Dear Bisrat, nowadays parents should give 'zemenun waju' much thought. You see, most parents are naive when it comes to their kids. Parents are the adults one to take huge responsibility to educate themselves how this world is doing esp now. Thanks.🎉🎉🎉
በመጀመሪያ ደረጃ አንቺ ዉብ ቆንጆ ሴት ይህንን ፕሮግራም በኢትዮጸጵያ ከጀመርሽ ጀምሮ በጣም አድናቂሽ ነኝ በፍፁም ዉሸት የሌለበት እዉነተኛ ታሪክ ::ሰዉ ይሄን ካላየ እንዴት ከሰህሰቱ ይማራል ያም ሳይሆን መሆን ያለበትን ነገርና የሌለበት ነገር እንድናይ አድርገሽናል ::
ለምንሰራዉ ሰራና ለምንፈፅመዉ ነገር ሁሉ the end of the day we will pay the prices. ተባረኪ ይባርክሽ እኔም ባለቤቴ ያንቺ ፕሮግራም ተከታታዬች ነን::ኢትዬፅያንና ህዝቦቾ ልብ ይሰጥልን ከጥላቻ ፍቅርን ያብዛልንን❤✌🙏🙏🙏
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢🥲🥲🥲💔💔💔
አይወዶች ሁልግዜም የሴቶችን ሒወትእዳበላሻችሁ😢😢😢😢😢
የሚያሰገርመው የ3 ሴት ልጆች አባት መሆኑ ነው😢
ኢላሂ ልጀን አንተ ጠብቅልኝ ሂወትን የተሻለ ለማዲረግ የተሰደዳችሁ የኔ ቢጤወች ሴት ልጂ ወልዳችሁ የተሰደዳችሁ አላህ ይጠብቅላችሁልጃችሁን ያሰብነው አላህ አሳክቶልን በሰላም ያገናኘን
አሚን
አንደኛ ነኝ ውድ ያገሪ ልጅሽ የረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 😘😘
ስለህይወት ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ዛሬ ክላሲካሉ አንዳንዴ በጣም ይጮዃል እና ትንሽ ቢቀነስ እላለሁ
መቼም ጆሮ ከመስማት አይሞላም። ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏በማስተዋል በጥበብ ይምራልን 🙏
You are my favorite ❣️ I love your show!
😭😭😭😭☝☝☝☝እባኻቹ ለልጆቻችን ግዜ እንስጥ ቀረብ ብለን ደሞ መነጋገር የሚሉትን መስማት::እንደ እምነታችን ደሞ በፈርሀ እግዝአብሔር ማሣደግ ወደ እመነትቦታዎች አንደ ሀይማኖታችን አብሮ መሄድ::
የባክ ግራውንዱን ድምፅ አጥፊው የረብሻል አስፈላጊ አይደለም
ሚጣ ስታድጊ ልምጣ ነበር የምንል በኛ ዘመን❤❤❤❤❤
አላህዬ አደራህን በልጄ እዳትፈትነኝ😢
ከይቅርታ ጋር ከሃላ ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል ብታቆሙት ጥሩ ነበር መስማት አልቻልኩም
ልክነሺ,,በሠዉየዉ ተናድጄ ሙዚቃዉ,ሢጨመር ሊያሣብደኝ ነበር😭😭😭😭በግድነዉ የጨረሥኩት
ከባድ ነው እንደኔ ወላጅ በጣም መከታተል አለበት ይሄን ስል ማለት ልጆቻችንን እንደጎደኛ ቀርበን ቀስ ብለን ብናወራቸው ግልፅነትን ብናስተምራቸው ብዬ እላለሁ።
ልጄን ጠብቅልኝ አልላህዬ 😢😢
😢😢😢ከባድ ነው 😢😢እግዚአብሔር ነብሷን ይቀበል
ብስሬ ❤❤❤❤❤❤
Good job, sister. Thank you for the information. Have nice blessed 🙌 one.
ሰው ግድሎ 18አመት እስራት በጣም ያስጠላል የገደለ መገደል ነው ያለበት ይህ ህግ መቼ ነው የሚቀየረው እኛ ሀገር የሰው ህይወት እንደቀላል ነገር የሚታየው
ልጆቹስ ?
@@tsehayneshgoitom6008 እንደዚህ አይነት አባት ከሚኖር ቢሞት አይሻልም ወይ የፈጠራቸው አላቸው
😢😢😢 ያረቢ ምንድነው ግን እንደዚህ ያስጨከነው ለዛውም የሴት ልጆች አባት ሆኖ
ውይይይ ልጆችን እዴት መከራ ሳዴግ እዳለብን አናውቅም😢😢😢
አይይይ ህይወት ፍትህ ህግ ይሻሻል የምትሉ😢
ፈጣሪ እደነነዌና አደባቢሎን አጥፋን እባክህ👐👐👐👐👐
አይ ቢጨንቅሽ ነው እንጂ የታዳጊ ልጆችን መንገድ እግዚያብሔር ይምራቸው ይጠብቃቸው እንጂ ስይጥንናን እንደ ስልጥንና በመቁጠር በአላስፈላጊ መንገድ መጓዝ ወደር ያልተገኘለት ሆኗል ።
Btekikil
የኛትዉልድ የተባረከትዉልድ ነበር እኮ😭😭😭😭1990ላይ ተማሪ የነበርን በተለይ200ኣመተምህረት ላይ የተወለዱት ሆርሞናቸዉ ልክ አይደለም ወላጅ ይሸዉዳሉ ይዋሻሉ😭😭😭😭😭😭😭
2000አመተምህረት ላይ የተወለዱት በጣም ከባዶች ናቸዉ ፈጣሪ ይርዳን
እንዴት ሙዚቃውን እፕጥፍቼ ላዳምጠው በጣም ይረብሻል ከልቤ ማዳመጥ ስላቻልኩ ውልቅ ምን ነካችሁ
እግዚአብሔር አካረችንን ሰላሙን ይመልስልን
ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ቤተሰብ በዚ ደረጃ ተቆጣጥሮ ማዳን ካልቻለ...... በጣም ከባድ ነው
ምን አይነት አተሳሰብ ነው ያለው በአላህ ።በጣም የሚያሳዝን ነው አላህ ይጠብቃቸው ምን ንላለን እኛ አገሩም ህግም የለም ምን ይደረግ በለሽ።የስው ልጅ እምነት ሀይማኖት አይዘውም ህግና ህግ ብቻ ነው ስለዚህ ህግ ይስፈን አለቀ
ያሳዝናል ልጇቻችንን ጋደኛ ማዶረግ ልጄ በየቀኑ ውልዋን ትነግረኛለች የማለክፋት የሚሰድባት ያስተማሪ የት/ቤት ጋደኛ ሁሉን ስታወራኝ አዳምጣለሁ እመክራለሁ አዝናኔታለሂ በሀይማኖት ከንፃታለሁ እባካችሁን ተጠንቀቁ ጊዜዎ አደገኛ ነው 🙏🙏
The background music is very loud
አካለመጠን ያልደረሱ ልጆች መንካት የመጨረሻው ወንጀል ነው። 15 አመት በህግ ቋንቋ ህፃን ነው የሚባሉት
ሙዚቃውን ብታጠፊው ወይንም ብትቀንሽው ጥሩ ነበር። ለምንስ አስፈለገ? ባይ
አር ለሁሉም ጊዜ አለው ይደርሳል 18 አመት በታች ያላችሁ ተርጋጉ
Dear Bisrat, nowadays parents should give 'zemenun waju' much thought. You see, most parents are naive when it comes to their kids. Parents are the adults one to take huge responsibility to educate themselves how this world is doing esp now. Thanks.🎉🎉🎉
ያሳዝናል😭😭💔
Background ጩኸት ምንም ምታስተላልፊውን ማዳመጥ አይቻልም:: Meaningless noise. Get rid off it
ወይኔ ወንዶች እንዴት በምን ቀለት እናንቴን መግለጽ እችላለሁ ብቸ በዝህ ልክ ክፈት በሴት ለይ የምታደርሰው መከራ ፈጣሪ አጥፊ ድርብ አርግ ይክፈልልህ ያውም ሦስት ሴት ልጅ እያለው መሆኑ ደግሞ ድርብ በደል ነው ከአውን በኋላ አባት አለን የምሉበት እንደበት የላቸውም
The sound track is too much. RIP yene konjo lej 💔💔💔😭😭
የአንቺን ድምፅ ሚዚቃው ዋጠው እና እባክቨ ለሚቀጥለው አሰተካክይው
የአላህ 😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
በጣም ያሳዝናል
ድንቅ አቀራረብ።
Allahe yesrawone yeastewo legene.allahe yerahamate
ውይ።አቀራረብሽግን።ልዪነው።የኛአገርሰውወንድ።በቃ።ሁሌደደብእደሆኑ።ነው።መቸም።አይማሩም።
ጋዜጠኛ መሆን ከባድ ነው የስንት ሰው አሰቃቂ ታሪክ እንደምሰሚ ከባድ ነው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤
አቦ ድንጋ እራስ የሆነ ወንድ ነው ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው አፈር፣ያስበላክ
Betam Yamale Yewnte Hisan Lij Men Ayente Awerante New
Enem 14 amete new yetdefarkut😢😢😢gin manem awukim neber 😢😢
yegermal yasaznal gn timhert sechi nw welajoche lejochachehu laye Tibke ketetile aderge betam yemisazn geze laye deresn 😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፋጠሪ ይጠብቅልን
Besru demsesh very low💚💛🧡
Enem be 15 kelebt 16 tedar 17 ye lij enat honku 😢ayi beteseboche be 18 sidetegna be 23 amete lela mist ageba birr yalat shuger mom ye inatee ekuya yehonech ahun demoo ke 2 amet buhala temeliso yileminegnal endyawum iski mn timekragnalachu
ይቅርብሽ እማ እንኳን ልጅ ኖረሸ
አረ ይቅርብሽ እናቴ አሁንም ብር ባዬ ቁጥር ይሄዳል
Eshi biyewena liljish ehit weyim wendim welijelat
መሄድ የለመደ መንገድ ባገኘ ቁጥር ተጓዥ ነው የኔ ውድ ይቅርብሽ አሁንም እግረ መንገዱን ሲያልፍ ነው የመጣው እንዳታምኚው እኔም ያሳለፍኩት ነው
እንዳትሞክሪው በሽታ ያስይዝሻል እዛው በጠበሉ
😭😭😭
ከባድ ነዉ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
😢😢😢😢😢😢
ከበደኝ ለመስማት ቸገረኝ
ኢሄ ፍልም የምሰራዉ ሰዉዬ አደለም እንዴ
ታሪኩነው እንጅ እውነቱ የሚተውኑት ከርቲስቶችናቸው😢😢
ፉርድ።አንሳል።በአመክሮ።ደም።በ10አመትይወጣል።ምንዋጋአለው።እድሜልክቢፈረድበት።መልካምነበር
Woyena mene gode newo allahe yederselen
Hi
😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😭
ፊትሽ ምን ሆነ 😳ያንቺ እና የ ሰላም ተስፋዬ ፍት ጊን normal አይመስለኚም sergery ተስርታችሁ ነው መስለኝ 🙄
ሁሉ ብርቁ😢😢😢
He is very evil she is to young
😢😢😢😢
እራሱነች
😢😢😢❤❤
Enmsgnalen webnes❤
የአ አ አበባ ኖዋርዎች አጉል ሰለጣን ብሎ ልጆቻቸውን በቅብጣት የሰድገሉ በ15 አመት የ20ብር ስልክ ይገዘሉ
Were eyawerachu shaqqilu, lemagnoch
Yenei. Tarik. New kebad new
ከመጀመሪያው ህይወቷን አደጋ ላይ የጣለችው እሱዋ እራሱዋ ናት:: I’m so sorry to say that.
13 Amat lij ko nabarach
She is a child!!!!!!
endezi aynet mentality ezo new endezi yaregat. what an ignorant comment
Lejne westachuen matenat yegbale
Betam new yemigermew yihe Hulu wushet new sewuyew Lela's video serto yele wushetam neshi endet new yemnamnew yihen siseru man video anesachew
Ere teregagi enat😂😂 Yihe eko negeru endet endetefetere be drama melk sertewt newe
😢😢😢
18 አመት ያንሰዋል። 40 አመት እሰጠው ነበር
That's isn't right he should be in jail
ሙዚቃዉን ቀንሱት
Musikaw yerebshal
Ebakachihu muzikawen tewut le mesmat betam aschegari new
Drama
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው::የሚያባልግ አይባልም 15 አመት ማለት እኮ አብዛኛው ሴቶች የሚያገቡት፡፡በእርግጥ በዚህ እድሚያዋ የመማገጥ እድል የሚደረስባታ ቆንጆ ከሆነች እኮ ነው ነገር ግን እንዳንች አይነት ከሆነች ግን በ30 አመቷ አታገኝም፡፡
It still doesn’t make it right! Ke 18 amet betach behigm beminm it’s a child
አችደምዝብለሽ 😂😂😂😂ኮተት
😮 manenew
Yemesadeb swese
ሰዉ እራሱን አይሰድብም
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛ መሆን ከባድ ነው የስንት ሰው አሰቃቂ ታሪክ እንደምሰሚ ከባድ ነው
😢😢😢😢😢😢😢
Betam new yemigermew yihe Hulu wushet new sewuyew Lela's video serto yele wushetam neshi endet new yemnamnew yihen siseru man video anesachew
ሴትዬ ዋናው ሰውዬ አይደለም ታሪኩን ለማሳየት በአክተር ነው የተሰራው የሚሰራውም. ከመሳደብሽ በፊት ብትጠይቂ ጥሩ ነበር እንደው ስድብ ሥራችን ሆኖ ቀረ እኛ ኢትዮጵያኖች? ያሳዝናል
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢