ሆዴ ቡቡ ስለሆነ በሁለት ቦታ ነዉ ማጋሳዉ.....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ ከአባይ አገልግል ዘወትር እሁድ 7:00 ላይ በአባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians that are only broadcast on Abbay TV.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RUclips channels.
    RUclips: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Комментарии • 164

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x 8 месяцев назад +69

    የጥሌ የዋህነት ደስ ሲል❤❤❤

  • @user-fs3gb3zm2t
    @user-fs3gb3zm2t 8 месяцев назад +16

    ፍልፍሉን ስዉደዉ ጥልየ የኔ የዋህ❤

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 8 месяцев назад +16

    Betam arif nw demes yemecheyal gn editer demesen bedenb asayun enji ke tigray kilele nw yemechachu hulachum arif nw bertu andu yalanudu ayedemkemna gn fetarin mayedafer Keld argu please

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m 8 месяцев назад +14

    በጣም ነው የምወዳችሁ የምትናፈቁ አርቲስቶች ናችሁ ያምርባችሀል እኔና ቤተሰቦቼ እንወዳቹሀለን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 8 месяцев назад +18

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃው 100% ምርጦች

  • @hiwimeku8976
    @hiwimeku8976 8 месяцев назад +13

    Demes arif sew new le engdochum edel lemesetet yemokeral gn demo yelbun binager yekeyemalu yelel sasbew

  • @meklitelfiyos7352
    @meklitelfiyos7352 8 месяцев назад +7

    Tile's reaction to Filfilu''s joke is very relatable. Filfilu yichilal

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 8 месяцев назад +6

    ወገቤን እስኪያመኝ ልስቅ ነው ደሞ ሰአቱ ደረሰልኝ እውድ የሚናፍቀኝ ለእዚ ኘሮግራም ሢል ብቻ ነው ስወዳቹ ከልቤ ፍልፍሉ አድማቂ የሣቄ ምንጭ ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 8 месяцев назад +15

    እንደዚ ኢትዮጵያዊ ግርማ ሞገስ ያላቸውን እንግዶች ኣምጡልን እናመሰግናለን ኤዱ 👍

  • @user-by2ss3if9q
    @user-by2ss3if9q 8 месяцев назад +20

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
    እረ ነጻነት ወርቅነ ይቅረብልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 8 месяцев назад +5

    የራያ ቆቦ ልጂ ስትል ሆ ልቤ ደስ አለው ይመችሽ የወንዜዋ ❤️እና ደግሞ በራያ ልብስ ብታሳምሪያቸው ሸጋ ይሆናል👌

  • @seblederbe5314
    @seblederbe5314 8 месяцев назад +9

    የሳቅ ምንጮች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @aradaw320
    @aradaw320 8 месяцев назад +28

    ፍልፍሉ በጣም ጨምሯል😂😂😂😂😂😂

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f 8 месяцев назад +2

    የጥልዬ የዋህነት አጀቴን የሚበላኝ ነገር😢😊

  • @genitube3581
    @genitube3581 8 месяцев назад +2

    የራያ ቆቦ ያገሬ ልጂ ❤

  • @user-to6hw5uo3p
    @user-to6hw5uo3p 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌም እንደምለው በርቱልን ሁሌም ምርጥ ናችሁ ኤዲቲንጉም እየተሻሻለ ነው ኮሜዲያንደረጄ ሀይሌ እና አብጤ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል ፍልፍሉ ሁሌ አብጤን እንደተሳደበ ነው

  • @kalkali
    @kalkali 8 месяцев назад +5

    ይሄም የመለጠ ይሄም ያበጠ ነው ኤዱዬ😂😂

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj 8 месяцев назад +4

    ደስ ስትሉ የሳቄ ምንጭ ፍልፍሉ አድናቂህ ነኝ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад +1

    ጥሌ በጣም ጨዋ ነው ስርአት ያለው ወርቅ ልጅ ነው::

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa 8 месяцев назад +3

    አይ ጥሌ አሌክስ ጋር ጠክር አላለም😂😂😂 ምስኪን እኮ ነዉ ያምናል

  • @dawitworkineh3146
    @dawitworkineh3146 7 месяцев назад

    ለመሳቅ እናንተን ማየት በቅ ነው❤

  • @SeadaMuhammad-hl1fm
    @SeadaMuhammad-hl1fm 8 месяцев назад +4

    እኮንደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @zd6344
    @zd6344 8 месяцев назад

    ዘገዬሽ የኮርሴ ልጅ ነች
    ከ27 -28 አመት በኋላ ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 3 месяца назад

    ሰወዳችሁ ሁላችሁም😂😂❤❤❤❤❤❤ ጥሌ የኔ የዋህ

  • @Mita460
    @Mita460 8 месяцев назад +1

    #ክበበው_ገዳን ጋብዙልን💚💛❤️

  • @habviral22
    @habviral22 8 месяцев назад +6

    እንዲ ቺኮችን ጋብዙልን አራዳዎቹን በተለይ አባይ ቲቪ ይመቻቹ - አሁን ያወራሁት እውነት ወይ ውሽትም ሊሆን ይችላል 😂😂😂

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 8 месяцев назад +1

    ውይ ፍልፍሉ ምንም አታሳልፍም 😂😂😂

  • @amhara74
    @amhara74 8 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @henoktadese3480
    @henoktadese3480 8 месяцев назад +3

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እንደ አስተያየት ቡድኖቹ በየተወሰነ ጊዜ እየተቀያየሩ ቢሆን ሀሪፍ ነው

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 8 месяцев назад +3

    ፍልፍሉ ልዩ ነህ

  • @EliasShiferaw-ul9gy
    @EliasShiferaw-ul9gy 8 месяцев назад

    Alex betam geregabe athe menawe serate yata program hone! Pls edabafetu tekevaberu! Respect atachu!

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 8 месяцев назад +3

    ፍልፌ ኢትዮጲያ ስመጣ ዳቦ እጋብዝካለው

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 8 месяцев назад

    ጥልዬ የኔ ነዋህ እድሜ ይስጥህ ትችላለህ ድምፀ መርዋ ነህ 👍

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 8 месяцев назад +1

    ኤደን ተመቸችኝ የእናታ ሆድ ውስጥ ሰርከስ

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 8 месяцев назад +1

    ሁላችውም ምርጥ ናችው❤❤❤❤❤

  • @MekdesYigezu-oi5kt
    @MekdesYigezu-oi5kt 8 месяцев назад

    ጥላሁን የዋህ❤

  • @etsubab9525
    @etsubab9525 8 месяцев назад

    endezi wetat set tewanayoch gabzuln beterefe andegna nachu hulachum❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 3 месяца назад

    ሀቢቢ እዘድህ አለሁ ሀቢቢቲ እወድሽ አለሁኘው ቆጅት ከይደለም

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 5 месяцев назад

    ጥሌ ስወደዉ በጣም የዎህ ነዉ ።
    ዎሸሁ እንዴ በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ።

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 8 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ አረ አንድ እስታንድ አፕ ኮሜዲ😅

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 8 месяцев назад +2

    i love telahune 😂😊

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 8 месяцев назад +1

    ኧረ ፍልፍሉ የሚቻል ሰው አይደለም ምን ይሻለናል ?!?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-th3qe5rv9c
    @user-th3qe5rv9c 8 месяцев назад

    ጥሌ እመቤቴን የዋሃ ነው ፍልፍሉ ግን የሚያመጠዋ የሚገርም ነው😂😂😂😂😂😂😂 ብቻ በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ ምናለ ቀን ብትጨምሩልን

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 8 месяцев назад +3

    አንድ የስፈራችን ሌባ ዋስ ሲጠየቅ በዚም በዛ ብሎ ወንድሙ አያጣለትም የሆነ ጊዜ ታስሮ ሲቆይ ምነው ተብሎ ወንድሙ ሲጠየቅ ዳኞቹ መሮቸው የመርከብ ሊብሬ ያለው ብለዋል ያለው ትዝ አለኝ 😅

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 8 месяцев назад +3

    ደረጄ ይጨምር የምትሉ ለይኩ

  • @kalushakalu5323
    @kalushakalu5323 8 месяцев назад

    ere felefelu ere ere ere gude nawe esu❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 8 месяцев назад +4

    ኤደን ሽመልስ ❤

  • @abelmengistu9936
    @abelmengistu9936 8 месяцев назад

    First class programme show

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 8 месяцев назад

    ያራ ያገሬልጅ ወሎ ሲሰጥ አይሰስትም

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 8 месяцев назад +3

    ፍልፍሉ ዕድሜው ነግዷል ማለት ነው😂 ቀልድ መድገም ጀምሯል።(እጅ አመል ያለበት ጎረቤቱ) ሰው ዕድሜው ሲሄድ ይደጋግማል ወይም በዘመኑ ቋንቋ በቂ comment,like and share አላገኘም ብሎ ይሆናል።

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 8 месяцев назад +1

      ታዳሚዋች የተለያዪስለሆኑ እንዲሰሙነውጅ አይረሳምአረ

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 8 месяцев назад +2

    Thank u guys ❤

  • @user-uy3dr2ff7r
    @user-uy3dr2ff7r 8 месяцев назад +2

    ጥልየ ሚስዩ ካንተ ፍቅር ይዞኛል መልስልኝ እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-qm9hu
    @NanaNana-qm9hu 8 месяцев назад

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ግን እኔ በፍፁም የሚፎግረኝ ሰዉ ወይም የሚለክፈኝ ወንድ በጣም ነበር የምጠላዉ አንድ ቀን ጥሌ ፒያሳ የሆነ ቦታ ቁጭ ብሎ ሳልፍ ሀይ ሴክሲ ሲለኝ ደስ ነበር ያለኝ በጣም ስለማከብረዉ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад

    ፍልፍሉ ቀልዷ የተሰረቀች ነች ::
    ቀልዱም በፈረንጅ አፍ ነው :ጎበዝ በርታልን::

  • @user-vs2dx4ss7o
    @user-vs2dx4ss7o 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 8 месяцев назад

    ደረጄ በቀለ ይቅረብልን

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 8 месяцев назад

    choma new yezarew. loooooooooooooooooooooove it.

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 8 месяцев назад

    እዚቤት ቀላል ይሳቃል😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MimiTesfay
    @MimiTesfay 8 месяцев назад +1

    Raya❤❤❤❤

  • @kidusyohannes6431
    @kidusyohannes6431 8 месяцев назад +2

    የዛሬው አሌቡሌ የቀጣዩን የሀይል አሰላለፍ ነው የሚያሳየው😂😂😂

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 8 месяцев назад

    Ere zare ye Demis fit nafeqegn Abay Tv front Camera yelachum

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Ena. Salme. Tasfya. Gabzlen. Damseyaaaa

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 8 месяцев назад

    አሌክስ የሚባል ድልብ በሬ ማርቆስን በቅጥነቱ ይነካካዋል የማርቆስ ቅጥነት ዘመናዊ የጤና አጠባበቅ አንዱ መንገድ ሰውነትን ውፍረት መቀነስ ነው ለአንተ ግን ሰውነትክን ቀንስ ፊትና ኅላህ አይታወቅም ሆድህ ነብሰጡር መስለሀል ፊትህ ከውፍረቱ የተነሳ ስትስቅ አይንህ ይጨፈናል ተንቀሳቀስ የምትቀልደው ቀልድ እጅ እጅ ነው የሚለው ማርቆስ የብዙ ሙያ ባለቤት ነው ጀግና ስራ የማይንቅ ለዚህም ነው ተከብሮ የሚኖረው ::

  • @airball3737
    @airball3737 8 месяцев назад +3

    Alex please respect your friends. Control your emotions. 🙏🏿

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 месяцев назад

    ምርጦች !

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 8 месяцев назад

    እንዴት እደምውዳችሁ እንኳን ደህና መጣአችሁ

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Xelya...thitnwo

  • @yenezemainfo8207
    @yenezemainfo8207 8 месяцев назад

    ጥሌ አባቴን ነው እሚመስለው መንትያው ነው መሰል አጣሩልኝ ።😊❤
    እወድሀለሀ አርቲስት ጥላሁን እና ሁላችሁንም ።❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 месяцев назад

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ

  • @ShambelShambel-tu4kv
    @ShambelShambel-tu4kv 2 месяца назад

    Ya. Habibi malet wendemye malet new le set demo yahabibti new yemibalew ehteye malet new

  • @zelalemgebreeyesus6182
    @zelalemgebreeyesus6182 8 месяцев назад

    Alex please respect your friends. Control your emotions but today you are amazing keep it up

  • @merimadenboba170
    @merimadenboba170 8 месяцев назад +1

    አባይ ቲቪ ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ የአሌክስና ፍልፍሉ ግሩፕ መሆን

  • @afff1569
    @afff1569 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ጠንክሩ

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m 8 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ ትለያለህ ያምርብሀል

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Alx..konjo. nwe. Gen. Jeneno

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Hi. Baxme nwe. Yamwodcho

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Dams..baxme...enkbrhlen

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n 8 месяцев назад

    ፍልፍሉ ምንድነው እጁ vibrate?

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 8 месяцев назад

    ehuden emtasamrut enate nachihu marymn

  • @smithzenebe8590
    @smithzenebe8590 8 месяцев назад +2

    ጥሌ 60% የሾው ድምቀት

    • @user-uy3dr2ff7r
      @user-uy3dr2ff7r 8 месяцев назад

      በጣም የኔ የዋህ ፍቅሩ ሊደፋኝ ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤ወንድሞቼ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh7rd5sk2z
    @user-xh7rd5sk2z 8 месяцев назад

    ፍልፍሉ አርቲስቶች ሁለት ጊዜ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ ሁለቱንም ሳያውቁት ነው

  • @user-tz7mx1te5y
    @user-tz7mx1te5y 8 месяцев назад

    Ere fulfill bisobetal😂😂😂😂

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 8 месяцев назад

    በጣም ነው የምትናፍቁኝ

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Kkkkkkkkkk

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 8 месяцев назад +1

    የሳቄ ምጮች ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад +1

    ሄዱ በጣም የምወዳት ተዋንየን 🥰ቆንጂት ያቀረበቹ ታሪክ ግን እንዴት ነው አለገባኝም 🤔በ fb የታዋወቀውን ፍቅረኛ እንዴት አያቃትም በቪድዮ ወይ ፖቷን አያቅም እንዴ ይሄማ ውሸት ነው 😂

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 8 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ እኮ አያልቅበትም

  • @cutecell4968
    @cutecell4968 8 месяцев назад

    ይባላል ለወድ ምንም ማለት አደለም

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 5 месяцев назад

    KONJIT WOW DIMTHUAAAAAA

  • @gigishibabaw6561
    @gigishibabaw6561 8 месяцев назад

    yegedgedawe kelme elumenate new

  • @worldwideaverythig1913
    @worldwideaverythig1913 8 месяцев назад

    ፍልፍሉ ለምንድነው ቅራቅንቦ ብሎ የሰደባት

  • @blatenawu
    @blatenawu 8 месяцев назад +2

    ፍልፍሉ

  • @baslealafework3937
    @baslealafework3937 8 месяцев назад +1

    ፍልፍሉ‼️.....የfacebook ቀልዶችን እንደራስህ ቀልድ አርገህ አታቅርብ

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r 8 месяцев назад +1

    ምን ሆናችሁ ነው ወገን? ሁለት ዋይድ ሾት ከምትቀርጹ አንዱን እንደተለመደው ለዝግጅት መሪው ክሎዝ አትቀርጹበትም ነበር? ከምር የሆነ ስሜት ቀነሰብኝ።

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    😂😂😂

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Becha. Enwodcholen❤❤❤❤😂

  • @koj7233
    @koj7233 3 месяца назад

    Nwe

  • @user-og4uw7cm2o
    @user-og4uw7cm2o 8 месяцев назад +3

    bisicit biye nbr inkohn darasachihulign😂