Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ህፃናቶቹን በግፍ ከገደለችው ሰራተኛና ሚስት ጀርባ ያለው ሌላ እውነታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2023
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 464

  • @muna7848
    @muna7848 Год назад +67

    በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በጣም ብዙ ርቀት ሊኖር ይገባል መከባበር እንጂ ይሄን ያህል መስመር ማለፍ በጣም ትልቅ ስህተት ነው

    • @mareammohammed1875
      @mareammohammed1875 Год назад

      ኧረሠራተኛዋ ባለጌ ነች ቆሻሻ ለሥራ ገብታ የሠው ኧረሠራተኛዋባለጌነችቆሻሻለሥራገብታየሠውባ ል

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Год назад +2

      አወ 🥺

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Год назад +1

      በጣም እንዴ ምን ኣይነት መመናቀር ነዉ

    • @yemerebelay1873
      @yemerebelay1873 11 месяцев назад

      አቤቱታውን ግታሖይ

    • @user-tk7eq6mz1y
      @user-tk7eq6mz1y 11 месяцев назад

      Betame..asafare

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Год назад +52

    😅😅😅😅😅 አይ አንቺ ገረድ እንዳቺ አይነቱ ቢታረድ ቢቀጠቀጥ ..ምንም አይደንቅ ቱ እኔ ብሆን ልጄ ከመሞቷ በፊት ከታትፍሽ ነበር በነገራችን ላይ እኔም ገረድ ነኝ ❤ደረጃዬን የማውቅ

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Год назад +4

      ብትክክል ግብዝ

    • @alamalam5582
      @alamalam5582 Год назад +4

      ኧረ አይባልም በፈጣሪ አንችን ቢከታትፉሽ ትወጃለሽ ሰው ሰው ነው ልዩነት ገንዘብ ነው

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Год назад

      @@alamalam5582ግል አይባልም ግል ደረጀ ማወቁ ግድ ይላሌ

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Год назад +2

      @@alamalam5582 ሰው ሰው ነው እዉነት ነው ግልአጠርል ምልፍ ትክክል ንው ብይ አልስብም ኦክ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Год назад

      ​@@alamalam5582ግን እኮ ልንሰራ እጅ ሀሰሪያችን ጋር ልንጋደም አደለም የተቀጠርንው

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Год назад +39

    ሙሉ በሙሉ የሰራተኛዋ ጥፍተኛዋ ነዉ ከባለ ትዳር ትማግጣለች ባሊጌ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ባሏንወጠፍትኛሀቢበቲ7አመቲእሱጋርምንምአይንትወሬይለንም።ደመወዝኳጨምሮኚለማለትወዱልጀንወይጠይኩትእደንገርወ

    • @aynu1889
      @aynu1889 2 месяца назад

      Ere bakh sewuyewus
      Ye wend koment

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho Год назад +48

    ለካ የቤት ሠራተኛ ጋር የምመጣው መዘዙ ብዙ ነው ጌታ ሆይ በቤተ ራስን ችዬ ሁሉም ነገር አቋቋመ ለመስራት አቅም ስጠኝ 🙏ደግሞ ያ ሰው አርገኝ

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p 11 месяцев назад

      Wolahi enemi huleti amatimulu asilaqiso amarire wodazi tagoziko😮😮😮

    • @Iyesus.yadinal
      @Iyesus.yadinal 11 месяцев назад

      አሜንንን አሜንንን ይባላል

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +29

    እኔ አሁንም በአንቺ ነው የፈረድኩት:: ጥፋቱ የአንቺና የአንቺ ብቻ ነው:: የሚስትየዋ ጥፋት አንቺን አውጥታ አለመወርወሩዋ ብቻ ነው:: ልትሰሪ ብቻ ነው የገባሽው : ቢዝናኑ , ልጃቸውን በደንብ ባይንከባከቡ አንቺን አይመለከትሽም::

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 Год назад +26

    ሰራተኛይቱ ምን አይነት ደረቅ ነች የህፃኗ ቤተሰብም አይረቡም ሴቶች ደረጃችሁ እወቁ

    • @user-ig9ii2yc9r
      @user-ig9ii2yc9r 5 месяцев назад

      አያገባክም ሁሉም አንድ አይደሉም ok

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +25

    አይ ሐበሻ ከቤት ሰራተኛ የተሻለ ሕይወት ሳይኖራቸው የቤት ሰራተኛን የሚቀጥሩት ነገርስ? 🤔😒

    • @aminab5289
      @aminab5289 Год назад +1

      የማይወዳደር ነገር አታወዳድሪ

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Год назад

      ​@@aminab5289ትክክል ናት ያለ አቅሙ ሰራተኛ ሚቀጥር ሰው አለ

    • @vasudevaraopampana7157
      @vasudevaraopampana7157 11 месяцев назад

      የናንተ ቤት ኑሮ ነው እኮ 🤣🤣🤣🤣

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 11 месяцев назад

      @@vasudevaraopampana7157 የት እንደሚኖር እንኳን ሳታወቅ? 😒🤣

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 Год назад +26

    ወንዶች ተሰብስበው ቢቃጠሉ ደስ ይለኝ ነበረ😢😢😢😢

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 11 месяцев назад

      እኔራሱ😢😢😢

    • @etiovibe
      @etiovibe 11 месяцев назад

      Ar wegen gedelachun eko

    • @user-px2kp1bf6o
      @user-px2kp1bf6o 11 месяцев назад +2

      ወንድሞች አሉኝ እድቃጠሉ አልፈልግም እኔ ፈልጌ ባላገኝም አላህ ፈልጎ አያጣም ለኔ የሚሆን 1 ታማኝ እስካሁን ጫፌን አላስነካም ብየ አለሁ ተስፍ አለኝ ግን ደፍሬ የምጠጋበት ቀን ያለ አይመስለኝም ስለማላምናቸው ጥላቻ አለኝ ሁሉም መጥፎ ይመሰሉኛል !!!

    • @fasikaseyaseb5305
      @fasikaseyaseb5305 11 месяцев назад

      @@user-px2kp1bf6o እኔም እንዳንተ የልጆቼ አባት ልቤን ሰብሮኛል እንደኔ ያለ ታማኝ ሚስት የለም ታጋሽም የለም ዛሬ ግን ከወንድ ሸሽቼ አረብ ሀገር ሞግዚት ነኝ ልጆቼን ብቻ ነው የማስበው

    • @fasikaseyaseb5305
      @fasikaseyaseb5305 11 месяцев назад

      @@user-px2kp1bf6o ወንድ ዳግመኛ ማየት እንኳን አልፈልግም

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Год назад +15

    ውይ ልጅቷ ግን አሳዘነችኝ እኔ ግን ፈጣሪ ሰራተኛ እቤቴ አላመጣም

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Год назад +49

    የማይመስል ነገር ታየኝ እኮ ባሌ ከሌላሴትጋ ተኝቶ ባይኔ አይቸው አብሬው ስሆን በዛላይ ባንድ ቤት ከባሌውሽማጋ ልኖር እረ አታስቁኝ የሰው ባህሪ ያልሆነ ገፀባህሪ አትስሩ😅

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Год назад +3

      መሄጃ ከሌለሽ ታረጊዋለሽ ግራ ሲገባሽ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Год назад +1

      ወይ ጉድ አያድርስ ነው በዚ ዘመን

    • @mareammohammed1875
      @mareammohammed1875 Год назад +1

      ኧረ ሠራተኛዋ ቆሻሻ ነች እኔብሆን ብቁምዋ ነበር እማቃጥላት

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Год назад

      ​@@mareammohammed1875እኔም😂😂

  • @user-vx1fy4cn5m
    @user-vx1fy4cn5m 11 месяцев назад +11

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው በእናታችን እጂ በልተን ጠጥተሕ 7 አመት ከሆነን ሰርተን ቤተሰቦቻችንን አግዘን

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g 11 месяцев назад +1

      የኔን የልቤን ነው የተናገርሽ ህይወት በገጠር ❤❤❤❤

    • @user-vx1fy4cn5m
      @user-vx1fy4cn5m 11 месяцев назад

      @@user-ok9bt1bh1g 😍😍

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Год назад +13

    ጠጋራ ከሰራተኛ የማይጠበቅ ነገር አትስሩ ስም አታስጠፉ ከባሏ ምን ፊጥ አርገሽ በስርአት ሰርተሽ አቶጪም

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      ጠጋራ አላለችም😂😂😂😂

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +21

    አሁን ይሄ ምን ይሉታል ምንም አያስቅም ምንም አያናድድም ምንም ፈገግ አያስብልም ምንም ትምህርት አይሰጥም 3 ቱም የመጨረሻ ደባሪ ናቸው ምድረ እበት😮

    • @gggytyt9820
      @gggytyt9820 Год назад +3

      እኔ ሥቄ አለሁ አልዋሽም በሥቱ አልቅሽ በውሽቱም በውነቱም ምነው ሸዋ አለያገሬሠው

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      እረ ግራ ያጋባል ግን አለ በዚህ ልክ

    • @user-kg4qw2yt3p
      @user-kg4qw2yt3p Год назад

      @@sn-jn3eg ክክክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      ምንያሰቃል

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Год назад +1

      ምድሬ እበት እበት kkkk እዉነትም 😂😂ሃሃሃሃ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +12

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሚን ይሰውረን

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 Год назад +40

    ሴቶች እናስተውል ስራችንን ብቻ እንስራ የሰው ባል የሰው ነው 😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +1

      ሲጀመርሰራክለላትምንሰራትኛአሰኛት

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 11 месяцев назад

      እኮ እራሷ አትሰራም መጨማለቅ ነው በኢትዬጵያ ቤት ሰራተኝ ኤጭ

    • @user-ly3bw9sm9q
      @user-ly3bw9sm9q 11 месяцев назад +2

      ትክክል የሰው ባል ላይ መጠልጠል ከባድ ነው

    • @zhrahhbs3357
      @zhrahhbs3357 11 месяцев назад

      ልክ ብለሻን የስው ባል መጨረሻው እደዚህ ነው

    • @user-tk7eq6mz1y
      @user-tk7eq6mz1y 11 месяцев назад

      Bezum.betesb..selelel..Lemen..erasesh..Aseem..

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Год назад +22

    እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +13

    ሰራተንኛዋ ግን ምን አይነት ፈጣጣ ነች ይድፋሽ ባለጌ 😢😢

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Год назад +21

    እንዲት ሰው በልጅ ይቀጣል ምንም ያክል በደል ቤሆን ሰው በልጅ አይቀጣ መቀጣት ካለበትም ወላጅ ቤቀጣ ይቀላል ልጆች እኮን ጨክኖ መግደል ጮክ ብሎ መቆጣት እራሡ ትልቅ በደል ነው

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Год назад +3

    ወይ ጉድ ይሔ እድሜሽ ፍቅር እርግዝና ቅብርጥሶ እምትይበትም አልነበረም ፡ መቼ ገንዘቤን አጠራቅሜ ትንሽ ሞያ ተምሬ እራሴንበቻልኩኝ እሚባልበት እድሜ ነው
    ማፈሪያዎች ይሔንን ድራማ ብላችሁ ለሕዝብ ፡ ምን አይነት አርአያ ናችሁ ግን ቲሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +9

    የኔ መዳም ይዘዝብሽ ሌላ ምን እላለሁ😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Год назад +14

    ልጂቱ አሳዘነችኝ 🥺😪😪 ሁሉም ንክ ናቸው 😭በስላሴ ሥም😭

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Год назад +6

    ይድፋሽ አቦ ከባለትዳር ወንድ ማግጠሽ እሱ ሳያንስ ምንም የማታውቅ ህፃን ነፍስ ማጥፋት😢 እባካቹ ባለ ትዳሮች በችልታ ህፃናት ልጆቻቹን ዋጋ እዲከፍሉ አታድርጉ

  • @TM12015TM
    @TM12015TM Год назад +9

    ሶስቱም ህክምና ያስፈልጋቸዋል

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +5

    ቦሌ አራብሳ የተገደሉት እና ቡራዩ የተገደሉት ህፃናት ትዝ አሉኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ro1ln5fr3i
    @user-ro1ln5fr3i Год назад +10

    አሚላኬ በናታቹሁ ልጅ ያላቹሁ እናም በሞግዝት የምታስጠብቁ ተጠንቀቁ😢😢😢😢

  • @drr3972
    @drr3972 Год назад +7

    ደረቅ በሰው ባል ላይ ፊጥ ማለት ምን ይሉታል የተነሱበትን ማስታወስ ግድ ነወ

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Год назад +7

    ይሄ ድራማ ሳይሆን ብልግና ነው☹️😏

    • @WOSEN-YEANKOBER
      @WOSEN-YEANKOBER Год назад

      በጣም አስተማሪ ነው እስከ መጨረሻ ማደመጥ ነው ጥሩ

    • @user-hl4oo1do2q
      @user-hl4oo1do2q Год назад

      @@WOSEN-YEANKOBER በጭራሽ☹️

    • @WOSEN-YEANKOBER
      @WOSEN-YEANKOBER Год назад

      @@user-hl4oo1do2q በጣም አስተማሪ ነው ለእኔ ብዙ ነገር ያሰተምራል

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Год назад +11

    ለምን ግን ጥያቄ አለኝ ለባለትዳሮች ማርያምን እራሣችንን ጠይቀን እናውቃለን ቤተሠብ ስንመሠርት እራሣችንን መጣል ለራሣችን ጊዜ አለመሥጠት ቆም ብለን እናስብ ለባሎቻችሁ ጊዜ እንስጥ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Год назад +3

    የማትራቢ ልጂቱ ምን አደረገችሽ ኩፉ ነሽ ደነዝ🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃😡😡😡😡😡😡😡👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @betty-2121
    @betty-2121 Год назад +4

    ሰራተኛዋ ደረቅ እና ጨካኝ ናት ባለጌ ሕፃና ምን አደረገችሽ 😡

  • @spyninjafan1946
    @spyninjafan1946 Год назад +2

    ክፍታፍ ዝጊአፍሽን ምንአደረገችሽ ምንምየማታቅ መላክእምገይው እደውምንምአልልም ፈጣሪህፃን የሚገልእዛው ድብንእሚአረግበሽታቢሰጣቸው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +4

    ሰራተኛይቱ በጣም ባለጌ ነሽ ከባሏ ጋ መማገጥሽ ሳይበቃሽ ልጃቸውን ትገሊያለሽዴ ምን ትመስላለች ደሞ አፍ አለኝ ብላ ታወራለች 🙄 አረቦች ልጃቸውን ለሰራተኛ ጥለው ነወ የሚኖሩት ምን ችግር አለ አንቺን ያዢ ቢሉሽ

  • @teweldemedhinberhane9921
    @teweldemedhinberhane9921 Год назад +4

    በጣም የሚያስጠሉ ባል እና ሚስት

  • @MuluMoges-ph6nu
    @MuluMoges-ph6nu 2 месяца назад

    አንች ግን ምንአይነት አንጀት ነዉ ያለሸ ፀፀቱ እንኳን እማያምሽ በጣም ክፉፉፉፉ ሴት ነሽ እ/ር የስራሽን ይስጥሽ

  • @kokebiabebe4610
    @kokebiabebe4610 Год назад +1

    ብንቴ በርች ተወናሽ አይከፋም ሌላ ካራክተር ብትሠሪ አሪፍ ነበር ብዙ ሠው አይወደውም ይህን ካራክተር በተረፈበርች

  • @emebet7575
    @emebet7575 Год назад +4

    ኤጭ ሲያስጠላ ምናለበት ወደ ስራችን በናተኩር ከባለ ትዳርጋ መማገጥ ሴቶች ትምህርት ይሆናቹሀል 😏

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 Год назад +11

    በጣም እንወዳችኋለን አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነዉ
    ❤❤❤

    • @alihassandeka7115
      @alihassandeka7115 10 месяцев назад

      Wonidoch.koshsh.tinboch.nachewu.ketihopia.wuchi.sin.sera.gin.gered.anibalim.betam.cilemiyakebirun.lijochachewun.inin.kebakebalen.

  • @wololij1420
    @wololij1420 11 месяцев назад +3

    ድፍረትሽ ከመጀመሪያ እስክመጨረሻ ያጠፋሽዉ እራስሽ እኮ ነሽ ጉድ😮

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 8 месяцев назад +1

    የፈለገ የአለም ሰካራም ብትሆን ሚስት ለዛው የልጁ እናት እንዲህ አይደረግባትም 😢ለዛውም በገዛ ቤቷ በገረዷ። እባካችሁ ሴቶች እህቶቼ ገረድ አትቅጠሩ። እባካችሁ እባካችሁ። የዛሬ ባል ጭስ እና ቆሻሻ ይወዳል።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Год назад +2

    አይደለም በፊትለፊት መሳፈጥ ቀርቶ ገና መልስ መመለስ መናናቅ ሲጀመር ቀስ ብሎ ማስወጣት። ምን ይህን ያህል እስክትሆን ዝም የሚባለው ያልገባኝ ይህ ነው።

  • @leyilahasen2047
    @leyilahasen2047 8 месяцев назад

    በጣም አስተቸማሪ ነው ነገር ግን የሁሉም ጥፋት አለ ያለጥፋቶ ህፃኖ መጥፋቶ ያሳዝናል የባልየው ከሰራተኛ ጋር መማገጡ የሚስትየው ይህን ሁላ ስህተት የሰራችን ሰራተኛ ከልጆ ጋር አስቀምጣ ለመዝናናት መውጣቷ ስራተኛዎ የሰው ባል ያውም የተዎለዲ ላይ አምና ፊጥ ማለቶ የህፃኖን ነፍስ አስነጥቆል

  • @user-ym1qw2nl4g
    @user-ym1qw2nl4g Год назад +31

    ምን አይነት ዘመነ ነው
    ዘመነ ፈጣጣ
    የሚገርም ግዜና ዘመን ላይ ደርሰናል ።።።

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Год назад +3

    እውነት ነው ማማይ። በሰራተኛ ላይ ነው ሁሉም የሚፈረድው😢😢😢

    • @AlyImraan
      @AlyImraan 11 месяцев назад

      Zim bey bakish weragna

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 10 месяцев назад

      ወሬኛ ቢቻልማ እናንተን ማጥፋት ነው።

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Год назад +3

    ምንም ትምህርት ሰጪ አይደለም ያናድዳል በቀል በህፃናት ላይ ያስጠላል ለማነሰ ትምህርት እየሰጣችው እንደሆነ አላውቅም😢😢😢

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Год назад +1

    አቺ ጨቃኝ ድሮስ ስለልጅ የሚያቅ ያቀዋል ምን ጉድ ነው ሰው የዚን ያክል ፈጣጣ ሆኗል ድራማ እየተባለ የሚቀርበው ነገር ሁሉ ከየአንዳዱ ቤት ገብቷል

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 11 месяцев назад +1

    በመዳኒዓለም እውነት ባሌይ እስኪይ ከስራተኛ ጋር ማግጡው ዝም ብዬ አየዋለሁ እረ እኔ ብሁን ሳይውል ሳያድር ነበር ከቤት በፓሊስ የማስወጣው የእነዚህ ደግሞው ባስ አስጠሊታ ነው

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +2

    ውይ ምን አይነት ደነዝ ነሽ በስላሴ ስም ህፃኗ ምን አደረገችሽ ይድፋሽ አቦ 😥😡😡😡

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh Год назад +1

    እንዴ በሰራተኛና በኣሰሪ መካከል ያለዉ መናናቅ ያስገርማል ሰራተኛዋ ኣበዛችዉ እዉነት እንደዚ ኣይነት ሰራተኛ ኣለ ብየ ኣላምንም እኔ ቢሆን ኣንቄ እገላት ነበር ከባልየዉ ምን ኣንጠለጠላት😒😒

  • @mesi5948
    @mesi5948 Год назад +3

    በኔ እንዳትፈርዱ ትላለች እንዴ እኔ ብሆን ሁለታቹህን ነበር የምገላቹ ጭራሽ ምኝታየ ላይ ሌላ ሴት ሊዳራ ሆ እና ምልልቹ ፈልጌ ነው ይሄን ልጅ በጣም ነው የወደድኩት😂 ድምፁ ደስ ሲል😊❤

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Год назад +15

    እውነት ነው ልጆቻችን የምናጣቸው በራሳችን ዘልዛላነት ነው አሰሪዎች ተጠንቀቁ እባካችሁ በስሜት አትጓዙ

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Год назад +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጡልበት❤❤❤❤❤

  • @user-bg3ef7nq8k
    @user-bg3ef7nq8k 11 месяцев назад +1

    ይሄ ትምህርት አይሆንም ብልግና ነው ያሳዝናል😢😢😢

  • @user-xd5ki7td4m
    @user-xd5ki7td4m 11 месяцев назад +2

    በገዛ ቤቷ በገዛ ባሏ የሀ ለኔ አይነ ደረቅነትነዉ ልጇን መግደልሽ በጣም ስተትነዉ ስፈልጊ ነሱን ዳረግሽ አርጋጅ 😂😂😂😂

  • @gggu5782
    @gggu5782 Год назад +1

    ደሞኮየኔጥፋትአይደለምማለቶ ደፋር ምንምየማታውቅህፃንገላ አይይግዛ ምንአይነትዘመንነው

  • @user-bk6yp9hh6p
    @user-bk6yp9hh6p 10 месяцев назад +1

    ኣትዋሹ እንደዚ ኣይነት የቤት ሰራተኛ የለችም ሰራተኛ የድሃ ልጅ ናት በጥራቆች😂ያልፍልኛል ብል ጎንበስ ቀና ትላለች እንጂ እንደዚ ኣታረግም 😂😂😂😂

    • @NooryiaNooryia-xe6xr
      @NooryiaNooryia-xe6xr 8 месяцев назад

      ያንን የምናረግ ለመዳም ብቻ ነው ከምር ኢትዩ ውስጥ ግን የሚሰሩት ባብዛኛው እዲህ ናቸው

  • @yoniiambee5662
    @yoniiambee5662 10 месяцев назад +1

    በጣም ያምራል

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Год назад +4

    ጨካኝ አረመኔ😢😢😢😢😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Год назад +4

    በትዳር ላይ መማገጥ ያስቀጣል ሚስት እያየች ከሰራተኛ ጋር ተኝቶ😂😂😂😂😂አታስቁኝ

    • @ZahraAdem
      @ZahraAdem 11 месяцев назад +1

      ህጉ ከሌላ ሴት ከተገኘ 2አመት ያሣሥራል

    • @user-pt5ip6hk3q
      @user-pt5ip6hk3q 10 месяцев назад

      ህጉ ቢከለከልም ሰውን ግን ከመማገጥ አላገደውም።

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Год назад +1

    የቤት ሰራተኛ እደዚህ እዳነቺ አይን አዉጣ አይደለም ምንም ሰያሰታምርም ከ እዉንት የራቀ ሌላ ከ አሰሬሽ ባል መማገጥ 😮

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Год назад +3

    በቃ ሰዉ ከበቀል ዉጭ ማሰብ አቆመ😭😭😭

  • @user-vc2bp8wy3k
    @user-vc2bp8wy3k 5 месяцев назад

    አይዞሽ ተረጋጌ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 11 месяцев назад

    ምንም ምክንያት ህፃን ልጅ ለመግደል ሙሉ አይሆንም ልጅ ቀልድ አይደለም የወለደ ያውቀዋል ከእንዳንች አይነቷ ፈጣሪ ይጠብቅ ፈጣሪ

  • @SmartSell-w4w
    @SmartSell-w4w 11 дней назад

    😢 ማየት መስማትም አልፈልግም።

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Год назад +2

    እኔስ የክፋት ጥግ ማየት ከበደኝ ኡፍፍፍጭራሽ በህፃናት

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb 11 месяцев назад

    የማታውቁትን ታሪክ ባትሰሩ ጥሩ ነው ሰራተኛ እንደዚህ አይመላቀጥም ምንአልባት ሲከፋው ይበሳጭ ይሆናል እንጅ !!! አሁን ይናገሩኝ አሁን እያለ ነው በስጋት የሚኖረው!!! ከኔ ህይወት ተነስቸ ነው የፃፍኩት ።ምናለ ባልዋለበት ሰውን ባታውሉና በናንተ ቀልዳቀልድ የተጎዱ ሰዎችን ቁስል ባታመረቅዙት !!!
    ደግሞ ልጅ የሞተባቸውን ሰዎች ስሜት እንኳን ለድራማ መስሪያ የምትጠቀሙት በምን አይነት ሰዎኛ ነው???!!!

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад +4

    በጣም ግነት አለው አረጋጉት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +1

    Poor little girl😭😭😭😭😭😭😭😭😭I can't believe that's true my Lord 💔💔💔💔

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 11 месяцев назад +3

    እንኳን 2016 አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼 ኧረ ምን ጉድ ነው በፈጣር የበሰ አታምጣ የምባለው እውነት ነው😢😢😢ቆይ ግን የቤት ሰራታኛ ወይንስ ቅምጥ ጉድ እኮ ነው

    • @alihassandeka7115
      @alihassandeka7115 10 месяцев назад

      Olajoch.gered.iyalachihu.yemiticadebwut.nege.lijochachihu.gered.indemayihonu.min.maregagecha.alachihu..lijochachihun.imitiwodukehonne.lemin.leseratenochu.moral.atacibwum.

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 10 месяцев назад

    በርቱ በጣም ደስ ይለል

  • @beteyya4267
    @beteyya4267 11 месяцев назад +1

    የስራሽን ይስጥሽ ባትውልጃትም አሳድግሻትን ልጅ ክፍ😢😢😢😢

  • @user-vt3qv5bd7h
    @user-vt3qv5bd7h 11 месяцев назад +1

    አሁን ይከ ምን አይነት ድራማ ወይም መልእክት ነዉ ኤጭ 😡

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 8 месяцев назад

    ግን እውነታው ሰራተኛዋ ተመችቶኛል ልጅ ጥሎ መቁላላት😅😅

  • @TseyonDese-kt5we
    @TseyonDese-kt5we 7 месяцев назад

    ጌታሆይ ማረን በቃበለን

  • @user-wx8tr9ss2o
    @user-wx8tr9ss2o 11 месяцев назад

    Ligota asazencign❤❤😊

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Год назад +2

    እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Bnnnb-wd8mv
      @Bnnnb-wd8mv 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Bnnnb-wd8mv
      @Bnnnb-wd8mv 2 месяца назад

      😢 1:17

  • @Mulu-cj7ym
    @Mulu-cj7ym 5 месяцев назад

    ባለጌ ነሽ ልጅቷ ምን አጠፋች😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @user-tf6cs3sm9i
    @user-tf6cs3sm9i 11 месяцев назад +1

    ውይ የፈጠጠች ሰራተኛ !!!

  • @rahelhailemichael11
    @rahelhailemichael11 7 месяцев назад +1

    ከእናት ይሄ አይጠበቅም

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Год назад +6

    አረ ዋው❤❤❤❤

  • @user-jt7fk1jd3e
    @user-jt7fk1jd3e 10 месяцев назад

    geta hoy ebakeh jil enafereha egziabher yelelachewun wendoch libona sitachewu or kemidre get atifachewu geta hoy ebakeh

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes 6 месяцев назад

    አይ ወንዶች ቢያንስ ለልጆቻቸው እንኳ አያስቡም❤❤❤❤❤❤

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz Год назад +1

    ባሌጌነሽ ህፅን ልጅ እዴት ትገድያለሽ😢😢

  • @mohammedalsalty6801
    @mohammedalsalty6801 11 месяцев назад +1

    Zibahi Achi qoshasha caknyi Tishi Likisikisi😢😢

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Год назад +1

    እረሠራተኛ ልጀቱን አታመናጫጭቀቃ ሥለልጀቱየኔ አጀት ተደፋደፈ

  • @sahayhussain5198
    @sahayhussain5198 Год назад +2

    አውሬነሽበሱጥፉትልጂቱን😊

  • @nesanettesfaye7220
    @nesanettesfaye7220 Год назад +19

    Baloch botachehun eweku tedar keld aydelem leka lejoch beyebotaw yemigedelut lezi new😭😭😭😭

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Год назад +1

    ወይጪካኔ እኔብሆን ከዛአልጋዬላይ ውሀሙቅ ሁለቱንም እደፋባቸውነበር

  • @SaraDaritu
    @SaraDaritu 2 месяца назад +1

    Derm😢nahu😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 месяцев назад +1

    ግን ድራማ ነው ምድነው አልገባኝም

  • @user-zt8wu3jv2h
    @user-zt8wu3jv2h Год назад +1

    በሽታ ደሞ አፋለኝ ብላታወራለች እዳችያለውን ነበር በፎቅመወርወር ደሞ ድራማብላችሁ ማቅርባችሁ

    • @user-vb4zw1xj4j
      @user-vb4zw1xj4j 11 месяцев назад

      Huletegna nefs geday are uuuuuuu chkane😢😢😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Год назад +1

    በጌታ በጣም ይዘገንናል ለዝህ ሁሉ ተጠያቂ ባል ተብዬው ነው እሱን ነበር መግደል ምክነያቱም ለልጅም ግድ አሰጠውም ነበር የመጀመሪያም ያለመረበት እናት የመጨረሻ ትጎደለች

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 Год назад +3

    አይናዉጣ ነች ሰራተኛይቱ

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Год назад +3

    Enatem abezachut endih ayn yaweta srategna yelem

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад

      Ere kezim yebasu alu ke wendi fit kagegnu kezim yebelete ayni yawetalu

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 Год назад +1

    May the Lord God's anger come upon those crooked people.

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Год назад

    የማይመስል ነገር ይሄ ሁሉ ድፍረት በህይወት ባለ ሰው ላይ ነው??

  • @rreema6586
    @rreema6586 Год назад

    እነሱንበገደሺእጻኖምንአደረገች ፈጣሪየጂሺንይስጥሺ

  • @tarikuLiben
    @tarikuLiben Месяц назад

    ምረጥ ድራማ

  • @user-ln3gw9wg4y
    @user-ln3gw9wg4y 11 месяцев назад

    ግን ትምህርቱ ምን ድን ነው ገራሚዎች ናችሁ በጣም የስጠላል ይህን አድርጉ አስመሰለባቹ በጣም ይደብራለ።

  • @user-vc2bp8wy3k
    @user-vc2bp8wy3k 5 месяцев назад

    ምን ብየ ልፆፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdinaTadese-tr7bm
    @AdinaTadese-tr7bm 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢