ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ ሕዝብ !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 мар 2024
  • የአባ አምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ለአምስተኛ ጊዜ አጭርና አስቸኳይ የሆነ የማስጠንቀቂያ

Комментарии • 97

  • @ethiopiacome
    @ethiopiacome 4 месяца назад +6

    አባቴ ስላም ነወት እትዮጵያን እንዲያዉ ለእናት ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አባቴ ባሉበት በረክትወት ይድረስኚ

  • @SjafSjggs
    @SjafSjggs 4 месяца назад +19

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መግለጫ እና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ ።

    • @eyob9654
      @eyob9654 4 месяца назад +2

      ኢሄ ፈፅሞ ስህተት እና የሞኝነት አመለካከት ነዉ። አለም በሙሉ የሥላሴ ነዉ።

    • @yibelushibabaw
      @yibelushibabaw 4 месяца назад

      ወንድሜ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ባለማወቅ ከሆነ ስህተት ነው ወደ ቤትህ ተመለስ

    • @አባ_ቢሾይ
      @አባ_ቢሾይ 4 месяца назад

      ዛሬም ትጃጃላላችሁ!

    • @user-be6mn8gx5s
      @user-be6mn8gx5s 4 месяца назад

      Ethiopa yealem brehane... Keselase yetelake melekete new.... Asetewelu...

  • @user-oz2ej6mx3h
    @user-oz2ej6mx3h 4 месяца назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከተወት ይድረሰን የምትሳዴቡ ልቦና ይስጣችሁ እየሆነ ያለዉ ነገር እንኳን እማያስተምራችሁ

  • @tutumelaku3757
    @tutumelaku3757 4 месяца назад +6

    እንደ እርስ እይነት አባት ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 4 месяца назад +3

    አባታችን ሁሌ በልቤ አስባታለሁ !!!አንድም የቀረ የለም ከተናገሩት የኔ አባት አቤቱ የኢትዮጵያ እረፍት ናፈቀን !!! በረከቶት ይደርብን አባታችን !!!

  • @khanpk166
    @khanpk166 4 месяца назад +4

    እውነት ነው አባታችን ቃለህወት ያሠማልን አቤቱ ይቅር በለን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 4 месяца назад +2

    አባ አማሀ እየሱስ ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን፫🙏💚💛❤ኢትዮጵያና የአማራ ህዝብ መከራው በዛ😭😭😭

  • @messimesi7810
    @messimesi7810 4 месяца назад +4

    አቤቱማረን

  • @user-ob3gz7hf5b
    @user-ob3gz7hf5b 4 месяца назад +1

    አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲 ለሁላችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🤲🤲🤲 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bayumegibaru9118
    @bayumegibaru9118 4 месяца назад +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tesfahuensurew
    @tesfahuensurew 3 месяца назад

    አባቴ ናፈቁኝ በጸሎት አስቡኝ ኪዳነ ማሪያም

  • @tutumelaku3757
    @tutumelaku3757 4 месяца назад +2

    አባቴ ቃለህወት ያሰማልን

  • @tarikuadinew2854
    @tarikuadinew2854 4 месяца назад +2

    ኢትዮጵያ የስለሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ናት, ኢትዮጵያ ዕርስተ ድንግል ማሪያም,ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ ናት።።

  • @tosticktigabu1603
    @tosticktigabu1603 4 месяца назад

    ክብር ለአባታችን

  • @user-jp3io2ej5y
    @user-jp3io2ej5y 4 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትሁ ይድረሰኝ

  • @seneduderesse3405
    @seneduderesse3405 4 месяца назад

    Abatacin kal hyot yasemalin🙏💚💛❤️

  • @user-dl6zg7vv5t
    @user-dl6zg7vv5t 4 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አገራችን ሠላም ያርግልን በናንተ ፀሎት ይጠብቀን ሁላችን እኛስ ሀጤተኛ በደለኛ ነን እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @stefe9521
    @stefe9521 4 месяца назад +4

    አባ አማሀየሱስ እንዎዶታለን እናክብሮታለን

    • @shibabawbest6110
      @shibabawbest6110 4 месяца назад

      😢😢😢😢😊😊R😊😊rrr😊😊😊rrrr😊r😊😅r😊r😊s😊😅😅r😅😊😅😅😅r😅😅😅😅r😅😅😅😅😅😅😅😅r😅😅😅😅r😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅r😅😅😅r😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅r😅😅😅😅😅😅😅😅r😅😊😅😊😊😊r😅😅r😅r😅😅rr😅😅r😅😅😅r😅r 3:32 3:33 3:33 3:34 3:34 3:34 3:34

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe 4 месяца назад +1

    ቃለይወት ያስማልን እውነት እግዛብሂር ይርዳን ለእውነተኛ ኢትዮጽያውያን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 4 месяца назад

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ባሉበት ይጠብቅልን 🙏🏽

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 4 месяца назад

    አባትችን በረከቶት ይደርብን እስከዛሬ ድረስ የተናገሩት ሁሉ ነገር ተፈጸሟል ጸሎቶት አይለየን

  • @messimesi7810
    @messimesi7810 4 месяца назад +1

    አሜንአሜን

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 4 месяца назад +3

    ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (ዐሕድ)
    ወቀታዊዉ መግለጫ፣ ግንዛቤና ማሳሰቢያ!
    በታላቁ እስክንድር ነጋ ግንባር ቀደም መሪነት ያማራዉ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) መመሥረት ያማራዉን ሕዝብ የሕልዉና ትግል በቅጽበታዊ ክዉነት ያቀጣጠለና በያለበት የነበሩት ከሰሜን ጎንደር ታላቁ ሻለቃ መሳፍንት ተስፉ፣ ሻለቃ ሰፈር ወዘተረፈ ጥቂቶች የጎንደር፣ የቤተ ዐማራ፣ የሸዋና ጎጃም ፋኖዎች ብቻ በስተቀር ሌሎች ፋኖን ባዮች በተለይም በጎንደር ከተማና ዙሪያዋ ከመክላካያ ተብዬዉና ከአቢይ አሕመድ ኦነግ ኦሮሙማ ጸረ ዐማራ ፋሽስቱና ዐማራ ተብዬዎች ብአዴን/አብን ዋና ተሞጃሟጅ፣ ተሸላሚ አሽቃባጭና አለቃላቂ መሆናችሁን ከቶ የምንዘነጋዉ መሰላችሁ? እንዲሁም የምሥራቅ ዐማራ ፈኖዎች መሪ ምሬ ወደጆም እንኩዋን ያቢይን ኦነግ መከላከያ አይነካም ብሎ እርቅ አድርጎ ከተሸወደ በሁዋላ አይደለም እንዴ መከላከያ ተብዬዉ የኦነግ ኦሮሙማ ወራሪ መሆኑን አዉቆ ለትክክለኛዉ ያማራዉ ፋኖ ትግል በብልጽግና ተብዬ ባንዳዎች ላይ ቆርጦ የተነሳዉና አሁን ወደርየለሽ ተግባር በማድረግ ላይ የሚገኘዉ። እነ ፋኖ ዘመነ ካሴ ማስረሻ ሰጤን ያቢይ አሕመድ ኦነግ /ኦሕዴድ ትጥቃችሁን ፈታችሁ የብልጽግና ሎሌ ካልሆናችህ ተብልርዉ እነሱን ለመያዝ በተደረገዉ ዘመቻ ብዙ የጎጃም ገበሬዎች በተለይም በዘመነ ካሴ ትዉልድ ሥፍራ ተጨፍጭፈዋል። ይህን የመሰለ መስዋትነት ተክፍሎ ግን ዘመኔ ካሴ ትልቅ ሥሕተት ሠርቶ ባሕርዳር ሄዶ ወህኔ ገብቷል። ታዲያ! በሱ መታሰር ሳቢያ ያማራዉ ወጣት በሁሉም አካባቢ ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍሏል።
    በሌላ በኩል በአዲስ አበባ ከተማ እነ እስክንድር ነጋ፣ ወግደረስ ጤናዉ፣ ጌጥዬ ያለዉ፣ ሰንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ሰዩም፣ ወዘተረፈ ባልደራስ ፓርቲን መሥርተው በሰላማዊ ትግል ሲያንቀሳቅሱ ነበር ተረኛዉ ያቢይ አሕመድ ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ፋሽስት ሰልቃጭ አስቀድሞ እንደዛተዉ የዘመተባቸዉ። ከዚያም እነእስክንድር ወደ ጎጃም ሄደዉ ያማራን ፋኖ ትግል በተግባር አቅጣጥለዉታል። እነሱ ናቸዉ ያማራ ሕዝባዊ ግንባርን ባለፈዉ ዓመት ግንቦት ወር መመሥረቱን በታዋቂዉ እስክንድ ነጋ ይፋ ሲያደርግ ነዉ ሁሉም ዐማራ እዉነተኛ ፋኖ ሆኖ በያለበት የተነሳዉና ያቢይ አሕመድን ኦነግ ቅጥረኛ አረመኔን በሸዋ አዲስ አበባ ሊቀብረዉ ተቃርቧል። ይህን ሂደት ለማደናቀፍ፣ አቅጣጫ ለማስቀየር በአሁኑ ጊዜ በሃገር ቤትና በዉጪ አገር ከቶ የማይሸረብ ሴራ የለም። ስለሆነም ነዉ ሰሞኑን በዐሕግ እነ አስክንድር ነጋ፣ ሻለቃ ዳዊት፣ ክቡር አቶ ኡመር ሽፋ ወዘተረፈ. ላይ ምድረ ቅጥረኛ ባናዳና የሥልጣን ጥመኞች ያማራዉን ሕዝብ የሕልዉና ትግል ፋኖዎችን በጎጥና መንደር መከፋፈል ሴራ ለመጥለፍና ለማደናቀፍ ብለዉ ያደረጉት ቱሪናፋ አልተሳካም፣ ፈጽሞም አይሳካም። ዘመኔ ካሴ ለፈጸመዉ ሁለት ስሕተቶች ያማራን ሕዝብ በመላዉ በተለይም የጎጃምን ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ምክንያቱም እሱ ራሱ ነዉ ለአዴፓ እጅ ሰጥቶ ባሕር ዳር ወህኔ የገባ ሰዉ የእነ ሻለቃ ዝናቡን ዐሕግ የሥልጣን ጥመኛ ብሎ ባደባባይ በተለይም "ከእስክንድር ነጋ ጋራ ምንም ነገር አይለየንም" ብሎ የተናገረዉን ቃል ክዶ እስክንድር የስልጣን ጥመኛ እንደሆነ አስመስሎ መወሻከት አግባብ አይደለም። ይህ ድርጊቱ ይልቅስ የራሱን ማነነት ያሳያል።
    ምን ይደረግ በአስቸኩዋይ!
    ፩ኛ/ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ከተባለ የጎጃም ፋኖ መላዉን መተክል አዉራጃንና አባይ ወንዝ ዙሪያ ያለዉን በፍጥነት መያዝ አለበት።
    ፪ኛ/የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሲባል ጉራጌ ጨቦን፣ ሃድያ ከምባታን፣ መናገሻ፣ ጅባትና ሜጫ፣ሰላሌ፣ ሃይቆች ዝዋይንና የረር ከረዩን አዋሽ ወንዝ በመለስ ነዉ። ስለሆነም የሸዋ ፋኖ በሁሉም ጥንታዊ አዉራጃዎች መንቀሳቀስ አለበት። የሸዋ ፋኖ ነን እያላችሁ ለምንድን ነዉ ወያኔ ትግሬና ኦነግ በከለሉት «ሰሜን ሸዋ» ተብዬ አንድ ዞን ብቻ ላይ ከወራሪዉ ኦሮሙማ ጋራ ትግል የሚደረገዉ? የሚደረገዉን የሕልዉና ጦርነት ወደ «ኦሮሚያ ክልል» ተብዬው ሁሉም ቀበሌና ወረዳ መግባት አለበት። ቅምብቢት ሸኖ የተጉለትና ቡልጋ ወረዳ አካል ያማራ ምድር፣ ሰላሌ አዉራጃ ጎሃ ጽዮን ያያጉለሌ፤ ግንደበረት፣ መናገሻ አዉራጃ አዲስ አበባ፣ ጅባትና ሜጫ፣ ጉራጌና ጨቦ ወሊሶ፣ ሐይቆች ዝዋይ፣ የረር አዉራጃ ምንጃር ፍርንታሌ፤ መተሃራ፣ ወለንጭቴ ናዝሬት፣ ደበረ ዘይት ወዘተረፈ ከአዋሽ ወንዝ በመልስ የሸዋ ግዛቶች ስለሆኑ የሸዋ ፋኖ ተወርዋሪ መብረቃዊ ክፍለ ሠራዊት ይዝመት። ይህም ባለመሆኑ ነዉ ሰሞኑን በጥንታዊው ገዳማችን በዝቆላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አምስት ባሕታዉያን በጋላ አረመኔዎች የተጨፈጨፉት።ጋላ አረመኔዎች ከዝቆላ፣ ከደብረ ሊባናስ፣ ከአሰቦት ወዘተረፈ ታላላቅ ጥንታዊ ገዳማትን ለማዉደም የሚያደርጉት ሳያበቃ መከላከያ ብለዉ የሰየሙት በጎጃም ያሉትን ገዳማትና መነኮሳት፣ የአብነት ተማሪዎችና ሊቃዉንት መምህራንን በገፍ እየጨፈጨፈ ይገኛል። ስለሆነም ያማራዉ ፋኖ የንፁሐን ዐማራ ሰማዕታትን ክቡር ደም ለመበቀል በፍጥነት ወደፊት!
    ፫ኛ/ፈላሲያን ስደተኞች ወይም ዲያስፖሮ የምትባሉት አገሰሶች ባማራዉ ሕዝብ ኪሣራ ለዉሽት 'ኢትዮጵያዊነት' ፈሪሳዉያን ዘንተ ዓለም ሰባኪዎች ሁሉ አሁን ያማራ ፋኖ ወጣት ፈፅሞ ጆሮ የለዉም። አብቅቷል።
    ያማራዉ ሕልዉና ትግል ድል ይነሳል!
    ሞት ለፀረ ዐማራዎቹ ለኦነግ፣ ትህነግ፣ ብአዴን፣ አብን፣ኢዜማ ወዘተረፈ!
    ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ዐማራ!
    ዐሕድ
    02.03.2024

  • @SsssDdd-n3p
    @SsssDdd-n3p 9 дней назад

    እድሜህይወትሁን ያርዝመው

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 4 месяца назад +1

    God Bless " Aba Ameha Youhness" !

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-er3xn6iq1l
    @user-er3xn6iq1l 4 месяца назад +1

    Amen amen amen amen

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 4 месяца назад +1

    Fanoooo wedefettt yenerllll

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 4 месяца назад +1

    ድል❤አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤ያሐሸሐንሕፋሐልሕ❤

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 4 месяца назад

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @stefe9521
    @stefe9521 4 месяца назад +1

    አባታችን እናክብሮታለን

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 4 месяца назад

    Rejem edemey tena abetou yesetewot egzebher

  • @user-mt6gz1vl7q
    @user-mt6gz1vl7q 4 месяца назад +1

    Linga Sil ysehlmal 😢 Kal hiwet yasmaln

  • @martadaniel6315
    @martadaniel6315 4 месяца назад +1

    God help us

  • @abentayalew4592
    @abentayalew4592 4 месяца назад +1

    egezyabher lebona yesthe tsadabe abate yelem

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 4 месяца назад

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 4 месяца назад

    አሊም ይልፍል ቃሉግነ አያልፍም መድኒት አለም ይቅር ይበለን ✝️✝️✝️

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 4 месяца назад

    Amen amen amen amen amen amen

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 4 месяца назад

    Ewnet ewnet new

  • @JosephBelay-uq6om
    @JosephBelay-uq6om 4 месяца назад

    Ye Egziabher knd hayal newu !!!

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 4 месяца назад

    አድሜ
    እራጅሚ
    ይሁን❤❤❤❤❤⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 4 месяца назад +2

    ለአባ አምኃ እየሱስ! እና ምን ይሁን (ይጠበስ!) ነው የሚሉት! እውነት በዚህ ዘመን ስለእሳቸው ክፉነት የሚወራበት ወቅት ነው! በየገዳማቱ እየተፈጁ ያሉት መነኮሳት፣ የቆሎ ተማሪዎች እና የመሳሰሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከፊት ለፊታችን ተጋርጦ መጥቶብን የሐቤተክርስቲያን የህልውና አደጋ ከፍ ባለበት በዚህ ወቅት አቡኑ እንዲህ ናቸው ብሎ ማውራት ከሃዲነት ነው፤ ከፈጣሪም አይደለም፤ ይሄ ቤተክርስቲያንን የማጥቃቱ አንዱ አጀንዳ ነው፤ አሁን ባለንበት ወቅት ስለእሳቸው ክፋት መስማት አንፈልግም፤ የጠላት አጀንዳ ነው፤ ከእነ ኃጢያታቸው ይቆዩልን! የእርሶ ሃሳብ እሳቸውን ወደጎን በማድረግ አብይ አህመድ አሊ የራሱን ጳጳስ እንዲያስቀምጥ ነው! አርፈው ይቀመጡ! እርሳቸው ማንም ይሁኑ በዚህ ወቅት የቤተክርስቲያን አባት እሳቸው ናቸው፤ እርሶ የፖለቲከኞች አጀንዳ አስፈጻሚ ነዎት! የአይጥ ምስክሩዋ ድንቢጥ! ታማኝ አሉት! ብዙ የማያውቁት ነገር አለ፤ ፖለቲካ ለእርሶ አይሆንም!

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад

      ይኤ አሰተኛ ነው ድፍረቱ መሰመር አልፉአል😂😂

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z 4 месяца назад +3

    ❤አቤቱ፡ጌታሁይ፡ማርን፡ይቅ,ር፡በልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaileMariam3209
    @HaileMariam3209 4 месяца назад +1

    ቱቦ አፍ ብሎ የሚሳደብ መነኩሴ አይደለም ትክክለኛ ሰው የለም።
    አባ አምኃ ነኝ ባዩ አይሁዳዊ

    • @AntenehAbeje
      @AntenehAbeje 4 месяца назад

      እውነት ነው ሰውን እየዘለፈ ከቅዱሳን ጋር የሚነጋገር ????

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 4 месяца назад

    🙏🏽🇨🇬🙏🏽

  • @kalebtibebu9897
    @kalebtibebu9897 4 месяца назад +1

    አኔ የተረዳሁት ግን "ነጭ ነጭዋን" ግልፅ ግልፁን ለማለት ይመስለኛል

  • @simostube
    @simostube  4 месяца назад

    መልዕክት እሚለቀቀዉ ሰው በንስሀ እራሱን እንዲመረምር ከሚመጣው መዓትና መቅሰፍት እንዲተርፍ ።ቀኑ ደርሶ ህይወቱ ካለፈ ደግሞ ንስሀ መግባቱ በእግዚሐብሄር እንዲሆን ይረዳዋል :: ሌላው ደግሞ መልዕክት በተደጋጋሚ እሚለቀቀው ትንቢቱ እየተፈፀመ እና ወደፊትም እሚፈፀም በመሆኑ ህዝብን ለማስታወስ ነው:: እግዚሐብሄር ይስጥልኝ::!!!

  • @user-nl5oq9xp3r
    @user-nl5oq9xp3r 4 месяца назад +1

    እግዚብሔር የሾማቸው ነው ከሰው ስተት አይጠፉም እርሶውስ ማርያም ታየች ብለው ስንት ሰው በግፊያ የተሰባበረው እረሱት ስተት አይጠፉም

    • @SjafSjggs
      @SjafSjggs 4 месяца назад

      አመቤታችን ድንግል ማርያም ለበቃ ሰው ነው እንጂ የምትገለጠው ይልቅ ከምትከራከሩ ንስሃ ገብቶ በሱባኤ እውነት ነው ወይ? ብሎ መጠየቅ ነው የሚሻለው ያቺ የጭንቅ ቀን ስትመጣ ከመራወጥ ይልቅ ንሰሃ እንግባ የሚሻለን እሱ ብቻና ብቻ ነው።

    • @myfano
      @myfano 4 месяца назад

      ደደብ መጀመሪያ ተረጅ. የበግ ለምድ. የለበሱ ገና ይፀዳሉ

    • @SjafSjggs
      @SjafSjggs 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ድድብናዬን ስለተነገረኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @helina5990
    @helina5990 4 месяца назад +2

    ይሄንን ባህታዊዉ የተናገሩ አይመስለኝም

  • @user-lo9qk5im7n
    @user-lo9qk5im7n 4 месяца назад +1

    Aba minew tewin eko

  • @user-er3xn6iq1l
    @user-er3xn6iq1l 4 месяца назад

    Abetu amlkcin mareni yikri beleni😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rj4oy6gf7j
    @user-rj4oy6gf7j 4 месяца назад

    Aba tselyuln bedelachn beztual

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 4 месяца назад +1

    ABATHACHEN BHERKHETO YEDRBHEN

  • @AntenehAbeje
    @AntenehAbeje 4 месяца назад

    ግን ቁርባንንና ስርዓትን አባቶችን እየተሳደቡ ሰውን እየዘለፉ ከቅዱሳን ጋር ሰመነጋገር የነበር ቅዱስ ነበር ይሆን???

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 4 месяца назад

    Dl le Amahara fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 4 месяца назад +1

    ይህ ሰው እውነት አለው የምንለው ፓትሪያሪኩ ሲጮሁ የነበሩት ለትግራይ ብቻ ነው ይህን እኛም ዜጎች በሚገባ ከመለስ ጀምሮ ስንታዘባቸው ነበር እውነት አውነት ነው

    • @myfano
      @myfano 4 месяца назад

      በትክክል የቤተ ክርስቲያን. ንብረት ዘርፎ ለጁታ የሰጠ. 😢

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 4 месяца назад +1

    ውንድማችን በሰው ስም አትነግድ ኤርምያስ ሀገር ሻጭ ሀብታሙ ችኩል የሀይማኖት አባት

  • @gech12man
    @gech12man 4 месяца назад

    hede wushetam leba

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад

    እግዚኦ አረ ተው ቅዱስነታቸው ይኤንን ያህል ጥላቻ ማጠልሸት ለምን ፈለጉ እግዚኦ የናንተሰ ድፍረት በዛ አባ ማቲያስ ከዳዊት ጋር የተሳሰሩ አባትናቸው እናንተ አሰተኞች እግዚአብሔር ይፍረድባቹ

  • @BetsuamlakBerihe-jw4ih
    @BetsuamlakBerihe-jw4ih 4 месяца назад

    አዲስ መልዕክት የለም ? አባ አማኸ

  • @abenetmindaye9410
    @abenetmindaye9410 4 месяца назад

    Abatchen berketachewu yederbne

  • @SemoleZeleke
    @SemoleZeleke 4 месяца назад

    aba ebakoun telot yaregolun tolt yasefelgena alem ashen fayn alech ebakon tolt yargulen betoltot yasebun

  • @user-gg5gu1rf1e
    @user-gg5gu1rf1e 4 месяца назад

    ,ምን.ማለት.ነዉ.አልገባኝም..ይህ.ሰውየ.እዉነተኛ.አባታችን.አይመስለኝም.በሰዉ.ስም.አትነግድ.በመድሀኒያለም.ስም....አባት.ይህ.አይደለም.እረጋ.ተገስ.በሉ.ይቅር.አዳደም.የምናገራቸዉ.ነገሬች.እወነታ.ነዉ.ለማንቻዉም.እደ.በደላችን.ብዛት.ይቅር.ይለን.ዘንድ.እማፀናለሁ.አሜን

    • @user-jw2ix2dz9g
      @user-jw2ix2dz9g 4 месяца назад

      Are you an ortodox chritian instead of teaching you are actting kike satan.

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j 4 месяца назад

    ቅናት ክፍፉ በሽታ ነው ጻዲቅ ጻዲቅ ያጫዉታሀል ያንተሥ ማንነት ለማያቅህ አማሀ ምነው እራሥህን እንደፈጣሪ ታደርጋለህ እኛ ወሬ ጠላን ለትግሬ ያለህ ጥላቻ በአሁን ጊዜ ከፈጣሪ ዉጪ የለም ፖለቲካኛ አማራ ብቻ ነው ሰው

  • @ElsaaGetee-zk7vj
    @ElsaaGetee-zk7vj 4 месяца назад

    የቆየ ነው ይኼ

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn 4 месяца назад +1

    ታማኝ በየነ በራሱ ማን ነው? ???????አንሰማችሁም

  • @stefe9521
    @stefe9521 4 месяца назад

    እዉነት ነዉ አባታችን

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 4 месяца назад +1

    ምንም ለማለት ነው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @myfano
    @myfano 4 месяца назад

    የቆየ አምጥተህ. ለምን. ትለጥፍለክ😢😢😢😢😢😢😢😢ማቲያስ. ከሀድ ጁታ

  • @kblove8476
    @kblove8476 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ልብ ይስጥህ የዩቱዩብ ሸቃጭ
    እንቢ ካልክም የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብህ አባ ነኝ እያልክ አባትን የምትሳደብ ከንቱ ያውም ፓትርያርክን የምታቃልል አንተ ማነህ ጮማ ራስ።

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn 4 месяца назад

    ሲጀመር እኮ ኤርሚያስ ለገሰ የለም የመቼውን ነው የምታወሩት እረ ተዉ ተዉ ስለ አባታችንም አታውሩ በቦታው ማን ይቀመጥ እሺ? ??????ተረኞቹ ይቀመጡ? ??

  • @jdcell63
    @jdcell63 4 месяца назад

    የዩቱበ ነጋዴዎች😅😅😅😅😅 እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 4 месяца назад

    እየው እንግዲህ ይህንን ቁራሌ የሆኑ ሰዎች ኤጭ ኮልኮሌ አለ ሰውየው ጸሎት ዝም ብለህ እዚህ ሚድያው የአለም ብርሃን ምናምቴ ያርግህና 😂😂😂 እዳ ገባ እኔኮ ምን አስገባም ደህና ነገር መስሎኝ ደሞኮ አልሰማሁትም

  • @yelbakossmedia2814
    @yelbakossmedia2814 4 месяца назад +1

    ይሄኮ የቆየ ከአመት በፊት የነበረ መልዕክት ነው።
    ለምን ታደናግራላችሁ?
    ነውረኞች።

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 4 месяца назад

    ወገኖቼ ይህን የመሰለ የፈጠራ ወሬ አትከተሉ። ፈጽማችሁ አትከተሉ። ሁሉም ውሸት ነው።

  • @mulukenzegeye3685
    @mulukenzegeye3685 4 месяца назад +1

    አንተም አማኝ መሆንህ ነው?ሰይጣን የበግ ለምድ ለብሶ መምጣት ማለት ይህ ነው።

  • @ydgzerubelete3275
    @ydgzerubelete3275 4 месяца назад

    አንተ ደሞ የማን ጅላንፎ ነህ ትእዛዝ ሰጪ ያደረገህ ለመሆኑ አአ እና ሸዋን ታውቀዋለህ በማንም ጽንፈኛ ዘረኛ ቅጥረኛ ባንዳ መናጆ አይሆንም እዛው እጎጃም ደንበጫህ ተንቦጫረቅ እስከወዲያኛው እስከምትሸኝ ድረስ ተግባባን ሰገጤው አልተገናኝቶም።

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j 4 месяца назад

    የዚህን ሌባ መልእክት አንሰማም።
    ለምን አማራን ይከፋፍላል።

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 4 месяца назад

    ምንም ለማለት ነው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 4 месяца назад

    ምንም ለማለት ነው 🤔🤔🤔🤔🤔