Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብርሽ እውነተኛ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሁልግዜም ከእውነታ ስለምትቆም እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ይሄልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ እዉነታሥለሚናገር አላህፍቅራቸውን ያብዛላቸው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይስጥህ ውድም ❤️❤️❤️❤️👍
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አብርሽ ያሳቃችሁ በላይክ ግለፁ የአላህ ሠላም ለሀገራችን
ወዲምዋ፤ጸጉርህን፤መላ፤በለዉ፤yደብራን፤ሊተ፤አነስብህም
ትክክል
ትክክል፤ነህ
😂😂😂😂
አብርሸ በጣም አሳከኝ 😂 እውነትም የቄራ ልጅ ለወረኛ ለምቀኛ እንደዚህ በቀልድ ቁም ነገር መናገር ነው በአሁን ሰዓት ኣንዳንድ ሰው በራሱ ሳይቀና አይቀርም ጉድ እኮ ነው ባካቱ የሳዝናል 😢
እዴውም ልጁእድለኛ ነው እመቤትን የመሰለይንፁህልጅ ማገኜቱ❤
ወንድማችን አብርሽን እንደኔ የሚወደው በላይክ❤❤❤❤
አብርሽ እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤
እመቤት ካሳ ማለት ፈሪሀ እግዚአብሄር ያላት ሰው አክባሪ ናት በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ለትዳር ለወግ ለመአረግ ያብቃት እመቤት ጠፍቶ የነበረ ባህላችንን በትክክለኛው መንገድ የራሷን ቀለም ያላት ትክክለኛ ሴት ናት ገና መኪና ይዛ ምስኪኖችን የምትረዳ የእግዚአብሄር ሴት ናት ነባ እግዚአብሄር ሰጠህ እሙዬን ፈጣሪ ይርዳችሁ ልእልት ነኝ
ሳህ
እውነት ነው እሙ የኔ ልዬ እንወድሻለን ❤❤❤
አቤት ቅናት! እሙዬ በየዋህነቷ ሁሉም ያውቃታል ልጁ እራሱ የተደገመበት ይመስለኛል ::
አቤት ቅናት ሊደፋቸው ነው እሙየ ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያጣፍጥላችሁ ምቀኛን ያሶግድላችሁ አብርሼ ግንከልክበላይ አሳከኝ አቦተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ስድ ነው ወላሒ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ቶሎ በተፈራረሙና ህጋዊ ቢሆኑ ደሞ አይቀረም ማትረባ ነክ😅😅😅😅😅😅😅
በትክክል አብርሽ
ምን ሆኖ ነው ልጁ በፈጣሪ አብርሽ በጣም ነው ያሳከኝ
አሜን የኔ የዋህ እሙ እኔማ በጣም እያሳዘነችኝ ነዉ የሌለ የዋህ እኮ ነች እሙዬ❤❤❤❤
ትክክልነህወንድም ሠላምህይብዛ መሠሎችህንያብዛልን
የመዳም ስራ እና ፕራንክ ጦርነት የሰለቻችሁ በላይክ ልያችሁ ሰለቸኝ ደከመኝ ሲነጋ ስነሳ ኢትዮጺያ ምን ተፈተረ የሚለውን ለማየት ነው ሚዲያ እምሮጠው
አይዞን እህት እኔም ያችውሀሳብነው ያለኝ በቃያችው???
ፕራክ ብዙአላይም በጣም ነው የምጠላው ምን ያስቀናል አሁን ይሄ እመቤት ሚስኪን ልጂ ናት ስለምን መተት ነው የሚያወሩት አብርሽ ግን ፈገግ አደረገኝ
በጠምም ዉድ😭😭
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ለኛም መስተዋሉ ያድለን በእውነቱ 🤲
የእዉነት አፍቅሯት ከሆነ ደስ ይለናል እኔግን ለጥቅም ቀርቧት እንዳይሆን እፈራላታለሁ ልጅቷ በጣም የዋህ ነች እግዚአብሔር ይጠብቃት
Yetawek newu letikem newu
እኔም እንደዛ ነው የሚመሥለኝ
አላህ ይርዳት
በመጨረሻ የተናገርከው ነገር በጣም ይመች ወንድሜ የሰው ልጅ በቅናት ይዘት አጠራር በጣም ያስጠላል አንተ ግን ተባረክ
አምላኬ ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ጠብቀኝ😢😢😢😢😢
እውነት ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን በምትሠራው ሚድያ መልካም ይሁንልህ እግዚአብሔር ወንድሜ ሰላሜ ይብዛ
አብርሽ የኛ አስተዋይ ኑርልን ወድሜ
ውዴ ሰበስክራይብ አረጊኝ
ለሰው ሞት አነሰው አለ ያገሬ ሰው የቅናት ጥግ ተባረክ ወዲሜ💖💖💖
ወይኔ አብርሽ 😂😂 ኑርልን ውንድሜ💞💞
❤
ትክክል አብርሽዬ እኔ የልብ ጓደኛዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው::ተመስገን🙏🙏🙏
እደኔ በአብርሽ በሳቅ ሆዱ የቆሰለ ማነው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 እኔ
😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂 አብርሺ ምርጥ ሰው ቆይ የወለደ ሰው ሁሉ ትልቅ ነው ማለት ነው ሰወች😢😢😢
😂😂😂😂😂
እኔም
ሐበሻ አኮ በድህነትህ ብቻ ነው አብርሽ የማይቀናዉ 😂😂😂😂ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍😍❤❤❤❤❤
ወይኔ አብርሽ እኔኮ ከሰዎቹ አንተ ነክ የምታስቀኝ ወይኔ የኛ ሰው በቃ ዘመኑ ነው😂😂😂😂😂
አብርሽ ውንድማችን አመሠግናለው አስተማርከን አዘናናህን ማሪያምን በሳቅነውየጨረስኩት
በጣም 😅 የለቅሶዉ ነገርስ
ወንድማችን አብሬሺ ሺ አመት ኑር በጣም አሳቅከኝ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለነዚ ቅናተኛ ጥሩ መልስ ነው የሰጠህው
አብርሺየ በጣም አዝናናህኘ 😂😂😂የእመቤት ምቀኞች ቅናት አገበገባቸው እደ እመቤት ቶሎ ተጋቡ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ባርች እኮ እንዲህ ቅናት የደፍው ተቀድሞ ነው😂😢 ነባዬ እሙ ፍቅራችሁን ይባዛው❤ አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💚😤💛❤️❤️❤️🥰
😂😂😂 ልጁ እርግጠኛነኝ ይወዳትነበር እሙየን እሱሥለቀደምነው😊😊ቅናቱ
😅😅😅😅ተቀርሞነውመሰል
እኮ ይገርማል ያአላህ
የኔም ሀሳብ ነው😂
@@TT-lz3sz ያሥብላልኮ ምንአቃጠለው kkk
የምትሰራቸው ስራዎች ደስ ይላሉ አብርሽ keep it up .
እረ አብርሽ በነዚህ ቅናታሞች መናደዴን ትቼ በአንተ ንግግር በሳቅ ደከምኩ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛው የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን
ቅናታም ጓደኛ አይጣል ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እሙየ ❤❤❤
አብርሽዬ እንኳን ደህና መጣህ የስደት ወንድማችን ኑርልን አባቴ
እኔ 😅😅😅😅😅😅😅ያንተሳቅነው የሚስቀኝ ሠወቹን ተዋቸው
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያ ኑርልን ምን ግዜም ሚዛናዊ አስተያየትህ ሁሌም ላመስግንህ እውዳለው በርታልን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ እስታይልህ ተመችቶኛል 😂😂😂
አይ አብርሽዬ አልገባህም እሱ ፈልጓት አልተሳካለት ሁኖ ነው😂😂😂😂😂
Ere Abrish eske zare endet endet yanten media salawqew tegodahu melkam aqerareb aleh U make my day Happy I will be ur follower from today on Tnx good luck
ሰው ከሀገሩ ሲወጣ ለአላማ ነው ምን አለ ስራችሁን አርፋይሁ ብሰሩ ምን አለ ቢበቃን ዘረኝነታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው ያለው ምን አለ ብንማር 😢😢
ሰላሜ ሰላምህ ይብዛ አብርሽ የሰፈሪ የቄራው ልጅ ሰላምህ ይብዛ ውነቱን ዱቅ ስለ ምታረቀው ነገር ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ የምስኪኖች ደራሽ ነህ በርታ አይ ምንም ማያቁ ገገሞች ሚድያ ያቆሸሹ ስቶቹ አሉ
ማርያምን በሳቅ እናቴን አይ የኛ የሀበሻ ነገረ ግሩም ነዉ መቸም ለምቀኞችም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ😢😢😢
Kkkkkkkkkkkkkk አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ vdo ዛሬ ነው ያየሁት ብቻ ጌታ ይጠብቅህ ይምታዎራው ሁሉም ትክክል ነው የዉስጠን ነዉ ሁሌም ይምታውራዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ
❤❤እሙዬ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ምቀኛ ይጫጫ ፈጣሪ ከክፉ ይያዛችሁ😢😢የጓደኛ ምቀኛ አይጣል ነው😢
ትክክል ወንድሜ አብርሽ የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም ክበርልኝ
ዬመቤት ታሪክ በኔም ላይ ደርሦብኝነበር ሥመቱ እሥካሁን አለቀቀኝም ሥብራቱ ዬድሜልክነው ሠው ክፉ ነው 18 ዐመት ሁኖናል 5፡ ዐመት ልጅ አለን እግዚአብሔር ይመሥገን ልጅ ከወለደች ትልቅ ናት ይባላል ባለቤቴ ሥያበሽቁት ምሥማር አሹሎ ወጋቼው 😢😢😢 እንኳንም ጩቤ አልሆነ እሡም አንዳንዴ ሠው ትልቅ እሤት አይወድም ይለኝ ነበር ተጥኖው ከባድ ነው ዬሠው አሉቧልታ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለዬውም ደሥታግን ሙሉ አይሆንም እኔ አሁን በጣም ደሥተኛ ነኝ በልዴም በባሌም ፈጣሪ ይመሥገን ሞት ነው ዬሚለዬን ወረኞች አልቻሉንም❤
እንደዛሬ ስቂ አላቅም ይመችህ አብርሽይሄ ባርች ሚባል ባሪያ የጓደኛ ምቀኛ ነው ሰይጣን ነው እንደመልኩ ልቡም ጥቁር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እመቤት እና ነባ ብዙ እንደሚሰሩ ስለሚያውቅ አስቀደሞ ማጣላት ነው አላማው ልጁ እግዚአብሔር ይሄ በምሀል ሚገባባችሁን በፍቅራችሁ በህወታችሁ የሚገባው ሁሉ እጅ እግሩን አፉንም ይሰረው ልቦና ይስጠው ለጠላት ደስ አይበለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቸው 💓
እብርሽይ ስወደህ ኑርልን ይልቤን ነወ ይምታደርስወ💐💐❤️
ትክክል አብርሽዬ የሀዘንን ቀን ብቻ ነዉ የማይቀኑበት ቱ አሁንስ አበዙት ፈጣሪ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸዉ
😂😂😂አይ አብርሽ የኔ መልካም ስወድህ❤❤❤ሰውየው የቅናት መፈስ ስለሰፈረበት ነው የሚያስቀባጥረው😂😂😅😅አይ አብርሽ ገደልከኝ 😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብርሽ በጣም ብቴ እኮራለሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ በጣም እናምስግልን 💞💞💞
ቂናት እኮ እንደዝ ሚያደርገው አብርሽ ልክ ልክ ንገረኝ 😂😂እሙ እንኩዋን ሆነልሽ ❤️❤️🥰
ሰላምህ ይብዛልኝ አብርሽ ይመችህ አኒ የምለው ሐልጅ በጣም ቀናተኛነው ቅንቅናም ደግሙ ዘምዘም ተብዋ አረ እብድ በዛ ተከታይ ለማብዛት ማበድ እኮ ዋጋ ያሰከፍላል እሙየ ፍቀራችሁን ያብዛላችሁ የሰው ደስታ የሜሰደስታችሁ የዜህ የባርች ቀንቀናም አትሁን በቅናት አጠቃጠል የወድ አልጫ የወድ ወረኛ አብርሽ አዲህ ያለው ሰወጋር አብሬመሰረት ቀርቶ ማየት አልፈልግም🤔🤔🤔
አብርዬ የገገማዎች መድሃኒት ነህ እመብርሃንን❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው አብርሽ ለብዙወች አርያ ነህ የልብ ጓደኛ ፈጣሪ ነው ኑርልን እኔ ብዙ ተምሬብህ አለሁ የኔ መልካም❤❤❤
በስላሴ ስም ምን አይነት ቅናታም ሁሉ. እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ጥሩ ምክር ነው
አብርሽዬ ሚስጥር ስላልጠበቀ ተናዶበት ከቤቱ አባሮታል የቤትክራይ ጠሮበት ነው የሚቀባጥረው ከንደዚ አይነት ጉዋደኛ ይጠብቀን
ማርያምን እኔ እመቤትን በሚድያ እንጂ በ አካል አላውቃትም ግን መልካመልካም ሴት ነች በዛ ላይ የዋሀ ነች❤❤❤😢😢😢በዛ ላይ ደግሞ ሳቅታ በ እምነቷ ጠንካራ ነችህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏
አዎ እኔም እንዳቺ ነኝ በጣም የዋህ ናት ማርያምን ስወዳት
@@samsungdubai4057 በገዛ ጓደኛ ስትከድ ግን በጣም ያማል 🥺🥺🥺🥺ልጅ ቡዙ ጊዜ ከነሱ ጋር video ይሰራል በተለይ ደግሞ ለወንድ የልብ ጓደኛው ነው 🥺🥺ዛሬ ግን ጥቅማጥቅም ከነሱ ለይ ስያጣ በ ሚድያ ልያወረደቸው ወጣ🥺🥺🥺አንድ አንዴ በገዛ የልብ ጓደኛዬ ነው የምንለው ሰው ይከደነል አሁን እሱ ከነሱ ጥቅማጥቅም ስለ አጠ ነው ይሄ ምቀኛ🥺🥺🥺ሁሌም የእሙ ሳቅ ያስቀኛል በቃ ሰው ተደስቶ ሳይ ደስ ይለኛል 🙏🙏እሙ ደግሞ በጣምምም ልባም ሴት ነች እመብርሃን ከሷ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያሰምርለቸው🙏🙏🙏🥺🥺🙏🙏
@@hellenhellen8823 እውነትሽን ነው ብዙ ግዜ በአመነው ሰው ነው የምንከዳው ማርያምን ግን ደግሞ ልባችን ንፁህ ከሆነ አሻናፊዎች እኛነን ላንቺም ስለመልካም ምኞት ነው የተመኘሽላቸው ጥሩ ልብ ያለው እንደዚ ነው የሚያስበው እመብርሀን ባለሽበት ቦታ ትጠብቅሽ🙏❤
@@samsungdubai4057 አሜን አሜን ውዴ🙏🙏❤❤❤
በእውነት አብርሽ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አቤት ቅናት ምቅኝነት ሠው የፍለገውን ይወደድ ፍቅር እደሜ መልክ አያይም እኮ ደግሞ ምንም አይወጣላትም ልጅ ።
አብርሽዬ ውነት ተባረክ ውነት ያናግርህ ልጁግን ምነክቶትነው የመንደር ወሬ ይዞየመጣው አባቴ ሰው ሲፋቀር ደስ ሊልህ ይገባል እንጂ እዛ እነማዘር ቡናሲጠጡ ያወሩትን ወሬ አንተ ይዘህ አደባባይላይ ከየት ነው የመጣህው አባቴ አረአብርሽ ወደዛ አርገው ስጠው መጫወቻውን እዚ አያልቅስብን ።
😢😢😢የኛልጆች ዘንድሮ ምንም ዋጋየላቸዉም
በትክክል የስደተኞች አባት አብርሽ የቄራው 🎉
አብርሼ የሳቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣ።
እውነት ነው ስለ እግዚአብሔር በቅርብ የእውነት ጓደኛ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድሜ
እደኔ የመጨረሻው ቪደወ ያሳቃችሁ ሰወች ላይርጉ እስኪ 😂😂 ከነሱ ደሞ ይበልጥ የሱ ያስቀኛል😂😂
ክክክክክክ😂😂😂😂😂
ይህ ቅናታም ቀንቶ ነው አብርሽየ ተገበገበ እሙየ ቀልጣፍ ጀግና ነች
አብርሽየ ማሪምን በሳቅ ፈነዳሁ ምንሆንሽ እስክባል 😂😂😂ሰላምህ ይብዛልኝ❤😅😅😅😅😅
ሰላም አብርሺዬ እንግዳክ ነኝ፣❤❤❤ዛሬ ፣ነው ዬመጣሁት፣አብርሺ ወንድሜ፣በጣም፣አድናቂክ፣ነኝ፣ በእውነት፣ይሄን ልጂ፣ግን ከተቻለ ፣የቅርታ፣ጠይቆ፣ይታረቁ፣ደስ አይልም፣በእውነት፣ ወይንም፣ደግሞ፣ዬሰውን ክብር፣አይንካ፣በቃ፣አርፎፏ እንዲቀመጥ፣ሰርአት፣አሲዙ😢😢ምን፣ይላልይሄ፣እኔ፣ዬምለው፣እረሰው፣አብዷል፣እረበቃን፣ወደ አላህ፣ወደ፣እግዛብሄር ፣እንለምን፣በዬሀይማኖታችን፣አይይይይይ፣ክፋት፣
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሰዉን ይጠብቀን
ምንማለትነው ከመፉቀር ነው እሚጠብቅሽ ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ያያቹህ ይመስል ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀይ ትላለችዴ
አብርሽወንድማችን፡ማርያምንየመዳምስራአድክሞኝነበርግንወንድሜበሳቅገደልከኝበተለይየመዳምቤትያለችውጥሩባ
ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂 አብርሽ አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
ቆንጆ ፕሮግራም እያዝናና ቀጥልበት ብናውዋ ተመቸችኝ ከንፕወሬዋ፣
እሙየ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነችኮ❤
ትክክል ወድሜ እኛ ሀበሻ ቅናታችን ገደብ የለንም የሰው ደስታ አያስደስተንም ምን አይነቱች ነን ግን በተረፈ አብርሽ ሰላም ነህ እንወድሀለን አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም አብርሺየ እንኳን ሰላም መጣህ ፈታ ዘና ብያለሁየመደም የልጆቿ ጩኸት ናላየን አዙሮት ነበር ትምህርትም ስለተዘጋ ተጨወቱብኝ አላህ ትግስቱን ሶብሩን ይስጥሺ በሉኝ 🧕🥰👍👍👍👍👍👍
Fetari Yerdash Ayzosh Ema
አብርሺዬ. እውነት ነው በጣም ያሳፍራል የስው ስም ማጥፋት ብለው ህይወት ገብቶ. ይህ ቅናት ነው ያሳረረው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ሳያገቡም ሲቀሩ መከራ ነው አግብተውም መከራ ነው አይይይይይ😊
በጣም
@@tube-ms3iq ከባድ እና አሳዛኝ ጊዜ ላይ ነው ያለነው
አብርሽ😂😂😂😂 መጣህልን በል አበጃጃቸው ጎሽ ደስ የሚል መልስ
እመቤት ንፁህ ልብ ያላት የዋህ ናት ስለዚህ እግዚአብሔር ሰጣት እንደው ምናለ የባልንጀራ ምቀኛ 😢
መክሰስ አለባት ይህን እባብ ሼጣን እዲህ ባደባባይማ እየሰደባት ዝም አትበል በዚህ ልክ እዬሰደባት ይህማ እሙን ብቻ አደለም የሰደበዉ እሙዬ በማርያም ክሰሽዉ በልጅሽ ይዤሻለሁ ክሰሽዉ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራፈጣሪ የእጁን ይስጠዉ እሷ ባትከሰዉም😢
Abiry 🥰🥰🥰🙏🙏😂😂😂
አብሪሽዬ እደዉምንላርግ እዉነትለሃቅ ፈታሪይባሪክህ አብሪሽ ጌታ ምንይሣነዋልተባረክልኝ
ወይ ዘንድሮ እሙየ እኳን ደስ አላችሁ ምቀኛችሁን አላህ ይያዝላችሁ
አብርሺዬ ይህ ልጂ ምቀኛ ነው ላዩ ላይ ሴጣን ነው የሰፈረበት እሱ ስላላገኛት ነው ብሰድበው ብሰድበው አሎጣልሽ አለኝ አብርሽ ትክክል የምትሉ በላይክ
በቅናት ይታነቅ እሙ እና ነባ ሽአመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤
ክፍት ብሎኝ ነበር አብርሽዬ አመሰግናለው ፈታ ነው ያረከኝ
ደስ የምትል ወንድም ነህ ያኑርህ ❤❤❤
አብርሽ እውነትነው እሱይወዳትነበር ስለተቀደመይሆናል ሁለቱ ደስየሚሉናቸው ለውግማረግ ያብቃቸው
ከቅናት አድነን መድሃኔአለም አሜን ❤❤❤❤
ትክክል የሰው ልጂ እደው ወርዳል ጓደኝነት በገንዘብ የሚለካበት ግዜ እረወደት እየሄድንነው በርታ ወድማቸረን አበረርሺ
አቤት ሰው የቅናት ጥግ በተለይ መጨረሸዋ 😂😂😂ሀገራችንም መከራው የበዛባት በክፋታችን ነው 😢
አብርሽ እንኳን በስላም መጣህ ቅናት ነው እነሱ ለተዋደዱ በስመአብ አቤት ስው እኔም ደርሶብኛል
😢😢😢 ልጁ ስው መሳይ ስይጣን ነውይህች ልጅ ብዙ ተጎድታለች እግዚአብሔር አንድ የሚያደርግ አምላክ እንጅ የሚያለያይ አይደለምና
Ewnet New Yegna sew sew sideset mayet alarjku new😏😏😏Kotetam hizb
ሠላምህ ይብዛ አብርሽዬ ትክክል ነህ ለሠው ከመንገር ለፈጣሪ መንገር ይሻላል ትክክል ነህ ወንድሜ❤❤❤❤❤ አብርሽ የሣቃችን ምንጭ ኑርልን
እግዚአብሄር ይስጥህ አብርሽ😢❤❤❤
አብርሽ በጣም ጓበዝ ነክ ሁሉ ነገር የገባክ ነክ በእውነት ጀግና
አብርሽ ይመችህ 😂እድዚህ አነት ሞላጫ ልክልኩን ንገርልኝ😂😂😂😂
ኧር ምን ልበልህ የኛ ጀግና የቱልቱላ የነገርኛ የዘርኛ መዳኒት ነህ አሏህ ልቦና ይስጣቸው
አይ አብርሽ🤣🤣🤣ትመቸኛለሕ እኮ ይሄ የወንድ አልጫ እሙዬ ያጣፍጥላቸው እውነት ደስ ብሎኛል ለሷ 🙏
አብርሽዬ😅😅 ኑርልን የኛ የስዳት ምርጥ ወንድመችን
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊ ከመገዳደል ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ይስጠን
እውነት ነው የልብ ጓደኛ እግዚአብሄር ብቻ ነው ሰው ሰው ነው ሰውን ወደ እንጂ አትመነው የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው
ሀበሻ ሁላችንም ባንሆንም ከራሳችን በላይ በሰው ሒወት ላይ ቢዚ ነን አኡዙቢላሒ
በጣምም
ሰላም አብርሽየ እቅጭ እቅጫን ምናለ 10 ሁነህ በተወለድክ የእውነት እኮነው የቆምካት አፊ ቁርጥ ይበልልህ
አብርሽ በ ሳቅ ሞቱኩ 🤣🤣🤣🤣🤣
ኣብርሽየ ስወዲህኮ 😂😂😂😂😂😂👍🙏💘በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂👍👍👍👍💞
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 😢
አረ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ቅናት ነው እንደዚህ ምትዘባርቅ ስራህን ብቻ ስለቀረብህ ነው እደለኛ ነው እሙየን ያገባ እኔ ፕራንክ መስሎኝ ነበር እሙየ እንኳን ደሳልሽ
አብርሽ እውነተኛ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሁልግዜም ከእውነታ ስለምትቆም እንወድሀለን እናከብርሀለን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
ይሄልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ እዉነታሥለሚናገር አላህፍቅራቸውን ያብዛላቸው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይስጥህ ውድም ❤️❤️❤️❤️👍
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አብርሽ ያሳቃችሁ በላይክ ግለፁ የአላህ ሠላም ለሀገራችን
ወዲምዋ፤ጸጉርህን፤መላ፤በለዉ፤yደብራን፤ሊተ፤አነስብህም
ትክክል
ትክክል፤ነህ
😂😂😂😂
አብርሸ በጣም አሳከኝ 😂 እውነትም የቄራ ልጅ ለወረኛ ለምቀኛ እንደዚህ በቀልድ ቁም ነገር መናገር ነው በአሁን ሰዓት ኣንዳንድ ሰው በራሱ ሳይቀና አይቀርም ጉድ እኮ ነው ባካቱ የሳዝናል 😢
እዴውም ልጁእድለኛ ነው እመቤትን የመሰለይንፁህልጅ ማገኜቱ❤
ወንድማችን አብርሽን እንደኔ የሚወደው በላይክ❤❤❤❤
አብርሽ እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤
እመቤት ካሳ ማለት ፈሪሀ እግዚአብሄር ያላት ሰው አክባሪ ናት በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ለትዳር ለወግ ለመአረግ ያብቃት እመቤት ጠፍቶ የነበረ ባህላችንን በትክክለኛው መንገድ የራሷን ቀለም ያላት ትክክለኛ ሴት ናት ገና መኪና ይዛ ምስኪኖችን የምትረዳ የእግዚአብሄር ሴት ናት ነባ እግዚአብሄር ሰጠህ እሙዬን ፈጣሪ ይርዳችሁ ልእልት ነኝ
ሳህ
እውነት ነው እሙ የኔ ልዬ እንወድሻለን ❤❤❤
አቤት ቅናት! እሙዬ በየዋህነቷ ሁሉም ያውቃታል ልጁ እራሱ የተደገመበት ይመስለኛል ::
አቤት ቅናት ሊደፋቸው ነው እሙየ ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያጣፍጥላችሁ ምቀኛን ያሶግድላችሁ አብርሼ ግንከልክበላይ አሳከኝ አቦተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነቱ ስድ ነው ወላሒ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ቶሎ በተፈራረሙና ህጋዊ ቢሆኑ ደሞ አይቀረም ማትረባ ነክ😅😅😅😅😅😅😅
በትክክል አብርሽ
ምን ሆኖ ነው ልጁ በፈጣሪ አብርሽ በጣም ነው ያሳከኝ
አሜን የኔ የዋህ እሙ እኔማ በጣም እያሳዘነችኝ ነዉ የሌለ የዋህ እኮ ነች እሙዬ❤❤❤❤
ትክክልነህወንድም ሠላምህይብዛ መሠሎችህንያብዛልን
የመዳም ስራ እና ፕራንክ ጦርነት የሰለቻችሁ በላይክ ልያችሁ ሰለቸኝ ደከመኝ ሲነጋ ስነሳ ኢትዮጺያ ምን ተፈተረ የሚለውን ለማየት ነው ሚዲያ እምሮጠው
አይዞን እህት እኔም ያችውሀሳብነው ያለኝ በቃያችው???
ፕራክ ብዙአላይም በጣም ነው የምጠላው ምን ያስቀናል አሁን ይሄ እመቤት ሚስኪን ልጂ ናት ስለምን መተት ነው የሚያወሩት አብርሽ ግን ፈገግ አደረገኝ
በጠምም ዉድ😭😭
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ለኛም መስተዋሉ ያድለን በእውነቱ 🤲
የእዉነት አፍቅሯት ከሆነ ደስ ይለናል እኔግን ለጥቅም ቀርቧት እንዳይሆን እፈራላታለሁ ልጅቷ በጣም የዋህ ነች እግዚአብሔር ይጠብቃት
Yetawek newu letikem newu
እኔም እንደዛ ነው የሚመሥለኝ
አላህ ይርዳት
በመጨረሻ የተናገርከው ነገር በጣም ይመች ወንድሜ የሰው ልጅ በቅናት ይዘት አጠራር በጣም ያስጠላል አንተ ግን ተባረክ
አምላኬ ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ጠብቀኝ😢😢😢😢😢
እውነት ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁን በምትሠራው ሚድያ መልካም ይሁንልህ እግዚአብሔር ወንድሜ ሰላሜ ይብዛ
አብርሽ የኛ አስተዋይ ኑርልን ወድሜ
ውዴ ሰበስክራይብ አረጊኝ
ለሰው ሞት አነሰው አለ ያገሬ ሰው የቅናት ጥግ ተባረክ ወዲሜ💖💖💖
ወይኔ አብርሽ 😂😂 ኑርልን ውንድሜ💞💞
❤
ትክክል አብርሽዬ እኔ የልብ ጓደኛዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው::ተመስገን🙏🙏🙏
እደኔ በአብርሽ በሳቅ ሆዱ የቆሰለ ማነው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 እኔ
😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂 አብርሺ ምርጥ ሰው ቆይ የወለደ ሰው ሁሉ ትልቅ ነው ማለት ነው ሰወች😢😢😢
😂😂😂😂😂
እኔም
ሐበሻ አኮ በድህነትህ ብቻ ነው አብርሽ የማይቀናዉ 😂😂😂😂ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😍😍❤❤❤❤❤
ወይኔ አብርሽ እኔኮ ከሰዎቹ አንተ ነክ የምታስቀኝ ወይኔ የኛ ሰው በቃ ዘመኑ ነው😂😂😂😂😂
አብርሽ ውንድማችን አመሠግናለው አስተማርከን አዘናናህን ማሪያምን በሳቅነውየጨረስኩት
በጣም 😅 የለቅሶዉ ነገርስ
ወንድማችን አብሬሺ ሺ አመት ኑር በጣም አሳቅከኝ
😂😂😂😂
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለነዚ ቅናተኛ ጥሩ መልስ ነው የሰጠህው
አብርሺየ በጣም አዝናናህኘ 😂😂😂
የእመቤት ምቀኞች ቅናት አገበገባቸው እደ እመቤት ቶሎ ተጋቡ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ባርች እኮ እንዲህ ቅናት የደፍው ተቀድሞ ነው😂😢 ነባዬ እሙ ፍቅራችሁን ይባዛው❤ አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💚😤💛❤️❤️❤️🥰
😂😂😂 ልጁ እርግጠኛነኝ ይወዳትነበር እሙየን እሱሥለቀደምነው😊😊ቅናቱ
😅😅😅😅ተቀርሞነውመሰል
እኮ ይገርማል ያአላህ
የኔም ሀሳብ ነው😂
@@TT-lz3sz ያሥብላልኮ ምንአቃጠለው kkk
የምትሰራቸው ስራዎች ደስ ይላሉ አብርሽ keep it up .
እረ አብርሽ በነዚህ ቅናታሞች መናደዴን ትቼ በአንተ ንግግር በሳቅ ደከምኩ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛው የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን
ቅናታም ጓደኛ አይጣል ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እሙየ ❤❤❤
አብርሽዬ እንኳን ደህና መጣህ የስደት ወንድማችን ኑርልን አባቴ
እኔ 😅😅😅😅😅😅😅ያንተሳቅነው የሚስቀኝ ሠወቹን ተዋቸው
አብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያ ኑርልን ምን ግዜም ሚዛናዊ አስተያየትህ ሁሌም ላመስግንህ እውዳለው በርታልን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ እስታይልህ ተመችቶኛል 😂😂😂
አይ አብርሽዬ አልገባህም እሱ ፈልጓት አልተሳካለት ሁኖ ነው😂😂😂😂😂
Ere Abrish eske zare endet endet yanten media salawqew tegodahu melkam aqerareb aleh U make my day Happy I will be ur follower from today on Tnx good luck
ሰው ከሀገሩ ሲወጣ ለአላማ ነው ምን አለ ስራችሁን አርፋይሁ ብሰሩ ምን አለ ቢበቃን ዘረኝነታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው ያለው ምን አለ ብንማር 😢😢
ሰላሜ ሰላምህ ይብዛ አብርሽ የሰፈሪ የቄራው ልጅ ሰላምህ ይብዛ ውነቱን ዱቅ ስለ ምታረቀው ነገር ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ የምስኪኖች ደራሽ ነህ በርታ አይ ምንም ማያቁ ገገሞች ሚድያ ያቆሸሹ ስቶቹ አሉ
ማርያምን በሳቅ እናቴን አይ የኛ የሀበሻ ነገረ ግሩም ነዉ መቸም ለምቀኞችም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ😢😢😢
Kkkkkkkkkkkkkk አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ vdo ዛሬ ነው ያየሁት ብቻ ጌታ ይጠብቅህ ይምታዎራው ሁሉም ትክክል ነው የዉስጠን ነዉ ሁሌም ይምታውራዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ
❤❤እሙዬ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ምቀኛ ይጫጫ ፈጣሪ ከክፉ ይያዛችሁ😢😢
የጓደኛ ምቀኛ አይጣል ነው😢
ትክክል ወንድሜ አብርሽ የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም ክበርልኝ
ዬመቤት ታሪክ በኔም ላይ ደርሦብኝነበር ሥመቱ እሥካሁን አለቀቀኝም ሥብራቱ ዬድሜልክነው ሠው ክፉ ነው 18 ዐመት ሁኖናል 5፡ ዐመት ልጅ አለን እግዚአብሔር ይመሥገን ልጅ ከወለደች ትልቅ ናት ይባላል ባለቤቴ ሥያበሽቁት ምሥማር አሹሎ ወጋቼው 😢😢😢 እንኳንም ጩቤ አልሆነ እሡም አንዳንዴ ሠው ትልቅ እሤት አይወድም ይለኝ ነበር ተጥኖው ከባድ ነው ዬሠው አሉቧልታ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለዬውም ደሥታግን ሙሉ አይሆንም እኔ አሁን በጣም ደሥተኛ ነኝ በልዴም በባሌም ፈጣሪ ይመሥገን ሞት ነው ዬሚለዬን ወረኞች አልቻሉንም❤
እንደዛሬ ስቂ አላቅም ይመችህ አብርሽ
ይሄ ባርች ሚባል ባሪያ የጓደኛ ምቀኛ ነው ሰይጣን ነው እንደመልኩ ልቡም ጥቁር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
እመቤት እና ነባ ብዙ እንደሚሰሩ ስለሚያውቅ አስቀደሞ ማጣላት ነው አላማው ልጁ
እግዚአብሔር ይሄ በምሀል ሚገባባችሁን በፍቅራችሁ በህወታችሁ የሚገባው ሁሉ እጅ እግሩን አፉንም ይሰረው ልቦና ይስጠው
ለጠላት ደስ አይበለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቸው 💓
እብርሽይ ስወደህ ኑርልን ይልቤን ነወ ይምታደርስወ💐💐❤️
ትክክል አብርሽዬ የሀዘንን ቀን ብቻ ነዉ የማይቀኑበት ቱ አሁንስ አበዙት ፈጣሪ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸዉ
😂😂😂አይ አብርሽ የኔ መልካም ስወድህ❤❤❤ሰውየው የቅናት መፈስ ስለሰፈረበት ነው የሚያስቀባጥረው😂😂😅😅አይ አብርሽ ገደልከኝ 😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብርሽ በጣም ብቴ እኮራለሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ በጣም እናምስግልን 💞💞💞
ቂናት እኮ እንደዝ ሚያደርገው አብርሽ ልክ ልክ ንገረኝ 😂😂እሙ እንኩዋን ሆነልሽ ❤️❤️🥰
ሰላምህ ይብዛልኝ አብርሽ ይመችህ አኒ የምለው ሐልጅ በጣም ቀናተኛነው ቅንቅናም ደግሙ ዘምዘም ተብዋ አረ እብድ በዛ ተከታይ ለማብዛት ማበድ እኮ ዋጋ ያሰከፍላል እሙየ ፍቀራችሁን ያብዛላችሁ የሰው ደስታ የሜሰደስታችሁ የዜህ የባርች ቀንቀናም አትሁን በቅናት አጠቃጠል የወድ አልጫ የወድ ወረኛ አብርሽ አዲህ ያለው ሰወጋር አብሬመሰረት ቀርቶ ማየት አልፈልግም🤔🤔🤔
አብርዬ የገገማዎች መድሃኒት ነህ እመብርሃንን❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው አብርሽ ለብዙወች አርያ ነህ የልብ ጓደኛ ፈጣሪ ነው ኑርልን እኔ ብዙ ተምሬብህ አለሁ የኔ መልካም❤❤❤
በስላሴ ስም ምን አይነት ቅናታም ሁሉ. እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ጥሩ ምክር ነው
አብርሽዬ ሚስጥር ስላልጠበቀ ተናዶበት ከቤቱ አባሮታል የቤትክራይ ጠሮበት ነው የሚቀባጥረው ከንደዚ አይነት ጉዋደኛ ይጠብቀን
ማርያምን እኔ እመቤትን በሚድያ እንጂ በ አካል አላውቃትም ግን መልካመልካም ሴት ነች በዛ ላይ የዋሀ ነች❤❤❤😢😢😢በዛ ላይ ደግሞ ሳቅታ በ እምነቷ ጠንካራ ነችህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏
አዎ እኔም እንዳቺ ነኝ በጣም የዋህ ናት ማርያምን ስወዳት
@@samsungdubai4057 በገዛ ጓደኛ ስትከድ ግን በጣም ያማል 🥺🥺🥺🥺ልጅ ቡዙ ጊዜ ከነሱ ጋር video ይሰራል በተለይ ደግሞ ለወንድ የልብ ጓደኛው ነው 🥺🥺ዛሬ ግን ጥቅማጥቅም ከነሱ ለይ ስያጣ በ ሚድያ ልያወረደቸው ወጣ🥺🥺🥺አንድ አንዴ በገዛ የልብ ጓደኛዬ ነው የምንለው ሰው ይከደነል አሁን እሱ ከነሱ ጥቅማጥቅም ስለ አጠ ነው ይሄ ምቀኛ🥺🥺🥺ሁሌም የእሙ ሳቅ ያስቀኛል በቃ ሰው ተደስቶ ሳይ ደስ ይለኛል 🙏🙏እሙ ደግሞ በጣምምም ልባም ሴት ነች እመብርሃን ከሷ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያሰምርለቸው🙏🙏🙏🥺🥺🙏🙏
@@hellenhellen8823 እውነትሽን ነው ብዙ ግዜ በአመነው ሰው ነው የምንከዳው ማርያምን ግን ደግሞ ልባችን ንፁህ ከሆነ አሻናፊዎች እኛነን ላንቺም ስለመልካም ምኞት ነው የተመኘሽላቸው ጥሩ ልብ ያለው እንደዚ ነው የሚያስበው እመብርሀን ባለሽበት ቦታ ትጠብቅሽ🙏❤
@@samsungdubai4057 አሜን አሜን ውዴ🙏🙏❤❤❤
በእውነት አብርሽ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አቤት ቅናት ምቅኝነት ሠው የፍለገውን ይወደድ ፍቅር እደሜ መልክ አያይም እኮ ደግሞ ምንም አይወጣላትም ልጅ ።
አብርሽዬ ውነት ተባረክ ውነት ያናግርህ ልጁግን ምነክቶትነው የመንደር ወሬ ይዞየመጣው አባቴ ሰው ሲፋቀር ደስ ሊልህ ይገባል እንጂ እዛ እነማዘር ቡናሲጠጡ ያወሩትን ወሬ አንተ ይዘህ አደባባይላይ ከየት ነው የመጣህው አባቴ አረአብርሽ ወደዛ አርገው ስጠው መጫወቻውን እዚ አያልቅስብን ።
😢😢😢የኛልጆች ዘንድሮ ምንም ዋጋየላቸዉም
በትክክል የስደተኞች አባት አብርሽ የቄራው 🎉
አብርሼ የሳቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣ።
እውነት ነው ስለ እግዚአብሔር በቅርብ የእውነት ጓደኛ እግዚአብሔር ተባረክ ወንድሜ
እደኔ የመጨረሻው ቪደወ ያሳቃችሁ ሰወች ላይርጉ እስኪ 😂😂 ከነሱ ደሞ ይበልጥ የሱ ያስቀኛል😂😂
ክክክክክክ😂😂😂😂😂
ይህ ቅናታም ቀንቶ ነው አብርሽየ ተገበገበ እሙየ ቀልጣፍ ጀግና ነች
አብርሽየ ማሪምን በሳቅ ፈነዳሁ ምንሆንሽ እስክባል 😂😂😂ሰላምህ ይብዛልኝ❤😅😅😅😅😅
ሰላም አብርሺዬ እንግዳክ ነኝ፣❤❤❤ዛሬ ፣ነው ዬመጣሁት፣አብርሺ ወንድሜ፣በጣም፣አድናቂክ፣ነኝ፣ በእውነት፣ይሄን ልጂ፣ግን ከተቻለ ፣የቅርታ፣ጠይቆ፣ይታረቁ፣ደስ አይልም፣በእውነት፣ ወይንም፣ደግሞ፣ዬሰውን ክብር፣አይንካ፣በቃ፣አርፎፏ
እንዲቀመጥ፣ሰርአት፣አሲዙ😢😢ምን፣ይላልይሄ፣እኔ፣ዬምለው፣እረሰው፣አብዷል፣እረበቃን፣ወደ አላህ፣ወደ፣እግዛብሄር ፣እንለምን፣በዬሀይማኖታችን፣አይይይይይ፣ክፋት፣
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሰዉን ይጠብቀን
ምንማለትነው ከመፉቀር ነው እሚጠብቅሽ ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ያያቹህ ይመስል ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀይ ትላለችዴ
አብርሽወንድማችን፡ማርያምንየመዳምስራአድክሞኝነበርግንወንድሜበሳቅገደልከኝበተለይየመዳምቤትያለችውጥሩባ
ወይኔ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂 አብርሽ አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
ቆንጆ ፕሮግራም እያዝናና ቀጥልበት ብናውዋ ተመቸችኝ ከንፕወሬዋ፣
እሙየ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነችኮ❤
ትክክል ወድሜ እኛ ሀበሻ ቅናታችን ገደብ የለንም የሰው ደስታ አያስደስተንም ምን አይነቱች ነን ግን በተረፈ አብርሽ ሰላም ነህ እንወድሀለን አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም አብርሺየ እንኳን ሰላም መጣህ ፈታ ዘና ብያለሁየመደም የልጆቿ ጩኸት ናላየን አዙሮት ነበር ትምህርትም ስለተዘጋ ተጨወቱብኝ አላህ ትግስቱን ሶብሩን ይስጥሺ በሉኝ 🧕🥰👍👍👍👍👍👍
Fetari Yerdash Ayzosh Ema
አብርሺዬ. እውነት ነው በጣም ያሳፍራል የስው ስም ማጥፋት ብለው ህይወት ገብቶ. ይህ ቅናት ነው ያሳረረው እግዚአብሔር ልብ ይስጠው
ሳያገቡም ሲቀሩ መከራ ነው አግብተውም መከራ ነው አይይይይይ😊
በጣም
@@tube-ms3iq ከባድ እና አሳዛኝ ጊዜ ላይ ነው ያለነው
አብርሽ😂😂😂😂 መጣህልን በል አበጃጃቸው ጎሽ ደስ የሚል መልስ
እመቤት ንፁህ ልብ ያላት የዋህ ናት ስለዚህ እግዚአብሔር ሰጣት እንደው ምናለ የባልንጀራ ምቀኛ 😢
መክሰስ አለባት ይህን እባብ ሼጣን እዲህ ባደባባይማ እየሰደባት ዝም አትበል በዚህ ልክ እዬሰደባት ይህማ እሙን ብቻ አደለም የሰደበዉ እሙዬ በማርያም ክሰሽዉ በልጅሽ ይዤሻለሁ ክሰሽዉ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራፈጣሪ የእጁን ይስጠዉ እሷ ባትከሰዉም😢
Abiry 🥰🥰🥰🙏🙏😂😂😂
አብሪሽዬ እደዉምንላርግ እዉነትለሃቅ ፈታሪይባሪክህ አብሪሽ ጌታ ምንይሣነዋልተባረክልኝ
ወይ ዘንድሮ እሙየ እኳን ደስ አላችሁ ምቀኛችሁን አላህ ይያዝላችሁ
አብርሺዬ ይህ ልጂ ምቀኛ ነው ላዩ ላይ ሴጣን ነው የሰፈረበት እሱ ስላላገኛት ነው ብሰድበው ብሰድበው አሎጣልሽ አለኝ አብርሽ ትክክል የምትሉ በላይክ
በቅናት ይታነቅ እሙ እና ነባ ሽአመት በፍቅር ኑሩ❤❤❤
ክፍት ብሎኝ ነበር አብርሽዬ አመሰግናለው ፈታ ነው ያረከኝ
ደስ የምትል ወንድም ነህ ያኑርህ ❤❤❤
አብርሽ እውነትነው እሱይወዳትነበር ስለተቀደመይሆናል ሁለቱ ደስየሚሉናቸው ለውግማረግ ያብቃቸው
ከቅናት አድነን መድሃኔአለም አሜን ❤❤❤❤
ትክክል የሰው ልጂ እደው ወርዳል ጓደኝነት በገንዘብ የሚለካበት ግዜ እረወደት እየሄድንነው በርታ ወድማቸረን አበረርሺ
አቤት ሰው የቅናት ጥግ በተለይ መጨረሸዋ 😂😂😂ሀገራችንም መከራው የበዛባት በክፋታችን ነው 😢
አብርሽ እንኳን በስላም መጣህ ቅናት ነው እነሱ ለተዋደዱ በስመአብ አቤት ስው እኔም ደርሶብኛል
😢😢😢 ልጁ ስው መሳይ ስይጣን ነው
ይህች ልጅ ብዙ ተጎድታለች እግዚአብሔር አንድ የሚያደርግ አምላክ እንጅ የሚያለያይ አይደለምና