የሻወር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 |Price Of Shower Utensils In Ethiopia 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2020
  • Check out this video. • የሻወር ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Merkato Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 52

  • @asnakechtilahun7460
    @asnakechtilahun7460 3 года назад +6

    ላደረስከን መረጃ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    እስኪ ኤሌክትሪክ ምጣድ ዋጋ ጠይቅልን

    • @user-il7pk9tp7o
      @user-il7pk9tp7o 3 года назад +1

      ሰላምሽን ያብዘው ውደ ሶስተኛው ቪድወው ላይ አለልሽ ለጠየቅሽው ጥያቃ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 года назад +5

    አገራችንን ሠላም ያድርግልና እንገዛለን እናመሠግናለን

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 3 года назад +1

    አቦ እርሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን በጣም እምፈልገዉ ነገር ነዉ በአላህ አትጥፍ

  • @user-wg5ro4kz5s
    @user-wg5ro4kz5s 3 года назад

    አንደኛ ነኝ እናመሰግናለን መርካቶ ቀጣይ አረበያ መጅልስ ፕሊስ

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 года назад +1

    መርካቶዬ እንደው ስወድህ እስኪ የኮንዶሚኒየም አገዛዙን የሚያስፈልገን ነገር ጠይቅልን

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 года назад

    ወንድማችንን ስለምታቀርብልን መረጃ አመሰግናለው

  • @ailahamhussen5022
    @ailahamhussen5022 3 года назад

    አሪፍነው፣በርታ

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 года назад +2

    መርካቶ ዋጋ የማይናገርበት ቦታ አትሂድ ለምን እኛ ተሸክመን ከምንመጣ ዋጋውን አውቀን እቃ ከሀገር ቤት እንድንገዛ ዶላር ለሀገር ቢገባ ይሻላል

  • @selambegeta1488
    @selambegeta1488 3 года назад

    Waw new 🙏🙏🙏

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад

    ዋጋውን ብታስቀምጡልን መልካም ነው አገራችን ሁሉም ነገር አለ ለማለት ያስችላል።

  • @Ll-es9lq
    @Ll-es9lq 3 года назад

    Wow des yilal

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 3 года назад

    ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን

  • @Genettube
    @Genettube 3 года назад +1

    አሪፍ ቤት ሲኖረኝ እገዛለው

  • @alexplumber4378
    @alexplumber4378 2 года назад

    ppr testing water ..meshani alachuu end

  • @firebekele
    @firebekele 3 года назад

    ዎጋ ከሌለው ምን ጥቅም አለው ውጪ የሚኖረው ሁሉንም ያቀዎል ።

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 года назад +3

    ውይ ወሬ ታበዛላችሁ ምነው ዋጋውን እየተናገራችሁ ብታልፌ

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 3 года назад

    washlet import?

  • @user-eo7jo9zp9u
    @user-eo7jo9zp9u 3 года назад

    ባልኮየ የትነህነ እቃእንግዛ

  • @user-bu2kc3ni8w
    @user-bu2kc3ni8w 3 года назад

    እን ሚለዉ ገጠር መዉጠት ዪቸለል ወይ

  • @technosam3307
    @technosam3307 3 года назад

    eze gebten yemnayew eko wagawn lemawkem new sewyew menger albet

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 3 года назад

    mrJau. Aref new. gen. wha. senur. Uha. 15. Ken. Eyamta. mne. schaur. Ale.

  • @ShibiruGutama-vn1kw
    @ShibiruGutama-vn1kw 10 месяцев назад

    lala ayat

  • @zareazarea934
    @zareazarea934 3 года назад

    መርካቶዉች የልብ አድርሶች

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 3 года назад

    Wagawun resavhut ende

  • @aletheiatube4703
    @aletheiatube4703 3 года назад

    Bertu negadewoch agerachn hulu ale

  • @mohammedawolhajji3208
    @mohammedawolhajji3208 3 года назад

    Techawetben fesam

  • @tsiontsehaye413
    @tsiontsehaye413 3 года назад

    Waga lemn atnagerum

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 года назад

    ዋጋው ቤኖር ጥሩ ነበር

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 3 года назад

    እናመስግናልን ከልብ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ዋጋው እይነግርክ

  • @sada7318
    @sada7318 3 года назад

    ምትበላው የላት ምትከናነብ አሉ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 3 года назад

    ፅናዱ ብቻ ያሰለቻል ቀለል ያለ ሸዋር ቤት አሳዩን እዚህ አሰልችቶኝል ይሄ

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 3 года назад

    Copper 🙈🙊🙉 shame on you. Respect ur customer.

  • @user-uh9cr5rl9s
    @user-uh9cr5rl9s 3 года назад +2

    እሄ ለጭቃ ቤት አይሆንማ ሆሆሆ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 года назад +1

      አወ እኛን ይለፈን

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 3 года назад

      Awo yihonal

    • @user-ix9bg7zu4q
      @user-ix9bg7zu4q 3 года назад +5

      እንደሚሆን እናረጋለን እህቴ
      ክክክክክክ ለጭቃ ቤትም ቀን ይመጣል ማን ያውቃል 🤣🤣🤣😝 🇪🇹 ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁን አሜን

    • @mesitube7823
      @mesitube7823 3 года назад +1

      ይሆናል

    • @user-uh9cr5rl9s
      @user-uh9cr5rl9s 3 года назад +1

      @@user-ix9bg7zu4q kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀሳብ ይዞንኮ ነው