እያለቀሰች ከአረብ ሀገር የላከችልን አሳዛኝ ታሪክ | Yefikir Ketero የፍቅር ቀጠሮ | የፍቅር ታሪክ | New Ethiopian 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የፍቅር ታሪክ ያላችሁ የፍቅር ቀጠሮ ቤተሰቦች በ+251900020251 በዋትሳኘ በቴሌግራም አድርሱን
    ትክክለኛው የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ቻናል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/yefikir_k...
    💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
    የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ግሩኘ
    t.me/yefikir_k...
    ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
    gofund.me/23d5...
    gofund.me/23d5...
    ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተጋፈጠች
    • 😭ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተፋጠጠች ye...
    • 😭ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተፋጠጠች ye...
    ___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
    1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
    • Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
    ክፍል 2
    • የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
    2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
    • የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
    3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
    • Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
    4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    (ክፍል 2
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    ክፍል 3
    • Yefeker ketero || የፍቅር...
    5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
    • 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
    6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
    • መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
    7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    • የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
    8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
    • " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
    ክፍል 3
    • ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
    ክፍል 4
    • ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
    ክፍል 5
    • ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
    9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
    • (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
    10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
    • Ethiopia: New Ethiopia...
    11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
    • ፌቨን - yefikir ketero -...
    12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
    • ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
    ክፍል 2
    • Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
    ክፍል 3
    • Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
    ክፍል 4
    • Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
    ክፍል 5
    • ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
    13, የጋብቻ ጥያቄ
    • Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
    14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
    • Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
    cute couple goals
    #cutecouplegoals
    #cute_couple_goals
    #cute
    _____________
    ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
    ፍቅር በደል አያውቅም እናም
    የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
    የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
    የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
    ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
    _______ፍቅር ይስጠን___________
    እኛን ለማግኘት ስልክ
    +251900020251
    Telegram imo or whats app
    #yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog
    #yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
    #yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
    #Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
    #የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
    yefikir tarik yefikir clinic
    የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian
    yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog
    yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019
    yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019
    Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik
    የፍቅርቀጠሮ የፍቅርክሊኒክ የፍቅርታሪክ ሰንሰለት የፍቅርአለም የፍቅርምርጫዬ ፍቅር
    ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
    gofund.me/23d5...
    gofund.me/23d5...
    ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
    gofund.me/23d5...
    gofund.me/23d5...

Комментарии • 295

  • @yefikirketero
    @yefikirketero  2 года назад +19

    የፍቅር ታሪክ ያላችሁ የፍቅር ቀጠሮ ቤተሰቦች በ+251900020251 በዋትሳኘ በቴሌግራም አድርሱን
    ትክክለኛው የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ቻናል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/yefikir_ketero_official
    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
    የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ግሩኘ
    t.me/yefikir_ketero_group

    • @wasslawasela8444
      @wasslawasela8444 2 года назад +1

      እኔ አለኝ

    • @hhgh6719
      @hhgh6719 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭💘💘😭😭💔💔💔💔💔🙏

    • @user-ox7xy7we4q
      @user-ox7xy7we4q 2 года назад

      አይዞሽአታስቢድአአርጊማር

    • @zenahyimer6684
      @zenahyimer6684 2 года назад

      ምንም አታሥቢ ውድ አሥለቀሽኝ ያረብ የስራውን ይስጠው

    • @user-hd4zu6ri5g
      @user-hd4zu6ri5g 8 месяцев назад

      😊​@@wasslawasela8444

  • @aligetachew-zn9vg
    @aligetachew-zn9vg 6 месяцев назад +4

    ግን ለምንድነው ብዙ ታሪክ ሰማሁ አየሁ ፣ ልጅ ሲመጣ ነገሮች የሚቀየሩት ፣ ልጅ ሲመጣ ይበልጥ ከሁለት ወደ ብዙ እየተሆነ ፣ ለምን እንደማይተዋወቁ ሰው መሆን ' is not an idea " እንደት እንዳለቀስኩኝ ግን 😂😂😂 የወደፊት ሚስቴ ታድለሽ ፣ ገና በ 23 አመቴ ብዙ ነገር ተምሬልሻለሁ😂😂😂 ባለታረኳ ግን አሏህ ከልጆችስ' ከቤተሰብሽ በሰላም ፣ በጤና ፣ በሀብት ለሀገር ያብቃሽ ፤ ኡፍፍፍ አባን ጣእም አሳየሽኝ ፣ ከሁሉም በላይ ይሄ ላንቺ ጥንካሬ እንጂ ውድቀት አይደለም ጀግና እናትትትት ፣ እናት ለዘላለም ትኑር ።።!!!!

  • @sikosilo1303
    @sikosilo1303 2 года назад +12

    እህታችን አይዞሽ ለበጎ ነዉ ፈጣሪ ልጆችሽጋ በቅርብ ቀን ያገናኝሽ ዉዴ ዋናዉ ደህንነታቸዉ ነው ይመጣሉ ሁላቸዉም ያቺ ናቸዉ የማንም አይደሉም አታልቅሽ ጸሎት አድርጊ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +14

    የእኔ እህት ለምንድነው ምታለቅሺው ቆይ መለየት እኮ ባንቺ አልተጀመረም እሱ የፈለገውን ይበል ልጅሽን ሜዳ አልጣልሽም አባቱጋር ነው ያለው እንደናት ማሰብሽ አግባብ ቢሆንም ይሄን ያህል ግን አትጨነቂ ሲቀጥል አንቺ በሁለተኛው ልጅሽ ዙርያ ያለውን ነገር እርግጠኛ ከሆንሽ በምርመራ ውጤት አባትነቱን ማረጋገጥ ስለምትቺይ አያስጨንቅሽም ፈጣሪ በሠላም ለአገርሽ ያበቃሽ ቀን ሄደሽ በአካል ታይዋለሽ ሊከለክልሽ አይቺልም በሕግ ተጠቀሚው ያኔ አቅሙ ሲኖርሽ አንድ ላይ አርገሽ ታሳድግያለሽ ለትልቁ ልጅሽም እውነቱን ነግረሽ ታሳምኚዋለሽ አሁን ረጋ በይና ስራሺን ስሪ ስደት በራሱ ጭንቀት አለው ይሄን ከጨመርሽ አብደሽ አይደል ለልጆችሽ ለራስሽም መሆን አትቺይም

    • @yefikirketero
      @yefikirketero  2 года назад

      @ድንቅ የጌታ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @yefikirketero
      @yefikirketero  2 года назад

      #💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @sarabeyenaanose9390
      @sarabeyenaanose9390 2 года назад

      Baxamii xuru mikirino tabaraki (tabarak

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 года назад +11

    አይዞሽ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነችግር አለበት። ስለዝህ አይዞሽ ከምንም በላይ ቁርአን መቅራት እምትችይ ከሆነ ቅሪ ቀልብሽ ይረጋጋል

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 2 года назад +29

    ከእንደዚህ ያአለ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-zl4bc6uh8l
    @user-zl4bc6uh8l 2 года назад +8

    ኣይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ከንደዚ ኣይነት ወንድ ይጠብቀን🙏😭😭😭

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +54

    ባል የሚባል አላገባም ብቻየን ዘና ብየ እኖራለሁ እንጂ ጦሴን ይዞ ይውጣ 😭😭😭😭😭😭

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 2 года назад +1

      Offffffff me too wedy

    • @betyatk5570
      @betyatk5570 2 года назад

      ያማል

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 2 года назад +3

      አቤት ወዶች የስራቹህን ይጣቹህ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ዘናብየ አልኖረም እኔም ላገባም

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 2 года назад

      ክክክክእኔም

    • @meseretasefa4288
      @meseretasefa4288 2 года назад

      👍👍👍👍

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 2 года назад +7

    የኔ ውድ እረዳሻለሁ እኔም ያቺን ሂወት ኑሪዋለሁ ጥሎኝ ወጥቶ ሌላ አግብቶ እየኖረ እኔም ኑሮው ሲያቅተኝ ሰጠሁት ስሰጠው ዳግም ልጄብለሺ ላጠይቂኝ ብሎ በሰው ፊት ተቀበለኝከዛም በስደት ዳግም እናቴ ይለኝ ይሆን እያልኩ ሳለቅስ ያሏህ ነገር ከሚስቱጋር ተለያየ ሲለያይ መቁጠር ሪን ፈልጎ ያወራኛል ልጄንም ያገናኘኛል ሲያቅተውም ከዘመዶቸ እየወሰደ አሁን እናቴ እያለኝነው አልሃምዱሊላህ አትሰቢ ልጂሺ ልጂሺ ይሆናል ጠብቂ

    • @emebatgebera3326
      @emebatgebera3326 2 года назад

      አይዞሸ እህቴ ያልፋል በርች

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +9

    ፍቅር ከባድ ነው በኔም ደርሶል ግን መርሳት ይቻላል በቃ መርሳት ነው

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +6

    ኦፍ ከባድ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የእናት አንጀት ኦፍ አስለቀሽኝኮ

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 2 года назад +8

    አይዞሽ እህቴ ተረዳግተሽ ስራሽን ስሪ እራሽ እስከሚችይ ባሉበት ይደጉ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      እይዞሽ እህቴ ተረዳግተሽ ስራሽን ስሪ እራሽ. እስከሚችይ ባሉበት ይደጉ

    • @user-ox7xy7we4q
      @user-ox7xy7we4q 2 года назад

      እሄቴአይዞሽለኸይርነዉእሰሰገድሽዱአአርጊየሌፍልአይዞሽታገኛቸዋለሽበአላህተስፋአትቁረጭ

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p 2 года назад +3

    አይዞሽ መጀመሪያ አች ስላም ሁነሺ ስራሺን ስሪ ልጅሺ ሲያድግ እናቴ ብሎ ይመጣል ተረጋጌ ዝም ብለሺ አች ።እሱ ስው አደለም ባልሺ በስላም ጨርስሺ ወድሀገርሺ ስትገቤ በህግ ልጅሺን ታገኛለሺ ።ልጁ የኔ አደለም ካለሺ ደግም በፍርድ ቤት እሱ ዲኤን ኤ ያስመርምረው አች ዝም ብለሺ እራሺን ጠብቄ አች ስላም ስትሆኝ ነው ልጆችሺ ስላም የሚያገኙ።

  • @tehtenashumet1602
    @tehtenashumet1602 2 года назад +4

    ማማየ አይዞሽ
    ልጂሽ በራሡ እናቴን ብሎ ይመጣል
    ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን ከስራ ላይ ጭንቀት ተጨምሮ ያሣብዳል መጀመሪያ እራስሽን አርጋጊ አባቱ አይደል አይጎዳም ሢቀጥል ሲያድግ በራሡ ይመጣል ፀልይ እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ እህት

  • @zenahyimer6684
    @zenahyimer6684 2 года назад +1

    የኔ ውድ የአህራ እህቴ ሥለሁሉም ነገር አልሀምዱ ሊላህ በይ ምን እንደምልሽ ቃላት ያንሠኛል አላህ በዱኒያ ላይ የሚፈትነውን ሰው ሥለምወድ ነው አብሽሪ ብቸኝነት ይሻላል ነጻነቴን ወደድኩት

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b 2 года назад +2

    እኔ ግርም የሚለኝ በዚህ ዘመን ወንድ አምናችሁ ላባችሁን ጨምሮም ብራችሁን የምትሰጡ ሴቶች ጤነኛ አትመስሉኝም አውጣኝ የኔ መዳኒተአለም 🙄😏

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @asmaraasmara6130
    @asmaraasmara6130 2 года назад +7

    ጠኳራ ሁኝ እፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው

  • @RooziyaaFoziyaa
    @RooziyaaFoziyaa 5 дней назад

    አላህ ያግዝሽ ዝክር አድርጊ አላህ እሱ የፈጠራቸውን አይጥልም ለአላህ ስጭው አንች ጠንካራ ሁኝ እውነት ይቆያል እንጂ አንድቀን ይገባዋል

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Год назад +1

    አይዞሺ እህቴ እመቤቴ ማሪያም ልጆቺሺን ትጠብቅልሺ አይዞሺ እዝጎኦ ምሀረነ ክርቶሰ ከነዚህ አይነት ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kaderyatube4782
    @kaderyatube4782 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴቴቴቴ ኮሜንት ያምታነብ ከሆና ጠከረ ሴት መሆን አለብሽ ለልጆችሽ ስትይ ወንዶች እንደሆነ ትልቅ ችግር አለበቻው እኔ ያምመክርሽ ልጅሽን አስመርሚር ኡሱም ከሌለ የወለድሽ መስሎት ነው ያጣለሽ ስለዝህ እያሰረሽ ከሆነ አስመርምር ጰዘ ኡሱም ሆነ አንች ሰላም ተገኛለቹሁ አብሽር ውዶ እህቴ ሰግደሽ ዱአ አርግ ልጆችሽን አለህ ያሰድግልሽ

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 года назад +1

    አይዞሺ አላህን ተወከይ አላህ ይጠብቃቸው አንቺም አትጨናነቂ ዋናው ጤናነው ጤናከሆሺ ትገናኛላችሁ ኢሻአህህ

  • @user-pl8pv8wm7n
    @user-pl8pv8wm7n 2 года назад +1

    የኔ. ውድ. እህት በለሽበት. አላህ. ይጠብቅሽ. አይዛሽ. ሁሉንም. አላህ. ነው. የሚውቀው. አላህ. ሶብር. እርጋታ ውን. እዲሰጥሽ. ምኞቴነው

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад +2

    በፀሎት በርች መጀመሪያ እራስሽን ጤነኛ አድርጊ ሥትኖሬ ነው ልጆችሽንም መስብስብ የምችይው እህቴ ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ይስተካከላል ብቻ በፀሎት በርች መፍትሔው እግዚአብሔር ጋር ብቻነው አይዛሽ

    • @Layla-xp5vm
      @Layla-xp5vm 2 года назад

      አይዛሽ እረ ጭካኔ አንድ አንድ ወድ ሲባል አይዛሽ እህቴ

  • @mumenamumena9360
    @mumenamumena9360 2 года назад +1

    ኡፍ የኔ ዉድ አብሺሪ አላህን ያዥ ራስሺን ጠብቂ ስራሺን እያስተዋልሺ ስሪ ዱዓ አድርጊ ተስፋ አትቁረጭ ልጅሽ ሲያዴግ ሁሉም ነገር ይገባዋል ይመለሳል ሁለየም ከማልቀስ ዱዓ አርገሺ ወዳላህ ስጫቸዉ ያኔ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሻል ለሱም ልቦና ይስጠብ

  • @senimikiru7376
    @senimikiru7376 2 года назад +4

    ለምን ታለቅሻለሽ መለየቱን ወሰነሽ ነው አደል የከሰስሸው? ተሳካተለየሽ ይመስለኛል ጥፋተኝነት ይሰማሻል ግን አንዴ ለወሰንሽወ ነገር አትቆጪ ደጋግመሽ ታባሪው ነበር ስለዚ ቂሚ ይዞብሻል ስለልጆችሽ ካሰብሽ ጠክረሽ ስሪ አባቱጋ ነው የተውሽዉ አንዱም አክስቱጋ ቶሎቶሎ የሰራሽውን ይዘሽ ጊቢሳታጠፊ እ ብዙ አትጨነቂ ኮሰታሪሁኚ ሰው ለጎረቤትም ጥሎይሰደዳል ተመስገን በይ

    • @user-jw9qk9rg3b
      @user-jw9qk9rg3b 2 года назад +1

      እረ እንደዛ አይባልም አባራው ሳይሆን መግባባት ስላልቻሉ ከልጆቹአ ጋር እንድትኖር ህግ ነው የፈቀደላት ደግሞ ሰው ሲናደድ ከዚህም በላይ ነገር ሊያደርግ ይችላል

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 года назад +2

    በሑላችንም ላይ አለ ዉደ አላህ ከወነድ ቀበሮ ይጠብቀን

  • @user-ov6hg6mx1m
    @user-ov6hg6mx1m 2 года назад +2

    ወንድ እሺሩሩ አይባልም ቆፍጠን በይ ልጁም ልጂ ስለሆነጂ ጠልቶሺ አደለም ልጂነሺ መሠል

  • @ymaryamlijinagnifahad9103
    @ymaryamlijinagnifahad9103 2 года назад +3

    አይዞሽ አግዝአብሔር እፍርዳል እንም እዳቺ ቁስልኛ ናኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭💔💔

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z 2 года назад +7

    እየሰራሽ ነው 10 ሺ ብር ነው ዲኤንኤ ለምን አታስመረምሪም እውነት ለልጅሽ የወደፊት ሂወት ላንቺም ሰላም የአንድ የሁለት ወር ደሞዝሽ ይሆና አታስመረምሪው በራስሽ ሰአት ጭንቀት ትፈጥሪያለሽ እንዴ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад +1

      በጣም ትክክል ነሺ ልጁቱ ከልቦአ እያሰበች አይድለም

    • @zeyinebhamid5699
      @zeyinebhamid5699 2 года назад

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 7 месяцев назад

    አኡዙቢልላህ ብይዬ ልጀምሮው እባክሽ የኔ ልጅ ወደ ወደ አላህ ተመለሺ መፍቴ ምታገኙ ከኣላህ እንጂ ከሰው አትጠብቂ ረክዓተኝ ሰግደሽ ለምኝው አላህ ይድረስልሽ

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 2 года назад +1

    የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል በማግባትም አለማግባትም የአላህ ፀጋነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ያረህማን አለማግባቴ እደት እደምወድሽ ውይይይይይ ከባድ ነው የኔውድ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ልጆችሽ ነብስ ሲያቁ ይገናኛሉ ወዳንችም ይመጣል ውዴ

  • @zanabsaad3918
    @zanabsaad3918 2 года назад +3

    አብሽሪ ሶብሪ ሁሉንም አድ ቀን ለበጎ ነበር የምትይበትን ቀን
    አላህ ቅርብ ያርግልሽ

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 2 года назад

      እህት እድ ማልቀስ አያስፈልግም አሁንም አይሆንሺም ተፋተሺ አላህ ያለውን እናቴ ብሎ ይመጣል እሱን ግን ሁለተኛ እዳት መለሺ ሴት ስንባል ልብ የለንም ቅድሚያ ክብር ይበልጣል

  • @maymunamaymuna5196
    @maymunamaymuna5196 2 года назад +4

    የኔ እናት አይዞሸ ለኸይር ነዉ ታገሺ ልጆችሸን በሰላም ያገናኝሸ እራሰሸን አታጨናንቂ

  • @user-df3lp6dj5w
    @user-df3lp6dj5w 2 года назад +4

    የሀደን መመለስ አይቻልም ለምን ተመለሽለት ሴቶች የሀደን ወንድ አትመልሱ አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጠል ሂወት ትቀጥላለች ዙሮም

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 4 месяца назад

    አላህ ከእደናት ያለውን ትዳር ይስጥሽና ልጃችሽን ባንድ እምታሳድጊ ያርግሽ ያርብ

  • @MmmMm-kr1hi
    @MmmMm-kr1hi 2 года назад +1

    አይዞሽ አብሽሪ ልጂሽ ልጂሽ ነው መቸም ቢሆ ያቺ ነው አንድቀን እናቴን ማለቱ አይቀርም የናትን አንጀት የሚውቅያውቀዋል አላህ ካቺጋ ይሁን አታልቅሺ እራስሺን አትጉጂ ለልጆቺሽ መኖር አለብሽ

  • @eliaskidane1618
    @eliaskidane1618 2 года назад +6

    Girl don’t cry.Now time to fight back. First focus to work for 3 or 4 years. Focus means do not hurt your self ,meaning if you focus ,no fail,no cut,basically you avoid accidents, pray everyday,so you can see your kids.send just enough money to your sister.because you have to save money for a lawyer.you sue him for child support.. your ex request. For DNA tests. You prove that ,he is his son. He has to pay fo r the years he denied. When the kids grow ,they under stand the truth.

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b 2 года назад +2

    የአዳም ዘር በሙሉ ገደል ይግባ በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች

  • @user-qk4rw4br2g
    @user-qk4rw4br2g 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ከልጆችሽጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @baria7210
    @baria7210 2 года назад +1

    አብሽሪ በሰብሪ በዱአ ኢለፊዉ ህወት ፈተኝነት በዙ ወጠ ወረድ አለበት ስለዚ ከችግር በሀለ ኡፈይተ አለ አብሽሪ በዱአ ጠክሪ ሁልም ይስተከከለል

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 2 года назад +1

    አብሽሪ እህቴ አሏህ ይድረስልሽ ያረብ 🤲🤲 ከልጆችሽ ጋርም አሏህ ያገናኝሽ ለሱም አሏህ ሂድያ ይስጠብ ያረብ 😭😭😭😭😭😭

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад

    አይዞሽ የኔህት ጠካራሁኝ ፈተና በሁላችንም ያለ ነው ያን ግን ጠካራሁነን ማለፍ አለብን

  • @user-xn7hf7sv4e
    @user-xn7hf7sv4e 2 года назад +4

    አይዞሽ ፈጣሬ መልስ አለው ልጅሽ ሲያድግ እራሱ እናቴን ብሎ ይመጣል

    • @dxbdxb2492
      @dxbdxb2492 2 года назад

      Uuuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffffffff

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +1

    አች ግን መርሳት አለብሽ በቃ ልጅሽ ምንም አይሆንም እኛም እኮ ልጅ ጥለን ነው የተሰደድነው እንዴ መርሳት አለብሽ ካባቱ ጋር እኮነው ያለው አች እኮ አንድ ነገር ብትሆኝ የናፈቅሻቸውን ልጆች አታያቸውም ስለዚህ መጅመሪያ ተረጋግተሽ አስቢ ከዛ ወስኝ አገናኝኝ ብለሽ ስለለመንሽው ነው ፀጥ ብትይ አደለም ልጅሽን እሱ እራሱ ይፈልግሽ ነበር ግን እኛ ሴቶች ቶሎ ይከፋናል ለዛ ነው በቃ ፀጥ ፀጥ ፀጥ በይው እመኝኝ ማሬ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን

  • @user-ov6hg6mx1m
    @user-ov6hg6mx1m 2 года назад +3

    ወግጂ አትቦራቦሪ ለወንድ አበርኩልህ ሞኩልህ አይባልም እንዳውም እሺሩሩ መባል ያለባት ሴት ልጂናት አበርኩል ወደኩልህ ሲባል አይወድም ወንድልጂ

    • @SsSs-ip7zd
      @SsSs-ip7zd 2 года назад +1

      ትክክልይኮራሉእሽሩሩሲሏቸውየነበሩበትንምይረሳሉ

    • @user-oy9np2ri3d
      @user-oy9np2ri3d 2 года назад

      La wad alalakasachim lalijocho naw

  • @user-rw2gn4zy4m
    @user-rw2gn4zy4m 2 года назад +1

    አላህ ምንዳሽን ይክፈልሽ ሌላ ማለት አልችልም ምክኒያቱም ያችን ሂውት እኔም ኖሮዋለሁ አይዟሽ ጠካራሁኝ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u 2 года назад +1

    የኔ ውድ እህት አብሽሪ ውዴ አላህ ሂዳይስጠው ግን ጠካራሁኒ ደግሞ ላልፈለገሽውንድ እዴት መርሳትይከብዳል እኔ ከሱአይምጣእጂ ደቂቃ አይፈጂብኝም ስርሳው እኛ ችግራችን የሚወደንንአለመውደዳችንነው አሁንይቆጨኛል የሚያፈቅሩኝን ባለማፍቀሬ ልጂነቴ ጎዳኝ

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i 2 года назад +1

    ፈጣር ኣምላክ ያብራልሽ እህቴዋ ኣይዞሽ ሁሉም የፈጣር ስራ ነዉ ልጆችሽም ፈጣር ይጠብቃቸዋል ኣብሽር ለራስሽ ግን ተራጋግተሽ ስራ ኣች ጤነኛ ኮሆንሽ ብቻ ነዉ ሁሉም የምስታካከል ሰላምሽይብዛ

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 2 года назад +1

    አይዞሺ እማየ እግዚአብሄር ሰላም ነገር ያመጣልሺ ልጅሺን ያገናኝሺ

  • @ameame7771
    @ameame7771 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ልጂሽ ስያድግ ይመጣል እንች ብቻ እራስሽን ጠብቂ ውዴ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      እይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ልጂሽ ስያድግ ይመጣል እንች ብቻ እራስሽን ጠብቂ ውዴ

  • @rakkhatt2307
    @rakkhatt2307 2 года назад +2

    መጀመሪያ አች ተረጋጊ እሱም አባቱ ነው ምንም አይሆንም ከቻልሺ የቅርብ ሰው ከለሺ ሳያስነቁ ወጩንም ቢሆን ችለሺ ሂደው በምን ሁኔታ ላይ እዳለ አይቶው እድነግርሺ አድርጊ ከዛ ስትሄጂ ይሰበሰባሉ ማሬ አትሰቢ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад +2

    አቺም አጥፍተሻል ለምን ያተ አይደለም አልሺአይባልም። ሜዳ ወተሺለምነሺማሣደግነበረብሺ። አሁንምራሥሺን ጠብቂ ራሥሺንቻይ ያደጉበትይደጉ ምንም አይሆኑ አታልቅሺ

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 2 года назад +9

    የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም አንች ለሱ ሳታማክሪው በራስሽ ውሳኔ አርግዘሽ እሱ አራርቀን መወለድ ነበረብን ጎረቤቶቻችንን አታይም አራርቀው ነው የሚወልዱት ስላለሽ ብቻ አንተ አይደለም ማለት ከባድ ጥፋት ነው

  • @ThaibaThaiba
    @ThaibaThaiba 9 месяцев назад

    የኔውዲአይዞሽ ጠካራሁኚ ያልፋልን አችግን እራስሽጠብቂ ሁሉምያልፋል

  • @user-bg2ex4nh3j
    @user-bg2ex4nh3j 2 года назад +1

    በእግዚአብሔር ስም በጣም አስለቀሽኝ የኔ እህት እኔን እማ አይዞሽ ልጆችሽ ደና ይሁኑ እንጅ እመኝኝ እናት ነገ ሲያድጉ እናቴ እያሉ ይመጡልሻል እህት አይዞሽ ግን ባል እንዳላገባ ነዉ የተረደዉት ምነዉ እዴ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እኔን የኔ እህት አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም እና

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 2 года назад

    የኔ ማር አላህ ካችጋ ይሁን ማማየ በጣም መዉሰድ ጤን ነካኝ የሚል ረብብብ እኔስ ምን ተቀምጦልኝ ይሆን ራስሽን አረጋጊ አች ከሞትሽ ልጆችሽንም የቲም አድርገሽ እዳዉ ምን እደምል አላዉቅም 😭😭😭😭😭😭

  • @user-eq9ms4yr1v
    @user-eq9ms4yr1v 5 месяцев назад

    የኔ አለጭ በወረቀትም ገልብጭ አስቀምጨዋለሁ አንድቀን አቀርበዋለሁ ብየ አስቢያለሁ ማለትም መጨረሻውን አይቸ አለመታደል ነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 2 года назад

    አይዞሽ እማ ለሁሉም ነገር ያች ደህንነት ነው እራስሽን ለማጠከር ሞክር በርግጥ ገባድ ነው ግን ለዛኛው ለጅሽ እና ለህትሽ ስትይ ጠከር ብይ ይህኛው ምንም አይሁንም ጉርቤት እያለ እማ አች ግን ጠከር ብይ 😭😭😭🙏❤️

  • @xjxjxjjdjdbdbcn8899
    @xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 года назад +1

    አብሽሪ እህቴ ዱወ አድርጊ አለህ ይራዳሻል ልጁ ሲያድግ እናቴ ብሎ እፋልጋል አንቺ ሰብር አርጊ ሰብር የስፋልጋል እህቴ ሁለተኘዉ ልጅሽ ደሞ እንዳዛ አስማራምሪ ከለሽ አስማራምሪላት ምን ችግር አለዉ አስማራምሪላት እሱ የፍርባታል ግን መጀመሪያ ረስሽን አፅኛኚ አንቺ ደነ ከሆንሽ ልጆችሽ ዬትም አዬዱም ዞሮ ዞሮ እናህ ብላው መፈለገቸዉ አይቃርም እናት ናሽ አንቺ ከሌላሽ እናሱም ይጎዳሉ መጀማሪያ አምሮሽን አረገጊ ዉድዋ እህቴ አብሽሪ አለህ ከንቺ ጋ ነዉ

  • @najunknk142
    @najunknk142 4 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ ሲያዲግ እናቴ ብሎ ይመጣል አንች ጠንካራ ሁኝ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад +2

    ማን ታረቂ አለሺ አደየተቀየረወድ አይረባቺሁም

  • @TabachiYohanis
    @TabachiYohanis 3 месяца назад

    ጃጋና እናት ኔሺ የልብስሺ, እግዚአብሔር ይ saxashali

  • @dyfdugu5257
    @dyfdugu5257 2 года назад

    አይዞሽ እህት አለም ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንችም እራስሽን አረጋጊ ብዙወቻችን ልጆቻችን እየተውን ነው የመጣነው እናም ልጅ ከእናቱ ነው ሲያድግ ፈልጎ ይመጣልሻል

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w 2 года назад +2

    አሁንም ተመልሰሽ እዳት ገቢ ብቻ እረስሽን ጠብቂ ለምን ቁርጥ አድርገሽ አትረሽውም ምንም አይሰራልሽም ከሱ እራቂ አቺ ልጅችሽ ምንም አይሆኑም እባክሽ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад +1

    ተርጋጊ በፈጣሪሽ ተስፋ አድርጊ ስው ተስፋው ፈጣሪ ብቻነው

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Год назад

    የኔ ውድ አይዞሽ ጠንከር በይ ትልቁ ልጅሽ እናቴን ብሎ መምጣቱ አይቀርም ነገ አንድ ላይ ሁናቹ እንድትኖሩ ዛሬን ጠንካራና ጎበዝ ሁነሽ ማለፍ አለብሽ ጌታ ይርዳሽ እማ

  • @birhangubil647
    @birhangubil647 2 года назад +3

    አይዞሽ የእኔ እህት

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 2 года назад +2

    እህቴ ዱአ አድርጋ።ጊ ለአላህ እሚቸግረውነገር የለም

  • @user-qt6rg4wx8l
    @user-qt6rg4wx8l 2 года назад

    የኔህት ሁሉም በአላህ ውሳኔ ነው እሚሆነውግን መጀመሪያ አቺሰላም ሁኚላቸው አቺ ሰላም ከሆሺላቺው አላህ በሰላም ያገናኚሻል በደልሺን ይሰማል ግን እደሰው አይቸኩልም ታገሺ ሁሉም ያልፋል ግዜውን ጠብቆ

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 2 года назад +1

    ታሪኩን ስሰማ በጣም ጨነቀኝ የምራ ግራ ገባኝ ግን እራስሽን አረጋጊ እና ፀልይ አይዦሽ

  • @fatimagebrie7391
    @fatimagebrie7391 2 года назад

    አይ ዋንድልጅ ሁላችንም ጠባሳ አለብን እናት ዋዳ ሊጁዋን አትጥልም አላ ቃርህዎትሽን ያስተካክልሊሽ

  • @tizaethiopia5015
    @tizaethiopia5015 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ እራስሽን አጠክሪ ልጆች መቼም ቢሆን ያጡትን መጠየቃቸዉ አይቀርም ። ጠክረሽ ስሪና ስትመለሺ በህግ ትጠይቂዋለሽ እ አዳንድ ሠዉ ጨካኝነዉ።ግን እዉነቱ ልጅሽ ምንግዜም ልጅሽነዉ

  • @mekedifekir5017
    @mekedifekir5017 2 года назад

    አይይ አልቅስሽ አስለቀስሽኝ የምታምኝው አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @user-jn7dx8ci1z
    @user-jn7dx8ci1z 19 дней назад

    አይዞሽማሬፍጠሪይርዳሽ ባልእሚባልአላገባ

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 2 года назад +4

    አይዞሺ እህታለም ከደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-pf4cr5xi6z
    @user-pf4cr5xi6z Год назад

    አሏህ ያግዝሽ እህቴ😢 አይዞሽ ሶብር መራራ ነች ፍሬዋ ጣፋጭ ነዉ እና ከልብሽ ወደ ፈጠረሽ አድርግ በስጁዲ ለምኝዉ ከአላህ ከዱዓ ምያልፍ ነገር የለም መኖር ካለ በሶብር ህወት ይቀጥላል የዘመናችን ወንዶች ከበግ አይሻሉም አላህ ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 2 года назад

    ውዴ ልጆች ያቺው ናቸው ሲያድጉ ይፈልጉሻል እሰውዬው ላይ አደው ስሪና ተለወጪ እስተሁላውም በአፉ አታሎ ይቅር በይኝ ወድሻለሁ ምናምን ብሎ ገዘብሽን ቁርጥም እዳያረግብሽ ስሪ አጠራቅሚ ተለወጪ ከዛ ስገቢ ወይ ልጅሽ ይፈልግሻ ወይ አቺ ትፈልጊዋለሽ ሲያድግ ይረዳሻል

  • @RooziyaaFoziyaa
    @RooziyaaFoziyaa 5 дней назад

    ልጂሽ ምንም አይሆንም አንች ጠንክረሽ ለመስራት ወስኝ አንድ ቀን ታገኛዋለሽውዴ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад

    አይዞሽ ማማዬ ያገጥማል ልጁ ሲያድግ ይፈልግሻል ጠብቂ ወላሂ እኔም አይቼዋለሁ ዛሬ ለዳማ ቢያወራ ምንም ትርጉም የለዉም በርቺ ጠካራ ሁኚ ተይዉ አላህ ይፈርድሻል ለግዜዉ ይከብድሻል ያልፋል ተረጋጊ

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад

    አላህ ጠካራ ያዲረግሸ እህቴ አይዞሽ ልጂ ዐጋነው እኔም ያችን ሄወት አልፌ አለሁ አች ጠካራ ሴነሽ ያልፋል በልጆችሽ ትደሰቻለሸ እሻአለህ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад

    አይዛሸ እህቴ. ሁሉም. ያልፋል. ልጅችሸን ፍጣሪ. ያሰደግልሸ. በጣም. ከበድ ነዉ በረች ከሰወ ሀገረ ለይ. ሁነሸ. አትዘኝ ተረጋግ. ሰራሸን. ሰራ. በቃ. ከሕይወትሸ. አሰወጨዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ej7uq4tx1y
    @user-ej7uq4tx1y 2 года назад +1

    አይዝሽ እህት ያልፋል እራስሽን ጠቢቂ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 года назад

    አይዛሽ እግዚአብሔር አምላክ ጊዜ አለው አትልቅሽ ልጁ እራሱ ትንሽ ሲያዲግ እናቴ ይላል አይዛሽ ሀገር ለርፍት ሂጂና ወይም ለማገኝት ሞክሪ እናም አታስቤ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዛሽ አይ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад

    ጠካራ ሁኚ አላህ ወኪል ብለሸ ስሪ እኔ ገጠር ጥያቼዉ ነበር የመጣሁት ከልክሎኝ ግን ሲያድጉ እናታችን ማናት አጣ ሲሉት አመጣቼዉ ከዛ ኑ ብሎ ሲጠይቃቼዉ እዳዉም ወቀሳ አቀረቡበት አተም አባታችን እሷም እናታችን ስንናፍቅ እንመጣለን ቻዉ ብለዉት ቁጭ አሉ ወላሂ አይዞሽ ይመጣል ልጅሽም ትንሽ ከፍ ሲል ሂጅና ዘመድ ጋር እይዉ ከዛ በፍርድ ቤት ትከሽዋለሽ የመዬት መብት አለሽኮ አብሽሪ ማማዬ በሽተኛ? ከሆንሽ እሱም ይደሰታል ልጆችሽ ግን ያዝኑብሻል አሁን ሀፃን ስለሆኑ ነዉጂ አብሽሪ ስላየሁት ነዉ የልጅ ነገር ከባድ ነዉ

  • @user-bp1gc2mq9o
    @user-bp1gc2mq9o 2 года назад

    አይዞሽ የኔህት ህይወት ይቀጥላል እሱንም ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @sistriyoutube4931
    @sistriyoutube4931 2 года назад +4

    አይዞሽ ዉዴ አብሽር

  • @makimuche2784
    @makimuche2784 4 месяца назад

    ማርያምን ከባድ ታሪክ😢😢😢😢😢

  • @rmo8386
    @rmo8386 2 года назад

    አብሽሪ እህት አይዞሽ እዝምድር ላይ ያልተፈተነ የለም አላህን ለምኝ ወደ አላህ ያሥተካክልል ሻል

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 года назад +1

    ራሥሺ ነሺ ያጠፋሺው ለምን ያተአይደለምአልሺ

  • @medinaali9541
    @medinaali9541 Год назад

    ማማየ እራሥሽን አረጋጊ ውደ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን

  • @user-lw2uj8et4x
    @user-lw2uj8et4x 2 года назад

    እህቴ አች ደህናሁኝ እራስሽን ጠብቂ ጠክረሽ ስሪ ሁልግዜ ስታለቅሽ በሽታ ትሸምቻለሽ ልጁ መቸምቢሆን መቸም እናቴ ብሎ ይመጣን ሲያድግ ሁሉንም ይረዳሻን ይህ ሊሆን የሚችለዉ ግን አች ጠካራ ስትሆኝ ነዉ ጊዜሽን ሳታባክኒ ጠክረሽ ሰርተሽ ገዘብሽን ይዘሽ በእቅድ ተመለሽ ገዘብ ስላጣሽ ነዉ ልጆችሽ የተለያዩት ስለዚህ በእቅድ ተጓዥ ለሁሉም ነገር በጥንካሬ ስሪ ወድቀሽ እዳትታይ ጥንካሬ ያስፈልግሻን ባልሽን ግን እዳትታረቂዉ!

  • @AaBb-gv7ws
    @AaBb-gv7ws 2 года назад +3

    Ayezoshi berchi bedua berchi lelit tenesiteshi segej gudayishi hulu leallah negeriwu alikishi lesewu sayehon leallah anchi negen lemyet Zare metenker alebishi allah yerdashi.

  • @user-dd2rm1xw4j
    @user-dd2rm1xw4j 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኣዞሽ ማሬ ያልፍል

  • @user-nh4nd4zy8q
    @user-nh4nd4zy8q 2 года назад

    እህት እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋር ይሁንመጀመሪይ ተረጋግተሽ እሰቢ መጀመሪያ አንች ደህናሁኝና ስራሽን እያሰራሽ ትንሹን አሳድጊ ከዛ ትንሽ ብር ተያሽወደገርሽ ስትመለሽ ሁሉንምታስቢበታለሽ አያልየወሎልጅንኝ

  • @user-df3lp6dj5w
    @user-df3lp6dj5w 2 года назад +1

    የኔናት ኡፍፍ አብሽር ዉድ ሂወት ትቀጥላለች

  • @rakkhatt2307
    @rakkhatt2307 2 года назад +1

    የኔ ማርዋየ አይዞሺ አስለቀሺኝ ወላሂ የኔ ማር እኛም ጥለን ነው የመጣነው ማማየ ዱአ አድርጊ

    • @zeyinebhamid5699
      @zeyinebhamid5699 2 года назад

      e.... walhhh bahulccenme bezww gudd alww 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭lmane ynagarall lalhh becca nawgg

  • @user-ob4qu6wq3y
    @user-ob4qu6wq3y 2 года назад +1

    የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት ከሀዲ ነው እፍፍ አይዞሽ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @arsemasara4654
    @arsemasara4654 2 года назад

    አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሽ,, እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 2 года назад

    ህቴ አብሸረ አትጨናናቂ ጠንክረሸ ሰረሸንሰረ አቸ ሰዉ ከሆንሸ በሏላልጀሸ እረሰ እናቴን ብሎ ይመጣልአሁነን ሰለተጨነቅሸ የዛሬዉን ቀንሸን ታበላሸለሸ አባቱ ጋረ ነዉ ያለዉ መቸሰ ክፈ አያደረሰበትም እና ዋነዉ ማደጉነዉ ትገናኛለቸሁ ዱቃሸን አረጊ አብሸረ በጣም አሳዘንሸኝ

  • @foziya6687
    @foziya6687 2 года назад

    ወይ ፈጣሪ ይጠብቀን ከእደዚህ አይነቱአ አይዞሽ እህቴዋ