Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት | 3ኛው ፓራኮማንዶ እና ያልተነገረው ታሪክ | ከኮሎኔል ዘመዱ ሃይሌ ከበደ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 27

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 6 месяцев назад +1

    ፓራኮማንዶ መጣ-----
    የሚል መዝሙር ነበር እስቲ አሰማን
    በጣም በዝርዝር አስረዱን
    ቆስለው ደም ሲፈሳቸው ሳይሰማቸወ እየተጓዙ ጓደኞቻቸው አንተ ተመተሐል እኮ ብለው ነገሩዋቸው ለሐገር የሚከፈል መስዋእትነት አየሁበት
    በጣም እናመሰግናለን

  • @sintayehutiku2833
    @sintayehutiku2833 6 месяцев назад +1

    ይሄ ፕሮግራም ጥሩ ነው። እስኪ ስለኮረኔል ደስዬ ትኩ የምታውቁት ካለ።

  • @yohannes3520
    @yohannes3520 Год назад +5

    I know him becausehewasmyboss, and he was the one who recruited me. He was hero in the 3 rd paracomando brigade.

  • @yohannes3520
    @yohannes3520 Год назад +4

    I was 15 years old when I joined this brigade

  • @tadeluabebe1244
    @tadeluabebe1244 2 года назад +2

    በርታ ጀግናው

  • @DagneDagne-y5g
    @DagneDagne-y5g Месяц назад

    ኮሎኔል ዘመዴን አውቃቸዋለሁ እሳቸው የ3ኛ ፓራ ኮማንዶ ብርጌድ አዛዥ ሆነው እኔ በ 5ኛ መድፈኛ ብርጌድ አካል ሆኜ የመቺ ግብረ ሐይል አካል ሆነን በ1976 አመተ ምህረት ዋርዴር ላይ ነበርን ያኔ ሻለቃ ማእረግ ነበራቸው ከወገባቸው ትጥቅ በማንኛውም ግዜ የማይወርድ ጀግና አዋጊ መሪ ነበሩ ረጅም እድሜ እመኝላቸዋለሁ ኮሎኔል ዘመዴ የ3ኛ ፓራኮማንዶ ብርጌድ አዛዘዥ ሻለቃ ንጉሴ በሻ የ5ኛ መድፈኛ ብርጌድ አዥ ኮሎኔል ተስፋማርያም የታንከኛ ብርጌድ አዛዥ እና አሁን ስማቸው የተረሳኝ የ5ኛ ሜካናይዝድ ብርጌድ አዛዥ ነበሩ 4ቱ ብርጌዶች ተጣምረው መቺ ግብርሃይል መስርተው ግዙፍ ሀይል ነበር እጅግ ገራሚ ግብረሃይል ነበር

  • @solomonsamson537
    @solomonsamson537 2 года назад +3

    ጀግና አባት ለኢትዮጵያ

  • @yidnekachewkebede6137
    @yidnekachewkebede6137 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotg.michael9162
    @hiwotg.michael9162 Год назад

    ይህ ኘሮግራም የተከፈተው በየተራ መድረክ ላይ ለመናገር ነው። በዚህ ላይ አምስት ወር ሙሉ አንድ ኘሮግራም እንዴት ይደገማል? አታቆሙትም ፕሮዲውስ ማድረግ ካቃታችሁ። በአየር ሠአቱ አትቀልዱ።

  • @aben266
    @aben266 2 года назад

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ፖሮግራም ነው ለየት ያለ ቁምነገር ያለው ፖሮግራም ነው 🙏

  • @hirpakenea5146
    @hirpakenea5146 7 месяцев назад

    Tarik mingzam hiyaw new

  • @zienakinfe448
    @zienakinfe448 6 месяцев назад

    በ 56ye ethiopia wetader በ ኤርትርያ neber ende

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 7 месяцев назад +1

    ሙስሊም ወታደር ኣልነበረም ማለት ነው ቀስ ክክኮክክ

  • @HappyEagleRay-fv6mt
    @HappyEagleRay-fv6mt 8 месяцев назад

    Many soldiers had been making fun of him because he did not know English. When the foreign journalist came and interviewed him, he described the weapons by the sound they would make when they're fired. Like, this launcher boom boom. Besides, he did not tolerate anybody who spoke English in front of him.

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 7 месяцев назад

    የሀይማኖት አባቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን እስካሁኗ ቀን ድረስ አሜሪካኖችም በአውሮፓዎችም የሠራዊት አባል ውስጥ የሀይማኖት አባቶች አሉ ።ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለውም ።

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 10 месяцев назад

    ኢት ሆይ አዛሽ በደል መቼ ይረሳል ልጃችስ ታጥቀናል ደምሽ ይመለሳል የ 19 ተራራ ክፍለ ጣር መፍክር 💪

  • @GoshuNurye
    @GoshuNurye 4 месяца назад

    በረግጥ፣ሶማሌ፣ለትኮሳ፣አፋ፣አታውቅም፣በመግቤሕ፣ላይ፣እዳልከው፣ታሪክን፣መሻማት፣ይመስላል፣ሱማሌ፣ግልፅ፣ወረራ፣የመጠችው፣69ነው፣በዛንጌዜ፣300000ሜሌሻ፣ሴሰለጥን፣ፓኮንዶም፣ይሠለጥን፣ነበረ፣ወረራወን፣ለመቀልበስ፣ና፡ቦሎም፣ወደአገሯ፣በመመለስ፡በተደረገው፣ትንቅን፣ወሰጥ፡የነበረው፣2ለተኛው፣ፓራ ፡ነዉ ።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 6 месяцев назад

    ሻቢያ/ጀብሀ ህወሀት በቡድን ደረጃ የተመሰረቱት በ1934ዓ/ም ነበር ከንዚህ ጋር የትግራይ ገበሬ የጎጃም ገበሬዎች የባሌ ገበሬዎች በሚል ሢመሰረቱ በሒደት በየተቋሙ በትምህርት ቤት በፋብሪካ በወታደራዊ ክፍል ውሥጥ ኢዲዩ ኢህእፓ በማደራጀት የኢትዮዽያን ማዕከላዊ መንግሥትን በማፍረሰ የኢትዮዽያን ኢኮኖሚና ትውልድን ለመግደል በውጭ ኃይሎች የተሰራ ሴራ ነበር ለምሣሌ የ1953 ዓ/ም መፈንቅለ መንግሥት ግብፆችና እሜሪካ እንደነበሩብት ሥለዚህ በኢትዮዽያ የተደረጉት ፖለቲካዊ እንቅሥቃሴ ለሥልጣን እንጂ ከምርርጫ 97 እና ከ2010ዓ/ም በፊት የተደረጉ ለውጦች ህዝባዊ ናቸው ብለው የሚጠሩት ራሣቸውን ከተጠያቂነት ለመክላከል እንጂ ህዝባዊ እልነበርም ምክንያቱም ህሊናዊ ሁኔታና ነባራዊ ሁኔታዎች ያሙዋሉ እልነበሩም ጊዜን ቦታን ሁኔታን ያልጠበቁ በመሆናቸው እሁን ለምንገኝበት ሁኔታ ዳርገውናል የእንቅሥቃሴው አስተባባሪና ደጋፊዎች ራሣቸውንና ቤተሰባቸውን የቀየሩበት ኢትዮዽያውያን የሚማቅቁበት ነው አሁን ውጭ ሆነውም ሆነ ሀገር ውሥጥ እየበጠበጡን የሚገኙት ይህ ሀቅ እንዳይወጣ የሚታገሉ ኃይሎች እንጂ ለኢትዮዽያና ለህዝቡዋ ተቆርቋሪ ሆነው አይደለም

  • @KassyeGebreie
    @KassyeGebreie 6 месяцев назад

    ዋቁ ጉቱ ከሱማሌ ጋር ሆነው ኢትዮጽያን ሲያደማ የነበረ ወንብዴ ጥሩ እንደሰራ ወያኔ በሥነ ዜጋ ትምህርት ለህፃናት ትምህርት እንድሰጥ ይሰጥ ነበር ልብ በሉ ወያኔ የኢትዮጵያ ፀር መሆኑንተረዱ ኡሁን " ከዝንብ ማር አይቆረጥም"

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 7 месяцев назад

    የኢትዮጵያውያን ነገር ይገርማል ከወታደሮቹ ቄስ ነበር ክክክክ

  • @jewegelan2640
    @jewegelan2640 Год назад

    Gotota Baalee

  • @solomonabebe1834
    @solomonabebe1834 Год назад

    Please, make your introduction short.
    Interview session is very nice. I like your way while interviewing. Only problem is, i n t r o d u c t I o n.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +2

    ለምን ስለኤርትራ ገድል አትወራም ከሱምሌ ኢትዮ ጦርነት እስከ ናቅፋና ቃሩራ ቀይባሕር ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጵያ የባሕር ክልል እንደነበረ ታውቃለሕ እኔ የቀድሞው Former Ethiopian Naval forces ነኝ ምን ያደርግልናል ይሔ ቅልድኞች ናችሑ ብትተውት ይሻላል ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች ።

    • @Eritreana1991
      @Eritreana1991 6 месяцев назад

      የሽንፈት ገድል ምን ይወራል 😂

  • @wedigermen2776
    @wedigermen2776 10 месяцев назад

    ኢት ሆይ አዛሽ በደል መቼ ይረሳል ልጃችስ ታጥቀናል ደምሽ ይመለሳል የ 19 ተራራ ክፍለ ጣር መፍክር 💪