መቅዲና ዮናስ ከEbs ሊሰናበቱ ነው ጉድ ስሙ ምን እደተፈጠረ Ebs | seifuonebs zolatube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 93

  • @WeynishetAberu
    @WeynishetAberu 21 час назад +8

    ዶሮ አይደሉም ተባረዋል የሚል አስቀያሚ ቃል አትጠቀም!ተሰናብተዋል ብትል ይሻላል።እውቀታቸው ከራሳቸው ጋር ስላለ የተሻለ ዕድል ይኖራቸዋል።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 День назад +26

    ከዚ አስተሳሰብ ግን ብንወጣ ነው ሚሻለው ሁሌ በእነሱ ብቻ እየተመራ መኖር የለበትም ጣቢያው ብዙ ተተኪ ስራ ፈላጊ ችሎታ ያላቸው ወጣጣቶች አሉ እነሱ መተካት አለባቸው እነዚ ቢያንስ የራሳቸው የሆነ ነገር አላቸው ወጡ አልወጡ አይገርማቸውም የለት ጉርስ ያጡ ተምረው ተመርቀው መውደቂያ ያጡ ስንት አሉ ሁሌ አድስ ሰው ስታው ከምትሳደቡና እከሌ ለምን ወጣ ከማለት ለተተኪው ሞራል ድጋፍ ማድረግ መልመድ አለብን ባይ ነኝ ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад +6

      እደግፋለሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 День назад +5

      በጣም የሚገርመው ነገር መስሪያ ቤት ርስት አይደለም ማንኛውም ስራተኛ በእራሱም ለውጥ ፍለጋ ይሁን የሥራ ውጤቱ ከቀነሰ ሊስናበት ይችላል በEBS ብቻ ሳይሆን የትም ቦታ እኔ እንደምመለከተው ከሆነ ብዙዎቹ የተሻለ አማራጭ ሲያገኙ ዝም ብለው ይቀራሉ እንደናፍቆት አይነቱ ደግሞ የስራበትን መስሪያ ቤት አክብሮ በስነስርአት ተመራርቆ ይሸኛል ጃፒም በሙያው ላይ የኖረ ወጣት ስላልሆነ በነፃ አገልግሎ ልምድ ቢያገኝ ተጠቀመ እንጂ አልተጎዳም ሁላችንም ከስራ በፊት office practice ስርተናል ተተኪ ትውልድ ብዙ ዕውቀት ያላቸው ሞልተዋል እነሱም ይስሩ የነበሩትም የተሻለ ለውጥ ጋገኙ ይሂዱ የስራተኛ መውጣትና መግባት አዲስነገር እንዳልሆነ ለመግለፅ ያክል ነው

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 День назад

      @@meseretdibabe8020 ትክክል 👌

    • @Cool_clipz12312
      @Cool_clipz12312 День назад

      Still the are young no replacement

    • @HiwotMamo-e8k
      @HiwotMamo-e8k День назад +1

      ዕዉቀት ያለዉ አይፈልግም እንዴ መስርያ ቤቱ አለቃዉ ይቀናል እንዴ በEbs ሠራተኞች መቅዲን አባራቾዉ ዩናስን ምን እንመልከት ዕዉቀት ያላቸዉ አንስታችዉ ኧረ አሰጠላችሁኝ ድምቀት ዮኒና መቅዲ በቅናት ነዉ እምታባርሯቸዉ ደበረን በቃ በቃ ዘጋኝ ዘጋኝ እሚያባሩራቸዉ አባሩ የበላይ የለዉም እንዴ Ebs መባረር የለባቸዉም አሪፍ ጭቄ ያላቸዉን አባራችዉ አኛም አራሳችንን አግለናል አለቃዋ ወይም አለቃዉ ይገምገሙ በግድ እረፍት ሰተዋት ይሆናል አናተናችዉ እምከስሩት የተማሩ ናቸዉ ሥራ አያጡም

  • @zieonmulugeta6932
    @zieonmulugeta6932 День назад +15

    ታዲያ ቢለቁ ሌላ አዳዲስ ሰዎች መስሪት ይችላሉ እነሱ ቢለቁ ሌላ ሰው ይተካል

  • @meronalex2219
    @meronalex2219 День назад +8

    ከEBS ሚያስጠላኝ ፕሮግራም '' ''''እንተዋወቃለን ወይ '' ብቻ እና ብቻ ነው I hate it

  • @muke614
    @muke614 3 часа назад

    መቅደስ እንኳንም ተባረረች ለተመልካች ለእንግዶችዋም ክብር እንደመስጠት እራስዋን ጎላ ማድረጉ ላይ ተጠምዳ ስለነበር ።ትንሳእ፣ዮናስ ሌሎችም ጥሩ ናቸው በተለይም ትንሳኤን የሚተካ አላገኙም።

  • @kukulu99
    @kukulu99 День назад +3

    hello ?
    ኢትዮጵያ ብዙ ጎበዝ ጋዜጠኞች ምርጥ አርቲስቶች እና ቆንጆች የበዙባት ሀገር ናት ፡ መሄድ የሚፈልግ ይሂድ ሌላው ይመጣል የሚጨነቅ የለም

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 День назад +4

    🎉ምን አገባን ባለቤቶቹ የሚያዋጣቸዉን ያዉቃሉ......!

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 9 часов назад +1

    አንልም ልክ ነህ

  • @AbadoSefergebralkdusmikeal
    @AbadoSefergebralkdusmikeal 17 часов назад +3

    መቅዲ የ ኢቢኤስ ድምቀት ናት

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 День назад +6

    አቃጣሪ ሰልችተውን ነበር አዲስ ፊት እፈልጋለን ገደል ግባ አታሽቃብጥ

    • @GeteneshAlemu
      @GeteneshAlemu День назад

      Betkkkl

    • @GeteneshAlemu
      @GeteneshAlemu День назад

      Betkkkl yemetachw demo fana lay enawkatalen mrt lj nat tbonsatalech mekdesn

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 21 час назад +3

    የመቅዲ እና ከዮኒ ውጭ ወደ ውጭ 🤔

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 12 часов назад +1

    በኢትዮጵያ ሚድያ ቲቪና ፣ ሬድዩ ለግል ካምፕኒ ቢሸጡት ጥሩ ተወዳዳሪ ሊሆን ይችላል ሁሉም በመንግስት የሚፈጽመው ፕሮግራሞች በየቀኑ ለሕዝብ ያቀርባሉ መንግስት የአየር ጊዜ ሲፈልግ እየከፈለ ሊስተናገድ ይችላል

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 20 часов назад +1

    ወይ ጉድ መቅዲም ሆነ ኢቢኤስ ላይ የሚሰሩ በጣም ምርጦች ለምን የሚያባርሩት

  • @JohoraJohora-f1j
    @JohoraJohora-f1j День назад +1

    መሀይም ሥም ለማጠሸት ነዉጅ እኮን ላይክ ላረግ😅

  • @Endalka23
    @Endalka23 День назад +4

    ዬናስ ወጣ ማለት Ebs አከተመለት ባናቱ ነው እሚዘቀዘቀው

    • @Mekonnen1982
      @Mekonnen1982 День назад +1

      በዬኒ ነዉ እንዴ ebs የተጀመረው ?

    • @AlemLove-j4f
      @AlemLove-j4f 21 час назад

      ኧረ ወዳ😂😂😂

  • @SelamTerefe-q9s
    @SelamTerefe-q9s 21 час назад +2

    ዮኒ ከወጣ ቻናሉን አልከታተልም

  • @messya7125
    @messya7125 21 час назад +1

    ታዲያ እነሱ ወደ ተሻሻለ እድገት ሊሄዱ ይችላሉ ሌላ ደግሞ ይገባል ወሬዉን አታጋጩ ሀሜቶኞች

  • @MeskermAssefa
    @MeskermAssefa День назад +2

    የሔንን ኘሮግራም ብለህ በመስራትህ ማፈር ነበረብህ ለሚዲያ የማይመጥኑ ሥነ ምግባር በጥቂቱ እንኳን የሌላቸው በየፕሮግራሙ ልብስ መቀያየርና መገልፈጥ እንጂ ቁምነገር የሌለው ኘሮግራም የሚሠሩ አነዚህን ነው ማን ይተካቸዋል ብለህ የምታወራው 😂😂😂

    • @leultesfaye8598
      @leultesfaye8598 18 часов назад

      የኢቢሲ ጋዜጠኛ ኮሜንት

  • @BnnaBnna-dp1wb
    @BnnaBnna-dp1wb День назад +1

    ሰዉ መቀመጫ ካላየ ምን ማለት ነው አንዳንዴ በአይምሮአችን እያሰብንበት እንጂ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 11 часов назад +1

    ዞላየ እውነትብለሀል መቅዲና ዮኒ አይንውስጥ የሚገቡናቸው እነሱን ማንም እንዳይነካብን ዞላግን የጂቦየን ድምፅ ይመስለኛል ጂቦየም ዞላም 1ናቺሁ??መልስልኝ በፈጠረህ

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube  6 часов назад

      ጅቦ ያጎቴ ልጅ ቢሆን ጥሩ ነበር እኔም በቲክቶክ ሲስቅ ነው የማቀው

  • @Feriha-v6i
    @Feriha-v6i День назад +1

    So what? People got hired and fired or quit a job! No job is guaranteed. Don’t make a big deal out of this!!!!

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 День назад +1

    ዝም ብለክ ወሬ አታብዛ፣ መቅደስ ስርአት አልባ ባለጌ አይደለች እንዴ እረፍት ባሏ ጋር አውሮፓ ሄዳ አልተመለሰችም በቃ ለዛ ነው፣ EBS በሙሉ ቅጥሩ በኮንትራት ነው፣ ኮንትራቱ ሲያልቅ ሊታደስላቸው ሲሉ ከባድ ገንዘብ ይጠይቃሉ፣ EBS ደግሞ መለማመጥ አያውቁም ንካው ነው የሚልክ፣ መቅደስ እንኳንም ነካችሁ ፣ ዝም ብለክ አትቦጥረቅ በመረጃ አውራ

  • @ሀያትየወግዲዋ
    @ሀያትየወግዲዋ День назад +5

    አታካብዲ ሌሎችም ይስሩ

  • @elsabethdeneke1835
    @elsabethdeneke1835 12 часов назад

    የትም ቦታ ያለ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም ማስታወቂያ ካወጡ ደሞ ንገረን አትጥፋ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 День назад +1

    ምን ይጠበስ ?አንድ ሰው ሲቀጠር መባረርም ሆና ስራ መቀየረም አብረው ይቀጠራሉ::

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 18 часов назад

    EBS ን እንዲህ ውቀጥልን ትውልድን ገዳይ ሚዲያ እንደውም ህግ ቢኖር መዘጋት ያለበት ሚዲያ ነው
    አንተ ግን ሴቶቹ ስለተባረሩ ጨንቆህ ነው እንጂ ይህንን ፕሮግራም የሰራኸው ሚዲያው የሚያስተላልፈው ትውልድን የሚያደነዝዝ ፕሮግራም አሳስቦህ አይደለም

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 19 часов назад

    ሲፈልግ ጣቢያው ራሱ ለምን አይዘጋም ።ምንም አይጎዳም ። ሕብረተሰብ የሚገነባ ፕሮግራም ሳይሆን ቀልድ የሚበዛበት ነው የሚቀርበው ።

  • @RashadDadi-r9r
    @RashadDadi-r9r 16 часов назад

    ዮናስና መቅደስ ከሌሉ ምን ፈለጉ በተለይ ዬናስ በቃ ማየት እናቆማለን

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 22 часа назад +1

    መቅዲና ዮናስ ወጡ ማለት ebs አከተመለት

  • @tsionjemil23
    @tsionjemil23 15 часов назад +1

    አይ አስጠላ ሉላ ትላለህ እንዴ ዮናስ ከወጣ ኢቢኤስ ይዘጋ

  • @hl9677
    @hl9677 День назад +1

    ይሄ የሚያሳየው ሚዲያው ምን ያህል ተጽእኖ እያረገባችሁ መሆኑን ነው ። ይልቁን የራሳችሁን ተወዳጅ ለማድረግ ሥሩ ።

    • @belugebru
      @belugebru 23 часа назад +1

      ሁሉንም አይደለም ጥቂት ምንም የሚያውቁ,ማሀይማን አሉ ሂወታቸው በebs tv ላይ አቅራቢዎች ተደግፎ የቆመ ይመስል የሚልፈሰፈሱ , ዱሮም በትውውቅ እንጂ ከማንም የተለየ ልምድና ችሎታ ኖሯቸው አይደለም , የተማረና ልምድ ያለው ሞልቷል ሌሎች ይመጣሉ , ከነዚህ ጋር መቼም አልቆረብንም🤨 ከበቃቸው በቃቸው ካላስ !!!!

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 День назад

    ዮኒ እና ፀገነት የቤቱ ምሰሶዎች ከወጡ እኔም ቻናሉን አላይም❗☝

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 18 часов назад

    ሁሉም ወጥተው EBS ቢዘጋ ጥሩ ነው ምንም ትምህርት አይገኝበትም

  • @HabtamuZeleke-t5i
    @HabtamuZeleke-t5i 23 часа назад +1

    ፕሮፌሽናል ሰራተኞች ቢሆኑ ምን ልቶኑ ነበር? አጨብጫቢ ሁላ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 20 часов назад +2

    ማን እንደመቅዲ

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 15 часов назад

    ❤❤

  • @Fikir976
    @Fikir976 День назад

    ዞዬ🎉❤

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 22 часа назад +1

    Makedi .erefet..mahon alabat.saw..zem belo naw..teretara.. ❤hulun.mahoen.yemetechele❤nate ❤ebs telek❤ takadame meteke ❤yelalaw .❤yamedia awera naw❤❤ayaregum.

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 2 минуты назад

    entertainment በታም የስው መቀያየር ይፈልጋል ችግሩ ግን እነዚህ ታለንትድ hostes they are going to have a challenge to find a job like that That’s a big problem so EBS has to see that.

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 16 часов назад

    አብረን መስራት አንችልም ማለት ነዉ???

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 День назад

    ለምን አይዘነጋም ደናህ ደና ጋዜጠኞች አበሯ😂😂😂

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 День назад

    ዞላዬ አተ ብቻ ዘግብልን😅🙏

  • @Mekonnen1982
    @Mekonnen1982 День назад

    ራኬብ ስትለቅ መቅዲ መጣች።አሁንም መተካካቱ ይቀጥላል

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 19 часов назад

    ገና ከመቀጠሯ እንዴት የሚያደርግሽ ነገ አንቺም ትመነቀሪያለሽ

  • @FelekechWelkema-e7t
    @FelekechWelkema-e7t День назад +2

    ዮኒ ከኢቢኤስ ከለቀቀ ቅዳሜ ከሰዓት በራሴ አዝናለሁ። መቅዲ ደበሳይም ብትሆን እሁድን በኢቢኤስም በተመሳሳይ ተቋሙ እውነት ከሆነ የዘወትር ፕሮግራሞቹም የተመልካች ቁጥር እንደሚቀንስና እነዚህ ባለሙያዎች ልክ እንደ ሀብቱ ካያቸው እንደገና ከውሳኔ በፊት ቢያስተውል እላለሁ።

  • @MesiiEthio4-m
    @MesiiEthio4-m День назад

    ሆ ምንጉድ ነዉ 😮

  • @zelekhaile303
    @zelekhaile303 12 часов назад

    ምነው ማሽቃበጥ አበዛህ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere День назад

    😅😅😅

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День назад

    መነፅር አንቺንም እንደሸንኮራ መጠው ያባርሩሻል!!! አትዝናኝ ብልጥ ሁኚ አንቺም ጢብ ጢቢ ተጫወችባቸው!!!

  • @igo1071
    @igo1071 День назад

    ዬናስ ከመቅዲ ጋር መች ይስራል ወሬኞች አውሩ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 18 часов назад

    LULA GEZU, MEBARER ALEBAT, BALEGE NAT, EBS, esewan kalabarere semu yetefal..

  • @Alemseged-g2g
    @Alemseged-g2g 9 часов назад

    Min Agebh Lelawerie Tefabh

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 19 часов назад

    Ye Ebs dimket yonas and tsgashi nachew

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ День назад

    Ebs የተበላሸው አስፋው መሸሻ ከሞተ በኋላ ነው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 18 часов назад

    Lula yemetebal sereat yelelat balege arogit, keza mebarer alebat, balege nat.. endet new yadegechew gin..

  • @Mame-d6k
    @Mame-d6k 19 часов назад

    Meskerem Assefa atimekgni

  • @MameMame-nb9ph
    @MameMame-nb9ph 7 часов назад

    ቱልቱላ😜🤣

  • @simegnbefekadu1686
    @simegnbefekadu1686 15 часов назад

    Weregnaaaaaaa lela feliggggggg

  • @ArsemaTeferaMerga
    @ArsemaTeferaMerga День назад

    Mekdiye temelseln yalesua ebs ayamerem.

  • @Zermechit
    @Zermechit 5 часов назад

    ቱልቱላ፣፣፣፣

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- 17 часов назад

    Werenyaa yutiberochii hulachum

  • @miskyaredwan9616
    @miskyaredwan9616 7 часов назад

    Beteley mekdi

  • @ShimellsAbebe
    @ShimellsAbebe 20 часов назад

    fake

  • @asterabreha5730
    @asterabreha5730 День назад +1

    leflafi

  • @AlemLove-j4f
    @AlemLove-j4f 21 час назад

    ሀና ዋለልኝ ም

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Час назад

    Lame

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 23 часа назад

    Zem beleh weshet fetreh atawra manem kebs aylekem yante wer hulem weshet new and ken ewenet ataweram

  • @wirohode506
    @wirohode506 День назад

    Tereg yibelu midere kuletam