simos tube
simos tube
  • Видео 69
  • Просмотров 106 281

Видео

አስቸኳይ መልእክት !! ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ የአባ አምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ አጭርና አስቸኳይ የሆነ የማስጠንቀቂያ
Просмотров 1394 часа назад
አስቸኳይ መልእክት !! [በመጨረሻም !!] ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ የአባ አምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ አጭርና አስቸኳይ የሆነ የማስጠንቀቂያ
መዝሙረ ዳዊት ክፍል 1[ 5 Essential PSALMS for Every Christian]
Просмотров 3День назад
ሃሌ፡ሉያ።የእግዚአብሔርን፡ስም፡አመስግኑ፤እናንተ፡የእግዚአብሔር፡ባሪያዎች፡ሆይ፥አመስግኑት፥ በእግዚአብሔር፡ቤት፡ውስጥ፥በአምላካችን፡ቤት፡አደባባይ፡የምትቆሙ። እግዚአብሔር፡ቸር፡ነውና፥እግዚአብሔርን፡አመስግኑ፤ለስሙ፡ዘምሩ፥መልካም፡ነውና፤ መዝሙረ፡ዳዊት 134: 1-3 ምርጥ ዋሽንት እንጉርጉሮ ዜማ || flute classical { licence - ethio dawit tube }
Amhara Fano's Secret to Becoming Ethiopia's Most Feared Force
Просмотров 57День назад
The video depicts a grassroots uprising in rural Ethiopia, showing farmers and villagers organizing and arming themselves. It portrays the transformation of ordinary citizens into a militia-like force, suggesting a significant political or social movement in the Amhara region.
ዋኖቻችንን እንወቅ !! ቅድስት በርባራ ማን ናት ? The Bizarre Tale of St. Berbara: Patroness of the Explosive
Просмотров 21День назад
ዋኖቻችንን እንወቅ !! ቅድስት በርባራ ማን ናት ? እኒህን ጥያቄዎች፦ በስሟ የምንማጸን፤ በስሟ ጽዋ የምንቃመስ፤ ዝክሯን የምናዘክርና በዓላቶቿን የምናከብር ቤተሰቦች ልናውቅ ይገባል። ምርጥ ዋሽንት እንጉርጉሮ ዜማ || flute classical { licence - ethio dawit tube }
ኢሬቻ !!! ባዕድ አምልኮ ነው ?
Просмотров 8314 дней назад
ኢሬቻ !!! ባዕድ አምልኮ ነው ?
ነገረ መስቀሉ _ Negere meskel [Want to Understand Orthodox Book Secrets? Watch This Now]
Просмотров 2221 день назад
ነገረ መስቀሉ _ Negere meskel [Want to Understand Orthodox Book Secrets? Watch This Now]
Unmasking Ethiopia's Amhara Fano Militia: Power Players Exposed!
Просмотров 6128 дней назад
Dive deep into the complex world of Ethiopia's Amhara Fano Militia in our latest video, "Unmasking Ethiopia's Amhara Fano Militia: Power Players Exposed!" Discover the origins, motivations, and current influence of this powerful group. We explore their role in Ethiopia's ongoing conflicts, the implications for regional stability, and their impact on the Amhara identity. With expert interviews, ...
የጥበብ መጽሐፍ !!
Просмотров 12Месяц назад
መጽሐፈ ሲራክ ሙሉ መጽሐፍ book of sirak
ያን ጊዜ !!! ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!!
Просмотров 63Месяц назад
ያን ጊዜ !!! የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች !!! ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!!
አስቸኳይ መልእክት !! የኢትዮጵያ ሕዝብ እወነቱን ስማ Urgent Message for Ethiopian People (Ethiopia: You Are in Danger)
Просмотров 4,6 тыс.Месяц назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ እወነቱን ስማ !!!
የኢትዮጵያ ሕዝብ እወነቱን ስማ !!! Ethiopian People, Listen Up the Truth !!!
Просмотров 372 месяца назад
ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
የአንድ እብድ ትንቢት !!!
Просмотров 122 месяца назад
የአንድ እብድ ትንቢት !!!
አስቸኳይ መልዕክት !!! ዋ !!! ሀገር !ዋ !!! ሕዝብ !
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
አስቸኳይ መልዕክት!!! ዋ !!! ሀገር !ዋ !!! ሕዝብ !
The book of Baruch
Просмотров 222 месяца назад
The book of Baruch
Is it possible to make a deal with the devil
Просмотров 3023 месяца назад
Is it possible to make a deal with the devil
ስለ ዋልድባ ገዳም የተናገሩት !!!
Просмотров 1263 месяца назад
ስለ ዋልድባ ገዳም የተናገሩት !!!
ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ !!! አባ አምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ
Просмотров 1733 месяца назад
ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ !!! አባ አምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ
የማይሞተዉ ሞተ !!!
Просмотров 405 месяцев назад
የማይሞተዉ ሞተ !!!
New Addis Ababa, Ethiopia!
Просмотров 4236 месяцев назад
New Addis Ababa, Ethiopia!
የመጨረሻው መፈፀሚያ ትንቢት !!!
Просмотров 1567 месяцев назад
የመጨረሻው መፈፀሚያ ትንቢት !!!
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስማ !!
Просмотров 9117 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስማ !!
ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ ሕዝብ !!!
Просмотров 65 тыс.7 месяцев назад
ለሸዋ አማራ እና ለአዲስ አበባ ሕዝብ !!!
መጽሐፈ ሲራክ [ ሙሉ መጽሐፍ ] Book of sirak
Просмотров 1,3 тыс.8 месяцев назад
መጽሐፈ ሲራክ [ ሙሉ መጽሐፍ ] Book of sirak
ራእየ ማርያም !!!
Просмотров 438 месяцев назад
ራእየ ማርያም !!!
አስተርዮ ማርያም
Просмотров 278 месяцев назад
አስተርዮ ማርያም
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!!
Просмотров 638 месяцев назад
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ !!!
ጌታችን ለምን ተወለደ !!!
Просмотров 129 месяцев назад
ጌታችን ለምን ተወለደ !!!
ሀይማኖትህ ምንድን ነዉ !!!
Просмотров 169 месяцев назад
ሀይማኖትህ ምንድን ነዉ !!!
ሊደመጥ የሚገባ !!
Просмотров 2369 месяцев назад
ሊደመጥ የሚገባ !!

Комментарии

  • @assvasd910
    @assvasd910 10 дней назад

    😢😢😢

  • @CygcYffyxg
    @CygcYffyxg 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MilonBd-o9o
    @MilonBd-o9o 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tamega21
    @tamega21 24 дня назад

    አሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад

    ቃሌ ሕይወት የስማልን

  • @AlexAlex-e4y
    @AlexAlex-e4y Месяц назад

    ሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀ ወያኔ አስራ ገረፋ አይለመደኝም ብለ ነበር አደል በየት መጣህ

  • @AlexAlex-e4y
    @AlexAlex-e4y Месяц назад

    ደግሞ ዛሬ መጣ አንተን ብሎነገ አወቂ ጠንቋይ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    በስላሴ ስም የመሰመዉ የክፉ ድምፅ አላህ ወክበር ማለት ምን ማለት ነዉ እረ እብድ በዛ እግዚኦ የእግዚያብሔር ትንቢት አለ አምናለሁ ግን የእሱ ከሁኑት እንጅ የዛር መንፈስ ከሚጫወትባቸዉ የሳይጣን ትንቢት ነዉ ይቅር ይበላቹህ😢

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 Месяц назад

    Oromo lemsadab bemnet meshsehsgachun akumuu 😢😢😢

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Месяц назад

    በ 2013 አባታችን ይህን መልዕክት ሲያስተላልፉ ሟርተኛ ፣ ዘረኛ ፣ መአተኛ እያልክ ስትዘላብድ የነበርክ ሁላ ይሄው የእግዚአብሔር እውነተኛው መልዕኮተኛ የተናገሯት ሁሉ ንስሃ ገብተክ መመለስ እና እውነተኛውን የእግዚአብሔር መልዕክት መስማት እና መኖር ያቃተክ አስመሳይ ሁላ ተራ በየተራ እያየከው ነው ከዚህ የሚከፋው ደግሞ እንደተናገሩት የእግዚአብሔር የመአቱ የቁጣ ጂራፍ ሊጠራርግክ ቀርቧል ይቀጥላል ። መናኙ አባታችን የሃጥያታችን መክፋት የመከራውን ዘመን እያስረዘመው ይገኛል እና አባታችን በእርሰዎ እና ኦርሰዎን በመሰሉ የእግዚአብሔር እውነተኛ ወዳጆች ስለ እናንተ ሲል መከራውን ዘመን ያሳጥርልን ዘንድ በያላችሁበት ሆናችሁ አሳስቡልን ።

  • @מנטמר
    @מנטמר Месяц назад

    כמה שקר כולם עובדים אלילים

  • @הילהבלאי-ת9ז
    @הילהבלאי-ת9ז Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @allamrmekuria4534
    @allamrmekuria4534 Месяц назад

    አይ የአለም ብርሀኖች ተስፋ አትቆርጡም አደል ደሞ በቀጣይ እኔነኝ ቴዎዶሮስ ብለው እንዳይመጡ እንደዘመድኩን እኔ እኔ ሚሉት ነገር አለዎት የሚቃወመውን ደሞ መርገምና መሳደብ ለማንኛውም የተዝለፈለፈን ህዝብ በምክርና በስድብ ብዛት ይበልጥ አታድክሙት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e Месяц назад

      አማሀ እየሱስ የአለም ብርሃን ናቸዉ? ወይስ አንባቢዉ ነዉ?

  • @Anabist
    @Anabist Месяц назад

    ቢያንስ በትግሪኛ። በኦሮምኛ።በሲዳማ። በሶማሊ። በወላይታ።በጉራጌ ወዘተ ቋንቋ ይተርጎም

    • @Jojo-hr6fl
      @Jojo-hr6fl Месяц назад

      አንተ / አንች ሰምተሻል እራስሽ ለእራስሽ በንስሃ ተመለሽ ለሌሎች ደግሞ በሚሰሙት ቋንቋቸው እንዲሰሙ ያደርጋል ከእግዚአብሔር በላይ ለሌሎች አስባለሁ ማለት እኮነው ይህን ሁሉ መከራ ያመጣብን ። አባ አምሃ ብቻ አይደሉም እግዚአብሔር ለዚህ ዘመን ህዝብ ብዙ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶታል ። የሚሰማ እና የሚመለስ ጠፋ እንጅ ። እኔም ከእኔ ከእራሴ አንችም /ተም ከእራሳችን ከተመለስን በቂ ነው ግን የለም ። ግራ ግራውን ብቻ እንሄዳለን እሄው ከዚህ ደርሰናል ገናም መከራችን ይብስብናል ።

  • @zenebe614
    @zenebe614 Месяц назад

    የአማራ ጠላት፣ይኸው ይጠረጋል፣ይጨፈጨፋል እንዳልከው ባንተ ደባ አማራ በየዘርፉ እየተጨፈጨፈ ነው አሁንስ ቢበቃህ።

  • @HgHg-jj2eg
    @HgHg-jj2eg Месяц назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Месяц назад

    😢😢😢

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm Месяц назад

    😢😢😢አቤቱማረንይቅርበለኚ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад

    እግዚአ በምህረቱ እንዲያሰበን በፀሎትዎት አሰብን ❤😢😢😢

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደ ቸርነትህ እጅ እደሐጥያታችን አይሁንብን አደራህን 😭😭💔😭😭🙏♥️🙏

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲💚💛❤️ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mibrakteclemichael750
    @mibrakteclemichael750 Месяц назад

    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን የእስራኤል አምላክ ሆይ ራራልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx Месяц назад

    አቤቶ ማራኝ ይቅራ በለን መደአኒያለም በኛ ጊዜ ምን የልትደራገ ነገራ አለ ሰለ ደጋገገ መናኝያን በለኪ ማራኖ😢

  • @wlataselasa6400
    @wlataselasa6400 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የስራኤል ሉቅዱስ የሰራይት ጌታ እግዚአብሔር የገሬን የኢትዮጵያን ተንሳየያሳየን በጣም በጣም ያማል መክራስቃዩ እባክክ አምላክሆይ ስለናትህብለክ ይቅርበለን እባክክማረን ማሀሬነህና😭😭😭😭😭😭

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Месяц назад

    እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ለንሠሐ ሞት አብቃን

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Месяц назад

    መቸነው ሰላም የምንሆነው እሽ

    • @mibrakteclemichael750
      @mibrakteclemichael750 Месяц назад

      ከበደላቺን ከክፋታቺን በንስሃ ብንመለስ ወደ እግዚአብሔር ብንጮህ ይቅርን ይለናል ይመለሳል 🙏🙏🙏

    • @Jojo-hr6fl
      @Jojo-hr6fl Месяц назад

      ይህ እግዚአብሔር ን አብዝቶ የጠላ ሰይጣን ያሰለጠነው ትውልድ የእግዚአብሔር ተግሳፅ የማይገባው ትውልድ ተጠራርጎ እስከሚያልቅ ድረስ ፣ እንደ ሰረቀ ፣ እንደ ገደለ ፣ እንደቀማ ፣ በወገኑ ላይ እንደጨከነ ፣ ድሃ እያሳደደ እየገደለ እየቀማ ያለ አረመኔ ሁሉ እንደ ዘረፈ ፣ ለዲያቢሎስ እንደተገዛ አለምን እና ንሀብቱን ንብረቱን በእጁ እንደተቆጣጠረ እስከ ዘለአለም የሚኖር የመሰለው ልቡ ያበጠው እና አስመሳይ ሃይማኖተኞች እስኪጠራረጉ ድረስ መከራው ይረዝማል ።

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z Месяц назад

    እባክህ ዋሽንቱን አንሳው

  • @hana-mt6xm
    @hana-mt6xm Месяц назад

    አባታችን አባ አመሀ እየሱስ ሁሌም የእርሶን መልእክቶች ስሰማ ሁሉም ነገር ያስጠላኛል ተስፋ እቆርጣለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 2 месяца назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MilonBd-o9o
    @MilonBd-o9o 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 месяца назад

    እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭

  • @SsssDdd-n3p
    @SsssDdd-n3p 3 месяца назад

    እድሜህይወትሁን ያርዝመው

  • @tesfahuensurew
    @tesfahuensurew 6 месяцев назад

    አባቴ ናፈቁኝ በጸሎት አስቡኝ ኪዳነ ማሪያም

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 7 месяцев назад

    Yessss tekekll ewnet

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 7 месяцев назад

    💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 7 месяцев назад

    Tekekll ewnet

  • @GechTenets
    @GechTenets 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @tamega21
    @tamega21 7 месяцев назад

    Simos tube 1❤❤❤❤❤

  • @tosticktigabu1603
    @tosticktigabu1603 7 месяцев назад

    ክብር ለአባታችን

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 7 месяцев назад

    አሊም ይልፍል ቃሉግነ አያልፍም መድኒት አለም ይቅር ይበለን ✝️✝️✝️

  • @seneduderesse3405
    @seneduderesse3405 7 месяцев назад

    Abatacin kal hyot yasemalin🙏💚💛❤️

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 7 месяцев назад

    Yehe ye Aba Amiha EYESUS dimts aymesilem

    • @SjafSjggs
      @SjafSjggs 7 месяцев назад

      ትክክል አይደለም

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 7 месяцев назад

    Rejem edemey tena abetou yesetewot egzebher

  • @matewosjara490
    @matewosjara490 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አውቃለሁ የሚል ሰው እየሆነ ያለውን ያወቃል ከስጋ አስተሳሰብ ውጡ በላቸው በውስጣቸው ካለው ምኞት ውጡ ማንም አይፈልግም እራስ ከማስወድ ኑቁ እግዚአብሔር ሁሉ ያወቃል በግዜው እየሰራ ነው ብዙ በማውራት የእግዚአብሔር ሃሳብ አይቀየርም ከእውነት ለመታረቅ በግዜ ራስን ማዘጋጀት፣መመርመር በእግዚአብሔር ቃል ይሻላል ያተፃፈ ህልም ከመመኛት

  • @MelshMesfin
    @MelshMesfin 7 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አገራችን ሠላም ያርግልን በናንተ ፀሎት ይጠብቀን ሁላችን እኛስ ሀጤተኛ በደለኛ ነን እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 7 месяцев назад

    Abtachen esqo yalwt uelm tfsmal kebr lmgbawo uelo kebr ygbawl yza wed abate❤

  • @መሲ-ከ2ኀ
    @መሲ-ከ2ኀ 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @simostube
    @simostube 7 месяцев назад

    መልዕክት እሚለቀቀዉ ሰው በንስሀ እራሱን እንዲመረምር ከሚመጣው መዓትና መቅሰፍት እንዲተርፍ ።ቀኑ ደርሶ ህይወቱ ካለፈ ደግሞ ንስሀ መግባቱ በእግዚሐብሄር እንዲሆን ይረዳዋል :: ሌላው ደግሞ መልዕክት በተደጋጋሚ እሚለቀቀው ትንቢቱ እየተፈፀመ እና ወደፊትም እሚፈፀም በመሆኑ ህዝብን ለማስታወስ ነው:: እግዚሐብሄር ይስጥልኝ::!!!

  • @myfano
    @myfano 7 месяцев назад

    የቆየ አምጥተህ. ለምን. ትለጥፍለክ😢😢😢😢😢😢😢😢ማቲያስ. ከሀድ ጁታ