Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብርሽ እንኳን ደና መጣክ ላይክ ሼር ስብስክራይፕ እያደረግን እናበረታታው እደምታውቁት ዩቱብ አደጋ ላይ ነው 😢😢❤❤❤
ሌላየለሽም። ስገጤ እናደርግም
@@yananeshtasfay1981 ፀሀፊው ነኝ ምን አናደደሽ ውዴ
@@yananeshtasfay1981ይች እሮቶ አንች ብለሽን ነውዴ እምናደርገው ኩንታል አሽቃባጭ ካንች በላይ አብርሽን እንወደዋለን ገምጭ
@@rasras6247ሰወ ግን ያመዋል እዴ የኔ ኮሜት ካለተመቸሽ የራስሽ ችግር ነው😂😂😂😂
هههههههههههههههه
የመዳም ቅመሞች ከስዳት መልስ የእረፍት እንጅራ ይስጠን ኑሮራችን ያማረ ይሁን ❤❤❤
አሜንንንን ሁላችንምም
Amen 🙏 🙏
አሚን❤
Amen Amen❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
የተግማማ ትዳር 😂😂ለማንኛውም ፈታ አርገኸናል አብርሽየ ወድማችን ❤❤❤
አላህዋመጨርሻይንአሳምርልኚ
ቀላል ተግማማ ሲጀመር ልጅ ስራ አይወድም
አቤት ንፍጡን አዝረከረከውኮ
Yes❤
ወላሂ ማለት ትርጉሙ ን ብታውቂው እናቴ ትሙት አይም ነበር አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ አብርሽየ ኑርልን🎉🎉🎉🎉
ቢኒ የበታችነት ስሜት አለበት😒እና ሁሌ በተጣሉ ቁጥር ሚድያ ላይ መዝረክረክ እና እኛ ምን አገባን😏ይብላኝ ለልጅቷ ደሞ ስታምር😢😢😢❤❤❤
እኮሥንትችግርያለብንሠወችሥለነሡትዳርምንአገባን😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብርሽዬ ተባረክ እኔ ግራ የገባኝ እህቶች እንዴት ሆነን ስርተን እደምናመጣው ታውቃላቹ ለምን ዝም ብላቹ መቀለጃ የምትሆኑት መርዳት ከፈለጋቹ ፈጣሪ የሚወደው ስንት ድሃ አለ መብላት ያጣ የጠገበ ሁሉ እየመጣ ሚቀልድብን
የትዳራቸዉ ምስጢር ሚድያ ላይ የሚዘረግፉት ግን ጤነኛ ናቸዉ😢😢😢😢
የውነት በጣም አስተዋይ ነህ አብርሽ ይህ ግዜ ትምህርት ቤት ነው ስንቱን አሳየን እየተማርንባቸው ነው
አብርሸ አላየክምዴ እንርዳለን እያሉ ለ3 የክፈቱት ሰራ 9 ሚሊየን እያዳዳችው ተክፍፍለው ተጣሉና የተችገር እንርዳ እያሉ እበዘበዙን ነው አንሸወድም በዚህ በኩል ነጮች ይግደሉኝ ሰሙኒ አይሰጡም
አብርሺየ ኑርልን ወንድማችን ክፉ አይካህ ቸሩ መድሃኒ አለም ይጠብቅህ❤❤❤እነሱሱ ለምደው ነው ስሟሌ በጥፊ እያለኝ የመጣሁት ለነሱ ነው 😂😂😂
ቢኖር ባይኖር በጌታ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏🙏👍👍💕💕❣️🍇🍇🍇🙏🙏👍👍👍
ወላሂ ሁለቱም አይረቡም ምንም ቢሆን ባሏ ነው የልጇ አባት ሥለዚህ ሌላ ሶሥተኛ ወገን አሥገብቱ የራሳቸውን ገበና ማውጣት ያሥጠላል አላህ ልቦና ይሥጣቸው ያረብ ለባሌ እናለቤቴ የተለየች ሴት አድርገኝ በትዳር ውሥጥ ሥትሆኑ ጓደኛ አያሥፈልግም የጓደኛ ቦታ እና ጊዜ አለው ሴት ልጂ ረጋ ሥትል ነው ሚድያ ላይ አትንጣጡ እንደ ተልባ
ዉይ አብርሺ ወላሂ ዘና እምታረገኝ ነገርስ መነፀርህን ደሞ በስረአት ያዛት ታስፈልገናለች ይመችህ ወድሜ👍👍👍
ወላሂ በሳቅ ሞትኮ😅😅😅
አብርሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድምፅህን እንፈልጋለን በአዲስ አበባ አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፉ እየታፈሱ እየታፈኑ ለሚታሰሩ ንፁሀን ወገኖቻችን በድሮን በግፉ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን ወገኖቻችንን በአሩሲ በግፉ ለሚገደሉ ኦርቶዶክሳውያን በአዋሽ አርባ በጨለማ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ለኢትዬጵያና ለኢትዬጵያውያን ግፉ ዋንጫ ሞልቶ ፈሷዋል መላው ኢትዬጵያዊ በያለበት ለንፁሀን ወገኖቻችን ድምፅ ለመሆን ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው!!! እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰዉ በገዛ እጁ የሰዉ መሳቂያ ሲሆን😢 እኔ ህፃኗ ነት ያሳዘነችኝ
እኔ 23 አመቴ ነው ግን ወጣት ወድ ማግባት እፈራለሁ 35 አመት የሆነው ሰው እየፈለኩ ነው😅😢
ገበዝ ትክክልል ብለሻል እኔም ከ__35በታች አልገባም ወጠጤወች በሴቶች ዘድተቀባይነት አታችኅል
እኔም
ጎበዝ እሱይሻላል❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ወይኔ 45 ይሁን 😂😂😂
አባቴን ላናግርልሽ😂
እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ ትክክል ነህ አብርሽ ስታስቅ
ኮሜንታተሮች ዝም ብላችሁ ተመልከቱ እኛ አያገባንም ያች ዲክር እናቷ እንዴወጣችሁ ቅሩ መባላችሁን አትርሱ አሁን እዬተላላሱ ይመጣሉ
አብርሸየ የሳቀይ ምጭ ኑሩሉን ወዶማችን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
አገራቸዉ አይግቡ ብላ ሰትራገም ትንሺ ህሌናዋን አይሰቀጥጠዉምደ እደዉ አልሳደብ ትልቅ ሴት ናት 😢😢😢😢
ወይኔ አብሪሽየ😂😂😂😂ይሄዉ ሥራየን ትቸ ቁጭ ብየ እሥቃለሁ ምናባቱ😂😂,ግን አበዙት አትጨማለቁብን 😤😤😤የእናቲቱ እርግማን አዑዙቢላ
አብረሽዬ አይዞን ያለ ሥራህ እርግማን ምን አያደርግም እና የሑሉም እናት አባት እኮ ዶአ የሚያደርጉት በስደት ላለነው አላህ በሰላም ለሐገራቸው ያብቃቸው ነው የሚሉት ደግሞ አላህዬ ጥሩ ሚሥት ይሥጥህ እና አባት ሁነህ ጎብለል በል የሥደት ወንድማቻን እኔ ባይኖረኚ እናት አባት ሥትል 💔
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወድሞቸ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ የሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን ብቻ ይገርማል ግማሹ ጠግቦ ሲዘል ግማሹ መድረሻ አጥቶ ሲጨናነቅ እናያለን ፈጣሪ ማስታዋልን ያድለን🤲🤲🤲
አብርሽዬ አንተ ባትኖር ኖሮ ምድረ ስገጤ ይጨፍርብን ነበስ ❤❤❤❤ብንሄድ ይሻላል አሉ ሟቾች ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ
ክክክክክ ወይ አብርሽ ሳትገፍፉ አላልክም የስደተኞች ወዳጅ ኑርልን❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ አብርሽ እቅልፌን ልተኛ አልክ ተመቸኽኝልቦና ይስጣችሁ ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ
ሲማል ቁርአንን አይባልም ወላሂ ካልሽ በቂ ነዉ እዉነተኛ ከሆንሽ ዋ አትጃጃሉብን አላሁል ሙሽተአን አብርሻችን አላህ የህዲክ
ሳህ ወላህእነዚህ ገና ብዙ ጉድ ያመጡብናል
አታቅምኮ ቢያንስ ዩቱዩብ ከምታሯሩጥ ዲኗን በተማረችበት ጥሩ ነበር አላህ ሂዲያ ይስጣት
ሰላምህ ይብዛ አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ 🤣🤣🤣አንተ እኮ ነህ ዘና የምታደርገኝ ቁም ነገር እያወራህ የምትቀልደዉ ነገርስ❤❤❤
ወላሂ ሶስትልጆቼን በትኜየመጣሁት ስደትማረፊያ አድክፍልቤት አጥቼና ከሶስትልጆቼጋር እናቴላይ ደባልነት ከብዶኝነው እናምተመስገንበሉ ልመናማ በጣምያስጠላል
ይህን ውድ አይዞሽ
አብርሽ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤ የነዚህ ሰዎች ገመና ገና ይቀጥላል ዘመድ የለም ግን ተዉ እሚላቸዉ
ማን አበሳጨብኝ የስደተኞች ወዳጅ❤❤❤
አብርሽ ሳቅና ቁምነገር የያዘ ነገር የምታቀርበው 🥰 ደሞ እነዚህ ቢኒጨቤና እማማ ጨቤ በጣም ተግማሙ ትዳር በአደባባይ ረሱትደ በቀደም የተረገምነውን 🥺😅😅
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችንቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድማችን ትክክል ነህ አወን ጎደኝ በለን ሰዓት ከባደነው
አሚንንንንን❤❤❤❤❤
ወንድሜ የኛ ጀግና ኑርልን ለጠላ ዜማ ነው ብየሳዳምጥ አልጨረስከውም እሳ
ወይ አብርሽ የሳቃችን ምጭ ኑርልን
አብርሽ ምርጥ ዉድማችንህ ግን እሚጎልህ ትልቁ ነግር መስለም ብቻ ስለም አላህ ይምራህ ወደቅጥተኛ ው ምንገድ
ሲጀመር ባልና ሚስት ሲጋጭ ገመና ሚድያላይ አይወጣም ሲቀጥል ሶስተኛስው መግባት የለበትም አላህ ያስተካክላቸው አሁንስ አስጠላ የሚድያ ነገር
አወ ወላሂ ነገ ሲታረቁ ትዝብት ነው
@@madina3828 እረማማዬ ከትዝብቱየበለጠ ነገአማምአላህ ከባድ ወንጀል ነው ባልናሚስትመካከል አይገባም ወላሂ ከምጠላውና ከምፈራው ባህሪ ይሄ ክስተትነው
ሥለነሡ ምን አሣሠበን ሥት የሚያሣሥበን አለ ለምሣሌ ሥለ አገሪ በአገራቸው ለሚሠደዱት ወገኖቼ ሥለሚራቡ አፃናት ያሣሥበኛል አነሡ ጠግበው ነው ህባካችሁ ሥለአገራችን ሥለእዝባችን ህንጨነቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔☝እባክህ ፈጣሪ ኦይ ማራት አገሪን 😭😭🙏
ሙሥሊም ክርስቲያኖች ዬኒ ማኛ ዬቱብ እንድዘጋበት ሠብስክራይቡን አንሡ
ማኛ አትበሉ ይሄ መጋኛ ነወ ሰሙ ውዴ
ሲጀመርእኔአልከታተለው
እሽ
አብርሽዩ በርታልን መልካሙ ሰውሲቀጥል እናንተ ያልገባቹ ነገር አለ ዩቱበርን እኮ ከሌላ ስራው ጋር ጎን ለጎን አድርጎ የሚጠቀሙት ውጪ የሚኖሩ ብቻ ናቸውሽከዛ በስተቀር ኢትዮጵያ የሚኖሩ ያለዚ የገቢ ምንጭ የላቸውም ስለዚህ ምን እንፍጠር እና ቪድዮ ሰርተን እንልቀቅ ነው አሳባቸው ሁል ያለበለዚያማ የለት ጉርሳቸውን እስከ ማጣት ይደርሳሉ ፈጣሪዬ አደራህን ከዚህ ሰውረኝ
አይ አብርሽ በጣምንው ያሳቅኝ በጣም ኝውድሃልው❤❤
አብርሺ ምርጥልጂነህ የመዳምቅመሞች ብራቸዉን ይርጩ ዝምበላቸዉ
አብርሽዬ እኮን ደህና መጣህ የነዝህ ድራማ አያልቅም😂😂😂😂
ደምሪኘወድ
ትክክክል እኔ ቤተሰቦቸንም ብጣላ አልናገርም እሱ ጥፋተኛ ከሆነ ይቅርታ ይለኛል እኔም እደዚያዉ ነኝ እያለቀስኩ ሲደዉሉልኝ አልሃምዱሊላህ ነዉ ምላችዉ ቤተሰብም እናትም አባትም ምናባቱ እዲህ ይልሻል ስለሚሉ ለመለያየት ለብዙ ባለትዳሮች አሉ
አንች የእኔ ቢጤ ነሸ
የሳቂ ምጭ ኑርልን ወንድማችን
ቆሻሻልብሰቲክሸንአሰለቀቂ
@@fatimanigus3261ምንአጠፋች
አብረሽ ሠላምክ ይብዛ የምር ፈታ አደረግህኝ❤
አንቺ ሙናፊቅ አሠዳቢ ማፈሪያ ወጥተሽ አላህ ቁረአን ትያለሽ ቁረአን የተከበረ የአላህ ቃል ነዉ በአንቺ ርካሽ። የሚጠራ አይደለም
አባቴ ስምት ነጥቧና ምንጥሯ በጣም ነው ምወድልህ
ስላም አብርሽ አውንስ በጣም ተግማሙብን እቺማኮ የሴት ለዛ የሌላት የውነት ቢሆ ኖሮ በናቷ ቻናል ለምን መጣች ያኔ ስትረግመን አልነበር እኔማ እኳን እናቷን እሷንም ላይክም ሆነ ስብስክራይብ አላረግም❤❤
እውነት ያበዙታል ኧይ ሚዲያ አንዳዴ ጥሩነው አንዳንዴ ግን ኧይይይይ😂😂😂😂❤❤❤❤
በርትቱ ደረማው ቃጥል አረምን ፈረደብን አብርሺ እከንሚ ሰለሚማጠ ሰጋጤሁለ
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አይ የማናየው የማንሰማው የለም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አብርሼ የኔ አስተዋይ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን😂😂😂😂😂😂ሰገጤወች ላኩላቸው እሽ ቱ አለኩም
ፍፍፍፍፍትትትትህህህህህህህ ለስረኞችችችችች ድምጥ ሁነቸው ወንድሚ ፍፍፍፍህህህህህ😢😢😢😢😢
ባለጌ ወንድነው ሱሰኛ ሰው ከባድነው ወላሂ ወንድ ልጅ ምንም ባይኖረው ብቻ ሚስቱን እሚያከብር ወንድ ደስ ይላል
ኢይ ወላህ ወንድ ልጅ ሲነፈረቅ ያስጠላ ስራቸዉ ይዴብራል
ወይኔ አብርሺዬ እውነት ካለምክንያት አይደለም የምንወድህ ክበርልን
አብርሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤😅😅
እረ በሳቅ ገደልከኝ አብረሺዬ እኔም ተኝቼ ነበር አስደነገጠችኝ 😂😂😂😂
😂😂😂 አይ አብርሽ በነሱ ሳይሆን በአንተ ነው የሳኩት ነብስህ አይማርም😂
አብርሽየ ድምፅህ ፋና ላምሮት መቅርብ አለበት
እንዴት ደስ እንደምትለኝ አብርሽ ነጭ ነጭዋን እኮ ነው የምትነርልን
ያሰቀቺኚ አቃጣራዊ ናት 😂😂😂😂❤❤
Wow that looks great 👍 thanks 🙏 ❤❤❤
አይ ብርሺ የልቤን ነው እኮ የምትናገርልኝ እረ አቃጠሉኝ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
ደምሪኘዉድ
😂😂😂😂😂😂አብርሽዬ የሳቄ ምንጭ አንተ ብቻ ሁሌናልን የኛ ምርጥ ወንድማችን ስወድክ እኮ ነጭ ነጯን👍
አረ አብርሽዬ በሳቅ ሞተኩ 😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
ሲጀመር በትዳር ውስጥ እኳን ጎደኛ ቤተሠብ መግባበት የለበትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነታውን እኔ ጋር እዩ 🙏
አብርሺ በሳቅአረወየሆ ትክክል ጓደኛበትዳርከገባ ጡሩአይሆንም ወይጉድ ትዳርበአደባባይሆን አላሁሙስታአና ትክክል ባላችሁተብቃቁ ስወች ሱባሀንአላህ ላይቨ ማለትምንድንነዉ ትዳርከያዙበኅላ አረታዉ አስቡ
አብርሽ አለቀስክብንኮ😂😂 በዚህ ድምጰ ሽትቤት ሠው አለ በልበት😅😅
ወይ ዘንደሮ የገርማል አብርሽዬ
😅😅😅😅😅, አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ (ሚጣ ስታሳዝን😢
እህህህህ መጡ ኧረ ምናይነት ፍጡር ናቸው እኔ የምለው እንደው ትዳር ምነው እደዚህ የድራማ መጨረሪያ አደረጉት ገንዬ ትበርታ የሚተረብ ካለ በደብ ትለብ ሆሆሆ እነዚህ ደሞ እደው ይሄ ትዳር የነሱ መጫውትነ ወይ ጉድ እረተው ግን ምን ጥል ቢኖር ትዳር ነገራቹ ወደሚድያ አታምጡት እጭ
በኢየሱስም የርግማን ማአት እርግማኑ ለራሳቹ ይመለስ በኢየሱስም።
አብርሽአንኳንበሰላምመጣህ❤❤❤አየ አሰበ እገዛ ብሔር በጣም ችግርወሰጥነኝእባክንሳኡድየሚሰሩየእንባሲሰልክቁጥርተባበረኝበጣምችግሩሰጥነኝአረኡኡኡኡኡኡኡኡኡአብርሸአይተእንዳታልፈኝበኮመንትአሰቀምጥልኝሰደተኛእህትክነኝከሳኡዲአረቢያ
2ቱም ይስግጣሉ ስገጤዋች
አቦቦንገራቸው። እህ አክር ዘመን አላህዋየ መጨርሻየን አሳማርልኝበዱኒይም ከመታላል አተብቀኝ።
ሰዉ በገዛጁ የሰዉ መዝናኛ ይሆናል ሆ😂
ቀላል ክክክክክክክክክክክክክክቲክቶከሮች መሸቀያ አገኙ
ሰላም አብርሽ አንተም አመንካቸው እነዚህን ሁለት አስመሳይ እይታ ሲቀንስባቸው ነው የሚለቃቅሱት ባለፈ ምን ሲዳረጉ እንደነበር ሁላችንም አይተናል እኔ እነሱን አላምናቸውም ባለየወች ናቸው
😂😂😂😂❤❤
ሲጀመር ትዳር ሁሌም ደስተኛ እንሆናለን ማለት አይደለም መጋጨትም አለ. እዛው መታረቅጅ ሚድያ ላይ መዝረክረክ አያስፍልግም
እንደዉ ንፊጡንኳ አፀዲቶ ቢመጣ መጨማለቂያ አደሪጉንኮ አምሳ ዝሪክሪክ 😂😂😂😂
ምርጥ መለሰ ወላሒ😢 እዚህ እየተጃጃሎ ይደናቆራሉ ከፋ ሁሉም ያስጠሉኛልልልልልልል ወረቢ
አብርሽ እንኳንደህናመጣህ የሳቄምጭ የስደተኞች ወድማችን ጀግና😅😅😅😅
ተመልካች ሲቀንስባቸው ወይም ፌመስ ለመሆን ይዋሻሉ ነገ ታረቅን ብለው ይመጣሉ የኢትዮጲያ እዝብ ግን ወዴት እየሄደ ነው ለብር ብለው የማያረጎት ነገር የለም አቤት መስገብገብ ሺ አመት ላይኖር
ልክ ነህ ፈጣሪ አላህ ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናሉ
አረ,አብርሽ,በሰቅ,ገደለከን,የኘዉ,ጀግነ,በምድየ,ወለሂ,እደተ,ምመችኝ,ዬለም,በርተልኝ
ክክክክክ አይ ድምፅ አብርሽዬክክክክክ ወፎቹ እርግፍ አሉ ከቤሩት
አብርሽ በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ
ሰላም አብሽዬ እንዲትነህልኝ ወንድሜ አይ ጊዜ ድሮ እናትና አባቶቻችን ሢጣሉ እንኳን ሃገር ጓረቤት አይሰማቸውም ነበር ሴቷ ወደቤተስብ ሒዳ ሽማግሌ ያሳትርቅና ወደቤቷ ትመለሳለች አሁን ግን ትዳር የሚዲያ መጫወቻ ሆነ ፍራንክ ሚሉት አጉል ብልጽና አጉል አወቅሁ አወቅሁ በዛ ይኸን በልቼ አርግዡ ተጣላልተን እያሉ ያልተገባ ነገር ለአለም ያሰማሉ ውይ ምናይነት ትውልድ ነን ከዚህ አይነት ታደር ሰውሬ እንደው ጸልዩልኝ በእናት አባቴ በህል ሚከተል ባል እንዲሰጠኝ እኔም አስተዋይ ሴት እንድሆን
Ayii abresh Ewnetk new
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔ የሚያስቅኝ አብራሸ ነወ በህይወቴ ሳቂ የማላውቅውን ሳቅ ነወ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሶስተኛዋ በጣም ባለጌ ነች ምን አገራት አለቅላቂ እነሱ ይታረቃሉ አይቀርም ታስታዉቃለች እንዳልከዉ ሚጥሚጣ ነች የርጐ ዝንብ
ጨት ሱስ ያለበት ወድ እዲ ነዉ መቸም ጠካራ አደለም እዉነት ለመናገር ምንም ሚዲያላይ ብትዝረከረክም ጓበዝ ናት ❤😂😂😂
ምን ትመስላለች ደም የላሠ ዉሻ ትመስላለች ከሴት ምላሠኛ 😝😝😝😜 ከወንድ ቦክሰኛ ✊✊✊ ፈጣሪ ይጠብቀን
Abrish adaara waqayya bilbilaa kiyaa naa kaasii🙏🙏🙏🙏 please
Abrish what'sppidhan sii bilbileen turee maaloo naa dubbisi 🙏🙏🙏🙏
እኔኮ ሚገርመኝ የቤታቸውን ገመና ሚድያ ላይ የሚያመጡት ነገር እኛ ምን አገባን ትክክለኛ ፍርድ ለሚሠጠው አላህ ለምን አትነግሩትም
አላህ ይሁናችሁ የማይጣላኮ የለም ለምንአትቻቻሉም ሁሉምበየቤቱ ለቅሶም ሳቅም የበዛበት ህይወትነው
አብረሽወይኔስወድህ፡የልቤንእኮነው፡እምታወራው፡ሳሙኤል፡ማስረሻየትደረሰ፡የስደት፡ወንድሞቸእና፡እህቶቸ፡አላህይጠብቃችሁ፡ምናለ፡እነዚህ፡ተመልካች፡ቢሆኑ፡😢😢😢
የተፈናቀሉት ጋር ሂደህ ተኛ ምናልባት እንኳን ስታይ ይቅር በለኝ ትላለህ ፈጣሪን
ይችሤትዮእናትናት😢😢የእርግማንማዕበልአወረደችብንኮ😢😳😳አትጨማለቅየወንድእኩሮ😂እዛውጨርሡምንአገባንሥንትችግርአለብን😳😳😢😢
አብርሽ እንኳን ደና መጣክ ላይክ ሼር ስብስክራይፕ እያደረግን እናበረታታው እደምታውቁት ዩቱብ አደጋ ላይ ነው 😢😢❤❤❤
ሌላየለሽም። ስገጤ እናደርግም
@@yananeshtasfay1981 ፀሀፊው ነኝ ምን አናደደሽ ውዴ
@@yananeshtasfay1981ይች እሮቶ አንች ብለሽን ነውዴ እምናደርገው ኩንታል አሽቃባጭ ካንች በላይ አብርሽን እንወደዋለን ገምጭ
@@rasras6247ሰወ ግን ያመዋል እዴ የኔ ኮሜት ካለተመቸሽ የራስሽ ችግር ነው😂😂😂😂
هههههههههههههههه
የመዳም ቅመሞች ከስዳት መልስ የእረፍት እንጅራ ይስጠን ኑሮራችን ያማረ ይሁን ❤❤❤
አሜንንንን ሁላችንምም
Amen 🙏 🙏
አሚን❤
Amen Amen❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
የተግማማ ትዳር 😂😂ለማንኛውም ፈታ አርገኸናል አብርሽየ ወድማችን ❤❤❤
አላህዋመጨርሻይንአሳምርልኚ
ቀላል ተግማማ ሲጀመር ልጅ ስራ አይወድም
አቤት ንፍጡን አዝረከረከውኮ
Yes❤
ወላሂ ማለት ትርጉሙ ን ብታውቂው እናቴ ትሙት አይም ነበር አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ አብርሽየ ኑርልን🎉🎉🎉🎉
ቢኒ የበታችነት ስሜት አለበት😒እና ሁሌ በተጣሉ ቁጥር ሚድያ ላይ መዝረክረክ እና እኛ ምን አገባን😏ይብላኝ ለልጅቷ ደሞ ስታምር😢😢😢❤❤❤
እኮሥንትችግርያለብንሠወችሥለነሡትዳርምንአገባን😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አብርሽዬ ተባረክ እኔ ግራ የገባኝ እህቶች እንዴት ሆነን ስርተን እደምናመጣው ታውቃላቹ ለምን ዝም ብላቹ መቀለጃ የምትሆኑት መርዳት ከፈለጋቹ ፈጣሪ የሚወደው ስንት ድሃ አለ መብላት ያጣ የጠገበ ሁሉ እየመጣ ሚቀልድብን
የትዳራቸዉ ምስጢር ሚድያ ላይ የሚዘረግፉት ግን ጤነኛ ናቸዉ😢😢😢😢
የውነት በጣም አስተዋይ ነህ አብርሽ ይህ ግዜ ትምህርት ቤት ነው ስንቱን አሳየን እየተማርንባቸው ነው
አብርሸ አላየክምዴ እንርዳለን እያሉ ለ3 የክፈቱት ሰራ 9 ሚሊየን እያዳዳችው ተክፍፍለው ተጣሉና የተችገር እንርዳ እያሉ እበዘበዙን ነው አንሸወድም በዚህ በኩል ነጮች ይግደሉኝ ሰሙኒ አይሰጡም
አብርሺየ ኑርልን ወንድማችን ክፉ አይካህ ቸሩ መድሃኒ አለም ይጠብቅህ❤❤❤
እነሱሱ ለምደው ነው ስሟሌ በጥፊ እያለኝ የመጣሁት ለነሱ ነው 😂😂😂
ቢኖር ባይኖር በጌታ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏🙏👍👍💕💕❣️🍇🍇🍇🙏🙏👍👍👍
ወላሂ ሁለቱም አይረቡም ምንም ቢሆን ባሏ ነው የልጇ አባት ሥለዚህ ሌላ ሶሥተኛ ወገን አሥገብቱ የራሳቸውን ገበና ማውጣት ያሥጠላል አላህ ልቦና ይሥጣቸው ያረብ ለባሌ እናለቤቴ የተለየች ሴት አድርገኝ በትዳር ውሥጥ ሥትሆኑ ጓደኛ አያሥፈልግም የጓደኛ ቦታ እና ጊዜ አለው ሴት ልጂ ረጋ ሥትል ነው ሚድያ ላይ አትንጣጡ እንደ ተልባ
ዉይ አብርሺ ወላሂ ዘና እምታረገኝ ነገርስ መነፀርህን ደሞ በስረአት ያዛት ታስፈልገናለች ይመችህ ወድሜ👍👍👍
ወላሂ በሳቅ ሞትኮ😅😅😅
አብርሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድምፅህን እንፈልጋለን በአዲስ አበባ አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፉ እየታፈሱ እየታፈኑ ለሚታሰሩ ንፁሀን ወገኖቻችን በድሮን በግፉ ለሚጨፈጨፉ ንፁሀን ወገኖቻችንን በአሩሲ በግፉ ለሚገደሉ ኦርቶዶክሳውያን በአዋሽ አርባ በጨለማ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ለኢትዬጵያና ለኢትዬጵያውያን ግፉ ዋንጫ ሞልቶ ፈሷዋል መላው ኢትዬጵያዊ በያለበት ለንፁሀን ወገኖቻችን ድምፅ ለመሆን ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው!!! እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰዉ በገዛ እጁ የሰዉ መሳቂያ ሲሆን😢 እኔ ህፃኗ ነት ያሳዘነችኝ
እኔ 23 አመቴ ነው ግን ወጣት ወድ ማግባት እፈራለሁ 35 አመት የሆነው ሰው እየፈለኩ ነው😅😢
ገበዝ ትክክልል ብለሻል እኔም ከ__35በታች አልገባም ወጠጤወች በሴቶች ዘድተቀባይነት አታችኅል
እኔም
ጎበዝ እሱይሻላል❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ወይኔ 45 ይሁን 😂😂😂
አባቴን ላናግርልሽ😂
እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋ ትክክል ነህ አብርሽ ስታስቅ
ኮሜንታተሮች ዝም ብላችሁ ተመልከቱ እኛ አያገባንም ያች ዲክር እናቷ እንዴወጣችሁ ቅሩ መባላችሁን አትርሱ አሁን እዬተላላሱ ይመጣሉ
አብርሸየ የሳቀይ ምጭ ኑሩሉን ወዶማችን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
አገራቸዉ አይግቡ ብላ ሰትራገም ትንሺ ህሌናዋን አይሰቀጥጠዉምደ እደዉ አልሳደብ ትልቅ ሴት ናት 😢😢😢😢
ወይኔ አብሪሽየ😂😂😂😂ይሄዉ ሥራየን ትቸ ቁጭ ብየ እሥቃለሁ ምናባቱ😂😂,ግን አበዙት አትጨማለቁብን 😤😤😤የእናቲቱ እርግማን አዑዙቢላ
አብረሽዬ አይዞን ያለ ሥራህ እርግማን ምን አያደርግም እና የሑሉም እናት አባት እኮ ዶአ የሚያደርጉት በስደት ላለነው አላህ በሰላም ለሐገራቸው ያብቃቸው ነው የሚሉት ደግሞ አላህዬ ጥሩ ሚሥት ይሥጥህ እና አባት ሁነህ ጎብለል በል የሥደት ወንድማቻን እኔ ባይኖረኚ እናት አባት ሥትል 💔
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወድሞቸ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ የሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን ብቻ ይገርማል ግማሹ ጠግቦ ሲዘል ግማሹ መድረሻ አጥቶ ሲጨናነቅ እናያለን ፈጣሪ ማስታዋልን ያድለን🤲🤲🤲
አብርሽዬ አንተ ባትኖር ኖሮ ምድረ ስገጤ ይጨፍርብን ነበስ ❤❤❤❤ብንሄድ ይሻላል አሉ ሟቾች ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ
ክክክክክ ወይ አብርሽ ሳትገፍፉ አላልክም የስደተኞች ወዳጅ ኑርልን❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ አብርሽ እቅልፌን ልተኛ አልክ ተመቸኽኝልቦና ይስጣችሁ ልጃችሁን በፍቅር አሳድጉ
ሲማል ቁርአንን አይባልም ወላሂ ካልሽ በቂ ነዉ እዉነተኛ ከሆንሽ ዋ አትጃጃሉብን አላሁል ሙሽተአን አብርሻችን አላህ የህዲክ
ሳህ ወላህ
እነዚህ ገና ብዙ ጉድ ያመጡብናል
አታቅምኮ ቢያንስ ዩቱዩብ ከምታሯሩጥ ዲኗን በተማረችበት ጥሩ ነበር አላህ ሂዲያ ይስጣት
ሰላምህ ይብዛ አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ 🤣🤣🤣አንተ እኮ ነህ ዘና የምታደርገኝ ቁም ነገር እያወራህ የምትቀልደዉ ነገርስ❤❤❤
ወላሂ ሶስትልጆቼን በትኜየመጣሁት ስደትማረፊያ አድክፍልቤት አጥቼና ከሶስትልጆቼጋር እናቴላይ ደባልነት ከብዶኝነው እናምተመስገንበሉ ልመናማ በጣምያስጠላል
ይህን ውድ አይዞሽ
አብርሽ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤ የነዚህ ሰዎች ገመና ገና ይቀጥላል ዘመድ የለም ግን ተዉ እሚላቸዉ
ማን አበሳጨብኝ የስደተኞች ወዳጅ❤❤❤
አብርሽ ሳቅና ቁምነገር የያዘ ነገር የምታቀርበው 🥰 ደሞ እነዚህ ቢኒጨቤና እማማ ጨቤ በጣም ተግማሙ ትዳር በአደባባይ ረሱትደ በቀደም የተረገምነውን 🥺😅😅
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት
በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችን
ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድማችን ትክክል ነህ አወን ጎደኝ በለን ሰዓት ከባደነው
አሚንንንንን❤❤❤❤❤
ወንድሜ የኛ ጀግና ኑርልን ለጠላ ዜማ ነው ብየሳዳምጥ አልጨረስከውም እሳ
ወይ አብርሽ የሳቃችን ምጭ ኑርልን
አብርሽ ምርጥ ዉድማችንህ ግን እሚጎልህ ትልቁ ነግር መስለም ብቻ ስለም አላህ ይምራህ ወደቅጥተኛ ው ምንገድ
ሲጀመር ባልና ሚስት ሲጋጭ ገመና ሚድያላይ አይወጣም ሲቀጥል ሶስተኛስው መግባት የለበትም አላህ ያስተካክላቸው አሁንስ አስጠላ የሚድያ ነገር
አወ ወላሂ ነገ ሲታረቁ ትዝብት ነው
@@madina3828 እረማማዬ ከትዝብቱየበለጠ ነገአማምአላህ ከባድ ወንጀል ነው ባልናሚስትመካከል አይገባም ወላሂ ከምጠላውና ከምፈራው ባህሪ ይሄ ክስተትነው
ሥለነሡ ምን አሣሠበን ሥት የሚያሣሥበን አለ ለምሣሌ ሥለ አገሪ በአገራቸው ለሚሠደዱት ወገኖቼ ሥለሚራቡ አፃናት ያሣሥበኛል አነሡ ጠግበው ነው ህባካችሁ ሥለአገራችን ሥለእዝባችን ህንጨነቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔☝እባክህ ፈጣሪ ኦይ ማራት አገሪን 😭😭🙏
ሙሥሊም ክርስቲያኖች ዬኒ ማኛ ዬቱብ እንድዘጋበት ሠብስክራይቡን አንሡ
ማኛ አትበሉ ይሄ መጋኛ ነወ ሰሙ ውዴ
ሲጀመርእኔአልከታተለው
እሽ
አብርሽዩ በርታልን መልካሙ ሰው
ሲቀጥል እናንተ ያልገባቹ ነገር አለ ዩቱበርን እኮ ከሌላ ስራው ጋር ጎን ለጎን አድርጎ የሚጠቀሙት ውጪ የሚኖሩ ብቻ ናቸውሽ
ከዛ በስተቀር ኢትዮጵያ የሚኖሩ ያለዚ የገቢ ምንጭ የላቸውም ስለዚህ ምን እንፍጠር እና ቪድዮ ሰርተን እንልቀቅ ነው አሳባቸው ሁል ያለበለዚያማ የለት ጉርሳቸውን እስከ ማጣት ይደርሳሉ
ፈጣሪዬ አደራህን ከዚህ ሰውረኝ
አይ አብርሽ በጣምንው ያሳቅኝ በጣም ኝውድሃልው❤❤
አብርሺ ምርጥልጂነህ የመዳምቅመሞች ብራቸዉን ይርጩ ዝምበላቸዉ
አብርሽዬ እኮን ደህና መጣህ የነዝህ ድራማ አያልቅም😂😂😂😂
ደምሪኘወድ
ትክክክል እኔ ቤተሰቦቸንም ብጣላ አልናገርም እሱ ጥፋተኛ ከሆነ ይቅርታ ይለኛል እኔም እደዚያዉ ነኝ እያለቀስኩ ሲደዉሉልኝ አልሃምዱሊላህ ነዉ ምላችዉ ቤተሰብም እናትም አባትም ምናባቱ እዲህ ይልሻል ስለሚሉ ለመለያየት ለብዙ ባለትዳሮች አሉ
አንች የእኔ ቢጤ ነሸ
የሳቂ ምጭ ኑርልን ወንድማችን
ቆሻሻልብሰቲክሸንአሰለቀቂ
@@fatimanigus3261ምንአጠፋች
አብረሽ ሠላምክ ይብዛ የምር ፈታ አደረግህኝ❤
አንቺ ሙናፊቅ አሠዳቢ ማፈሪያ ወጥተሽ አላህ ቁረአን ትያለሽ ቁረአን የተከበረ የአላህ ቃል ነዉ በአንቺ ርካሽ። የሚጠራ አይደለም
አባቴ ስምት ነጥቧና ምንጥሯ በጣም ነው ምወድልህ
ስላም አብርሽ አውንስ በጣም ተግማሙብን እቺማኮ የሴት ለዛ የሌላት የውነት ቢሆ ኖሮ በናቷ ቻናል ለምን መጣች ያኔ ስትረግመን አልነበር እኔማ እኳን እናቷን እሷንም ላይክም ሆነ ስብስክራይብ አላረግም❤❤
እውነት ያበዙታል ኧይ ሚዲያ አንዳዴ ጥሩነው አንዳንዴ ግን ኧይይይይ😂😂😂😂❤❤❤❤
በርትቱ ደረማው ቃጥል አረምን ፈረደብን አብርሺ እከንሚ ሰለሚማጠ ሰጋጤሁለ
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አይ የማናየው የማንሰማው የለም ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አብርሼ የኔ አስተዋይ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን😂😂😂😂😂😂ሰገጤወች ላኩላቸው እሽ ቱ አለኩም
ፍፍፍፍፍትትትትህህህህህህህ ለስረኞችችችችች ድምጥ ሁነቸው ወንድሚ ፍፍፍፍህህህህህ😢😢😢😢😢
ባለጌ ወንድነው ሱሰኛ ሰው ከባድነው ወላሂ ወንድ ልጅ ምንም ባይኖረው ብቻ ሚስቱን እሚያከብር ወንድ ደስ ይላል
ኢይ ወላህ ወንድ ልጅ ሲነፈረቅ ያስጠላ ስራቸዉ ይዴብራል
ወይኔ አብርሺዬ እውነት ካለምክንያት አይደለም የምንወድህ ክበርልን
አብርሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤😅😅
እረ በሳቅ ገደልከኝ አብረሺዬ እኔም ተኝቼ ነበር አስደነገጠችኝ 😂😂😂😂
😂😂😂 አይ አብርሽ በነሱ ሳይሆን በአንተ ነው የሳኩት ነብስህ አይማርም😂
አብርሽየ ድምፅህ ፋና ላምሮት መቅርብ አለበት
እንዴት ደስ እንደምትለኝ አብርሽ ነጭ ነጭዋን እኮ ነው የምትነርልን
ያሰቀቺኚ አቃጣራዊ ናት 😂😂😂😂❤❤
Wow that looks great 👍 thanks 🙏 ❤❤❤
አይ ብርሺ የልቤን ነው እኮ የምትናገርልኝ እረ አቃጠሉኝ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
ደምሪኘዉድ
😂😂😂😂😂😂አብርሽዬ የሳቄ ምንጭ አንተ ብቻ ሁሌናልን የኛ ምርጥ ወንድማችን ስወድክ እኮ ነጭ ነጯን👍
አረ አብርሽዬ በሳቅ ሞተኩ 😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
ሲጀመር በትዳር ውስጥ እኳን ጎደኛ ቤተሠብ መግባበት የለበትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነታውን እኔ ጋር እዩ 🙏
አብርሺ በሳቅአረወየሆ ትክክል ጓደኛበትዳርከገባ ጡሩአይሆንም ወይጉድ ትዳርበአደባባይሆን አላሁሙስታአና ትክክል ባላችሁተብቃቁ ስወች ሱባሀንአላህ ላይቨ ማለትምንድንነዉ ትዳርከያዙበኅላ አረታዉ አስቡ
አብርሽ አለቀስክብንኮ😂😂 በዚህ ድምጰ ሽትቤት ሠው አለ በልበት😅😅
ወይ ዘንደሮ የገርማል አብርሽዬ
😅😅😅😅😅, አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ (ሚጣ ስታሳዝን😢
እህህህህ መጡ ኧረ ምናይነት ፍጡር ናቸው እኔ የምለው እንደው ትዳር ምነው እደዚህ የድራማ መጨረሪያ አደረጉት ገንዬ ትበርታ የሚተረብ ካለ በደብ ትለብ ሆሆሆ እነዚህ ደሞ እደው ይሄ ትዳር የነሱ መጫውትነ ወይ ጉድ እረተው ግን ምን ጥል ቢኖር ትዳር ነገራቹ ወደሚድያ አታምጡት እጭ
በኢየሱስም የርግማን ማአት እርግማኑ ለራሳቹ ይመለስ በኢየሱስም።
አብርሽአንኳንበሰላምመጣህ❤❤❤
አየ አሰበ እገዛ ብሔር በጣም ችግርወሰጥነኝ
እባክንሳኡድየሚሰሩየእንባሲሰልክቁጥርተባበረኝበጣምችግሩሰጥነኝአረኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
አብርሸአይተእንዳታልፈኝበኮመንትአሰቀምጥልኝሰደተኛእህትክነኝከሳኡዲአረቢያ