የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባል አሁን ጥበቃ ናቸው ስለ ነበረው ጦርነት ሚስጥር አለኝ ይላሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июл 2018
  • የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባል ናቸው አሁን ደግሞ በጥበቃ ስራ ይተዳደራሉ ጦርነቱ እንዴት እንደነበር እና ልጅነታቸውን በጄቲቪ ሪሞት ይናገራሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 18

  • @minuteminute4970
    @minuteminute4970 6 лет назад +7

    ትልቅ ሰዉ ትልቅ ሰዉ በዉነት እኮን ጌታ አተረፈክ አባቴ ለመልካም ነዉ ያተረፈ ሶል ጥሩ ቃለመጠየቅ ነዉ በርታ ወድሜ👍👍

  • @rmesfen
    @rmesfen 3 года назад +4

    He is so Honest I love him 😍 እድሜ ይስጥክ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @eknewmovies4990
    @eknewmovies4990 4 года назад +2

    Kal yelgnem👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-uk1fm1zd4i
    @user-uk1fm1zd4i 6 лет назад +1

    ኧረ አባቴ እኔም ካናዳ ውሰዱኝ ዱባይ ሰለቸኝ ሀሀሀሀ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад

    ምስኪን ኢትዮጲያዊ

  • @minuteminute4970
    @minuteminute4970 6 лет назад +1

    በናትክ ሶል ሰዉየዉን አናግርልኝ እስፔን ቢልኩኝ ቤሩት አቅለሸለሸኝ ገና በሁለት አመትሳይሞላኝ ወድሜን ብፈልገዉ ይሻለኛል ኤጅ

  • @fetimashallahbetamdesyelal5073
    @fetimashallahbetamdesyelal5073 6 лет назад

    Yegna jegena abate

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 лет назад

    yane abti idme ina tena yitoti

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 лет назад +3

    በጣም ትልቅ ታርክ ነው
    ደስ የሚለው ሂወቱን ወዶ አድንቆ ሲናገር እጅግ ፍቅር በተሞላው ልብ ውስጥ
    ጋሽ ዮሐንስ አንተ ይህ ሁሉ ለስው ያደረከው በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ቦታ አለው
    Madre Teresa ያልከው ትክክል ነው
    ክብር ለአንተ ጋሽ ዮሐንስ ከመላው ቤተስብህ ጋር እግዚአብሔር ይባርክ አንተ በዘራህው ለልጆች ልጆች ያተርፋል
    በጎ ስው ሁሌም ሌላውን ይረዳል
    እግዚአብሔር ደግሞ እሱን ይረዳል
    እግዚአብሔር ይባርክ ስላምህ ይብዛ ትልቅ ስው ነህ ጋሽ ዮሐንስ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 2 года назад

    አቶ ዮሀኒስ እባክ ምታዉቅ ከሆነ በኤርታ ጦር የታሰሩ ልጆች ጋዜጠኛዋ ሀረር ወርቅ ምትባለዉ ሰዉ ስታናግራቸዉ ነበር ምታዉቀዉ ካለህ ዘመዶቻቸዉ እየፈለጉኣቸዉ ነዉ

  • @user-op2bu3le5e
    @user-op2bu3le5e 2 месяца назад

    ምስኪን እውነተኛ ኢትዪጵየዊ ትግራዋይ ሠው በሊታ

  • @kubromghebremedhin6746
    @kubromghebremedhin6746 Год назад

    ሰውየው ቁኑ ነው ምስክርነቱ ቅንነቱን ትግራዋይ አይመስልም። አንካን ከከርከበት ተረፍክ።

  • @FarceDrama-dv2co
    @FarceDrama-dv2co 3 месяца назад +1

    የትግሬ ቋንቋ ተናጋሪ ባንዳዎች ናቸው የኢትዮጵያን ወታ ደሮች በሻቢያ ወንበዴዎች ያስበሉዋቸው. ሻቢያ በጀግንነት ሳይሆን በአንተ አይነት ባንዶች ነው የተሸነፈው! ታሪክ ይፈርዳችሁል.
    ሌባ ሲሰርቅ ይስማማል ሲከፋፈል ይጣላል የሚባለው የትግሬና የኤርትራ ታሪክ ነው! ሁለት የታሪክ መዥገሮች!

  • @abusemerabusemer8176
    @abusemerabusemer8176 4 года назад

    ደርግ ጂሉ በግዳጂ ላይ እያለህ ስትሳሳት እርማት የሚባል የለውም እርማቱ ግድያ ነው

  • @user-yy8hv4vh9r
    @user-yy8hv4vh9r 4 года назад

    ወዲዛ ዓጋመ፡ ምስ ደርግ መን ተዓስከር ኢሉካ ብቀደሙ? ክትክስቶር ኢኻ እምበር ምስ ጸላኢ እንተ ዓጢቅካ።

    • @berhandres7046
      @berhandres7046 Год назад

      Stupid

    • @user-fh4in7bt5u
      @user-fh4in7bt5u 3 месяца назад

      ኤሪትራዊ እዩ አዬ ናይ ባንዳ ዘርኢ እሱባት።