ላሙዲ ለታኩር ለምን 300000 ሰጠው ከ ጀርባስ ያለው ነገር ምንድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ላሙዲ ለታኩር ለምን 300000 ሰጠው ከ ጀርባስ ያለው ነገር ምንድ ነው
    #donkeytube #donkey #comedianeshetu #standupcomedy #teddyafro #amlesetmuche #amleset #tedy #concert #tedyafromusic #amlesetandeshetu #eshetuandamleset #podcast #koyetakaamlesetgar #koyeta #amlesetpodcast #amleset #ethiopian #viralvideo #eshetumalese #donkivillage #donkey #love #lovestori #couple #couplegoals #comedian #london #uk #ቆይታከአምለሰትጋር 🔴ብዙዎችን ያስከፋዉ የኮሜዲያን እሸቱ ቪዲዮ የEBSTVዋ ዋንትያ ፍቅረኛ | Dallol Entertainment
    #ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ

Комментарии • 70

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дня назад +2

    እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው አላህ ወድ ቅርአን ይቀይርለት ያርብ

  • @RaihanRaihana-bp6mq
    @RaihanRaihana-bp6mq 17 дней назад +8

    እኔም ዘፈን አቆማለሁ ብር ይስጠኝ😢😢😢😂😂😂

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 16 дней назад +2

    ደስ ይላል ይምጣልን የሀገሬ ልጅ ነው

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j 17 дней назад +3

    ታኩርየ,እንወድሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayatHaayat-g4p
    @HayatHaayat-g4p 15 дней назад +3

    ታኩርየሀገሬልጂ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 16 дней назад +3

    ሙስሊም ሥለሆነ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 17 дней назад +7

    ሶስመቶ ሺ ብሩ ሳይሆን የሀይማኖት ጉዳይ ስለሆነ ሙረባእ የዱአ ነው እሱ ወደሙዚቃ ቀየረው ሶስመቶ ሺ የዛሬ ልጅ ትንሽ እንደሆነ ያውቃ ል ግን ያባት ምክር መስማቱነው ለሱ ሶስመቶ ነው ለምን አንድ ልብስ ስንት እንደሚገዙ ታኩር ያውቃል ።

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 17 дней назад +1

    ሀቢቢ ጎበዝ ይመችህ

  • @userd76
    @userd76 17 дней назад

    Make,me,laughing,all,night,long,bravo,takure,blessed,so,funny,

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 5 дней назад

    አብዱ ኪያር ሀሊማ አብርሀማን ኑር አዲስ ETc .......ሙስሊም ዘፋኛች

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u 5 дней назад +1

    ጋይስ ለሸህ አሊያ ሙህድን አድርሱልኝ ለኔም ከሰጠኝ 300000እኔም ቴክቶክ አቆመለሁ

  • @EshetuYacob-i2n
    @EshetuYacob-i2n 3 дня назад

    በወር ከሆነ ብተዉም ይሻለዎል

  • @userd76
    @userd76 17 дней назад

    Takur,shory,the,best,ticktocker,bravo,shory,bless,you,may,me,laughing,all,night,long,

  • @michelabebe3779
    @michelabebe3779 16 дней назад +5

    ለክርስትናስ ማንነው ዘፈንን የፈቀደው?

    • @YaleEsh-y7e
      @YaleEsh-y7e День назад

      አዎ አትዝፈኑ ይላል መጽሐፍ

  • @endalemawyefera
    @endalemawyefera 15 дней назад +1

    300000ሺብር ነው ወይስ ዶላርነው አልገባንም ዶላርከሆነ ይተው ብር ከሆነ መልስለት እንዳትስማማ ለዘፍኞች በሚሊዬን ሲሸልም ነበር ለዚህ ሚስኪን ይሄ ብር አያዋጣም

    • @wosenkassa3135
      @wosenkassa3135 12 дней назад +1

      አንተ በሚሊየን ትተህ 3ሺ ብር እስኪ ስጠው!! ከዛ ይመልስለት!!!

  • @salewalebachew2367
    @salewalebachew2367 3 дня назад

    በደንብ ያግኝ ምን አገባችሁ የምቀኛ ልጅ

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 18 дней назад

    ❤❤❤ወይ ታኩሬ ይመችህ

  • @GGBOYtube
    @GGBOYtube 16 дней назад +1

    300 መቶ ሺ ዶላር ነው ወይስ ብር ነው😅😅😅

  • @MulumaFalaqa
    @MulumaFalaqa 18 дней назад

    Gura sira kalelahi zimbal

  • @ManOman-hg3oi
    @ManOman-hg3oi 17 дней назад +1

    ሦስት መቶ ሺህ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 10 дней назад

    አራ በናታችው 300,000 በጣም ትንሽ ብር ነው 3000$ዶላር እንኳን አይሞላም

  • @Mekinseid-wp6xj
    @Mekinseid-wp6xj 17 дней назад +5

    በወር ነው 3መቶ ወይስ አልገባኝም ለ3መቶ ብሎ ሊተው

  • @HayatAreagaw
    @HayatAreagaw 16 дней назад +2

    ሙስሊም ስለሆነ ነዉ

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 18 дней назад +3

    ሸክ አላሙዲ ቸግሮታል ማለት ነው 😂 3 ብቻ

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 18 дней назад +1

      😅😅😅😅

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 18 дней назад +1

      ክክክ

    • @HiwotMamo-e8k
      @HiwotMamo-e8k 17 дней назад

      ቀልድ ብቻነዉ እንዴ እምችለዉ ቁጥር አታዉቅም ማለት ነዉ ብዙ ብር መሥሎህ አይ ታኩር አላሙዲን አንድ ቀን ዉስኪ እሚራጭበትን ሰጠህ ከስረዋል እንዴ ?አኔዴ ኮሜዲዉ ተስፋዬ ነብስ ይማርና አሰጠርተዉት እየቀለደ ሆዳቸዉ እሰኪዘል አስቋቸዉ ኖሮ ሲጨርስ መሸለም ፈለጉ ተስፋዬ እባክህ ሥንት እንዲሸለም ጠየቁት እና ምላሽ እየጠበቁ ተስፍሽም ደግጦ 500 ሳያስበዉ ተናገረ እሳቸዉም አይተስፋዬ ለካቀልድ ብቻነዉ እምታዉቀዉ ቁጥር አታዉቅም ብለዉ ከጓደኞቻቸዉጋ ሳቁበት ከዛእሳቸዉ ብዙም ባይሆን ከ5000በላይ ጨምረዉለት ሸኙት ያኔ መቼም በጣም ጥሩ ብርነዉ ብዙነገር ትልልቅ ነገር ይገዛ ነበር ተስፍሽን እንዳስታዉስ አረከኝ ይመችህ በብር ሙዚቃ ስለተባለ ደበረኝ እንጂ ዝምብለዉ ቢሰጡህ አመሰግናቸዉ ነበርበህይወትህ ባይገቡ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 17 дней назад

      😂😂😂😂😂 ይመችክ

  • @YimamAhmed-b9h
    @YimamAhmed-b9h 12 дней назад

    3ሚሊየን አድርግለት ምን ችግር አለው

  • @ደመወዜ
    @ደመወዜ 17 дней назад +2

    3መቶ ሺ ሪያል መሆን አለበት

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e 17 дней назад +1

    Ena 500000 shebre estu alue adesse muzeka yauta 👌👌

  • @ANDAMLAKJ
    @ANDAMLAKJ 15 дней назад

    Why Question His Highness' Kindness and motivational deeds in the 1st place?

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 15 дней назад

    ደግ አረገ ምን አገባን

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 18 дней назад +4

    ሙዚቃ ሀራም ነዉ

  • @AhmadSudani-mb6rt
    @AhmadSudani-mb6rt 18 дней назад

    አላሙዲን እጅቀለል ብሎዉወታል 3ይችንብቻ😂😂😂

  • @hibre21
    @hibre21 14 дней назад

    300000 ሺ ብር ለታኩር ስድብ ነው

  • @wosenkassa3135
    @wosenkassa3135 12 дней назад +2

    ምን አስጨነቀህ!!! ሶስት መቶ ትልቁን ሠጠው!! ሰላሣ ሚሊየን ያጣፍጥለት ምቀኝነት አስመሠለባችሁ አንተ tube ላይ የምትሸቅለው ለፅድቅ ነው?? ወላ ቤ/ክርስትያን ልታሰራ?? ያው ለጨላ አይደል!! በቃ አንተም ሸቅል እርሱም የራሱን በት፥በት ይበልበት ፍታው!!ጀለሴ!!!

  • @tuehbehhduhdhhhevehtge6183
    @tuehbehhduhdhhhevehtge6183 13 дней назад

    😅😅😅😅

  • @EvelinaBenjamimMazanga
    @EvelinaBenjamimMazanga 17 дней назад

    300,000 😂😂😂😂😂😂 dagose yale

  • @MmmmNnnn-u2o
    @MmmmNnnn-u2o 17 дней назад

    Dollar new

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 15 дней назад

    ሶወስት ሚልዮን ነው ምነው የወረደ ገንዘብ ነው

  • @Abelbard
    @Abelbard 18 дней назад

    How match money did you make😅😅

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i 17 дней назад +3

    300000ብር ብዙነው እንዴ ? የጫማ መግዣ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 17 дней назад

    ሸህ አላሙዲን እንዲህ አይሉም ታኩርም ገና ታዳጊ ነዉ ምድረ ቱልቱላ

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 18 дней назад

    300000k Alamudi kesere ende 300k men yadergal 😂😂

  • @EcnoSpark
    @EcnoSpark 18 дней назад

    Wushetam hulu

  • @HhGgf-d2h
    @HhGgf-d2h 18 дней назад +2

    ሶስትመቶሽ ብርናትእዴ ይስራ ባክህ

    • @HayatNuru-v7o
      @HayatNuru-v7o 18 дней назад +1

      ሶስት መቶ እኔ አላምንም በጣም ብዙ ነዉ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 17 дней назад +1

      ሙዚቃ ሀራም ነው ለምን እንደተወውም ተናግሯል ስለማይፍቅውድ ቤተሰብ ተው ብሎኝ ነው ብሏል ሴትዮ

  • @bemnet.ayalew
    @bemnet.ayalew 18 дней назад +2

    ለምን ይስራ

  • @Nuria0256
    @Nuria0256 17 дней назад

    ምን ማለታችሁን ነዉ

  • @Fetaa1st
    @Fetaa1st 19 дней назад

    😮😮😮😢😮

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 17 дней назад

    ለዚች ብር ያዉን በአሁኑ ብር ብዙብር አይባልም 3ሺህ ብርነዉ በአሁን ብር በዚህ ብር ያለፍቃድህ እንዴት እንድትቀየስ ሆንክ አይልጅነት 3መቶ ሚሊዮን ቢሰጡህ ደስይለን ነበር ምንይገዛልሃል አላሙዲን የሰጠህ ብር ጤፍና ዘይት ነዉ እሚገዛልህ አልቀበልም ብለህ ሙዚቃዉን መተዉ ትችላለህ በራስህ ፍላጎት አንተ ተስፋ ያለህ ልጅነህ ለትንሽ ነገር ሥም ሆነብህ

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 17 дней назад +1

    ምድር ቶልቶላ ሁላ

  • @DadaBM2017
    @DadaBM2017 8 дней назад

    ወሬ 300ሺ ብር አድገህው ነው እንደ አለሙዲ ከታፌ ጨፋሪ መሆኑኑስ ታቁሃለው አፈር ሁላ

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 12 дней назад

    የሌለ ዜና ነው የምታቀርበው ሼባው አላሙዲን እራሱ ዘፈን ይሰማ አይደል ውሎ እና አዳሩ የት ሆነ እና ነው ለስንት ዘፋኝ አይደል እንዴ ገንዘቡን የሚረጨው እና እንዴት ነው ዘፈን አትዝፈን የሚለው ዝም ብለህ ትበረጠቃለህ🤣🤣