November 19, 2023 የመጨረሻው ምዕራፍ ! ይህ የተላለፈው ነሐሴ ውስጥ ሲሆን የመዐረግ አባቶች ከስውራን አባቶች በተቃራኒው ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024

Комментарии • 57

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 9 месяцев назад +13

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቃለህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 9 месяцев назад +11

    ሀይሉ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጥፋት ይጠብቅልን።አሜን።

  • @user-hi1le9ch3n
    @user-hi1le9ch3n 9 месяцев назад +10

    እንዴት ከረሙ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ በእድሜ በጠኔ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 9 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር 🙏🙏🙏

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 9 месяцев назад +4

    አባታችን ሁሉንም ነገር በፊት ተናግረዋል

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 9 месяцев назад +3

    መምህር ሰለሞን እንኳን ደና መጡ ተስፍና መልካም ነገር ያሰማን እናመሰግናለን አባታችኝ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 9 месяцев назад +5

    እንዴት ከረሙ አባታችን እንኳን በሰላም መጡ🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 9 месяцев назад +3

    መምህር ሰለሞን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን ለኢትዮጵያ ሰላሟን ይስጣት

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 9 месяцев назад +2

    አባቴ እንኳን አደረሰዎት

  • @Masie145
    @Masie145 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🙏🏾

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe 9 месяцев назад +19

    በጣም ሣሥበዎት ነበረ

  • @MiniFessha-sj3te
    @MiniFessha-sj3te 9 месяцев назад +2

    Enkan bslame matue ❤❤❤

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 9 месяцев назад +1

    እንዴት ሰነበቱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በብዙ ይባርክዎት ፀጋዉን ያብዛልዎት

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 9 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት❤❤❤

  • @rahelgetachewdemeksa8374
    @rahelgetachewdemeksa8374 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን !!!

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ለምን ለመጨረሻ ግዜ አሉ

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 9 месяцев назад +2

    AMEN AMEN AMEN enkan basalme matulen mamehrchen endat nawte fatry salmune yabzlewte 💚💛❤️

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትክን እና ሠላምክን አድለን በፀሎት ያስቦኝ አባቴ እህተ ማርያም

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 9 месяцев назад +1

    እንካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታውይ በአል አደረሳችሁ መምህር እንዴት ሰነበቱ አባታችን. ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 9 месяцев назад +1

    ሰላም አባታችን እግዛብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 9 месяцев назад +1

    እንካ ስላም መጡ አባታቴ ስላም ነዎት እንዴነዎ ለጤናዎ

  • @HaylegebrielMola
    @HaylegebrielMola 9 месяцев назад +3

    ፀጋ ይስጥልኝ

  • @zeynebahussen4295
    @zeynebahussen4295 9 месяцев назад +1

    Egezabehar agerachenin selam yaregaw abety fater selam yanitaln Amen

  • @Masie145
    @Masie145 9 месяцев назад +1

    እንኮን በሰላም መጡ

  • @tsigirma9520
    @tsigirma9520 9 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።።።አባታችን በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተ መድን

  • @missyanjal5277
    @missyanjal5277 9 месяцев назад +2

    Enkan beslam metu abtacen 😘😘

  • @TiruneshMekonnen-ge6fg
    @TiruneshMekonnen-ge6fg 9 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘

  • @asterene8408
    @asterene8408 9 месяцев назад +2

    መምህር እንዴት ሰነበቱ

  • @tenagne884
    @tenagne884 9 месяцев назад +2

    slam noit

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ውይ የኔ አባት አስጠብቆት ነበር ❤❤❤❤

  • @EtifworkBerhane
    @EtifworkBerhane 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 9 месяцев назад +2

    ውይይ ከእንግዲ ማንንም አልሰማም አላምንም 2015 ስንት ብለውን ይኽው አለፈ እግዚአብሔር ህዝባችንን ይጠብቅ መልካም ዘመን ያምጣልን በየ እምነታችን ብንፀልይ ይሻላል እንጅ ትንቢቱንም ዩቱቡንም አይተን አይተን ከሽፍል ስልችቶናል‼️‼️‼️

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 9 месяцев назад +1

      እሽ ከብቴ መቸ ነው ግን ሚገባችሁ የተናገሩት ሁሉም ሆናል ሲቀጥል በውጮ ደግሞ በፈረንጆች ጥር 10 ይጀምራል በቀይ ባሀር ምክናየት ብቻ እግዚአብሔር ያድነን

    • @eyerusakalu8324
      @eyerusakalu8324 9 месяцев назад

      @@user-ff5cv1zj5g የሀያሉን የቅዱስ ሚካኤልን ፕሮፋይል እድርጎ ሰውን ከብት ብሎ ከመስደብ በላይ የሞራል ውድቀት የት ይኖራል? አስመሳይ ትንቢት ናፋቂ መናፍቅ ቀፋፊ ምንአባህ/ሽ አገባህ/ሽ ስትፈልግ ትንቢተኛ ስትፈልግ ጠንቅዋይ ተከተል እኔ ደግሞ አለማመን መብቴ ነው እስኪ ታነቅ🤣🤣🤣

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 9 месяцев назад

      @@eyerusakalu8324 ሰገጥ ታዲያ ካላመንሽ ለምን ገብተሽ ታዳምጫለሽ አንች ዝንብ ዘሎ መናፍቅ ማን እንደሆንሽ ባወቅሽ ለነገሩ የት ስታውቄው አባት ከመሳደብ ውጭ ስግደትም ፀሎትም ፆም የት ስታቄ ነው በስር በቅጠል ነው እንጅ ምታምኝው ቱ

    • @eyerusakalu8324
      @eyerusakalu8324 9 месяцев назад

      @@user-ff5cv1zj5g ሰርተሽ ብይ ቁጭ ብለሽ ትንቢት ከምትጠብቂ መች ጠፋኝ ስራስር እና ቅጠላቅጠል እንዲሁም የዛፍ ላይ ቅቤ እንደምትከተይ😂😂😂 ወፍ የለም 2015 የለ 2020 ሰርተህ/ሽ ብይ እንደ እናንተ አይነቱ እንከፍ እኮ ነው ቤተክርስትያናችን ሀገራችንን መአት ያወረደባት መአት ይውረድባችሁ እና ምድረ ኮተታም ሁላ😂

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጡ

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa138 9 месяцев назад +1

    yena abat enkuwan dena metu

  • @BrightTube1
    @BrightTube1 9 месяцев назад +5

    ጥያቄ።የኢትዮጵያ ትንሳኤመቸ ነው ቀኑ ወሩ አመተ ምህረቱ? ስንት አመት ሆናችሁ ከተናገራችሁ ጭራሽ እየባሰበት ነው ምንም የተቀየረ ነገር የለም ።ሌላ ሲናገሩ ለምን ሁሉም ሰው በሚገባው ቀለል ባለ አማርኛ አይናገሩም?

    • @freweinigebremicheal9515
      @freweinigebremicheal9515 9 месяцев назад +5

      እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እንደዚህ ያለውን ምትናገሩ ሰወች እሳቸው ያሠተላለፎት የእግዜያብሔርን መልክት እንጅ ግዜውን ወሳኞ እግዜያብሔር ብቻ ነው ፀልዮ ነፍሳችሁ እንድትድን እና ከጥፋት ወገናችሁ እዴድን

    • @banchienon3496
      @banchienon3496 9 месяцев назад

      Yeminegeren endentsely new ahunem metselyey aleben endat alhonem kemalet mtseley aleben kltseleyen yeketelal selezeh eyetseleyen bemehretu yegobegnen keterafi yemezegeben amen

    • @tesahaytube4972
      @tesahaytube4972 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 9 месяцев назад

      @@tesahaytube4972 ምነው ነጠላ ለብሰሽ የምገለፍጪው?

    • @mulualemfedessa3070
      @mulualemfedessa3070 9 месяцев назад +4

      ትንሳአኤዋ ሊረዝምም ሊያጥርም የሚችለዉ በኛ ሁኔታ ነው ደግሞም ብዙዎች ያልቃሉ በንሰሃ የተመለሰ ብቻ ነው የሚደርሰው ቀኑን ከ አምላክ በቀር ማንም አያቅም።

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 9 месяцев назад +4

    Ere Ahunis meronal ye Agerachin Guday 😢😢😢😢

  • @user-kr2fo2yr2o
    @user-kr2fo2yr2o 9 месяцев назад +1

    memhir solomon selam new ye elementary temeriyote nagne (matsu teacher)

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 9 месяцев назад

    ምንም አልገባኛም የሚሎት

  • @mkedesethiopianttc9157
    @mkedesethiopianttc9157 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ub3gd9iu1v
    @user-ub3gd9iu1v 9 месяцев назад

    ከየሱስ የሚበልጥ ኣባትና ኣለቃ የለም!!!

    • @yeshilema
      @yeshilema 9 месяцев назад +2

      ሰውና እግዚአብሔርን አታወዳድር

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity 7 месяцев назад

    እብድ ቀውስ አጭበርባሪ ካድሬ

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 9 месяцев назад +2

    ሀይሉ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጥፋት ይጠብቅልን።አሜን።