ከማዳምዋ ባል ጋር ሰትማግጥ ይዛት ከ2ኛ ፍቅ ወረወረቻት፣እና ከአረብ አገር ታማ እናት ጨከነች ።ገነት አረብ አገር ያለነውን ይቅርታ ጠይቂ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Комментарии • 915

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  Год назад +123

    ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ በማረግ ቻናሉን አሳድጉት🙏በየግሩፖቻቹ እየላካቹ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Год назад +43

    አብርሽዬ የኛ መልካም ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን ❤❤❤❤

    • @MananaManab
      @MananaManab 2 месяца назад

      ልክነህወድሜ❤❤❤

  • @tsegatsega3061
    @tsegatsega3061 Год назад +11

    አብርሽየ አንተ መልካም ሰው ነህ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @umusofi721
    @umusofi721 Год назад +8

    አብርሽ በጣም ጥሩጥሩ ነገር ነው ምታቀርበው እና ለሚፈርሱ መስጊዶች ፍትህ ጠይቅ ብዙ ተከታ ስላለህ ፍትህ ጠይቅ ፕሊስ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ Год назад +23

    እንኳን ካአረብ ልተኛ ገና ሳቸው ደሜ ያፈሉኛል😮😂😂😂😂😂

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      በጣም

    • @ትግስትወዳጆቢሰጥ
      @ትግስትወዳጆቢሰጥ Год назад

      በትክክል ይሸክካሉ በስመአብ በጣም ያስጠላሉ የምር ከዚህ ይሰውረን

    • @newand9050
      @newand9050 10 месяцев назад

      እረናም ዛር እዳለበትሰው ውሰጤ ይቃጠላል ሳያቸው እቀያየራለሁ እነዚህ ግሞች እኳን ልተኛ እጭ😢😢😢😢😢😢

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Год назад +7

    መነሻ ያላወቀ ሰው, መደረሻም አያቂም Wondimachin thank you😢😢🙏🥰🥰

  • @zaharayimam6727
    @zaharayimam6727 Год назад +12

    ይገርማል አሰሪዋ መልካም ሰው ናት ቆራርጣ በዙባላኪስ ሳጨምራት መቅረቷ እራሱ ደግ ነው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад +1

      ማንኛይቱን ባሏን የወሰደችው ነች😂😂 የሴኡድ መዳሞች ቢሆኑ ፈጭተው ሰልቀው ይጥሏት ነበር😂😂

    • @zaharayimam6727
      @zaharayimam6727 Год назад

      የሳኡዶ መዳም የኔ የበፊት በዳሜ እንኮን እክላሴ. አግኝተው እኩሽና. እኔ. እያለሁ. ትርው እንድል አትፈቅድለትም. አንደየ ከስራ ሲመጣ እኔ ከውስጥ ስወጣ.ተላለፍን. እበር ላይ እሶም እየሰገደች. ነበር. ወላሂ ሶላቷን. አቋርጣ ለምን ወግጂ. ሳትል በባጠገቧ. አለፍክ ነው ያለችው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      @@zaharayimam6727 እረረረረረረ ተይው ስቱ ተኸርቶ የኛ ብዙዙዙ አለ

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 Год назад

      አይዟቺሁ እህቶቼ😅

    • @Weynshe
      @Weynshe 22 дня назад

      መልካመናትክክክክክ

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +27

    ሲጀመር መኩራራት ለሰው ልጅ የውርደት ምክንያት ነው👈ወላሒ ከሐበሻ አረቦቹ በጣጣጣጣም ይሻላሉ100%👍ክፋታችን የድህነታችን ምክንያት

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Год назад

      ግን ሀበሻኮ ትግራይ ና አማራ ኤርትራ ናቸው

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +1

      @@hayatteshome573 😅😅😅😅ሌላውስ እረ ወይኔ😅

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Год назад

      @@Zdሀሰንአምሀራዊት ሌላው አይደለም ለምሳሌ ኦሮሞ ኩሽ ነው ሀመሩም ጋምቤላውም የየራሱ አላቸው እና ሀበሻ አይደሉም ኢትዮጵያውይ እንጅ

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +1

      @@hayatteshome573 🤦‍♀️😅አጣርቸ ልምጣ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Год назад

      @@Zdሀሰንአምሀራዊት ሀሀሀሀ እሽ ውድ

  • @najitbantbaba919
    @najitbantbaba919 Год назад +7

    እውነት ነው የሴትዬዋ ልጆች እኔም ልጆች በጣም ሊያማግጡኝ ደሪሰው ልጆቹወንበዴ ነበሩ ግን አንድ ቀን ክላስ ዘጋብኝ ከዛ በጣም አለቀስኩ ልጁ እንደምንም አሸንፌ ወጣሁ ሁለተኛ ያሰበው ስላልተሳካለ ሊገለኝ ተዘጋጀ አንድ ቀን ጠዋ ተነስቶ ቢለዋ አዘጋጅቶ ጠራኝ በጋጣሚ ቤተሰብ ፊቅር እንደያዘው አወቁ ከዛ ሌላቦታ ወሰዱት ታሪኩ ብዙነው እኔና እሱ 3 አመት ጨሪሼ አገሪ እስምገባ አልተገናኛንም ማለት ቤተሰቦቹ ረዱን ምንም ማቀው ነገሪ አልነበረም አዲስ ነበሪኩኝ 6 ወር ነበር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ

    የሰለጠኑ ማስተማር ሲገባቸው በጣም ያንቋሽሻሉ አብርሽዬ ኑርልኝ እግዝአብሔር የስራዋን ይመልስላታል

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Год назад +31

    አብርሽ እውነትም የስደተኞች ወዳጅ ነህ ማርያምን ሁሌም የአንተ video በጣም አስተማሪ ነው በተለይ አረብ ሃገር ለሚንኖር ልጆች የሚትሰጠን ምክር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ህይወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад

      ሚጢጢጢጢጢጡ አላለም ቸኮሌት ቱ ቆሻሻ በናተ የምንሰደብ ተረግጠን እየሠራን አላማቢስ ሴት ማፈሪያ ነሽ እፈሪ

  • @ayelufesha2501
    @ayelufesha2501 Год назад +9

    አብርሽየ በርታልን ክፉ ግዜ ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢

  • @MariaMaria-r9l
    @MariaMaria-r9l Год назад +4

    አብርሸ ምርጥ ሰው የምትለቀው በሙሉ ❤️👌

  • @ሙለርየሩፋኤልልጅ-ዐ9ዐ
    @ሙለርየሩፋኤልልጅ-ዐ9ዐ 10 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ጌታን በምክንያት ነው እኮ የምወድክ ምርጥ ሰው አብርሽዬ 🥰

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад +11

    😂😂😂😂ልክልካችንን ነው የምትነግረን ተመቸህኝ❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +1

    እዉነት ነዉ አብርሽዬ የሀረብ ወንድ ፊት ነዉ የሚያዬዉ ቆሌዉን ስገፈዉ ከአጠብህ ነዉ የሚርቁት

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Год назад +2

    ዘዲሮ ስንቱን አሰዬን ጉዲገዲ እናት በልጂ ጨከናች የሁለችንም ልቦና ይሰጠን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +3

    አብርሽዬ አንተ እኮ ትለያለሕ የኛ ጠበቃ ስንት መልካም እናቶች እያሉ በአንዳንድ እናቶች ምክንያት ሑሉም ይሰደባሉ 😥መትረፏ እራሱ ከ2ፎቅ 🤔ሰው እንዴት የመጣበትን አላማ ይረሳል 🙄

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 Год назад +1

    እወነት በጣም ይገርማል እኮ ትክክክክል ነክ የፍርጂ ለም። አወነት። ሰዉ ታገሩ ሲወጣ ላላማ ነዉ። እኒጃ በጣም የገርማል እኮ።

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 Год назад +6

    እደውም መዳምሽ በጣም ጥሩ ሰው ናት በሂወት እያለሽ መላኳ😢😢 ባለጊ ወላሂ ወዶቹ ማድቤት ሲገቡ የፈለገ ስራ ቢኖርብኝ ጥዪ ነው ምወጣው እኳንስ ክፍሌ ሊገቡ ይቅርና ከረሜላ አል😅😅😅 የሆነች የሰው ቤት ሰራተኛ ታሰድብ አላች😮😮

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      ሀሀሀሀ ትክክል ነሽ እኔም እሸሻለሁ ከዛ ነይ ወጣሁልሽ ስራሽን ሲሪ ብለው ይሄዱልኛል😎

  • @አአአአአአአአአ
    @አአአአአአአአአ Год назад +1

    እኔ ዴስ ከሚለኝ ፀባየ እንኳን ሰውየው ሴትዮየ ስጦታ አልቀበልም ሴቶቸም ቢሆኑ በስጦታ ሰበብ እንኳን ሰውየው ሴትዮይቱ እንዴፈለገይኖ የምፈነጭብሽ እናም ውዶቸ በላባችን ያገኘነው ነገር ነው ኩራት የሚሆነን በተረፈ አይዟቹ ፈጣሪ አለን 💐

  • @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ
    @የቦረናቀበጥ-ቘ5ጨ Год назад +34

    ከረሜላ ቸኮሌት ጡት ማሳዠ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኛ ለስራ ነው የመጣነው ወድ አላማረንም😢😢 አገር ስገባ ሁሉም ይደርሳል

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад +2

    ትክክል ወድማችን አላህ ይጠብቅክ. ከክፉ ነገር እዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Год назад +3

    አብርሽ ደላላ እኮ ነው የወሰደቢት በሁላችንም ያለ ነው ይህ እግዚአብሔር ይጠብቀን😢

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ወይ አብርሽ መቸም ምንጊዜም ለሀቅ የቆምክ ነህ እያንዳንዶን ቃላትህ በሚገርም ነው ያዳመጥኩህ ትክክል ነህ ።
    እኔን የገረመኝ ማዳሟም መልካም ነች ከባልየዋ ጋ ማግጠሽ ቆራርጣ አለመጣልዋ እግዚአብሔር ይስጣት ።

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Год назад +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደዚህ አይነት ሰውረን

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Год назад +1

    እግዚያብሄር ክትፎ ውላችን ይጠብቅ አብርሽ ኑርልኝ ❤❤❤😢😢😢

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ አብርሽ የቄራው ዊይይይይይ አረ የዘድሮውን ምንድነው ጉድ ይበል አገር እባክህ እደው አሰሙም የሚነገረው በሚድያ ነው እኮ የታቧቷነው ከወድ ትል አለባቸው ደሞም ብር የሚበሉት ስቴ ደክመናል አይሰሙም ምን ይሻላቸዋል አረ ንቁ ግዜው እወቁ አብርሽዬ ክበርልን እናመሰግናሉን

  • @ሥደትመምህሬነው
    @ሥደትመምህሬነው 9 месяцев назад

    ትክክክል። ወንዲሜ። በረታ። እናመሠግናለን። የሥደት ወንዲማችን❤❤

  • @alembeletesona7040
    @alembeletesona7040 Год назад +9

    ዉየ የወለደ አንጀት እናትየዋ ሳሣዝኑ ተመልሰው መክዳት ውይ ጊዚ

    • @zaitunamaisapi183
      @zaitunamaisapi183 Год назад +1

      እናት አትጨክንም በደንብ ተጣርቶ ቢወራ ጡሩነው

  • @መአዛማርያምመአዛ-ጐ5ለ

    አብርሽዬ ስወድህ እኮ የምትናገራቸው ነገሮ100% ጥርት ያለች እንደው እረ በእግዚአብሔር እህቶቻችን አስተውሉ ምንአይነት አይምሮ ነው ያለን ማሰቢያችን ምን ነጠቀው እንዴ ስንቴ ይለፈለፋል ብራችሁን አትስጡ ስራችሁን አክብሩ እረ መደንቆር አሁንማ ወንዶቹም መላገጫ አድረገውናል ላሟ ዛሬ አልታለበችም እየተባልን

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Год назад

    አይ አብርሽ እንዴት እኮ እንደምወድክ የኛ ምርጥ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ ቁምነገር ሳቅ ሁሉም አንተ ስታወራ ብቻ ስር ሶዶ የሚገባው ❤ይጠብቅክ

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +8

    እንኳን ደህና መጣህ!!!
    ወይ ዘንድሮ😥😥😥

  • @ayahindash486
    @ayahindash486 Год назад

    ጥሩሰው ትመስለኝ ነበረ ገነት ተብዬዋ ለካ የወረደ አስተሳሰብ ነው ያአላት ለካ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Год назад

    😂😂😂አብርሽ ለምን እንደማደንቅክ እንደማከብርክ ታውቃለክ ትክክለኛ የአረብ አገር ችግር ስለምትናገር ደስ ትለኛለክ በዚው በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅክ እውነት በዛ ስንት እሚታዘን አለ እውነትክን ነው።

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +4

    አላህ ይህዲክ አብርሽ ሳልፈልግ አሳቅከኝ😅😅😅 ብሩን እፈልገዋለሁ አለች 😅😅ሆሆሆይ 👉ሲጀመር በአሁን ሰአት እንኳን ፍቅረኛ ባልም ብር ሲያገኝ ነው ልቡ የሚመታው👈 😅

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Год назад

    አብርሽ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ የምትናገረው ሴትዮዋ ኡይታየማታእውቅ ትሆናለች በጥሩ ሁኔታ የአደገች ብትሆን ኖሮ እንደዚህ አትናገርም ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +14

    አብርሼ የሠው ማኛ ስወድህ እኮ የኛ ተቆርቋሪይ ❤

  • @ቅመምበላይቱዩብ
    @ቅመምበላይቱዩብ Год назад +2

    በጣም ይገርማን እደት እናት እድህ ትላለች ዉነታዉን እነሱ ናቸዉ የሚያዉቁት

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Год назад +3

    ምንም አልልክም ክበርልን አብርሽ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 Год назад +1

    እዉነት ብለሃል አብርሽ ሰዉ አይናቅም ሁሉ እኩል ነው።

  • @belayneshiyetedeselij
    @belayneshiyetedeselij Год назад +6

    😂😂😂 ፓንት ጡት ሚያዝያ ከረሜላ ቸኮሌት mitu mitu 😂😂

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Год назад

    ጎበዝ አብርሽ በጣም አስተዋይና መካሪ ስለሆንክ አከብርሃለሁ። አንጀትህ አሮ ነው የምትስቀው አይደል? ሁሌ ወንድ ብር በላኝ ማለት አይሰለችም? እህቶቼ ወንዶች በብር ይወዱኛል ማለት 100% ውሸት ነው የፍቅርን ዋጋ ማሳጣት ነው ፍቅር ከቁሶች ሁሉ በላይ ነው እሺሺሺሺሺ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +2

    እናመስግንአለን ወንድማችን።በርታ እሽ

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Год назад +9

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጲያዊያን

  • @ሀቢባእዲሬስ
    @ሀቢባእዲሬስ Год назад +1

    አመል ማእሩፍ ነካ አርገናታል😂😂የኔ ውድ ወድም የሣደት አባታችን💗

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 10 месяцев назад

    እኔ አዴት ምወደው ፈቅረኛ ነበረኝ በጣም አውደው ነበር ግን, ብር ከኔ አድፍለገ ሲገባኝ, ግራ ግብት ብሎ ኝ ነበር ከዛ አዳሳብ መጣልኝ ብሬም አሱም ከማጣት አንዱ መርጥኩኝ ለግዜው, ልቤ ቢርብሽም ግን አሱ ጨቅን ብዬ ብሎክ, አረኩት, አሁን ግንአልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አሁን ግን ከልቤ ውጣ, ደስ አያለኝ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад +9

    እግር እስኪቀጠቀጥ ቁመው የሚቀልዱት ነገረ😢

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Год назад

    ኧረ አብርሽየ ለእኔ ድረስልኝ ለሚስኪኗ መዳም ቤት 8 አመቴ ምግብ ሳሙና ሁሉን ነገር እራሴ ችየ በዛላይ ታማሚ ነኝ የሆድ ቁስለት ኩላሊቴን ያስነክሰኛል ማር ቤት ሽንኩርት ቲማቲም ዘይት ዱቄት ...ወዘተ ከራሴ ገዝቸ እሰራላቸው አለሁ ለምን ምንግዜ ጨረሽው ጭቅጭቁ ሰለቸኝ አልሳፈር ሌላ ቦታ ሂጀ መስራት አልችልም ምርመራ ላይ ይጥለኛል ቤት አልቀይር ቢሮ አንወስድም አሉ አልጠፋ ሹርጣ አለ ኬላ አለ የትም መንቀሳቀስ አልችልም ምንልሁን ጤና የበታች አረገኝ ጤና አንገቴን አስደፋኝ ጤናየ የማዳም ምርኮኛ አረገኝ እህህህህህህህህህህህ ዲረሱልኝ

  • @dibba0553
    @dibba0553 Год назад

    አብርሽ ትለያለህ በጣም እወድህ አለሁ እኔ አድርጌሄ አለሁ

  • @ayniheni2414
    @ayniheni2414 Год назад +10

    ወርቅ ሰጠኝ ብትይ ምን አለበት ችኮሌት ማፈርያ በይ አሁን አሳክመኝ በይው አይ ድል ወንድሜ ኑርልኝ እ/ር ይጠብቅህ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +2

    ቱ አፈር ብይ ከረሜላ ቸኮሌት ትላለች እንዴ ልጆቻችንራሱ በዚ አይታለሉም ደና ነገር ያመጣላት ይመስል ስጦታ ትላለች ሰገጤ ብቻ ፋራ

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Год назад +8

    ብስኩትስአልገዛም😂😂😂😂

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Год назад +1

    በጣም. ይግርማል. እህቴ. ከወጣሽ አይቀር በትሸፈኒ. ምን አለበት ከረሚላ. ቸኮሌት ሞልቶ መች እንነከዋለን. አረ ሴቶች. ጅልነት አያጥቃን. ልብ እንገዛ

  • @abellegese-qb7im
    @abellegese-qb7im Год назад +3

    አይ አብርሽ እውነት በምን እንደተበላች አላውቅንም እውነትህነው ሞኝ መሆን

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Год назад

    ሲጀመር ሴትየዋ በጣም ጥሩ ናት ወዲያው ነበር የምታነድሽ ቀድሞሥ ለምን ታወሪያለሽ አታፍሪም እንደ ሕፃን በከረሜላ ማፈሪያ ነሽ አዝናለሑ አረ ስንት ጎበዞች አሉበአንቺ ሥም የሑሉም አበሻ ሥም አሥጠፋሽ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад

    አብርሸ አትናደድ ባክህ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው አያናድድም እያልኝ አደለም ግን በዚህ ጊዜ የሀገራችን ሁኔታ ያሳስበናል

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Год назад +3

    ፍትህ ፍትህ ለ መስጂዳችን በስቱ እንታመም ህገ ወጥ የ ሀይማኖት ባታ የለም ስት ቦታ ማፍረስ ሲችሎ ጭፈራ ሼሻ ወጣቱን ሚያደነዝዝ በ ሱስ እዲሰቃይ ህጋዊ ቦታ ነው ኡፍፍፍ

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade Год назад +1

      አላህ መልስ አለው ውዴ ❤

  • @TgA-sq4iz
    @TgA-sq4iz Год назад +3

    ጌታን አሳከኝ አብርሽ ይቅር ይበለኝ

  • @HabibaHabibi-s7p
    @HabibaHabibi-s7p 2 месяца назад

    ኑርልን ወድማችን እህቶቻችን ተመክረው አይሰሙም

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Год назад

    የኛ ጀግና የስደተኞች አዛኝ ምነው ሁሉም እዳተ አስተዋይ በሆነ

  • @taibaalh3458
    @taibaalh3458 Год назад +8

    አትናዴድ አብርሺ የኛ ተምሳሌት ኑርልን ማካሪያቺን🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Год назад +1

    አብርሻችን በእዉነት ትክክል ብለሀል ኑርልን🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад

    አንተ ጥሩ ልጅ ተባረክ እሳቸው ስው አይሁኑም ተብልው ነው እናት

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад +5

    እስላም ወአላኩም ወራህመቱላ ወበርካቱ በትክክል 😢😢😢😢😢እናት ❤መችናወ ሜትንቁት❤❤❤❤😢😢😢😢በራት❤ገበዘነህ❤😢😢ኡፍፍፍ❤ በትክክል❤❤🎉🎉😢

  • @woldesenbetmartha484
    @woldesenbetmartha484 Год назад

    አብርሽዬ እንደ ዛሬ አስደስተህኝ አታውቅም ተባረክ

  • @lamlamrouasom3990
    @lamlamrouasom3990 Год назад +3

    ሰላምሰላም።አብርሽ።ሰላም።ላንተ።ይሁን✋✋✋✋🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Год назад +1

    አረ በመድኃኔ ዓለም አፎን አሞልታ ሹኩለት ማስትካ ትላቼ እንደ ከሀገር የወጣኔዉን ነገር እንደት እንረሳለን ግራ የምያጋባኝ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Год назад +5

    😂😂😂 ከዛማ የገዛላትን ሊያለብሳት ሲል ደረሰችባት ከከከከከ የትኛውም ወድ እኛ ፊት ካልሰጠናቸው አይነኩም እሱዋ ባቋራጭ ፎቅ ልገነባ ነበር

  • @almaahmad1229
    @almaahmad1229 Год назад

    አብርሼዬ አላህ ይጠብቅህ። እውነት ነው ሰንት የሚያሳሰብን ነገር አለ

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Год назад

    አቡርሸዬ የኛ መልካም ወንድም እውነት ነው ምትናገርው እንቀቅጭ እንቅጮነ ነው ምትናገርው

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Год назад +1

    እኔ አልሃምዱሊላህ አሰርዬ እንኳን እንደዚህ አይነት ነገር ይቅርና እኔ በለፉኩበት መንገድ እሱ አያልፍም ወላሂ የፈገውን ነገር ለመጠየቅ ልጆቹን ነው የሚልከው አልሃምዱሊላህ ዋናው በራሳችን ቾኬሌት ከረሜላ አላለችም🤔🤔🤔😂

  • @maregmessi4696
    @maregmessi4696 Год назад +4

    አንደኛ 🎉

  • @hanaseid9804
    @hanaseid9804 Год назад

    አላህ ይጠብቅህ አብርሽ ሌላ ምንም አልልም

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ወንድምአለሜ አሰተሳስብህ ሁሊ ይገርምኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤✝️

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Год назад +3

    ተባረክወድሜ❤❤❤❤❤❤😮

  • @mstoiba9893
    @mstoiba9893 Год назад +4

    ለሴት የሚያስብ ወንድም አለኝ ልክ እንዳንተ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ

    ይች ምኗ ገነት ናት ሲኦል ናት እንጂ ይች የነጭ ሽትቤት ኤጭ ክፉ አናጋሪ ናት የአረብ ሀገር ሸቃላ ዳይመድ አይገልፃትሜ እወዳቹሃለሁ የኔ ሆደ ስፊወች 😥😥😥

  • @atulema4368
    @atulema4368 Год назад +4

    ሰገጤ ስንት አይነት ሰው አለህ በጌታ 😂😂😂😂😂😂

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад

    ወዴየት ነው ይዞሽ ሚሄደው ሲቀጥል ሴትየዋ ባትናደድ ነበረ ሚገርመው በሂወት መትረፍሽ በራሡ ጥሩ ሰውናት ባለጌ ስለሆሽ እጂ ኮስተር ብለሽ ክብርሽን ብጠብቂ አረቦች አያስገድዱም እኔ ከትንሽ ትልቅዎቹ ይፈታተኑኝ ነበረ ግን ወላሂ በስድብ አጠረገርጋቸው ነበረ ለማዳም ነገራለው ስላቸው ተበርክከው ይቅርታ ጠየቁኝ ከዛ በኋላ ተከባብረን እንኖር ነበረ እናም አረቦች ፊት ከተሰጡ እጂ ደፍረው አይጠይቁም

  • @zuleyiha6906
    @zuleyiha6906 Год назад

    አብዛኛዎቹ እህቶቼ እራሳቻዉ ይለፋደዱና በእስታያል ወንዶቹ ያባብሉን ያማግጡና ከዛ ደፈረኝ ጠየቀኝ ይለሉ እዚህም ባይሆን ኢትዮጲያ እራሱ ባለጌ እህቶች አላህ ልቦና ይስጠቹ።

  • @sinkesinke6926
    @sinkesinke6926 Год назад +10

    አብርሽዬ ምርጥ ሰው ❤❤

  • @gegez3074
    @gegez3074 Год назад +1

    ሰላም፣አብርሽዬ፣የሳቃችን፣ምጭ፣የኛ፣ተቆርቋር፣ሺ፣አመት፣ኑርልን፣እግዚአብሄር፣ይጠብቅህ

  • @liya7521
    @liya7521 Год назад +1

    ጎበዝ ነህ እኔም እንዳንተ ነው ውስጤ የሚያስበው

  • @_mekdes
    @_mekdes Год назад +1

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ወንድ ልጅ ፊት ካላየ አይጠጋሽም እዚህ ደረጃ አይደርስም

  • @LenaLena-yx5sh
    @LenaLena-yx5sh Год назад +2

    እንዳውም መዳምሽ ጥሩናት እንኳንም አልገደለችሽ

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj Год назад +3

    እናትየዉ እደዛ አያደርጉማ

    • @maryammaryam6175
      @maryammaryam6175 Год назад

      እኔም ውነቱን ከእናቷ እሰምሰማ ቸኩያለሁ😢

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 Год назад

    አረ አብርሽዬ ይሄ ነገር እኔም ጋ ነበረ ማለቴ የአሰሪየ ልጅ ያገባ ነው 1ልጅ አለው ሚስቱ በጣም ጥሩ ሰው ናት በጣም ነው እምወዳት እና ባሏ ጁማ ጁማ ሁሌ ቼኮሌቶች በጣም ውድ ውድ ሚገዙትን ያመጣልኝ ነበር እና ግራ ይገባኛል እኔ ሲጀመር ቼኮሌት ጥሎብኝ አልወድም ግን እሱ ያመጣልኛል ከዛ ስሪላንቃ ጓደኞች አሉኝ ለነሱ እሰጣቹዋለሁ እና መግባቢያ ነው ማለት ነው ወግ ጉድ ግን እኔ አልደብቅም ሁሉም ቤተሰብ ሚስቱም ያያሉ እንደሰጠኝ ኩሽና ነው ማስቀምጥው ከዛ የማነው ሲሉኝ አከሌ ሰቶኝ ነው እላቸዋለሁ ውሰዱ ስላቸው እራሱ ላ ላ ያንች ነው ብል ይሉኛል ግን ፈጣሪ ይመስገን ምንም አልተፈጠረም እሱም ከቼኮሌት ውጭ ምንም ብሎኝ አያቅም ነበር በሰላም ኮንትራቴን ጨርሼ ወጣሁ ተመስገን ስወጣም በፍቅር ነው የሸኙኝ ተመስገን

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +5

    ያለፓራሹት ከሁለተኛ ፎቅ ላይ ወረወረቻት😂😂😂 እና ደሞ ከወገቤ በታች😂😂😂በቃ ሽርጥ ልበስ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      ኮሜተሮችየ ውስጤ ናችሁኮ የሳቄ ምጮች😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @terefechdemisedawana2587
    @terefechdemisedawana2587 Год назад

    😂😂😂እውነትም ብሏቸው ተመቺቶኛል😅😅😅አብርሽየ ብርክ በል

  • @sarahhadas3841
    @sarahhadas3841 Год назад

    በጣም አደንቃሃለው እድመህን ያርዝሞው እግዚአብሄር ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @dolardolar7473
    @dolardolar7473 Год назад

    Omg አብርሽ ድራማ ነው እንዴ የምሰራው😂😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ ይስጥህ የስደት ወንድም አባታችን❤❤❤❤❤

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Год назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад

    ወይኔ አሁንስ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ለምድነው ግን እኛ የመጣንበትን አላማ የምንዘነጋው ጭራሺ ከማዳም ባል ጋር
    አብርሸዬ ኑርልን ወድማችን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
    ደሞ አፍ አለኝ ብላ ታወራለች. ቱ

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Год назад +2

    አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ ወድሜ❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 Год назад

    ኧረ ጉድ ሰው በዚህ ልክ ይጃጃላል😱😱😱 ደግሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ ቅሌታም ማፈሪያ ስንት ጨዋ ልጆቻችንን አዋረድሻቸው አንቺ የሚገባሽ ሌላ ነበር!

  • @chialidagafa9414
    @chialidagafa9414 Год назад +2

    Thank you brother 🙏🙏❤❤

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ Год назад +1

    ሸኩሌት። ከረሜላ አለች ያረቢ ወላሂ ምንም። አታውቅም 😢😢

  • @NoorNoor-gj3gr
    @NoorNoor-gj3gr Год назад

    አብርሸዬየኛመልካምባለህበትሰላምህይብዛልን

  • @maryamhasan5753
    @maryamhasan5753 Год назад

    አብርሸየ. ሰትናገር. አንጀት. ታርሳለህ. ግን. ማን. ይሰማል