አሜሪኮ ባገባች በወሩ ቸሩ ትዩብ በቁርባን አገባ የሌላ እምነት ተከታይ ነች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 78

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 5 месяцев назад +15

    ቼሬ እንኳን ደስ ያለህ የኔ አባት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ❤እልልልልል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +5

    እልልልልልልል ክብር ምሥጋና እንኳን ተሞሸሩ ❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 5 месяцев назад +5

    ቸሩና ሜሪ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 5 месяцев назад +9

    በተለይ የመዳም ቅመሞች ተጋቡ ማለት ይወዳሉ በነካው እጃችሁ ለእኔም አጋቡኝ 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 5 месяцев назад +3

    ዋዎ መልካም ጋብቻ ቸሩ እና አማሪኮ ❤❤🎉🎉

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 5 месяцев назад +3

    ቸሬ እና ሜሪ እንኮን ደስ አላችሁ
    አይ ዞላ ስቀ ታስቀኝ አለክ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 месяцев назад +12

    እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ቸሩ በቁርባን ነው የማገባው ብሎነበረ ፈፀመው ያሳምርላቸው

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 5 месяцев назад +2

    ዞላ 😂😂😂ተጋቡ ተፋቱ ስትል አረጀህ 😂😂😂

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 5 месяцев назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 5 месяцев назад +1

    Zola ante gin falfala nehe😂😂😂

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 месяцев назад +2

    መልካም ጋብቻ ለሁላቸዉም የተቀደሰ የተባረከ ሰላም የሞላበት ይሁን ቤታቸዉ 9ኛ👍 ስጨርስ እኮምታለሁ

  • @JjJj-g5w
    @JjJj-g5w 5 месяцев назад +2

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ይሁን🥰🥰🥰

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 5 месяцев назад +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት መመረጥ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwotsales
    @Hiwotsales 5 месяцев назад +4

    ዞላ በጣም ቅናት ያደረብህ ትመስላለህ
    ገንዘብ አላፍና ጠፍ ነው እሽ በጥሩ ነገር ና እኔ በበኩሌ እቀበልሀለው ደስታህን ለመግለፅ የአሚኮን ስም ማሳት አያስፈልግም ነበረ

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 5 месяцев назад +1

    ቸሩ መለካም ጋቢቻ ይሁንልህ የአደምና የሀዋ ሰረግ ያገላቹ❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 5 месяцев назад +2

    እንኳ ደሰአለት🎉🎉🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 5 месяцев назад +2

    የምር በጣም ነዉ ደስ ያለኛ

  • @fg1489
    @fg1489 5 месяцев назад +1

    የቸሩ ሚሰት ምሰልም ነበርች እድ ንገረኝ የቱ ጋ ነው የእሰለም በሀሪ የለት🤔🤔🤔

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 месяцев назад +1

    Abkariza nwe ykr😂

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 5 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ዝላ እድት ነህ

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ላግባህ በቃ እኔም እዳተዉ አይናፋር ነኝ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 5 месяцев назад

    ትዳር ጡሩ እደሆነ አታቅም እሰይ እኳን ተጋቡ ቅነዉ

  • @konjonesh
    @konjonesh 5 месяцев назад +1

    ቸሩ መልካም ስው እንኳን ደስ አለህ መልካም የትር ዘመን ይሁላችሁ በጣም ደስ ይላል ዝምብሎ እሚተኛ አይመስለኛም አላልህም የተመታህ 😂😂

  • @gafat
    @gafat 5 месяцев назад +9

    ቸሩ በቁርባን አገባ ጀግና ወንድ ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይዞ ትዳሩን ይጀምራል የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ አሜሪኮም ባላውቃትም መልካም ትዳር ለሁለቱም ጥንዶች 🎉

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 5 месяцев назад

    ዞላዬ እባክህ ጥያቄዬን መልስልኝ ሌላ በአንተ ስም የተከፈተ ቻናል አለ? ዞን ነኝ ብሎ የሚወራኝ ስላለ ነው።

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 5 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ ይሁንልህ ቸሬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BurthukalBurthu
    @BurthukalBurthu 5 месяцев назад

    እኔ አለው መጠው 😂😂😂😂

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 месяцев назад

    ዞላዬ እኔ ያንት ሰርግ ናፍቆኛል ስልህ 😳
    ቸሩ አሜሪኮ ሁላቸውም መልካም ትዳር ያድርግላቸው 😍
    በላይ በላዩ አላለም እና ከተጋቡ በኋላ ምን ስራ ያስፈታቸዋል 🙈🙈

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 5 месяцев назад +1

    በጣም.ደሥይላል

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 5 месяцев назад

    ይ መመረጥ❤❤❤❤

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 5 месяцев назад

    የኔማር አለባበሷ ሲአምር

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 5 месяцев назад

    ቸሩ እንኳን ደስ አለህ❤

  • @KidistTamru-h4v
    @KidistTamru-h4v 5 месяцев назад

    Era besamam huletum orthodox nachew weregna hulaa😮😮😮😮

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 месяцев назад +4

    አረ ቸሩ ውሸቱን ነበር የሚመስለኚ ልጂቷን ለካ እ ውነቱን ነው

    • @ሡሡ-ጸ3ደ
      @ሡሡ-ጸ3ደ 5 месяцев назад +1

      እኔም ለቪደወ መስሎኝ ነበር

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 месяцев назад

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ግን በእናታቹ የቤተክርስቲያን ስረአት ጠብቁ ቤተክርስቲያን የምትፈቅደው ነጭ ካባ ነው ከነጭም ባለፈ ምስጢር አለው ተዉ ተው አንዱን ይዘን አዱ መጣል ሆነብን ልቦና ይስጠን

    • @SaraTafaari
      @SaraTafaari 5 месяцев назад

      የት ቤተክርስቲያን ነው እንዲህ ያለ ትምህርት የተማርሽው? አሁን የለበሱትን ካባ ቀበሌ ነው የሠጣቸው?

    • @ሠርካለምዪቱብ
      @ሠርካለምዪቱብ 5 месяцев назад

      እኮ​@@SaraTafaari

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 месяцев назад

    በካንጋሮ😂😂😂

  • @adsalm
    @adsalm 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን ዞላ እንኳን ደህና መጣ በእውነት የጠፋ ሰው ተገኘ በሞቴ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 5 месяцев назад

    እረ ተው ዞላ😂😂😂

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 5 месяцев назад

    ዞላችን እንዴት ነህ ግን?
    ያንተስ ሰርግ መቼነው ?ብዬ ልጠይቅህ ነበር ተውኩት🤣 ግን ግራና ቀኝ ማየት አይከፋም 😜

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 5 месяцев назад

    ቸሩ መልካም ትዳር ይሁንልሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሡሡ-ጸ3ደ
      @ሡሡ-ጸ3ደ 5 месяцев назад

      ቁርባን ማለት ምድነውግን ከይቅርታጋ

    • @SaraTafaari
      @SaraTafaari 5 месяцев назад

      ​​@@ሡሡ-ጸ3ደበቤተክርስቲያን ሥርዓትና ደንብ ወይም ሃይማኖቱ በሚያዘውና በሚፈቅደው የጋብቻ ሕግ መጋባት ማለት ነው። ለመነሻ ይህን ካልኩሽና ስለቅዱስ ቁርባን ብዙ ማወቅ ከፈለግሽ ፡ አምስቱ አእማደ ምሥጢራት የሚባል ትምህርት አለ እሱን ለማወቅ ሞክሪ። አመሰግናለሁ።

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 5 месяцев назад

    Bedero bebeg befyel😂

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AmidaMuhammad
    @AmidaMuhammad 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂kkkklkkkkk😅😅

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 5 месяцев назад

    ፀበል ግባ

  • @GanatGutaa
    @GanatGutaa 5 месяцев назад

    😂😂😂🎉🎉

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 5 месяцев назад

    ቸሩ እንካን አደረሳችሁ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 5 месяцев назад

    እኛ አሻግርን እያየን ማጋባት የተጣሉትን ማስታርቅ ነው ስራችን

  • @AaAa-b8y4v
    @AaAa-b8y4v 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoloHolo-nm5iu
    @MoloHolo-nm5iu 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 5 месяцев назад

    😅👍

  • @Eminetn
    @Eminetn 5 месяцев назад

    ቸሩ በእውነት አምኖበት ነው ወይ ትዳር የያዘው እንደ ታቭ ታቡ እንዳይመስለው 🤣🤣

    • @lulutube885
      @lulutube885 5 месяцев назад

      ያች ነገር😂😂😂

    • @Eminetn
      @Eminetn 5 месяцев назад

      @@lulutube885 የእውነቴን ነው 🤣🤣🤣

  • @atinsJaber
    @atinsJaber 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RasidGajaru
    @RasidGajaru 5 месяцев назад +1

    😅9😅😅

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 5 месяцев назад

    በል,ዞለየ,እኔ,እና,አንተ,መቼ,ነወ,የምንጋባዉ,

  • @mimim8831
    @mimim8831 5 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @tube3481
    @tube3481 5 месяцев назад

    እኔ ግን ማስታወቂያ መሰለኝ

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 5 месяцев назад

    በአያ ነው አንተ ምታገባ ዞላ😂😂😂😂

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 месяцев назад

    የሌላ እምነት ተከታይ ናት ሜስቱ

  • @TamiriAbeje
    @TamiriAbeje 5 месяцев назад

    Bahauya kkkl

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤😅😊

  • @BlenAragie
    @BlenAragie 5 месяцев назад

    ፡ቀቀi1i😮

  • @DhhgDhhhu
    @DhhgDhhhu 5 месяцев назад

    ውሸት

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 5 месяцев назад +2

    ቸሩ መልካም ትዳር ይሁንልሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 5 месяцев назад

    ትዳር ጡሩ እደሆነ አታቅም እሰይ እኳን ተጋቡ ቅነዉ

  • @alimetali6080
    @alimetali6080 5 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LemlamLemlam
    @LemlamLemlam 5 месяцев назад

    😂😂😂😂