ክፍል 3 መጨረሻው መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም 2016 ዓም ትንሳኤ እና ንጉሡ። ዘመነ ፍፃሜ የብልጽግና ንጉሡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 26

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 5 месяцев назад +9

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ እድሜን ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x 5 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!እኛንም ከተራፊዎቹ ያድርገን

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f 5 месяцев назад +1

    አባታችን እንኳን ለታላቁ ለደብረ ዘይት በዓል አደረሶት የአገልግሎት ዘመንዎ ይርዝም የእግዚአብሔር አብ ፀጋ ከእርሶ ጋር ይሁን። እኛንም ክፉ የምያሳስበንን ክፉ የምያናግረንን ክፉዉን መንፈስ ከሕዝቡ ላይ አስወግዶ ምድራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 месяца назад +1

    አር አባታችን መላ በሉ የምንጨብጠው ጠፋ ወገኖቻችን አለቁ እኛም ተቃጠልን ይኸ ህይወታችን እስከመቼ እደሚሆን ቢነግሩን እደው እህህህህ💔😭😭😭

  • @user-cd3pe1xc1e
    @user-cd3pe1xc1e 5 месяцев назад +2

    አባታችን ክብረት ይስጥልን የኛ የዋህ አባቴ እድሜ ይስጥዎት ፈጣሪ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 5 месяцев назад +2

    እኔን የኔ አባት ስለማርያም ብየየ እለምናለሁ አሉ አይዞወት አባታለም ሁሉም ያልፋል

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 4 месяца назад +1

    አሜን አባቴ

  • @emebettedla6817
    @emebettedla6817 4 месяца назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @aemrobelete2395
    @aemrobelete2395 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ፈጣሪ መልካሟን ጊዜ ያሳዬን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም❤❤😢😢😢😢አባታችን አይዞት😢😢😢

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 FETARI CERENETUNE YABEZALENE AMEN 🙏

  • @dest567
    @dest567 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን : ከሚተርፉት ያድርገን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 5 месяцев назад +1

    እግዞ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲 ከሚድንት አርገን

  • @user-ro2xo6qx5w
    @user-ro2xo6qx5w 5 месяцев назад +1

    አሜን👃👃👃

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 5 месяцев назад +1

    Amen amen amen

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 5 месяцев назад +1

    Amen Egzabhar Ethiopian yetabk

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 5 месяцев назад +1

    አባቴ ስልኮትን ይልኩልኝ

  • @user-xn5vr2vo3r
    @user-xn5vr2vo3r 5 месяцев назад +1

    Megabite 29 alefe min yilalu ?

    • @tewodrostmarkos8465
      @tewodrostmarkos8465 5 месяцев назад +4

      የሞኝ ሰው ጥያቄ😂 ተረጋግተህ ጠብቅ ቅርብ ነው።

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 5 месяцев назад

    መምህር እንዴት ኖት ሰላሞት ይብዛ
    ትንቢቶትን ሰምተን በተስፋ ስንጠብቅ ተስፋ ያስቆርጣል የሚታይ ውጤት የለም ምክንያቱ ምንድር ነው ተስፋ ያስቆርጣል

    • @solomonteshome3759
      @solomonteshome3759  5 месяцев назад +2

      እኛ የምንጠብቀው የራሳችንን ጊዜ ነው ። እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ በጥቂት ጊዜ ነው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 4 месяца назад

      ​@@solomonteshome3759መምህር በእዉነት በየቦታዉ እጅግ፣መከራ በዝታል በቅርብ ጥሩ ነገር ይኖር ይሆን??? ማለቴ በ2016

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mkedesethiopianttc9157
    @mkedesethiopianttc9157 5 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh 4 месяца назад

    😂 5:55 6:0 6:19 💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏💛💛❤💚🙏