Instagram - / mrshemsu
    Twitter - / mrshemsu
    Tiktok - vm.tiktok.com/...
    Telegram - t.me/mrshemsu
    www.mrshemsu.com

Комментарии • 36

  • @zuzulove7290
    @zuzulove7290 Год назад +1

    ደስ የምትለኝ ለኮመንታተሮች መልስ የምትሰጠው ነገር በርታ ወንድሜ

  • @mikematt688
    @mikematt688 Месяц назад

    Gezechew bedenb nw yegetemkut gn on sadergew ayberam?
    Ena demo groundun balketlew mn chgr alew?

  • @samuelnigusse1259
    @samuelnigusse1259 11 месяцев назад +1

    on alberam sterling geziche mebirat alebet ?

  • @birukmalo8266
    @birukmalo8266 Год назад +1

    🇧🇷Brazil የምትለዋ ነበረችኝ እና ተበላሽታ እሪዚስተር ነው ብሎ ቀየረልኝ ግን መልሼ ስገጥመው አልሰራ አለ እና ባለሙያ ነበር የሰራው ነገር ግን ሊሰራ አልቻለም ሁለቴ ቆጣሪ መልሷል መፍትሄ ካለው ብዬ ነው አመሰግናለሁ

  • @kinfehaile4349
    @kinfehaile4349 3 месяца назад +1

    Electric shock ወይ የሚዝ ከሆነ ምን ማረግ ኣለብን

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  2 месяца назад

      ባለሙያ ጠርተህ ያስተካክለው

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 года назад +2

    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @gorgshibe8958
    @gorgshibe8958 Год назад +1

    ሰላም ነውውው ወንድም አንድ አድራሻህ ስልክ አልፃፍክም አድራሻህን ፃፍ ሌላ ገመዱ የሚዘረጋው ባለ ስንት mm መሆን አለበት ባ 4 mm ይችለዋል ወይ ገመዱ የሚያስፈልገው ሳ ከቆጣሪ መስመር መሳብ አለብኝ ወይስ እዛ ያለው የሺንት ቤት ገመድ ሶኬት አደርጌ መጠቀም ይችላሎ አብራራልኝ 10qu

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  Год назад

      ገመድ አንተ እንዳልከው ባለ 4mm ይሆናል ።ቤት ሲሰራ ሻውር ቤት ለውሃ ማሞቅያ ተብሎ ሶኬት ይዘጋጃል , ካልተዘጋጀ ከቆጣሪ መውሰድ ። እና ይህ እቃ አሁን እኔ ጋር አልቋል

  • @minalezegeye5991
    @minalezegeye5991 Год назад +1

    የ ሙቀት መጠኑን በፈለግነው መጠን set ( Adjest)ማድ
    ረግ ይቻላል ወይ

  • @bittyaredd6061
    @bittyaredd6061 Год назад

    gezchw eskahun tetekmebt alakm be muk, betam tekus yihonal tolo mw mitenw enfalot be enfalot nw mihonw wediyaw ena yasferal lemetateb tekusentu

  • @GirmaZewede
    @GirmaZewede Месяц назад

    ስልክህን

  • @jeyegetachew6380
    @jeyegetachew6380 Год назад

    ውስጡ ሲቃጠል ከፍቼ የማየው እንዴት ነዉ አመሰግናለሁ

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  Год назад

      ለባለሙያዎች ብታሳየው ይሻለኛል

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 6 месяцев назад

    ከውጭ ይዘን መሄድ ይቻላል

  • @MyMezmur-cs6dz
    @MyMezmur-cs6dz 8 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር

  • @almazberhanu2572
    @almazberhanu2572 Год назад +1

    አድራሻው የት ነው

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  Год назад

      ይህ አሁን ከልቋል

  • @fgui789
    @fgui789 Год назад +1

    ዬት የገኘል ንገራኝ

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  Год назад

      ይህ የለም አሁን

  • @IbrahimMusa-be1nn
    @IbrahimMusa-be1nn 10 месяцев назад

    ስልክ ና adress asqmxilin

  • @saamiiraaasafaa1
    @saamiiraaasafaa1 Год назад +1

    ቁጥር የታለ ወድም

  • @solomongebremikael1265
    @solomongebremikael1265 Год назад

    ገዝቸ ዋስትናለው ብለውኝ ተበላሽቶብኝ ብደውልላቸው አልመጡልኚም

  • @yimeryesuf2850
    @yimeryesuf2850 2 года назад +1

    ላይቱ እየበራ ዉሃዉ አይሞቅም ምን ማድረግ አለብኝ

    • @Mrshemsu
      @Mrshemsu  2 года назад

      የማሞቅያ በተን መንካት ያለብህ ውሀ ሳትከፍት መሆን አለበት እምቢ ካለህ ሰሪ ቤት ውሰደው

  • @girmahaile489
    @girmahaile489 Год назад +1

    ስልክና አድራሻ ላክልን

  • @WorkuDebele-px3ji
    @WorkuDebele-px3ji Месяц назад

    Slkhn

  • @lulu3845
    @lulu3845 5 месяцев назад

    አወራህ እንጂ ቁም ነገር የለውም

  • @GirmaZewede
    @GirmaZewede Месяц назад

    ስልክህን

  • @GirmaZewede
    @GirmaZewede Месяц назад

    ስልክህን