ጭራሸ ሴት ልጅ ተንበርክካ ቀለበት፣ከዛም አልፎ ሆሰፒታል መግባት፣በሉ ኑ እየሳቅን እንሳቀቅ ቁምነገር እንያዝ ።የሴትነት ክብርሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  Год назад +192

    ይሄ አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብሰክራይብ ለማንኛውም
    youtube.com/@aanddtube5027?si=MndGOFlTsn4ffm5W

    • @zed7360
      @zed7360 Год назад +1

      ok.bor👏👏💯👈

    • @ዋነፋሴ
      @ዋነፋሴ Год назад +2

      እጃችሁ ይሰብ እዉነት አሁን ምን አደረክ የስደተኛ እባ አብሻ ወድሟችንን እምትፈታተኑት

    • @alymaabduh5196
      @alymaabduh5196 Год назад

      😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰👍👍💐💐

    • @genetadane9683
      @genetadane9683 Год назад

      እሽ

    • @sssssdsccf
      @sssssdsccf Год назад

      Eshi

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  Год назад +94

    እንኩዋን ደና መጣቹ

    • @nardosselam6945
      @nardosselam6945 Год назад

      ሰላም አብርሽ እዴት ነህ ወንድሜ በfb ሚስንጀር ላይ ፅፌልህ አልመለስክልኝም እባክህ አውራኝ እሺ

    • @darringtontino3972
      @darringtontino3972 Год назад

      Abrico. Birhan. 2.number.one.debtra

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад

      ❤❤❤

    • @يسورينهاري
      @يسورينهاري Год назад

      አብርሽየ ወድሜ ሳይከፍህኑር

    • @JameilaKader
      @JameilaKader Год назад +1

      እንኳን ደህና መጣህ ፈታ ምታረገኝ እውነት ነው ብዙ ነገር ተፈጥሮዋል እስቲ ምከራቻው 😂😂😂😂😂😂

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Год назад +15

    እባካቹ በስዑድ ዓረብያ በእስርቤት ያለ ገበን የምሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑልን 😢

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +2

    አብርሽዬ የአዲስ አበባ ልጅ ስትሆን እኮ እንደአንተ ነው የሚታሰበው ምቀኝነቱ ለሰገጤዎቹ ይቅርላቸው❤

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Год назад +123

    አብርሽየ ቢከፋኝም አንተን ሳይ ፈገግ እላለሁ ኑርልን ወንድማችን

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ Год назад +15

    ሆዴ በሳቅ ቆሰለ😂😂😂እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እንሰማለን አይ መጃጃል ጤነኛ ሰው ናፈቀን 😎😞🙁

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  Год назад +243

    ሰትራይክ ሰላለው የምችሉ ሼር ላይክ🙏

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 Год назад +20

    እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን😢😢

  • @hiwihabeshawit2348
    @hiwihabeshawit2348 Год назад +33

    እኔ ብሆን በረበሬ ታጥኔ ነበር እናቴ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በክብር አሳድገሽ ለዚህ ያበቃሽኝ እማየ ኑሪልኝ❤️

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Год назад +1

    ልክ ነህ አብርሽ ሴት ልጅ የእራሷ ክብር አላት‼️ይች ወይ አታምር ወይ አታፍር ስርአተቢስ☹️ሲቀጥል እሱ እያስመሰለ ነው አይወዳትም እንጅ ፍቅረኛው መሆኗን ካሳወቀ በኋላ Promis ለማሰር ቤተሰብ ሰበብ አይሆንም

  • @loucyloucy-cy5qc
    @loucyloucy-cy5qc Год назад +16

    አብርሽዬ.ደናኔክ.🎉🎉🎉የስደቴኞ.አባት.❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 Год назад +3

    አብርሽየ ማርያምን ስወድህ ለማንም የማትልመጠመጥ
    ነጭነጯን አፍርጥልን ቶሎ ቶሎ ና በሀገሬ ስጨናነቅ አንተን ሳይ ጪንቀቴ ይቀለኛል😅እሽ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    አብርሽዬ የት ጠፋህ በሰላም ነው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ አብርሽዬ እንኳን በሰላም መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbazezewtamirat2421
    @rahelbazezewtamirat2421 Год назад +6

    አንጀቴን ቅቤ አጠጣኝ አብርሽዬ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው እማደንቅህ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Год назад +27

    በሰላም ነዉ አብርሺዬ ወንድማችን የጠፋህዉ ኑርልን ወንድማችን

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад +33

    ፍትህ ቤት ለሚፈርስባቸው ወገኖቻችን

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Год назад +88

    እድሜ ይስጥን ገና ብዙ እናያለን አብርሽ❤ፍትህ ለአማራ ህዝብ💔💔💔💔

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam Год назад +1

      ደምሪኝ እህቴ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Год назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም በእውነት ፍትህ ለህዝባችን😢😢😢😢😢😢😢

    • @gedaringedarin4927
      @gedaringedarin4927 Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gedaringedarin4927
      @gedaringedarin4927 Год назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሩኝ❤

  • @Sarah-r4e5h
    @Sarah-r4e5h Год назад +2

    አብርሸየ የስደተኞች ወንድም እንኺን ደህና መጣህልን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን ወንድማን

  • @afishow
    @afishow Год назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ የቄራዉ ዋዉው ደስ ብሎኛል ስላየሁ

  • @HMሚድያ
    @HMሚድያ Год назад +8

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለሳውዴ እስር ቤት ላሉት

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Год назад +9

    አብርሽየ የስደተኞች ወንድም እንኳን ደህና መጣህልን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +5

    😂😂😂😂😂አየ አብርሽየ እንዴት ፈታ እንዴት እዳደረክኝ 😂😂😂ይመችህ ወንድሜ ሄሉ ነገር እማ ተከድኖ ይብሰል 😂😂😂ጎደኛ ናቸው እኮ እነ ሄሉ 😂😂😂😂በርታልኝ የኛ የስደተኞች ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም

    አብርየ እናመሰግናለን ዘና አረከን አዝነን ነበር በሀገር ጉዳይ አስለቅሶን የምናሰቀቀው ዘና አረከን አብርየ እናመሰግናለን ሀገር ሰላም ያርግልን

  • @enattube1397
    @enattube1397 Год назад

    እባክህ አብርሽ ስደት ላይ ሆኜ 10 አመት የለፋሁበትን ቤቴን ሽጠውብኝ እኔ ባዶዬን ቀረሁ ሃገሬ ስገባብ ባዶ ነበር በዚ ተበሳጭቼ ዩቲዩቤን መስራት ትቼ ነበር በምን ሞራል ልስራው ከዛ ዩቲዩብ ሞኒታይዜን አነሳብኝ ከዛ ከ1000 በላይ ሰአት ቀጣኝ ሳውዲ ሆኜ ብዙ መስዋት ከፍዬ ያስተካከልኩትን ዩቲዩቤን አጣሁ በተቻለህ እርዳኝ እባክህ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +1

    አዬ መጃጃል ቱምን ትመስላለች ሴት አሰዳቢ
    አብርሽዬ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂 የስደተኞች አባት ሺ አመት ኑርልን

    • @lolman8495
      @lolman8495 Год назад

      ትከከለ አሰድብ ናት

  • @Samerh12O
    @Samerh12O Год назад +6

    አብርሽ በጣምነዉ ነዉ የምታሥቀኝ ፈጣራ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ የኔ ወንድም

  • @elerojob8205
    @elerojob8205 Год назад +1

    አብርሽ ብሮ ይመችህ እውነት የእነሱ ያሳቃቅል ያንተ ግን ይለያል ፈታ ነው 😂😂😂😂

    • @elerojob8205
      @elerojob8205 Год назад

      ወይ አብርሽ ግን ሙድህ ተመቸኝ😂😂😂😂🙊

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 Год назад +10

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j Год назад +1

    ዘንድሮማ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ
    ማናየው ማንሰማው የለም እኮ
    ወይ አታምር ወይ አታፍር
    እስኪ ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞችዬ
    የመዳም ቅመሞች የተላቹ በላይክ አብርሽዬ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Год назад +6

    አብርሽ እነዚሕ አሥተዳደጋቸው የተባለሸ ነው ሠለቹ ጥፋተኛ እኛ ነን እንደዚሕ አዪነት በጥራቆችን ላዪክ አናድርግ ለየትኛው ስራቸው አንድ ሠው እንኳን እውቀት ያለው የለም ዜሮ ምላሣቸውሥ ልጁም መካሪ የለውም አዝናለሑ አብርሽ በርታልን እንደነዚሕ አዪነትጋጠወጦች መንገሮ ያለመከታተል ደሞ አሥሮ ጊዜ ማርያምን ዪላሉ አዪከብዳቸውም አዪ እመብርሐን ፍርድሾ ሲቀልዱብሽ በፍልሠታ ተቀለደባቸው

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ Год назад +1

    ይቺ ማለት የምር ተልጦ የተጣለች ሙዝ ናት የኔ እህት ብትሆን በርበሬ ነበር የማጥናት በጣም ያሣፍራል ቤተሰቦችሽን አሳፈረች

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Год назад +10

    አይ አብርሽ🤣🤣🤣 ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም አብርሽ የሆስፖታሉ ነገርስ አይ አብርሽ🤣🤣🤣🤣እኔ አልከታተላቸውም ግን ያተ ቤተሰብ ስለሆኩ ብቻ ሆዴ በሳቅ ቁስል🤣🤣🤣🤣

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb Год назад +6

    በእስልምና ላይ እንኳን ሴት ለወንዱ ልትንበረከክ ወንዱ እራሱ ለሴቷ መንበርከክ የለበትም ለአንድ አላህ ብቻ ነው የምንበረከከዉ

    • @semirahssen
      @semirahssen Год назад

      ትክክል

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Год назад

      ታዳ ደሞ ለሰው

    • @زيناتا-ك3خ
      @زيناتا-ك3خ Год назад

      በትክክል ወድምመበርከክ የለበትም በእስልምና አልሀምድሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
      @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Год назад

      ​@@زيناتا-ك3خእናንተ ዶሞ ክርስትያንስ ይላል እንደዚ😢😢

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 Год назад +38

    እደዉ ተጫወቱብን አበዙት ምናለ ትምህርት የሆነ ስራ ብሰሩ ጨምላቃ ናቸዉ

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam Год назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @zaibawarko2450
      @zaibawarko2450 Год назад

      አብርሽዬ❤❤❤❤❤😂❤❤😂😂😂😂

    • @حليمهكعبي-ز4ش
      @حليمهكعبي-ز4ش Год назад

      እናዚሆ ከብቶች ናቸው ወላሂ ዘመድ የላትም እደ የዩቴብ ብር አሣበዳቸው

  • @salamakesh8274
    @salamakesh8274 Год назад +1

    እረ አብርሺ እኔ እራሱ ሴትነቴን አስጠላኝ ምኑን ያስቃል😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +7

    🖐🖐🖐👍👍👍ሠላምነሕ ጠፋሕ የወገን ደራሽ ወንድማችን

  • @ሳራበቀለሳራበቀለ

    አብርሽ አመሰግናለሁ ያችን ገነት ስለነገክልን ዉለታብስ የሆነች አሁን ሰብስክራይብ አደረኩህ።

  • @Yewerdanus
    @Yewerdanus Год назад +7

    እንኳን ደና መጣህ የኛ የሰደተኞች ወዳጅ አብርሽ ወድማችን በሴትነቴ አፈርኩ ባቺ ምክነያት በሰመአብ ወራዳ ነሽ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Год назад

    ደርቅ የሆነች ልጅ ምኗም አይመቸኝ የሴት ልጅ ክብሯን ስጠብቅ ነው ሙታ የባህር የወጣች አይጥ ትመስለኛለች ናቲ ባህሉን ጠባቂ በርታ

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ተመቸህኚ አብርሽ የገባህ የአራዳ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад

    እድሜና ጤና ይስጠን ገና ብዙ እናያለን ግን ዘና ነው ያረከኝ ክበርልን❤❤❤❤

  • @finishfinish2407
    @finishfinish2407 Год назад +7

    ከኔሱ በላይ አንቴማ😂😂😂ኑሪልኝ ውንድማችን❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እህት❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад

    አይ አብርሽ እኛ ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ እነሱ ይጨመላለቁብናል ጨምላቆች ማፈሪያ ናቸው😢😢😢😢😢😢😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እህት❤

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Год назад +8

    አብርሽዬ የኔ መልካም ተናፍቀሀል ❤

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад +1

    ጠዋት ማታ የሀገሬ ሰላም ናፍቆኝ አለቅሳለሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AliAli-y2k5g
    @AliAli-y2k5g Год назад +7

    😅😅😅😅የእውነት በጣም አስቆኛል እኛ እንውጣ እናተ አውሩ ያሉት

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Год назад +1

    😂😂😂በጣም አስቀኸኛል ግን ልክ ነህ ተሞላፈጡ ሀይ ባይ ያጡ ስረዓተ ቢሶች ናቸው

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube Год назад +4

    አይ አብርሽ በጣም እኮነው የምታሥቀኝkkkkkkkkkkk እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እህት❤

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube8525 Год назад +1

    እውነት ነው ምን አይነት ዘመን ደረሰሁኝ ባህላችን አይፈቅድም

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 Год назад +5

    አብርሽየ በጣም ናፈቀህኝ ነበር ❤❤❤ እጭ የችን እብድ የሆነች ልጅ 😂😂 ደሞ እሱ የሆነ ኩንታል 😂😂😂

  • @Temir-f8s
    @Temir-f8s Год назад +2

    ልዩ ነህ ስወድህ ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ሀሳብ አለበት መቼ ደላው የዝችን ስድ የሚከታተለው😢

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +1

    እኔ እኮ አብርሸ ነው የሚያስቀኝ ከምር የአብርሸ ንግግር በጣም ነው ፈታ የሚያረገኝ😂😂😂😂😂😂

  • @emutube818
    @emutube818 Год назад +41

    ይቺ ልጅ አሰደበችን ሁላችንንም አይይ ተንበርክካ ለምና ጭራሽ ሳይሳካላት ቀረ ሴት አሠዳቢ

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam Год назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Год назад +1

      እኔ ዴሞ ሁለዬ እርእሷን ሳዬወ ሰለሚዘጋኝ አላያትም ታሰጠላኛለች እርእሷ ቤተሰብ የላትም ነወ የምለወ ግን ፕራንክ እያረገችንዴሁ እንዴት ተበርክካ አግባኝ ትላላች ፕራንክ ቢሆንም ይች አሰዳቢ ናት

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад

      የአለምን ሴት አዋረደች ፈጣር ያዋርዳት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Год назад

      😢ቢወዳት ኮ ይቀበላት ነበር ተገቢባይሆንም ስራዋ

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Год назад +1

      እኔ ሴት ነኝ ነገርግን በእንደዚች አይነቷ ነውረኛ የእኔ ሴትነት አይለካም ፆታዋ ሳይሆን ማንነቷ ነው ያዋረዳት ሴቶችዬ ራሳችሁን በዘቀጡ ሴቶች አትመዝኑ

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад +1

    😂😂😂😂😂ያተ አቀራረብ ያምራል ልጂቱ የሆነች ሙዘቢስናት ምኖም አይጥም

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Год назад

    በትክክል አብርሽዬ ምድረ ሰገጤ 😏ስንት የሚያሳስበን እያለ ይበሻሸቃሉ ቲሽ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ ❤እህት

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Год назад

    ይባላኝ እነሱን ቦታ ሰቶ ለሚከታተል ምናቸውም የማይስብ ስንት ጥንዶች አይቻለወ እንደነሱ ውሸታም ምናቸው የፍቅር የማይመስል በእውነት ሌላ ነገር ቢለቀቅ እንደዚህ ቦታ ሰታቹ አታዩም ነበር አይ የኢትዮ ህዝብ በወሬ ብቻ ተጠምዳቹ ቀራቹ አብርሽዬ ምርጥ ወንድማችን ሰላምክ ይብዛል እውነትም ነጭ ነጯን አንተ ብቻ አውራ❤❤❤

  • @alemnshsentayu7199
    @alemnshsentayu7199 Год назад +1

    ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ነገር የለ ብቻ እድሜ ይስጠንጂ ብዙ እናያለን ገና ጉድ ጉድ ጉድ 😢😢

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Год назад +10

    የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህልን😂😂😂😂 እኔ ምለው አብረው መኖር ከጀመሩ ቆየ እኮ ቀለበት ሳረጉ ነበር አብረው የሚኖሩት ጉድ በል ጎንደር😂😂😂😂

    • @workjoozil
      @workjoozil Год назад

      አኮ የገርማል ወይ ዘንደሮ 😂😂😂

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs Год назад

    አብርሸ ውንድሜ የእኔደስታነህ አንተሳይ እዘናናለው😮😮😮😢😮😢ውይኔ በማሪያም አትጠፋ አሸ

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw Год назад +6

    አብርሺየ ልጅቱ ሴት አሰዳቢ ናት

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Год назад

      በጣም እኔማ በሦ የተነሳ ሴትነቴን ጠለሁ የች ገገማ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +1

    😂😂😂😂እዉነት ልጂተ በጠም አስጠላችኝ ስለ እዉነት ልባና ይስጠቸዉ

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    አየየየየየየ አለ ዘፋኙ
    ፍትህ ቤት ለሚፈርስባቸው ወገኒቻችን 😢😢😢

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Год назад +1

    ሴት ልጂ መልክ ቁመና ብር ባይኖራት በቁጥብነቷ ና በአይናፍርነቷ ትወደዳለች ግን ክብርና አይናፈርነት ከሌላት መዋርዷነው

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Год назад +1

    አብርሽየ የኔ ወድም አብሽር

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад +1

    በጣምነው ሚያስጠሉት ሰው እዴት ለብር ብሎ ክብሩ ሴትነቱ ያጣል አረ የዩትይብ ብር አስክሮታል እኮ ህዝቤ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Год назад +1

    አረ አብርሽ ዘና ፈታ ነው ያደረከኝ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂 አንተን ሳይሳልተኛ መንጋቱ ነው

  • @DeraartuTadase
    @DeraartuTadase Год назад

    Bagga naghaanii dhuftee Abresh ❤❤ sherii like godhaa

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    አብሪሽ የሄለንና የናቲነገ ድራማነው ላክፈልገውነው እና መኪና ቪ8ለመግዛት ፈልጎ ነው ባለጌናቸው ድራማነው የሚገርመው ኮሜንታተሮች ነው በቀን ሁለቴ ይመጣሉ እስከሁለትሺበላይ ላይክ ያገኛሉ በቃበአንዴ አለፈላቸው😅

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +1

    ወንድሜ አብርሽ ዬ እድሜ ይስጥክ ወድ ወንድማችን ክፍአይን ከክ😢😢😢😢

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs Год назад

    እንዴው የምታስቅ ልጅነህ አንተብች ኑረልን😢😢😢😢😢

  • @nouriyehno9296
    @nouriyehno9296 Год назад

    አብርሽ ወላሂ እኔ የሚስቀኝ ነገር የለም አንተ ግን ሣልፈልግ በግድ ነው የምታስቀኝ ይመችህ💕💕💕

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 Год назад

    አብርሺ አንተ አያልቅብክም እኮ 😅😟😅 ልክ ልካቸውን ንገርልን በጣም ተግማሙብን እኮ እነዚህ ሰገጤዎች ተግማሙ እኮ በግድ አግባኝኝኝኝ ብሎ ወንድን ልጂ ማረጨነቅ ጥረግልን እርገጥልን አብርሺ ይቺን ሰገጣ ባለጌ የወረደች ወራዳ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም አሰተዳደጉ ነዋ ለጋብቻ አልደረሰም ትዳር ቀልድ አይደለም ሃላፊነት ይጠይቃል እኔ እሰካሁን በልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ልጂቷ በጣም እራሰ ወዳድ ናት ለራሰዋ ሰሜት ብቺ ነው የምታበልጠው ራሰ ወዳድናት አይ ነው ቆሞ በአካል ፍቅር አላልክም አብርሺ😂😅 ፍቅር ሆስፒታል ገባ 😂😅 ንፋሱ ሌላ ጌቢ እንዳይወሰድሺ 😂😅 ይቺ ሰልባብት

  • @pazionhagos4214
    @pazionhagos4214 Год назад +3

    You make my day brother. Your channel is educational and entertaining. I am Eritrean, that’s why I didn’t write my comment in Amharic. Sorry. You make me laugh.

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Год назад

    እዉነት ነዉ ወጣትነት ካላስተዋልክ አስቸጋር ነዉ አሁን ልክ እያረገች ነዉ እምመስላት ነገ ሁሉም ስያልፋ ይፀፅታል ሁላችንም እናስተዉል

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Год назад

    ወንድምማ ነበራት ያውም ናሂን የመሠለ ግን ድራማውን ይጨርሱ ብሎ ይሆናል እናማ ኢላሂ ጠብቀኝ ዜማው ይቀጥል አብርሽ 😂😂😂😂😂

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Год назад +9

    ምን ዓይነት ዘመን ነው ፣ ዘመነ-ደበሎ ፣
    ሴቷ ለመነችው ፣ ወንዱ ኮራ ብሎ ።

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +2

    ይህች መነጥርህ ታስቀኛለች አብርሽ😂😂😂😂😂ማንኝ ማነኝ አጨብጫብ ነኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Год назад

    ሰላም ሰላም አብርሽየ በጣም ደስነውየምትለን
    አሁን ስአት ሳቅበጠፋበን ስአትበጣም አሳከኝ በርቺልንንንወንድማች

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 Год назад

    አብርሸ እባክህ እነዚህ አዳኙ ካሜራ የሚባሉ አጭበርባሪዎችን አሣርፍልን ሠፈሬ ጉራራ ነው ነገር ግን አንድን ከጎዳና ተዳዳሪ ጋር ያዝነው ያሉትን አጭበርባሪዎችን አንዲያፋሩ ንገርልን vedio ተመልከት

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 13 дней назад

    😂😂😂😂😂በስቅ።ልጆምር።አብርሺ።ይገርመል።እንኳን።ደና።መጣ።እውናት።ናው።እናመስግናሌን።ይገርመል።ሀይ።ዘንድሮ።ፕርንክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Год назад

    እውነት ነው አብርሽየ ለእኛ ያለው አለ የሀገራችን ጉዳይ ነው ያሳሰበን

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ Год назад +1

    ደጋግ አልካቸው አብርሽየ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ሄለን በጣም በጣም ቅናተኛ ነች ሰለምትቀና ነው ለናቲ ቀለበት ልታሰር የተንበረከከች የአለምን ሴት አዋረደች ጌታ ያዋርዳታ የመጨረሻ ነው የጠላዋት ሄለን ጥሩ ቤተሰብ የላትም እኔ ለወንድሜ አዘንኩ ናሆም እያለ አለም ሴት ትሰደብ😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ❤እህት❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Год назад

    Esaye.አብርዮ፡ኮ፡፡ወይኔ፡አረ፡ተው፡፡ውዱ፡🥰🥰🥰🥰💔💔💔🙆🔔🔔📢🌏፡ጌታሆይ፡ደግመክ፡ደግመክ፡ማረን፡ያስፈልጋል፡፡ጌታ ሆይ ማስትዉልን ስጣን፡ምነው፡ለ/ሄር፡አመመይ፡ቁረጠይ፡ያለተ፡መኖር፡አችልም፡ብንለው፡ምን፡ያክል፡አገራችን፡በተፈወሰች🥺🥺🥺🥺🥺🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊😘😘😘😭😭😭😭🙏👍👍👍👍👍🦻🦻🦻😢😢😢😨😨😨😦😦😦😦👀👀👁👁🤔🤔🤔👍💙💛❤🙏😭

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ Год назад +2

    የሆነ ግጥም ተመቸኝ በጎን አብረሽ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @Hayat_ah-p9p
    @Hayat_ah-p9p Год назад

    😂😂አብርሺዬ ፕራክ እያሉ ተጫወቱብን😢😢😢😢😢

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ከነሱ አንተ አሳከኝ አቤት ውርደት 😂😂😂😂 ወይ ፈጣሪ እድሜ ይስጠን እንጂ በዙ እናያለን አይ ጊዚ እንኳን ደህና መጣህ ወድ ወንድሜችን❤❤

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    እኔየገርመይ ልጂቷ የመምህር ልጂናት ቤተሰቦቿም አሉ ለምን ልጃቸውን ሀግ አይሉም ከመስመር ስወጣ በተለይ ወዲሟ ለምን ዝም እዳላት ፕራክ ቢሆንም መሰራት የለበትም

  • @genetadane9683
    @genetadane9683 Год назад +17

    እንካን ሰላም መጣክልን ወንድማች ❤❤❤❤❤❤ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ😂😂😂😂😂😂

  • @bitukanabayyoutube4717
    @bitukanabayyoutube4717 Год назад

    ወይ ይቺ መነጠር የማታየው የላትም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hshyeue1967
    @hshyeue1967 Год назад

    አብርሺየ ወደየት እየሄዲን እደሁ አልገባኝም ፍትህበሰርቤትለሚሰቃዩ ወገናችን እና ላገራችን ሰላም

  • @TigostHat
    @TigostHat Год назад

    ክክክክክክክ ትነሻለሽ አትነሽም አልክ አይ አብርሽ አባታን መሰልከኝ እኔ የገረመኝ ደግሞ ይችን የወረደች ሴት ብታወራ ስለወድና ስለቂጥ የምታወራ ሴትዬ ኢትዩባን ሳይ ከ100_ሺህ በላይ ተከታይ አላት ይህ የወረደ ትውልድ ቁምነገር የሚሰሩትን አይከተል እቶ ፈንቶ የሚያወሩትን 24ሰአት ቁጭ ብሎ ያያል አሁን ከነዚህ ምን ሊማሩ ይሆን የሚከተሉአቸው ለማንኛውም አብርሽ መነጥር የሚያይበት መንገድ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @حسبوناللهونعملاوكيل

    በጣም ያሣፍራል ባለጌ ናት እራሶን ያወረደቺ ሴትነቶን ዝቅ ያደረገቺ

  • @saramak
    @saramak Год назад

    ፈታ እኮ ነው የምታረገኝ አብርሽዬ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob Год назад

    አብርሽየኔወድም በጣምነውያዝናናከኝ❤❤❤

  • @ZazaSerag
    @ZazaSerag Год назад

    ቱቱያለንበትዘበንያሳዝናል....😮😮😢.😢😢😢😢
    ......በትክክልነውአብርሽ❤❤❤❤

  • @ቆቆየነሽድንግል
    @ቆቆየነሽድንግል Год назад +1

    ውይ ስምንተኛው ሽ ስንቱን አሳየህን
    እኛም ስንቱን አለፍን ፕራንክነው እያልን
    የዛሬውግንባሰ በጣም አናደደን
    ወንዱ ኮራብሎ ሴትስትለምን አይተን
    እውነት ይሁን ፕራንክ እኛንም ሳይገባን
    የዩቱብብርብለው እኛንም አጉላሉን😂😂😂😂😂እንዴትነኝልቀጥል

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад

    አብሪሺ ታጠሎአኮ ወታርቆናወ አብር እከንደናሜጠክ ፈታናውእኮ የሚታረገን😅

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Год назад +2

    የመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል 😂😂😂